🚩 እስራኤል ጋዛን ለመልቀቅ የወሰነችበት ዋና ምክንያት ምንድነው? | ፊት ለፊት ሊናገሩት ያሳፈራቸው እውነታ | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

  Рет қаралды 29,811

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ

Tekbir Media - ተክቢር ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 553
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
💰 የሚዲያ ሥራዎቼን ለማገዝ 👇 . 🚩 ንግድ ባንክ (CBE) 🚩 Acc NO: 1000501689247
@tubahassen6080
@tubahassen6080 Күн бұрын
❤❤❤❤
@MadeenaHj
@MadeenaHj Күн бұрын
አሯ ከዛስ
@TofikIdris
@TofikIdris 14 сағат бұрын
አላህ ልፋትህን ይቁጠርልህ።
@hamzachechefo5689
@hamzachechefo5689 14 сағат бұрын
😊😊
@KidKem-xe5mx
@KidKem-xe5mx Күн бұрын
ወንድሜ ይስሀቅ በርታልን ድሮም ያንተን ፁሁፍች በጉጉት ጠብቄ አነብ ነበር ሚድያችን ለማጠናከር በወር 1000 ሺ ብር በአካውንት ለመስጠት ነይቻለሁ ኢንሻ አላህ አሁን የመጀመሪያውን ገቢ አድርጊያለሁ
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
ለእገዛህ ጀዛከላሁ ኸይረን! አላህ ይቀበልህ!
@SeadiSeadi-n7i
@SeadiSeadi-n7i Күн бұрын
የፍልስጤምያውያን ጀግንነት እና ፅናት ኢማናቸው ማንም ጋ የለም የሞቱትን ሸሂድ ቤተሰባቸውን ያጡትን ሰብር የቆሰሉትን አፊያቸውን አላህ ይመልስላቸው ጀግኖች ❤❤❤❤❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
አሚን!
@MunaMohammed-b3n
@MunaMohammed-b3n Күн бұрын
Amin yaa rabii
@fatmah6936
@fatmah6936 20 сағат бұрын
በጣም ጀግና የሚለዉ ያስባቸዋል
@MunaKonju
@MunaKonju 20 сағат бұрын
Amin
@yonascherkos2634
@yonascherkos2634 Күн бұрын
Thanks!
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
My pleasure bro. Thank you for your support. Much appreciated.
@linaomer9306
@linaomer9306 Күн бұрын
70 አመት ያልፈነቀሉት ዲንጋይና ህዝብ የለም ያሁሉ የአረብ ሀገር የፈረሰው የ እስራኤል ን ሀገርነት እውን ለማረግ ነበር (አሁንግን ጭንቅ ላይ ምጥ ላይ ናት ከባድ ቀን ገና ይጠብቃታል )❤❤❤❤❤❤
@negagetachew974
@negagetachew974 Күн бұрын
አረቦች ብዙ ሕዝብና ሐብት ይዘው የጎደላቸው ሕብረትና አንድነት ነው ወደ እስራኤል ሳንሔድ ራሳቸው ብዙ ችግር አለባቸው እስላም ሆነው ሱኒ፣ ሽዓ እያሉ ይከፋፈላሉ በፖለቲካም ልዩነት አለባቸው
@negagetachew974
@negagetachew974 Күн бұрын
የፍልስጤም ትግል የጀመረው 1948 -2025 77 ዓመታት አድርጓል የመጀመርያው የፍልስጤም ትግል መሆን የነበረበት እንግሊዝን ማስጠጋት አልነበረባቸውም እስራኤሎች ከጀርመን በናዚ ተጨፍጭፈው ሲባረሩ እንግሊዝ አስባ የነበረ ወደ ኢትዮጵያ ነበር ሆኖም እኛ ማንኛውም የኤውሮጳ ሰው ሰለማንቀበል ወደ ፍልስጤም መሬት አምጥተው አሰፈርዋቸው መጀመርያ ሲገቡ ትንሽ መሬት ነበር የያዙት ቀስ እያሉ አስለቀቅዋቸው በጣም ልብ ይነካል
@FethiyaAli-i1e
@FethiyaAli-i1e Күн бұрын
@@negagetachew974Wed Ethiopias Ensun Mametat Atltasebem Enzih Felashawochinm Mabarer Aleben
@ibnalimedia7878
@ibnalimedia7878 Күн бұрын
ሜዲትራኒያን ባህር ዳርቻ ጋዛ አካባቢ የተገኘውን ነዳጅ ዘይት ለመቆጣጠር እና ለመውሰድ አስበው ነበር ። ሌላም ከሳኡዲ አረቢያ ጋር ኖርማላይዜሽን ፈጥረው የግብፅን ስዊዝ ካናልን በቤንጎሪዮን ካናል ለመተካትም አስበው ነበር ።
@Addis0749
@Addis0749 Күн бұрын
​@negagetachew974 ትክክል 🎉
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal Күн бұрын
ኢስሀቅ እሸቱ ያንተ አይነቱን ብዝት የድርግልን። ሚዲያህም ልክ እንደ አልጀዚራ አድጎ ለህዝበ ሙስሊሙ ብሎም ለአለም ሙስሊም ግምባር ቀደም ድምፅ እንደምትሆን አልጠራጠርም።
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
ኢንሻአላህ!
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Күн бұрын
እኔ የተገረምኩት የፈረሰ መስጅድ ውስጥ ተሰብስበው ቁርአን ሲቀሩ ያየኋቸው ቀን ነው ማሻአላህ አለይሁም
@dozersas3886
@dozersas3886 Күн бұрын
100ሺ እናስገባው በርቱ።ይህንን ልጅ ሀሉም በሚችለዉ ሊያገዘዉ ይገባል ምክንያቱም ለኡማዉ በመልፈት ነዉ የሚታወቀዉ
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን!
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal Күн бұрын
እኔ እንደው የፍልስጤሞችን ጀግንነት በምን ቃላት ልግለፃቸው። እንዲሁ ባጭሩ የዚህ ዘመን ሳሀባ ብላቸው ሲያንስባቸው ነው።
@በሽርሁሴን
@በሽርሁሴን Күн бұрын
ወላሂ ያስብላል
@Metiniee
@Metiniee 11 сағат бұрын
jezba sehaba siansibachew
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ Күн бұрын
ሰሞኑን አላህ አሜሪካ ላይ ያሳያንን እስራኤል ላይም ያሳየን
@tesfitokubay7040
@tesfitokubay7040 Күн бұрын
እስርአሌንማ እኮ ቁርአንህ ላይ ከአለም ህዝብ አበለጥኮቸው ጸጋም ሰጥሆቸው ይላል ነው ውሽት ነው ቁርአኑ እስላም ብሎም አልጠራም ቢኒ እስራኤል
@SnaietDame
@SnaietDame Күн бұрын
Aybalem egzbeyer amelke ale 😢
@yuosefetheth6516
@yuosefetheth6516 Күн бұрын
አሻአሏህ
@yuosefetheth6516
@yuosefetheth6516 Күн бұрын
እስራኢልን። የበላይነው። ያለዉኮ። ከፊት። ሙስሊም። ሰለነበሩነው። ቦሃላ። ጠመሙ። ሲጠሙ ግን። እዴነሱና። እዴከሪስታያኖች። የተቆጣበት። የለም። እስራኢል። የተረገሙናቼዉ። ጨካኝ። ገዳይ። ጠማማ። ናቼዉ። አሏህ። ያቃጥለልን። ቅብራቼዉ። እሳትነው። እነሱ። እሺ
@deathforisrael
@deathforisrael Күн бұрын
አሚን ያረብ
@hanihairdin
@hanihairdin Күн бұрын
አብሽር ይስሀቅ እናግዛለን
@asmaremulu5323
@asmaremulu5323 Күн бұрын
ትክክለኛ ትንታኔ ነው በርታ ወንድሜ!!
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@Aminat-pk5vj
@Aminat-pk5vj Күн бұрын
ሱበሀን አላህ ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@AmenaAhdem
@AmenaAhdem Күн бұрын
ጀዛከላህ ምርጥ አረዳድ ና ማስረዳት
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@FuadMohammed-q9r
@FuadMohammed-q9r Күн бұрын
2ቢሊየን ሙስሊም አይኑ እያየ ጆሮዉ እየሰማ ተጨፈጨፉ የአረብ ሀገር መሪዎች ብልግና አይን አዉጥቶ የታየበት በሙስሊሙ አለም እጅግ በጣም ያዘንኩበት ምንም ማድረግ ባለመቻሌ በራሴ ያፈርኩበት ራሴን የጠላሁበት ጊዜ ነበር
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
😓
@MameMame-nb9ph
@MameMame-nb9ph Күн бұрын
Fuad same in here 😢
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 16 сағат бұрын
እኔም እንዳንተው.ነው የተሰማኝ,ሌት ከቀን በዱአና,በለቅሶ አላህን ሰማፀን ነበር,አላህ በራሕመቱና በእዝነቱ አሰደሰተን,ዚድወባሪክ ሚንነሰረክወፈድለክ ነው.አብሸሩ ኢነሏሀ መአዲ.
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 16 сағат бұрын
ኢነሏሀመአና.ተብሎ ይነበብ.
@Metiniee
@Metiniee 11 сағат бұрын
yhie smetawinetachew gena yatefachewal sijemer Areboch letelat mchu nachew telatochacjew sifelgu tornet yasjemruachewal sfelgu yaskomuachewal sbeb eyefelegu ye gazaw tornetm hon teblo besiera new yasjemeruachew ahunm ke america dgaf sikezegz new telo bla yemttarekew ychi ebab endew gud new bcha yhie yekhewarij astesaseb kaltefa mechiem dil aynorm..... yalakimachew jihad eyalu hzb yaskensalu
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Күн бұрын
የአይሁዶች ሸር መቼም አያልቅም አላህ በራሳቸው ቢዚ ያድርጋቸው
@abduhussenhussen5697
@abduhussenhussen5697 Күн бұрын
ፅናታቸው ይለያል ወላሂ አላህ ይበቀላቸው አይሁዶችን ያረብ
@ኡሙሲሀምtube
@ኡሙሲሀምtube Күн бұрын
በርታልን ኢስህቅየ ወንድማችን አላህ ያግዝህ
@xhtu8784
@xhtu8784 Күн бұрын
፣አላህ ይጠብቅህ የኔ ወንድም አላህ ነስሩን ያምጣላቸዉ።
@RiyadSalih-pz4uv
@RiyadSalih-pz4uv Күн бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Күн бұрын
ጋዛውያን የጀግንነት ጥግ አሳይተውናል ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው
@khadijamuhammad275
@khadijamuhammad275 Күн бұрын
ጀዛካላህ ከይረን ሰላካፈልከን
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
ወኢያክ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Күн бұрын
ወንድሜ: ኢስሀቅ አላህ ያግዝህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
Amin!
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s Күн бұрын
ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም አላሁመ አንተ ሠላም ወሚነከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Күн бұрын
በደስታ ነው እኮ የተመለሱት እእእ ልጆቻቸውን+ጤንነታቸውን+ንብረታቸውን ስነልቦናቸው ብዙ ነገሮችን አጥተው ተረጋግተው የሚኖሩ ህዝቦች ከማንም በላይ አላህ ከጎናቸው ነው
@AbdurahmanSeid-e8b
@AbdurahmanSeid-e8b Күн бұрын
ያረብ ፍልስጤማውያንን ነፃ አድርጋቸው🤲
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
አሚን!
@MameMame-nb9ph
@MameMame-nb9ph Күн бұрын
እንግሊዝኛ ቃላት አትጠቀም ብዙ አይነት ተመልካች ስላለህ በተረፈ አላህ በረካ ያርግህ🙌👏
@mohammedseid4581
@mohammedseid4581 Күн бұрын
አሜን
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@sofiasultan5258
@sofiasultan5258 Күн бұрын
Keep it up Allah help you Insha Allah
@deathforisrael
@deathforisrael Күн бұрын
በርታ ወዱ ወንድማችን ።የፍልስጤማዉያን ጀግንነትን ለመግለፅ ቃል የለኝም ብቻ ግን ምናለ እነሱን ባደረገኝ ብየ አዉቃለሁ
@semeredinmohammed436
@semeredinmohammed436 Күн бұрын
❤እናመሰግናለን!
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@MuhabetHelil
@MuhabetHelil Күн бұрын
ዉድ ወንድሜ ኢስሃቅ አላህዬ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
@SameraMuhammod
@SameraMuhammod Күн бұрын
አላኽ አኹንም ቅዋው ይወፍቃቸው በዚ ዘመን የሳኻቦች ታሪክ እያሳለፉ
@AbdulkerimBedewi-w5m
@AbdulkerimBedewi-w5m Күн бұрын
Allah yrdachew yebelaynetun ystachew
@ZidniNur-z4e
@ZidniNur-z4e Күн бұрын
እኔ በጓደኞቼ ስልክ ገብቼ ያንተን ፔጅ ሠብስክራይብ አደርጋለው
@AyidaSocho
@AyidaSocho 23 сағат бұрын
በርታ አላህ ከጎንህ ነው. ወላሁ ማአከ እንሻአላህ
@ayshaaysha-xt5cz
@ayshaaysha-xt5cz Күн бұрын
አላህይጠብቅህወንድም
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@yusufelama2120
@yusufelama2120 Күн бұрын
آنشآالله نصرا من الله وفتح قريب االله آكبر
@medinashifa436
@medinashifa436 Күн бұрын
Sobhanek shkor❤❤❤❤❤
@mohammedyassinmohammed1909
@mohammedyassinmohammed1909 Күн бұрын
እጅግ ምርጥ መረዳት እና ትንተና ❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
@Suleymanyenus-v7j
@Suleymanyenus-v7j Күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን
@mujibbest2591
@mujibbest2591 Күн бұрын
Alah yrdak wendmae arif new tntanak
@family5677
@family5677 Күн бұрын
የሚገርም ህዝብ ነው የፍልስጤም ህዝብ ❤
@JemaludinMudesir-b7o
@JemaludinMudesir-b7o Күн бұрын
አላህ አፊያ ያድርግህ አላህ ያግዝህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
አሚን!
@AbdiMana-u5m
@AbdiMana-u5m Күн бұрын
Mashallahe allahe yagezehe
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ Күн бұрын
ሀስቡነአላህ ወኒእመል ወኪል
@AbubekerMohammed-u5d
@AbubekerMohammed-u5d Күн бұрын
Good job
@mhbobomhbobo2
@mhbobomhbobo2 Күн бұрын
አሃዱሊለሂ ራቢአለሚን አለህ ሙሉ ፍልስጤም ሙሉ በሙሉ ነፀ የምቶንበትን ቅን ቅራብ የድራግለችዉ ያራቢ😢😢😢😢 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ እድ እስራኤል በልግ አለዬሁም አለህ የጥፈችዉ
@MustafaMohammed-v2d
@MustafaMohammed-v2d Күн бұрын
ጀዛከላህ
@zeyneali1047
@zeyneali1047 Күн бұрын
አሚን አሚን
@abasm.7004
@abasm.7004 Күн бұрын
Aswrwb Ishaq You did great job, Abas
@olyadabagana6781
@olyadabagana6781 Күн бұрын
Masha Allaha it's cool
@FedluJemal-q5e
@FedluJemal-q5e Күн бұрын
አላህ ያበርታህ ወንድሜ
@rihanmebrate9432
@rihanmebrate9432 23 сағат бұрын
Allah yagizh Berta jezakellahukhyren
@ethiohabesha3457
@ethiohabesha3457 Күн бұрын
በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ከእውነት ጋር መቆም ፍፄሜን ያሳምራል
@JemilaSeid-f2p
@JemilaSeid-f2p Күн бұрын
ፍልስጤምን አላህ ነፃ ያድርጋት ጥፋት ለእስራአኤል!!
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@mikeyasaid7466
@mikeyasaid7466 Күн бұрын
አላህ ያግዝህ በርታ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Күн бұрын
አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ያዋርዳቸው
@ፋፊያራህማኑባሪያ
@ፋፊያራህማኑባሪያ Күн бұрын
አሏህ ያግዝህ በርታ አብሽር ሸር እናደርጋለን
@MeUs-y7g
@MeUs-y7g 23 сағат бұрын
ኢንሻአላህ የፊልስጤም ነፃነት ቅርብ ይሆናል
@ahmedsiraj2631
@ahmedsiraj2631 Күн бұрын
Shukren arefe mereja
@giftiyimam3764
@giftiyimam3764 Күн бұрын
ዋው በጣም ማወቅ የሚገባንን ነገር ነው ያሰሰወከን። ጎበዝ በርታ አላህ ይጨምርልህ።
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Күн бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@ABUBAKEROMER-j2n
@ABUBAKEROMER-j2n Күн бұрын
Mashallh allhygezh brta
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 Күн бұрын
ሁል ጊዜ ስትገፋ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይቆማል አለም ስትበድል ፈጣሪ ይፈርድልካል እንደሰው አምላክ ዘርህን እሞነትህን አይቶ አደለም
@MustefakemalK87-cn3ie
@MustefakemalK87-cn3ie Күн бұрын
አሏህ ያግዝህ በርታ ሙስሊም ወንድማቼን
@AlimuzAdamnur
@AlimuzAdamnur Күн бұрын
Agelatheee Mashallahee
@YunusMr-c1g
@YunusMr-c1g Күн бұрын
Aminnnn yareb
@AliiyaHwjjw
@AliiyaHwjjw Күн бұрын
አላህ ድሉን ያገናፅፍችውየጋዛን ህዝብ አላህ ያፅናችው የዘመናችን ጀግኞች ዞሉሞችን አላህ አይለቃችውም የፈለጉት ሰርተዋል ፣ ወጋችውን እደሚገኙ አልጠራጠርም ቢዚኒላህ ጡሩ አቀራርብነው ሽኩራን ወድማች ኢስሀቅ በረታ
@mohammedshenasirmikore5889
@mohammedshenasirmikore5889 Күн бұрын
like share commente አድርጌያለሁ አላህ ይርዳህ
@AbduselamAli-e9t
@AbduselamAli-e9t Күн бұрын
Good keepvit up
@OumerBelay-g2n
@OumerBelay-g2n 22 сағат бұрын
ጀዛከሏህ ወድሜ ኢስሀቅ አሏህ መጨረሻውን ያሳምርላቸው
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Күн бұрын
የ07/10/2023 ገጠመኝ ብዙ ነገር ለአለም አስተማረ አልሀምዱሊላህ
@AbdellahAlewi-w3j
@AbdellahAlewi-w3j Күн бұрын
ሱብሃን አላህ የሚገርም መረጃ ነው ያገኘነው አላህ ያበርታህ ስደት ላይ ነኝ ሥራ አልያዝኩም ኢንሻ አላህ አለሁ የምልበት ቀን ሩቅ አይደለም ኢሳቄ
@has0ais
@has0ais Күн бұрын
አላህ ያበርታህ
@AminaSebre
@AminaSebre Күн бұрын
አላህ፣ይጠብቅህ
@nuradismaryee5540
@nuradismaryee5540 Күн бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشا الله أخوى الغالي الله يزد عليك علما نافعا 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@crescentmoon2071
@crescentmoon2071 Күн бұрын
Thank you,great information. 🙏
@UmmAhmed-hw4xm
@UmmAhmed-hw4xm Күн бұрын
በርታ ወንድማቺን
@fetiyaferuha9067
@fetiyaferuha9067 Күн бұрын
Barekellahu fik
@kanedagfinn7421
@kanedagfinn7421 Күн бұрын
ወመከሩወመከረላህ ወላሁ ኸይሩል ማክሪን። የአላህ ስራ አጃኢብ ነው።አልሀምዱሊላህ ነስሩን ላሳየን ጌታ። በርታ ወንድሜ አላህ ይርዳህ።
@sirayekebede5522
@sirayekebede5522 Күн бұрын
Nice
@kedirMusema-j7v
@kedirMusema-j7v Күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወንድም ይስሀቅ፡ ለምታቀርበው በሳል መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ።
@shemsuredwn5787
@shemsuredwn5787 Күн бұрын
ማሻህላ
@kedirMusema-j7v
@kedirMusema-j7v Күн бұрын
አሰላሙ አለየሰኩም፡ ወንድም ይስሀቅ፡ ለምታቀርባቸው በሳል መረጃዎች ከልብ አመሰግናለሁ።
@fetunure4639
@fetunure4639 Күн бұрын
Nice presentation Tekbir media 🤩🤩🤩
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን!
@UdhHdh-j1u
@UdhHdh-j1u Күн бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@BodruSultan
@BodruSultan Күн бұрын
ጀግነ ሀማሶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhhhdhr1527
@fhhhdhr1527 Күн бұрын
Jagninatachow yillayal Allaah kaf yarģachow☝️☝️☝️🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤❤❤❤❤❤❤
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf Күн бұрын
Wow mashallah
@nuredinahmed5136
@nuredinahmed5136 Күн бұрын
Amiiin .jazakallah
@Ishaqgetachew0123
@Ishaqgetachew0123 Күн бұрын
This is great analysis
@SubaidaZed
@SubaidaZed Күн бұрын
ደጋግሜ ባዳምጥህ የማትሰለቸኝ ድንቅ ትንታኔ ❤እንደጋዛ ህዝብ ጠንካራና ጀግና አላየሁም እየሞቱም አመስጋኝ ታጋሽ የአላህን ስም ደጋግመው በመጥራት እንደነሱ የለም በምን ቃል ልግለፃቸዉ አላህ ደስታቸዉን አይቀይርባቸዉ ድሉ የነሱነዉ ወራሪዋና ፅዮናዊያን አላህ ዉርደትና ሽንፈት.ያከናንባቸዉ
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 23 сағат бұрын
ሽንታም ናችሁ ሙስሊሞች እና አረቦች 7 አገሮችን ነው በ6 ቀን ቂጣችሁን ተገርፋችሁ የፈረጠጣችሁ😂😂😂😂
@ሱብሀንአሏህአሏሁአክበር
@ሱብሀንአሏህአሏሁአክበር 12 сағат бұрын
ሱብሀንአሏህ የፍልስጤን ጥናት መታደል መመረጥነው❤❤❤
@khalidnassir4553
@khalidnassir4553 Күн бұрын
Mashallah...asgerami tintane naw!
@fosunusamohammed6950
@fosunusamohammed6950 14 сағат бұрын
MashaAllah Allah ychemrilih Ishaq...Allah y Muslimsun alem nesir yasayen
@AbdulkerimAbduislam
@AbdulkerimAbduislam Күн бұрын
Jezakallah ❤❤❤❤
@leylakader6016
@leylakader6016 Күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ጥላ ከለላ ይሁናቸው አላህ የበለጠም ጀግኖች ያርጋቸው ሁሌም ደስታቸው ያስማን
@SadSa-yv2rq
@SadSa-yv2rq Күн бұрын
ጀዛአክሙላህ ክኸይር ይሳቅ❤
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
ወኢያክ
@HassenG-t8n
@HassenG-t8n Күн бұрын
አሚሚሚን ያረቢቢ ኢንሻአሏህ
@TekbirMedia
@TekbirMedia Күн бұрын
👍
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
#ማህበረ ቅዱሳን እና ሴራው
6:23
መሰረት ይመር ነኝ
Рет қаралды 3,8 М.
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН