ሰርግ ላይ የማይቀር ምግብ ‼️ ከቀኝ እጄ የተማርኩት ሞያ

  Рет қаралды 12,598

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@tsige21
@tsige21 Жыл бұрын
ዉይይይ ከበላው 5 አመት ሆነኝ 😢እናታችን ፋሲጋ ዖም ሲፋታ እህቶቼና ወንድሞቼ አክፋይ ሲመጡ ጨጨብሳው፣ጭኮ፣ገንፎ፣ትሰራልናለች ማሚዬ ደስ ስትይ ❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እጃችሁ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ማሚ፣ ምርዬ ፣ፍኔ ለየት ያለ ነው ሰምቼም አይቼም አላውቅም ባህላችን መቼም ማለቂያ የለውምኮ በአራቱም አቅጣጫ ተነግሮ፣ታይቶ ፣ተበልቶ የማያልቅ ባህል እና ታሪክ ሞልቶናል እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን ምድራችንን ይባርክልን 💕💕👏💐🇪🇹
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Betam yetaftal mokeriw
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድዎት እናታችን ሙያዎትን ስለሚያካፍሉን በጣም እናመሰግናለን❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amesegnalew
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የሚገርም ነው ሞክረዋለሁ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Жыл бұрын
Wow ወይኔ ሲያስጎመጅ ምርዬ ነይ ቀይሪኝ😂😂 እጅግዬ አሜሪካ ስትመጪ ይዝሽልን ነይ❤ ። የቅቤ ቆሎም በልቻለው ልጅ ሆኜ
@kalkidanmulu5980
@kalkidanmulu5980 Жыл бұрын
የሰላሌዋ ያባብላል ጎፈሪዋ ይባላል ሰላሌ ምን ጠፍቶ ዘመዶች ናፈቁኝ ቂጣ መርቃ ጎሶዶማ ኑግ በቂጣ ወተቱ እርጎው ስጋው ጠጅ ጠላ አርቄው ወዘተ ኦሮሚያ ምን ጠፍቶ
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
እንዴት ናችው ቤተሰብ እንኳን አደረሳችው ያገራችን በሃል ደስ ይላል ( ቂጣመርቃ ቢየኬኛ )ይባላል በሰላሌ የዘመድቤት መጡ ይዘውት ይመጣሉ ሌላው ደሞ አንዱ ( ኮርሶዶማ ) ይባላል እጅግበጣም የሚጣፍጥ ነው እኔ ልጅ እያለው አክስቴ ይዛልን ትመጣ ነበር ወይኔ የናቴ አገር አስታወሳችውኝ ብቻ የተባረከ ይሁንላችው
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen betam wedenewal egnam
@aberachassefa8066
@aberachassefa8066 Жыл бұрын
ሠላም ወይ አክስቴ ስወድሽ ተባረኪ የኔ ደርባባ እመብረሀን ሞገሡን ታብዛላቻሁ አሜን
@abeba7037
@abeba7037 Жыл бұрын
እጅግዬ ምርዬ መልካሙን ሑሉ እመኝላችሗለው እናመሰግናለን
@hiwotaraga8018
@hiwotaraga8018 Жыл бұрын
ይሄን ነገር እኔ ጋር የነበረች ልጅ አራስ ሆኘ ሰርታልኝ በልቼ ነበር ቆንጆ ነው ግን የቂቤው ነገር ለጤና ትንሽ አስቸጋሪ ነው ቡዙ ቂቤ ስለሚጨመር
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Hula selmaybela cheger yelewem
@berkaetdebritu9375
@berkaetdebritu9375 Жыл бұрын
ሰላሌ የፍቅር ሀገር እጂጌ ትዝታዬን አመጣሸዉ ❤️❤️❤️
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ እናት❤❤❤🙏🙏🙏
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
ወይዘሮ እጅጌ እጅሽ ይባረክ
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 Жыл бұрын
Enem lij hogne ke geter yemetalin neber, enamesegnalen mamiye
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
እጅግዬ ይመችሽ በርቺ
@chinanegadres5018
@chinanegadres5018 Жыл бұрын
Selam enatye, ke nairobi new order mareg felge new,endet laginyish echelalew silk kutirish yelenm
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
0911207033
@Mesalemiya
@Mesalemiya Жыл бұрын
ደስ የምትል እናት ❤❤❤
@rahelfeleke5889
@rahelfeleke5889 Жыл бұрын
እሚገርምሽ እኔም ትላንት ሰርግላይ በቀረው እንዴት እንደመጥምቁ በስመአም
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ይመስለኛል አይቼ አላውቅም የጤፍ ጭኮ በይው
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
ጠጋኝ ምግብ ነው ያለ ሱካር መስራት ይቻላል?
@elschdayelschday1668
@elschdayelschday1668 Жыл бұрын
Selam mamye. .tequr teff yelenem. .anagengem. .beduqet yehonal ?
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
እረ በስመአብ ትዝታ የሚቀሰቅስ የሀገሬ ምግብ ቅቤ በጭልፋ በሚጨመርበት ዘመን እናቴ ትሠራው ነበር በጣም ይጣፍጣል ለክርስትና ለሠርግ ጮጮ ውስጥ ተጨምሮ ከሙሽራ ጋር ይሄዳል ልዬ ነው ብቻ ባህላዊ የሰላሌ ምግብ ነው
@misraklebubeyane4017
@misraklebubeyane4017 Жыл бұрын
ጨጨብሳ ላይ ስኳር ? 🙁
@emebet1238
@emebet1238 Жыл бұрын
ሁሉ የሠራችሁት ቆንጆ ነው ሆኖሞ በርበሬ የሚገባበት ሥራ ስኳር ባይገባበት የተሻለ ይመስለኛል ከናንተ ባላቅም ሌላው የጥቁር ጤፍ ቂጣ በጨው ይቦካና የሸክላ ምጣድ ላይ ይጋገራል ድርቅ እስኪል ይቆያል ከምጣዱ ያመለጠው በፀሐይ ይደርቅና በንፁሕ ሙቀጫ ይወቀጣል እስኪደቅ በጣም ለጋ በሆነ ቅቤና በርበሬ ይለወሳል የዛ ሀገር የባህል ጨጨብሳ ማለት ከሙሽራ ጋር የሚሄድ ረዥም ጊዜም የሚቆይ ነው።
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Egnam temeren new
@zaharazahara1739
@zaharazahara1739 Жыл бұрын
Qorii jedhama cidhaa irratti hojetama
@smadit3729
@smadit3729 Жыл бұрын
እንዴት ነው የሚበላው ማለት ነው ከምግብ በኃላ ማጥበቂያ ነው፣ወይስ
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Enate
@smadit3729
@smadit3729 Жыл бұрын
እንኩሮ እኮ ላታውቅ ትችላለች የቂጣ ጠላ ብቻ ሊሆን ይችላል የምታውቀው
@hayatguta8827
@hayatguta8827 Жыл бұрын
Wowwwww 😢
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
Belu lemoker siyayut yamrale
@zewedneshweldeamanual8268
@zewedneshweldeamanual8268 Жыл бұрын
Braslet must be left hand
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Жыл бұрын
ዋው ስኳሩ ግን በዛ ማዘር እንደው ሁሌ አይበላም እንጂ የጠጣው ቅቤ ገብቶ የሚሰራው ስራ እንጃ
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
wow betam yameral 🙏🙏🙏❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️
@meseretgurmesa4678
@meseretgurmesa4678 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👌
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 Жыл бұрын
Wow❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@wultaababa2482
@wultaababa2482 Жыл бұрын
❤❤wwwww
ልዩ የሆነ አነባበሮ | ተበልቶ የማይጠገብ ❗️
6:11
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 3,8 М.
ስኳሬን የሚቆጣጠርልኝ ምርጥ ቂጣ | የገና እጣ እናውጣ
8:13
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 6 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 24 МЛН
የኔ ሚስጥር ይሄ ነው❗️ ሞክሩት
17:24
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 41 М.
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
ለዛ
Рет қаралды 79 М.
ቆንጆ የሰላጣ አሰራር
8:44
Bertukan’s Flaver
Рет қаралды 1,7 М.
በፆም ወቅት ይሄን ሳትጠጡ ምግብ አትብሉ❗️
9:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 126 М.
ስኳር ያለበት ሰው ሁሉ ሊጠጣው የሚገባ‼️‼️
14:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 210 М.
እንጀራና የዳቦ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ 2017
24:30
ቅዳሜን ከኔ ጋር | ጨጨብሳ ከወተት ሻይ ጋር
16:11
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 42 М.
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 6 МЛН