KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አሜሪካን ምን ገጠማት? ከተማ መሀል የተከሰከሰው አውሮፕላን! _የትራምፕ ጦስ እና ፑቲን |የትራም ጦስ እና ፑቲን |NBC አለም-አቀፍ |@NBCETHIOPIA
1:11:03
Mekoya - ግብፅ እና ኢትዮጵያ! እንደምን ኖሩ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa #egypt #Ethiopia @ShegerFM1021Radio
22:47
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
So Cute 🥰 who is better?
00:15
እስራኤል፣አሜሪካና ኢራን ተፋጠጡ! _ ሆሊውድ በሰደድ እሳት! |ትራምፕ ጦስ ወይስ ዕድል? |NBC አለም-አቀፍ
Рет қаралды 26,117
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 315 М.
NBC ETHIOPIA
Күн бұрын
Пікірлер: 139
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
21 күн бұрын
የፍልስጤን ደም ገና ይፈርዳል አሜሪካን አላህ እየቀጣት ነው አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል
@Physician636
20 күн бұрын
ምን አይነት እርኩሶች ናቹ በአሜሪካ ላይ በሆነው ነገር የምትደሰቱ ።ሰንት ሜሊዬን አሜሪካዊ ነው እሰራኤልን ተቃውሞ ለፍልስጤም ሰልፍ የወጣው ። ምድረ ዶንቆሮ።
@hesmashamil4882
21 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል
@tofikhalidmuketar6098
21 күн бұрын
እናንተ ምርጥ ጆርናሊሥቶች ናቹ በርቱልን
@ibenkedir
17 күн бұрын
እጅግ ምክንያታዊ የሆነ ትንታኔ ነው። በጣም እናመሠግናለን!!!
@MusaGirma-uz3rs
20 күн бұрын
ለንፅሐን አላህ ይዘንላቸው የመሪዌቿ ስራ ከዚህም የከፍ ያመጣባቸዋል ሁሌም በጥቂት አጥፊዎች ነው አለም የምትናወጠው💔💔💔🤲
@122-ki4do
20 күн бұрын
ማሻ አላህ ምርጥና አስተዋይ ናችሁ
@Humed.MohammedAbdella-m6h
21 күн бұрын
ሰላምለሀገራችንኢትዮጵያእናለመለውዓለም❤?
@aii1223
21 күн бұрын
አሏሑ አክባር እኔ ኮሜንት መፀፍ አሎድም ግን ሑሌም አከታታለቹሐለው በርቱ አሏሕ ይጠብቃቹ ❤❤ ያሐገሬ ልጆች
@fuadhaseen1014
21 күн бұрын
ደፋር ጀግኖች ናችሁ ❤❤❤❤
@Yfdbkg
21 күн бұрын
የሆሊውድ ተዋናዮች ሁሉ ፍልስጤማዊያንን ጨርሷቸው ሲሉ ነበር የጃቸውን አገኙ ኢሀው ሰባዊነት እነሱ ከየት ያውቁታል ደስ የሚል ስሜት አለው እንደነሱ ስራማ
@AbduAreb-o8n
19 күн бұрын
እውነት ነው አላህ መአት ያውርድባቸው
@russialove.slavauraaa
21 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥልቅ ትንታኔ ነው። "ሁሉም ነገር ጥግ አለው" ከጥጉ ሲያልፍ ደሞ እንዲህ ነው። የሚያስተውል ሰው ነገሩ ይገባዋል....
@AbdirazakNuri
21 күн бұрын
ሙስልም ታካታታዮች አላሃምዱ ሊላሂ ባሉ ጋና ይቃጥላል ሃያሉ አላሃ ብቻ ናው ያምማር ባዝ ይማር
@EbrahimAhmed-m6b
20 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@tekakassaw5857
21 күн бұрын
ነፃነት ፀረ እስራኤል❤
@SartT-ys7co
20 күн бұрын
በጣም ነው ትንታናቸው ይመቸኛል
@Mehbubjemaljemal
21 күн бұрын
አላህ ያንድዳት ኑፁሀንን ጠብቆ
@fasilsetaregachw5308
21 күн бұрын
አንተን አሸባሪውን ያንድድህ
@AbuMahis
21 күн бұрын
ትችላላችሁ በርቱ ለሀቅ የቆማቹሁ ናችሁ እና በዚሁ ግፉበት በጣም ነው የምወዳቹሁ
@EdrissEdriss-j8w
20 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል በዛው እስራኤልም አውድማት ደስታችን እጥፍ አርገው
@AbedulfetaMusemayasin
21 күн бұрын
ታላቅ አንድ አላህ ብቻ ነው የፍጡር ትልቅ ያለም አሜሪካ ጋዛ ላይ ለሰራችው በደል ዋጋ ትከፍላለች ገና ይሄ ጅማሮ ነው ገና ትነዳለች
@MustefaJemla
21 күн бұрын
አላህም ከሁን የባሰ ሰዳድ ይለቅበቻወል እሷ ስንት አመታትን ጨርሰ የገነባችው አላህ ግን በሰከንድ የወድማወል
@ወለየዎኢስላምሰላም
21 күн бұрын
ሀቅለመናገር ምዕራባዊያኖች ሁሉም በሚባል ደረጃ የፉልስጤም ደም ጠጥተዎል ጌታችን ይበቀላቸዉ አሜሪካዉስጥ ላሉ ንጱሀኖች ትግስቱንም ይስጣቸዉ ግን አሜሪካ ያሉ አመጰኞች እየተለዩ መከራን ይቅመሡ
@fasilsetaregachw5308
21 күн бұрын
የሌለ ጌታ ጌታቸው ያለ እና የሚኖር ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
@ወለየዎኢስላምሰላም
21 күн бұрын
@fasilsetaregachw5308 የሠዉልጂ እግዳንልጂ አስከትሎ ከጠባብ ብልት ወቶ አምላክ ሊሆን አይችልም ጠቅላይሚንስተር ደክቶር መምህር ሊሆን ይችላል አምላክግን በፉጱም ሊሆን አይችልም።እራስህን ባታዎርድ ቤትህን ዘግተህጩህ
@fasilsetaregachw5308
21 күн бұрын
@ ለሰባት ድንግል ብለህ ነው አይደል መሀመድም እየነጨ ነው ግን ምን ያረጋል እሳት ውስጥ ሆኖ ነው የሚነጨው ለምን ሄዶ ሲሾፈው አላህ የሚባል የለምእና አብዱል ለጢፍ
@ወለየዎኢስላምሰላም
21 күн бұрын
@@fasilsetaregachw5308 አየህ ይሔነዉ የክርስትና መገለጫና መለያችሁ ሁሌ በአፋችሁ እምትጰዳዱ በአለምላይ መለያችሁ ይሔነዉ እግዜሩ ሁለት ጋለሞታ ሚስቶች እዳሉት ባይብላይ ቁልጭ ብሎልሀል የአረቂ ጠብታ ከሚያቦካዉ አብበዉ መቶድግሎች በገነትም እደሚጠብቃችሁ እናተም ተቀምጦልሀል ባይብሉን የአረቂ እጥፉጣፌ ከጨረሠዉ እሙስሊሞችጋ እናስተምርሀልን የኛሙሀመድ የተከበሩ የአደምልጂ የታላቁ አምላክ መልከተኛ ናቸዉ በቢሊዬን ልብዉስጦ ታትመዉ በክብር የተቀመጡ የአምላክህ እግዳልጂኳን የት እደተቀበረ እማታቅ
@asnakeabebe-2900
21 күн бұрын
ጥሩ ትንታኔ
@alebo3421
21 күн бұрын
Ohhhh 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@FetiyaJemal-f8d
20 күн бұрын
Allhamdulila allhamdulila free🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤️🇵🇸❤️❤️❤️🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@AHMEDABDO-x5j
21 күн бұрын
The distinction gifts of Good
@wubetgetnet2057
20 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ
@amiraateyib4078
21 күн бұрын
በሠፈሩት ቁና ...... ነውና አሁንም ያንሳቸዋል አላህ የጋዛን እጣፈንታ ይስጣቸው
@fasilsetaregachw5308
21 күн бұрын
ጋዛ የሚባልን ቦታ እናጠፋዋለን
@EndriJemal
21 күн бұрын
ይመቻቹህ
@TofikHassen-oe7th
21 күн бұрын
የትራምፕ መምጣት እሳት ይዞ መጣ
@MeksudMudesir
21 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል
@Anonymouseab
21 күн бұрын
Fact
@BinyamAbera-i1b
21 күн бұрын
ነጺለአሜሪካጠቅላላትቃጠልፍትህነውገና
@UmerEssa-wy1qy
21 күн бұрын
❤❤
@AshamAsham-w7z
21 күн бұрын
አሜሪካን ትጠፋለች አትጠራጠሩ🎉🎉🎉🎉
@ethiotube6965
21 күн бұрын
ምእራቡ ሩሲያን መቼም ማጥፋት አይችልም አየናቸውኮ ባዶ ፉከራ ብቻ ሩሲያ ብቻዋን ሆና ፈትናቸዋለች
@AbduAbas-d5w
20 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EndriJemal
21 күн бұрын
ጀለሶች
@JemalAdem-i6g
21 күн бұрын
እደኔ ደስ ያለው አለ ያሳዝናል ይላሉ ደቆሮ
@hiyabbinyam9834
21 күн бұрын
Veri good news
@seadsalik813
21 күн бұрын
NBC በሳል ትንታኔ በርቱ
@AbduAreb-o8n
19 күн бұрын
ሀያል አላህ ነው እደፈለጉ አድርገው እንኳን ቢገነቡት አላህ ካለ ሙሉ አሜሪካ ያፈርሳታል
@kedikausman190
21 күн бұрын
እውነት የምህራባውያን ሴራ ገብቷችዋል
@MuheeAbduu-z7r
21 күн бұрын
media in Ethiopia and there is no real journalist like these 2 children Thank you for doing teaching work.
@AhmedMohamed-dw3cs
20 күн бұрын
አሜሪካ ከአሁን በኋላ መቸም ከፍ አትልም በየጒዳና ሲለምኑ ነው የምናያቸው
@mote-l5f
21 күн бұрын
አሁንም እሰይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
@dawd-l5f
15 күн бұрын
👍👍👍 0:23
@ShelemewAsefa
19 күн бұрын
የሰሩት ግፍ ነው ለአሜሪካን አትዘኑ አላህ ከምድር ያጥፋቸው
@በሽርሁሴን
19 күн бұрын
ልንገርህ ከዚህ በዃላ አሜሪካ የውርደት ሸማ ትለብሳለች ኢንሻአላህ
@ethiotube6965
21 күн бұрын
ትራንፕ ከወዳጆቹ ጋርም እየተጣላ ነው የሰው አገር እጠቀልላለው እያለ መንበጫረቁን ቢያቆም ይሻላል
@Mehbubjemaljemal
21 күн бұрын
ወደ ነጭ መግስት ያዳረሠ አላህ ያድርግልን አለም የፍልሥጤን ህዝብ እጨፈጨፈች አላህ ህመምዋ ያሣየን
@ethiotube6965
21 күн бұрын
ቢችሉ እስካሁን ያጠፏት ነበር እስከዛሬ አጥፍተዋት ነበር ነገር ግን ኢራንን ማጥቃት እንደሌላ አገር እንደማይቀላቸው ያውቁታል ቢችሉ ኖሮ እስካሁን ያጠፏት ነበር
@AbderezakJemal
21 күн бұрын
ድል ለአያቶላዎቹ ሀገር ኢራን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪።
@TadesseSeid-o6r
21 күн бұрын
እሰይ እሰይ 😂😂😂😂
@ethiotube6965
21 күн бұрын
ቆይ ግን ኢራን ኒኩሌር ታጥቃ ቢሆንስ ማን ያውቃል ???
@xhtu8784
19 күн бұрын
እናተ ሠበአዉነት ይሠማችሀል መርጦ አልቃሾች የፍልስጤማዉያን ህፃናት ደም እንድፈስ ያረገዉ ማን ነዉ ፈጣሪ ቁጣዉ ይላክባት ይሄማ ትንሽ ነዉ።
@FARISSHAMILFARISSHAMIL
21 күн бұрын
ጨርሶ፣ቢያወድመው፣ጥሩ፣ነው የተሻለ፣ያመጣሉ
@አምድላላሙሂዲን
21 күн бұрын
ኢራን፡ኒኩሬር፡አላት፡እስራኢልትጠፈለች፡በቅርብቀን፡ጠብቁ
@AishaAish-u7h
21 күн бұрын
አላሀምዱልላህ በሉ ሙስልሞች እንድቃጥል ዱኣ አርጉ
@KamalKamis-e2y
21 күн бұрын
Rabbiin isii haagubu Ammas biyya Amantaa hinqabne fi adunyaa waliin dhayaa jirtuudha
@AbduHussein-u7z
20 күн бұрын
እንኳን ተቀጠለች ምክንያቱም ፈለሥጢኖች በሚሳኤል ሲያልቁ ታዋቂ ነን ባዮች ሁሉ መቃወም አልቻሉም ለምን?ሥላልደረሰባቸው ከሆነ ይቅመሱትና ይዩት እስራኤልም የአሜሪካንን ፅዋ ትቀምሳለች።
@demerehimariam7451
20 күн бұрын
በቀጣይ ፕሮግራማችሁ ለምንድነው እሰይ ይበላቸው የሚሏቸው? እስቲ ትንታኔአችሁን አቅርቡ???
@amanahmed6801
21 күн бұрын
ሠዎች ቆም ብላችሁ አሥተውሉ የዚህች አለም መጨረሻ የእሥልምና ብቻ ነው ምክንያቱም በዚህ አለም የሠው ልጅ መኖር የሚችለው በፍትህ ላይ ተመሥርቶ ብቻ ነው አላህ ከፍ ያለው የላቀው ፈጣሪያችን ለእሥልምና ና ለሙሥሊሞች ቃል ገብቶዋል ይህ ቃል ኪዳን ቁርዓናዊ ነው እንደዚሁም ነብያዊም ቃልኪዳን አለው ይሄ ቃልኪዳን ከእሥልምና ውጪ ያሉ እምነቶች በሙሉ እሥልምናን ለማጥፋት ሌተቀን ይለፋሉ ይታገላሉ ነገር ግን አላህ የዚህን የእሥልምና ብርሃን ሙሉ ለሙሉ ዐለምን ግጥም አድርጎ ይሞላታል ብሎ ቃል ገብቶዋል ሃቅ ማንም ጊዜ በየትኛውም ቦታ በየትኛውም ጊዜ ሃቅ ለጊዘውሊቸገር ይችላል እንጂ ማሸነፉ አይቀርም
@nserdinsuletan7795
21 күн бұрын
allah wakber allah wakber allah wakber fetari hoy enssat ena miskin adera lasayehen tamr kante mitebek new
@tekakassaw5857
20 күн бұрын
በግልጽ እስራኤልን ከአለም ካርታ እናጠፋለን እያለች አይደል ምነው የምትዘባርቁት
@JamilSani-l6i
21 күн бұрын
Hy
@Mehbubjemaljemal
21 күн бұрын
እናተም ያላህ ታምር መሆኑን አትዘጉ ቅጣቱ ትንሽ ነው ከዚም በላይ ይገባታል ፍልሥጤምን ሥዮል አረጋታለው አለ ቱልቱላው ትራፕ ቀድሞ ሥዮል አደረጋት አላህ በድጋሚ አላህ ማቱ ያውርድባት ያላህ ቅጣት የመጣ ግዜ ማንንም ምንንም አይረታውም ነ በላውን ይጨምርባት
@qader6010
21 күн бұрын
እድሜ ልኳን አለምን ስታናውጥ ነበር እኔነኝ የበላይ እያለች እስቲ አሁን ይቅመሱት ትራፕ ጋዛን ገሀነም አደርገዋለው ባለው ማግስት የሱን ሀገር ቀድማ ጋየች
@HaftomKahsay-l9t
20 күн бұрын
ወንድ ማለት ስለ ብልፅግና መተንተን
@MamMajd-o7z
20 күн бұрын
0:54
@akadirshukur1806
21 күн бұрын
ስየንሰቸው ነው
@negamulu7482
21 күн бұрын
አሜሪካ ምትባል ሀገር በጣም መጥፎ ና በጣም ጥሩ ምትባል ሀገር ናት። መጥፎ ተግባሯ፦ ለሷ ማይታዘዙ ሀገራት በሴራ ታፈርሳለች እንዲሁም ሀፍታቸው ትዘርፋለች ጥሩ ተግባሯ፦ በዓለም ሀገራት የተፈጥሮም ሆነ ሰው ሰራሽ አደጋወች ሲከሰቱ ርዳታ ታቀርባለች።
@akadirshukur1806
21 күн бұрын
ኢስረኤል መጥፊየወ ደርሶወል
@AbdurezakAbdurezak-k2w
21 күн бұрын
.ከአሜሪካ በላይ አሸባሪ ከዬት ይመጣል።
@abdusalam3308
20 күн бұрын
Dase yilal del lapalasetina
@Abdella-ff8cx
20 күн бұрын
Yahonachu kantu nachu menm atakum
@EndrisHassen43
21 күн бұрын
ምነው ከምረ ገፅ በጠፉ ቀሪው አለም ሰላም ይሆን ነበር
@rajuusalah45
20 күн бұрын
Saudi arabiya eko set nachew wand yelachewum kemis lebso ende set midenisu nachew.
@abdimustefa456
21 күн бұрын
ሰው እንኳን አልሞተ እነሰ ለሰው ያስባሉ?አያስቡም ፈጣሪ ንብረታቸውን ያወደመው ፍትሀዊ እንደሆነም ነው የሚያሳየው!! በዚሁ እንደው እንደሰው በግሌ ሲያንሳቸው ነው በመላው አለም ለፈጠሩት ኢሰብአዊነትና ሞት ውድመት ኢራቃዊን ሊቢያውያን ሶሪያውን በዋናነት ፍልስጤማዊያን ጋዛ ምን አጠፉና ጀኖሳድ የተፈፀመባቸው ይህ ንብረት መውደሙ ምኑ ላይ ነው ኢሰብአዊነት? እንደው እንደኔ በኢኮኖሚ ቢወድቁ ደስ ባለኝና ሌሎች ላይባደረሱት በቃ ለህዝብ ተብሎ ስንት ፍትህ መዛባት አለበት ይህ የአላህ ፍላጎት ከሆነ ደስተኛነው በጣም
@HussenFoda-r6o
21 күн бұрын
አረ ገና ምንተነካ ገና ገና አልነካትም ሜሴጅ ነው
@ethiotube6965
21 күн бұрын
አንተ እንደምትለው ቢችሉ ኖሮ ያደርጉት ነበር አንድ ነገር አትርሳ የኢራን ህዝብ የፈለገ ቢከፋው የፈለገ በመንግስቱ ቢቆጣ ለእስራኤልና አሜሪካ አገራቸውን አሳልፈው አይሰጡም ይሀው አትርሱ ሲቀጥል እሷን ማጥቃት እንደምትሉት ቀላል ቢሆን ኖሮ እስካሁን ያጠፏት ነበር
@KemalAhmed-o5s
19 күн бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እዴት ነችሁ ቢኒያም ሰለሰባዊነት ሰለለላች ነው ሰታወሩ ሰማሁ ልበል የፍሊሰጤም ህዝብ ዛሬ ደሞ የሰማሁት 60 ሺሂ ፍልሰጤም ያለቀበት እና ዛሬም ሰቃዩ ያላበቃበት ሰሀት እኮ እሰይ የሚሉ ሚሊየኖች አሉኩ ምንም የማያቅ ህዝብ እኮ ነው ያለቁ እኔ እራሱ እሰይ እኳንም ቀመሱት ባይ ነኝ😂
@EphremMuluneh
19 күн бұрын
እውነት ግን እናተ ጋዜጠኛ ናች እስራልኤ እስራል ከማለት አማራ እየተጨፉጨፈ ነው ምን አለ በማያገባችሁ ገብታችሁ ከምትፈተፍቱት ድምፃችሁን ብታሰሙ ለናንተም ጥሩ አድለም አንድ ቀን ግን ታዝናለችሁ
@AbdushkurnesruUmer
21 күн бұрын
እሰይ ፈልስጤማውያንስ ሰው አደሉም
@fetudin-f7t
19 күн бұрын
የአላህ ቁጣ ነው በቃ
@abdulkadirredwan8070
21 күн бұрын
ልጠይቅህ ላንተ ሰብአዊነት ቤትና ዛፍ በእሳት መዉደሙ
@bahirudima8465
21 күн бұрын
ውድና የፕሬሱ አለም ሂሮዎቸችን ነፂነ ውድ ወንድማችን ከልብ እኖደቸወለን ለምተቀርቡት ሁለ ተአማኝና ሪየልትን ያሟሉ የዜና ምንጮቻቹ እናመሰግናለን ሞት ለታላቋ ሰይጣን አሜሪካና ለጥቀቅኖቹ የምድር በካይ የሁዲና ፊራንስ ብርታኒያ
@AshkurTemam
21 күн бұрын
ተራው ሰው ያሳዝናል በትሉት ብስማም በአለም ሰላማዊው ህዝብን በመጨቆኑና በመበደል ግፍ በመስራት በተለይ ደግሞ በቅርቡ በምሱኪኗ ፍልስጤም ህዝብ ላይ የሰሩትንስ ሀጥያት አይደለምን? እናንተስ በተለያየ አንግል ለእስራኤል መሳሪያ በማቀበል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ስትደበድብ አሜሪካ ፍልስጼምን ማለት ነዉ ለፍልስጤም የዚህ ያህል አዝና ችኃልን? ለማንኛዉም ፍትህ ና በቀል ከምድር ሲጠፋ ይሄዉ ሀቅና ፍትህ በቀል ከፈጣሪ መጣልን ሌላ ምን ይባላል ለሀያሉና አሸናፊው ለሆነው አምላካችን ምስጋና ማድረስ እንጅ አልሀምዱሊሏህ❤❤❤#
@MunaGemeda-b1j
21 күн бұрын
እዉነት ለመናገር ትንታኔያችሁ/ዝግጅታችሁ እጅግ በጣም ይመቸኛል በመሆኑም ኢራን ኒኩሊየር የላትም ብሎ ማሰብ የዋህነት ነዉ ሁሉም ነገር ያበቃለት ይመስለኛል። ሩሲያ፣ ቻይና እና ሰሜን ኮሪያ ምን ይሰራሉ? ሌላዉ ጉዳይ የኢራን ልጅ ሀዉቲን ማቆም አልቻሉም የማይታሰብ ነዉ አሁን ላይ የራሳቸዉን የቤት ስራ የእሳት ቃጠሎዉን ጨምሮ በሀጃቸዉ ከቷቸዋል።
@HussenFoda-r6o
21 күн бұрын
ንገርልኝ ወንድሜ
@Daniel-dl1hk
21 күн бұрын
ለምንድነው መገረማችሁ እና ኣዘኔታችሁን በመንተባተብ እውነታውን ሸፋፍናችሁ ተፈጥሮ እያላችሁ የምታመካኙት? (ወይስ በቋንቋችሁና በሃይማኖታችሁ እግኣብሄር ግፈኞችንና በዳዮችን እንደሚበቀላቸው ጠፍትዋችሁ ነውን?) ወይስ ኣላነበባችሁምን?
@gecherki1611
21 күн бұрын
ደግሞ የአሜሪካን ወደፊት መተንበይ ጀመራችሁ።
@AbuHira54
21 күн бұрын
Israel sirawan takalecha leza new, koyem zegeyem aykerilatim
@NweNwe-ms9rg
20 күн бұрын
ዐሁንም፣ዐሜሪካንን፣ያጥፋት
@SemiraAkmel-l3r
21 күн бұрын
Bena holewud unkan taqatale
@Kenaw-g3d
21 күн бұрын
መሀመዶቾ
@relaxationclassicalmusic4444
19 күн бұрын
አንተ ደካማነህ ይሄ የአለም መንግሰታት ቢሰበሰቡ አያጠፉት አንዲት የማትረባ የሐብቷ መጠን አፍንጫዋ ሰር የገባ ሴት ያውም ሶደማይዋች የበዙበት ያመጡት ጦሰ ነው እግዛብሔር ይቅር ይበላቸው
@abdulftatenkir1413
19 күн бұрын
ትለያለህ ስሞአን
@AbdurezakAbdurezak-k2w
21 күн бұрын
አታስቡት ታጥቃለች።
@ጉጉ
21 күн бұрын
ቢና ቅመም 100%
@מסגנאוטשלה
21 күн бұрын
Zaring nechaw sal iran naw mtawerut
@AlRafeeq-o9e
20 күн бұрын
😂😂👍🔥🇺🇸👊
@SleepyAstrolabe-ed5ie
21 күн бұрын
አታሺቃብጡ የፍልሰጤም ንፁሀን ዴም ሲፈሰ ምንም የማይሰማቹሕን አሁን ለአሜሪካ ታሺቃብጣላቹሕ
1:11:03
አሜሪካን ምን ገጠማት? ከተማ መሀል የተከሰከሰው አውሮፕላን! _የትራምፕ ጦስ እና ፑቲን |የትራም ጦስ እና ፑቲን |NBC አለም-አቀፍ |@NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 11 М.
22:47
Mekoya - ግብፅ እና ኢትዮጵያ! እንደምን ኖሩ - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa #egypt #Ethiopia @ShegerFM1021Radio
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 122 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:15
So Cute 🥰 who is better?
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
10:18
ክሊ ኣየርና ጭሩ ኸማን ኣይትሓልፋን ዝተባህለ ብድሮን ክጭፍጨፍ ወዓለ
AAN MEDIA NETWORK
Рет қаралды 8 М.
1:08:17
እስራኤልና ኢራን ወደ አይቀሬው ጦርነት! የሩሲያና ዩክሬን ጉዳይ ሌላ ስጋት! |NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 14 М.
17:44
የቻይና የጦር መርክብ ወደ ታይዋን ደሴት! የትራምፕ የታሪፍ ዛቻ! |NBC ወቅታዊ @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 20 М.
9:08
ሄሊኮፍተሯ ለምን አቅጣጫ ሳተች? _ የአሜሪካ ፈተና! _NBC ማታ |@NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 26 М.
8:17
'ግብጽ ፍልስጤማውያንን መቀበል አለባት!'_ትራምፕ _ የታጋቾች ልውውጥ! _ አሁንም ሀማስን አጠፋዋለሁ! እስራኤል |NBC የቀን ዜና@NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 11 М.
1:15:49
አማራጭ ያበጁት ፑቲን! የብሪክስ ተስፋና ትራምፕ! NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 16 М.
12:18
ሰበር ዜና-|ስለለማ መገርሳ ከባድ ጉ*ድ ተሰማ-|አብይ ጀነራሎቹ ላይ በከባዱ ዘ*መ*ቱ-|ህወሃት ጦሩን አንቀሳቀሰ-|ኤርትራ ፋኖ እና ህወሃት ወደ አዲስ አበባ!
Addis News
Рет қаралды 19 М.
1:04:50
ከቁጥጥር ውጪ የሆነው ሰደድ እሳት! አሜሪካ ሰደድ እሳቱ ተስኗት ወይስ? |በታሪክ ታይቶ የማይታወቀው ሰደድ እሳት! |NBC አለም-አቀፍ @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 22 М.
5:36
ሩሲያ እስራኤልን አስጠነቀቀች! ”ለዩክሬን ሚሳኤል አልሰጠሁም ” እስራኤል NBC ማታ | @NBCETHIOPIA
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 16 М.
19:20
በፊልድማርሻሉና ዐቢይ መሀል ያሉት ጀኔራል ፤ ''ከአማራና ኦሮሚያ እንወጣለን'' ጀኔራሉ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 351 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН