ቁስቋም ማርያም

  Рет қаралды 4,389

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

Күн бұрын

Пікірлер
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን:የወላዲተ አምላክ ምልጀዋ አይለየን 🤲🕯ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዲያቆን🌹🌹✝️
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
አሜንንን❤❤❤እመቤቴ ድንግል ሀገራችንንንን ተመልከችልን እባክሽ ሰላም ርቋታልና❤❤❤❤
@MeseretAbirham
@MeseretAbirham Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹ቃለህይወት ያሰማልን በጤና በፀጋ በጤና ይጠብቅልን😍😍😍😍😍🍃🍃🍃🌾🌾🌾🌷🌷🌷
@meseretdegu4138
@meseretdegu4138 Ай бұрын
አሜን!!!ቃለህይወትን,ዝማሬ፡መላእክትን፡ያሰማልን፡መምህራችን።እግዚአብሄር፡ፀጋውን፡ያብዛልህ፡የአባቶቻችን፡በረከታቸው፡ይድረሰን።ይህንን፡ይጣፈጠ፡ትምህርት፡ያስቅመጡልን።
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
ጣይመ መላእክት ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን 🌹🌹
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ አለው ትበለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
አሜንንንንን❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@aydaissac1295
@aydaissac1295 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞችና እድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን ይራዘምልን እግዚአብሔር
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ድንግል ማርያም በልባችን ነግሰሽ ኑርልን
@TinaChn-y1n
@TinaChn-y1n Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@yambelayalew6970
@yambelayalew6970 Ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህ ያሰማልን ❤❤❤
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር❤❤❤
@MazalAlmo
@MazalAlmo Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ❤❤❤
@abebatefera2334
@abebatefera2334 Ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 Ай бұрын
ዝማሬ መላክእክት ያሰማልን❤❤❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Ай бұрын
አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃለህይወትን ያስማልን!!!
@RomanMangsha
@RomanMangsha Ай бұрын
ቃለህይወት። ያሰማልን። እድሜ። በፀጋ። ይጠቡቅልን። እመቡርሀን። ሞገስ። ትሁንክ። ዲያቆን። ጥበበ። ማሞ። ምታገለግላት። ሁን። ወንድሜ
@ZainaZee-p8z
@ZainaZee-p8z Ай бұрын
Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin wanidimachin 💒 🙏 🙌 ❤️ ♥️ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaniMasamm
@SaniMasamm Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤አሜን🎉🎉🎉🎉🎉
@alemmichael4144
@alemmichael4144 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@mariebelay6689
@mariebelay6689 Ай бұрын
Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin Egziabher yemesgen
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d Ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማልን የሰማነውን በልቤናችን ያኑርልን የእናታችን ምልጃዋ ይድረስልን
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትንም ያስማልን!!!
@hiwotasrat7716
@hiwotasrat7716 Ай бұрын
አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce Ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰሜልን የእመቤታችን ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን አሜን 👏
@tsehayyemaryamlij2299
@tsehayyemaryamlij2299 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@resd4228
@resd4228 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን
@ayalneshchufa4892
@ayalneshchufa4892 Ай бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 Ай бұрын
ለዝግጅት ክፍሉ አክብሮቴን እየገለጽኩ !!! ዲያቆን ጥበበ ማሞንም ቃለ ሒይወት ያሰማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን !!! ያገልግሎት ዘመንህንም ያባዛልን !!! አይጥ ለናቶ ምጥ አስተማረች ቢሆንብኝም ቅሉ !!! (( አባታችን ሔሪያቆስ በምንና በምን እንመስልሻለን !!! )) እንዳለ (( አባታችን ኤፍሬም ዘጋስጫ !!! እመብዙሐን ማርያምን ለማመስገን !!! ልጀምር ብሎ በማስረዘም !!! አይደለም በማሳጠር ነው እንጅ !!! እንዳለ እንደዚህም በማለት አሞግሶታል !!! በማብዛት አይደለም !!! በማሳነስ ነው እንጂ !!! )) እንዳለ መቸም ቢሆን እመቤታችንን ለማወደስና ለማሞገስና የሚገባትን ከፈታ በመሥጠት !!! የጸጋ ስግደት የሚያደርግ የሰው ልጅ ሁሉ ከላይ ካለተሰጠው በስተቀር የልጆን ቅዱስ ፈቃድ ሊፈጽም አይችልም !!! እኔም አንዱ ተራ መናኛ ከዚህ ግባ የማልባል !!! ባአንዲቱ ትዛዛቱ እንኾ ያልኖርኩ !!! (( ቃየል ወንድሙን አቤልን በገደለው ጊዜ ያለውን ቃል አስቤ ልበለው !!! ሐጢያቴስ ልሸከማት የማልችላት ናት !!!) እንዳለ ሁኖብኝ የምኖር ሰው ሆኘ ሳለሁ !!! እድሉ ቢስጠኝ ተገብቶኝ ሳይሆን በትንሹ ልመስላት ይፈቀድልኝ !!! (( በነብሳችን ተወራርደን ከቶ የማናፍርባት !!! ሐብት !!! ረድኤት !!! ግርማ !!! አክሊል !!! ሁና የተስጠችን !!! ከብዛው ጸጋዋ ያካፈለችን የመስቀሉ ስር ልዩ ስጦታችን ናት !!! እመ ብዙሐን ማርያም ማለት !!! (( መስቀሉ ስር እሱዋት እናትህ ብል ለየሆንስ ፍቁረዝጊ አምላካችን መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስ ሲሰጠው !!! እናትነቶ ለአንድ ለቅዱሱ ሐዋርያ የሆንስ ብቻ አልነበረም !!! የተሰጠችው ለአለም ህዝብ ሁሉ ነው !!! እንጂ !!! ይኽንን ባለማስተዋል የጠፉትን ፍጥረቶቹን እግዚአብሔር የሚይስተውሉበት ልቦና ይስጣቸው !!! እኛ ግን የእናትነቶ ፍቅር በልባችን መልቶል !!! በአንደበታችንም !!! ጣዕሞ አድሮል !!! እመቤታችን ሆይ ? (( ብትወዱኝስ ትእዛዜን ፈጽሙ !!! ያለውን የተወዳጅ ልጅሽን ህግጋትና ፈቃዱን !!! እንፈጽም ዘንድ የቀናውን መንገድ ምሪን !!! )) (( ሰው ሑሉ እናታች ጽዮን ይላል !!!)) እንዳለ ቃለ ወንጌል (( የናቁሽ ሁሉ ከግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ !!!) ያለውን የልጅሽን ሐይለ ቃል አስብሽ !!!)) ከሐገራት ሁሉ መርጦ አስራት ሐገር ትሁንሽ ብሎ የሰጠሽን ሀገር !!! ሀገረ እግዚአብሔርን ኢትዮጽያን !!! ርሐብና ጥማትሽን ስድትሽን አስበሽ !!! ስለ ልጆችሽ አሳስቢ !!!
@hasabemekonen
@hasabemekonen Ай бұрын
Amen ❤ Egzhaber yestlen!
@የድንግልማርያምልጅነ-ኸ7ተ
@የድንግልማርያምልጅነ-ኸ7ተ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Ай бұрын
Aman amen aman ❤❤❤❤ qal hiewt yasemaln
@elizabethkelecha5031
@elizabethkelecha5031 Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@mulumebetbelachew3323
@mulumebetbelachew3323 Ай бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@TameTanto
@TameTanto Ай бұрын
Amen.amen.amen.🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
አሜን፫💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞💞🙏💞🙏💞
@robelalazar
@robelalazar Ай бұрын
Amen qale hiwet yesmaln
@zinashalemayhu5961
@zinashalemayhu5961 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ትድረስልን
@EmmabitTesfaye
@EmmabitTesfaye Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@HannHann-s6r
@HannHann-s6r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@taybaa8158
@taybaa8158 Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
دردش مع الاخوات
2:09:09
جبر الخواطر مع المجهول
Рет қаралды 947
ድንቅ ቁስቋም ማርያም ወረብ@naynan
17:28
ናይናን Naynan
Рет қаралды 661
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
መልክአ ማርያም
25:54
dagem golla ቸሩ መድኃኔአለም ጠብቀን
Рет қаралды 278 М.
የጌዲዬን ታሪክ ( መጽሐፈ መሣፍንት ምዕራፍ 6,7,8 )
21:06
Amharic Bible Stories & Gospel Tube
Рет қаралды 948
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 569 М.
♦️ሲገለብጥ ያመሻል ተገልብጦ ያድራል♦️ ቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ ♦️
53:53
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН