አስቂኝ የመንገድ ላይ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው😅

  Рет қаралды 2,779

Ethio Nas Entertainment

Ethio Nas Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 77
@madi8643
@madi8643 11 ай бұрын
የአህመድ ወሎ ቻናል እንደዚህ መውረድ የለበትም አልወደድነውም 😂
@مريماول-س5و
@مريماول-س5و 11 ай бұрын
😂😂
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 9 ай бұрын
ደሞ የተጠያቂወቹ ማለጥ እኝክ ይሄ ጥያቄ የተካሄደው አድስ አበባ መሆን አለበት ምክነያቱም እነዚ ወንዶች እኛ ወሎየወችን አይወክሉም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@مريماول-س5و
@مريماول-س5و 9 ай бұрын
@@اناالمسلمالحمدلله እኮ ክክክክክክ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 11 ай бұрын
እህታችን ሙስሊም ባኮኝም ለማሳቅ የምታስገቢያቸውን አድብ ያላቸው አድርጊ ለምሳሊ እራቁቷን የምትመናቀር ሴትዩ አስገብተሻል መስል የሚያስጠሉ አክት የሚያሳዩ አትጨምሪ ክብር ይኑርሽ ለተመልካች
@طيبهاحمد-م4ج
@طيبهاحمد-م4ج 11 ай бұрын
በሙስሊም ጠያቂ ዲናዊ ጥያቄ ቢሆን ማሻ አላህ ነው አጅርም አለው 🤍
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 11 ай бұрын
ወይ ጉድ ህዝቤ ተምታቶበታል አላህ እስቱር😂😂😂
@tajuredi5146
@tajuredi5146 11 ай бұрын
ያቀናበርሻቸው ምስሎች ይደብራል ግን እንደዚህ የሰዎች ሀሳብ ማቅረብሽ ችግር የለውም
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 11 ай бұрын
ግን አጋፋ ይቶበሮቻችን ጋዜጠኛ እየቀጠራችሁ ብዙም አልሳበንም እናተው አቅርቡልን አሀመድ or ሙሃጅሩ or አቡ አሚራም እየረበሸን ነው 😂😂😂
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@sofiTube949
@sofiTube949 11 ай бұрын
እስኪ ለሰው ሞራል ክብረ ይኑራችሁ እነሡ ፈልገውና ፈቅደው የሚቀጥሮቸውን ሠዎች ዝብላችሁ ሙጭጭ አትበሉ ለሠው ልጆች ክብር ይኑራችሁ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 11 ай бұрын
ካልተመቻት አስተያየት መስጠት ትችላለች ለነሱም በአስተያየቱ ይጠቀማሉ እንጅ አይጎዱም ​@@sofiTube949
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 11 ай бұрын
😂😂😂😂ትክልልል
@ZeynebMuhamed-ke3dc
@ZeynebMuhamed-ke3dc 11 ай бұрын
አህመድውሎ ካንተ ብዙነገር እንጠብቃለን በስሜት የሚሄዱ ነው ያቀረብካችሁ በተለይ ከእናት ከልጂ ከሚስት ምርጫሲሰጣቸው ሚስቴን ይላሉ ከኔብዙጋ እየለፋችነው ብለው ያስባሉ መጀመሪያ ስትለፍታ ያሳደገቻቸውን እናት ስለማያውቁ ዘጠኚወርተሸክማ በህፃንነቱ እሹሹብላአሳድጋ ሲያለቅስ ተከፍታ ሲደሰት ከሱበላይ ተደስታ ተንከባክባ አሳድጋ ዛሬ በአምስት በአስር ከዛም በላይ በታች ባገኟት ሴት ያስበልጣሉ ብዙወቹ እናታቸውን እራሳቸውንከቻሉ ቡሀላ አናቅሺም የሚሉ እደነዚህ አይነት ሰወች ናቸው አላህሂድያይስጠን አህመድ ወሎ ከቻልክ ፕሮግራምህን አስተካክል አተጠንካራ ሰውነህ ከጎንህ እንሆናለ.
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 11 ай бұрын
ምነዉ የወሎ ቱይብ እንደዚህ ወረደ ምነዉ የሚሰራ ጠፋዴ
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 11 ай бұрын
እናት የመረጡት ይመቸኛል እናት በምንም አትለካም ሚስት ብትሄድ ሴትትመጣለች ልጅም እደዛው እማ ኑሪልኝ
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 11 ай бұрын
ያአሏህ ሞትኩኝ በሳቅ ክክክክክክ አሞኝ ነበር እንደት ፈገግ እንዳረጋችሁኝ አጠይቁኝ በጣም ነው የምናመሰግነው በጣም አዝናኝ ጥርስ ግጥም የማያስደርግ ቪድወ ነበር ❤❤ ከተጠያቂወቹ ቅንብሩ ነው በሳቅ ፍርስ የሚያደርገው😂😂
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
ወዲማችን አህመዲ ወሎ ምንም ደስአይልም ይህ ፕሮግራም እደሙስሊም ይደብራል አይመጥንህም ያተን ማንነት ያወርዳል እኛ ተመልካቾች አተን ከፉ አርገን ነው የምናይህ በዚህ ደርጃ አጠብቅህም
@bintseid1859
@bintseid1859 11 ай бұрын
ትክክል
@iiammuslimalhamdulillah9789
@iiammuslimalhamdulillah9789 11 ай бұрын
አሀመድ ሀረም አሌክ ምነዉ 😢😢😢
@hayatmuhammed8094
@hayatmuhammed8094 11 ай бұрын
አይ አህመድ ወሎ በደህናው ዘመን አድገህ ነበር ዘረኝነት በለለበት ዘመን አሁንማ እነጋላ ብቻ ናቸው ሰብስክራይብ የሚያደርጉህ ክክክክክክክክክ
@zinab8199
@zinab8199 11 ай бұрын
አዳንዶቹ የሚጠየቁት ሌላ የሚመልሱት ሌላ 😂 ሰውን ነው የማጋባው ሆ ! ጣልቃ የምታስገቧቸው ቪዲዮዎች ቢቀሩ!!
@ጀሚላየወሎዋ-ቈ9ፐ
@ጀሚላየወሎዋ-ቈ9ፐ 11 ай бұрын
ወየዉ በሣቅ ክክክክ
@fuhhg1808
@fuhhg1808 11 ай бұрын
አህመድ ወሎ እድህወርዶ በማየቴ አዘኩ
@janatsaed2877
@janatsaed2877 11 ай бұрын
አህመድ አጓደልከን ፍልስጡም እደት እደሆኑ አላቅም ወሎ ዩቱብ ከተዘጋ ወድህ
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 11 ай бұрын
ወይ ጉድ የሰው ተፈጥሮ
@hawahawa2214
@hawahawa2214 11 ай бұрын
ወኔ ጉዴ ሰው እሚያወራውን አያውቀውም በቁሙ ታሟል አላህ ይድረስልን
@MlAs-j3c
@MlAs-j3c 11 ай бұрын
ወይ ህዝቤ😅😅
@ሀሊማ-ፐ4ደ
@ሀሊማ-ፐ4ደ 11 ай бұрын
ሚሰቴን. አላለም. ይገረማል. እናትን፡ ያህልነገረ.
@HalimaHalima-kz7em
@HalimaHalima-kz7em 11 ай бұрын
እረ ወደዛ መዝቀጥ
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 11 ай бұрын
ሚስኪን ህዝብ ቅናት ምን እደሆነ አያቁም😢
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 11 ай бұрын
እኔ የምልህ አህመድ ምን አለ ሙስሊም ብትቀጥር ለሙስሊም እህትህ ስራ ትፈጥራለህ ስራህም በረካ ይኖረዋል😢 ወይንስ ሸጠኸው ነው ደሞ የምትጠይቀው የሌላ ሀይማኖት ተከታይዎችን ብቻ ነው😅
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube 11 ай бұрын
አይ ግራ የገባቸው ናቸው አቡ አሚራ ያስገባትን አላየሽም ተመልካችን አቃጥላ የምደፋ ሙስሊምም ተብላ ቸጋራ ነው ኪኪኪ
@GhhdGhhd-cn7fu
@GhhdGhhd-cn7fu 11 ай бұрын
ሰላም ወገናችን እንዴት ነሽ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 11 ай бұрын
ቢስሚላህ አለይና ይህን እንጨት የተሸከሙሥ ናቸው 😂 ሆይ ለማንኛውም ሰላም ለሀገራችን🇪🇹😍👏
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh 11 ай бұрын
እጨት አይባልም የሰው ሀይማኖት ስታከብሪ የራስሽ ይከበርልሻል አሁን ይህን እነሱ ቢያዩ የኛን ውድ ነብይ ይሳደባሉ ይህ ብልግና ነው ከሙስሊም ስነመግባር አይጠበቅም
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 11 ай бұрын
የሰው ሐማኖት አትኪ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 11 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት እንደዚህ አይባልም በማንኛዉም ቦታ ብኮኝ እሽ የኛን እምነት ነዉ የምታሰድቢዉ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 11 ай бұрын
​@@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀየሰዉሀይማኖትአይነካምእምነታችንአይፈቅድምመጀመሪያድንሽንእወቂአልሀምዱሊላህአድትቀንየሰዉሀይማኖትነክቸአላቅም❤ከቻልኩአስረዳቸዋለዉእይ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 11 ай бұрын
ምነውእጨትያውእጨትነውውውው​@@Tube-xi6yh
@aminat.9563
@aminat.9563 11 ай бұрын
እኔ የምለው የምስሩት አጣችሁ እደ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ቱቱቱ ሕዝቤኮ ቅናታም ነው 😮😮😮።
@Z1861z
@Z1861z 11 ай бұрын
አቀነበርዉ ግን ምነዉ በመሀል መሀል 😅😅😅
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
ከእናት ከሚስት ሲባል ሚስት አለ እናትን በምንም መልኩ በማንም አትቀየር እናት ብቻናት
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 11 ай бұрын
እ👀 አንቺ ነሽ የድሮ የወሎ ትዩብ ጋዜጠኛ
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 11 ай бұрын
ኮሜቶች አትፍረዱ በጦሩነቱ ያቀረቡት ነገር ኢቲዩቡን ስላዘጋባቸው እሚያቀርቡት ቅራተጋብተው ይሆናል
@seadaborena5714
@seadaborena5714 11 ай бұрын
አረወየሁ😂
@asas1800
@asas1800 11 ай бұрын
አንች ነሽ እንዴ ዜና ሰታቀርቢ የነበርሽው አህመድ ለተመልካች የሚጠቅም ነገር ሰራ ሀቢብና
@zebutube99
@zebutube99 11 ай бұрын
ጠያቂዋ አትችልም
@امومحمد-ط3ت
@امومحمد-ط3ت 11 ай бұрын
ሚስቱን ለመረጠዉ ወድ እኔ ሚስቱን ብሆን እስከሚመለስ አልጠብቀዉም ሸሪአ ፍርድቤት ነኝ ፍች ልጠይቅ ለናቱ ያልሆነ ለሚቱ አይሆንም
@meriym-alhabshawiy
@meriym-alhabshawiy 2 ай бұрын
አረ አህመድ ወሎ እ ዜናውሳ ወየው ወላሂ እንደት እንዴደነገጥኩ ብመልስ ብቀልስ ተጠልፎበት ነው ብየ ግን እሱው ነው
@hayubintbaba568
@hayubintbaba568 11 ай бұрын
እንዴ በወሎ ዮቱፕ ዜና ስታቀርብ የነበረችው ድምፇ አንደኛ ነው ውበቷን ግን ጠርጥሬ ነበር ማለቴ ቆንጆ ናት'ነሽ ፕሮግራሙ😅
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
አዎ በትልቁ ቻናል ዜና ስታቀርብ የነበርችው ናት መሰል ዲምጿ ያምራል መልኳ እደዲምጿ አደለም
@አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ
@አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ 11 ай бұрын
እሚጠቅምነገር ልቀቅ ወድማችን
@sofitube7147
@sofitube7147 11 ай бұрын
አህለን🎉🎉
@ሱሱ-ሰ7ደ
@ሱሱ-ሰ7ደ 11 ай бұрын
አትጃጃሉብኝ
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን
@ዘምዘምቲዩብሀስቡን 11 ай бұрын
እረ ባላጣህውሰው ወድ ቅጠር ሆ
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 11 ай бұрын
እስቲ እንስማው ምን ይሆን
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 11 ай бұрын
አኡዙቢላህ ቻናሉን ሺጠህዉ ከሆነ ይነገረን plssee ሰብሰክራይብ ላነሳነዉ
@FatySam
@FatySam 11 ай бұрын
እር አዲስ ቻና ልከፉቶነው ዜና የሚያቀርብው በዛኛው ቻናልነው
@seadaborena5714
@seadaborena5714 11 ай бұрын
😂😂
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ 11 ай бұрын
❤❤❤😊
@ሰኢድ-ሰ7አ
@ሰኢድ-ሰ7አ 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@Alushi058
@Alushi058 11 ай бұрын
ኑ እንደማመር❤
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 11 ай бұрын
ሂጃብ ለባሽ የለም😠
@zeynbaumuemrantube
@zeynbaumuemrantube 11 ай бұрын
ኪኪኪኪ ጠፋ መሰል
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 11 ай бұрын
በጣም አዘንብህ 😢
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 10 ай бұрын
በዚህ ፕሮግራምህ ምክኒያት አን ሰፕሰክራይፕ አድሪጌ ዎጥቻለሁ ምሰራው ያጣህ ጅል
@AsdoliAsdoli-pq1qn
@AsdoliAsdoli-pq1qn 11 ай бұрын
😂😂
@mominaamid915
@mominaamid915 11 ай бұрын
😂😂😂
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 16 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 20 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 24)
48:39
ለዛ
Рет қаралды 296 М.
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 16 МЛН