KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - አፋር ላይ እሳተ ጎመረው ፈነዳእሳትና ፍልውሃ ፈለቀ የአለም ሚዲያዎች ተቀባበሉት
11:01
בידך לעזור לעצמך - רק תאמין | הרב זמיר כהן בשידור חי
50:15
“Don’t stop the chances.”
00:44
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
"ሰው ራሱን ሲያሸንፍ የጀግና ጀግና ይባላል"
Рет қаралды 15,986
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 178 М.
Mahedere Tewahedo
Күн бұрын
Пікірлер: 117
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
4 жыл бұрын
በእውነት የማከብርህና የምወድህ ዲያቆን ጥበቡ ታላቅ ወድሜ መካሬየ የቀለም አባቴ የመንፈስ መምህሬ ነህኮ ትምህርቶችህ የለት እጀራየ የእለት ምግቤ ናቸው ። ተባረክ አቦ
@hiwotm3254
4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ነው ያሳከኝ ወንድማችን እንዲህ ቁምነገር አስጨብቶ ዘና የሚያድርግ ፕሮግራም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@oliyanaran9850
2 жыл бұрын
ጸ ጸወ ዘ፯ዘ ዘ ወ ጸወጸ ዘዘዘ ወ ዘ ወ ጸ ጸዘ ጸ ጸወዘ ወ ጸጸ ጸሸ ጸጸጸጸጸሸወጾሸጸሸሸጸጸጸሸቀቀዘሸዘዘጸሸሸጸጸወጸ ጸሸጸዘወሸ ዘዘወ ጰሸቀሸዘዘጸዘጸዘዘ ጰሸጰዘዘጸጸዘሸሸዘሸዘ ጸ ሸሸጸዘጸጸ ሸዘዘሸዘሸወሸ ጰዘጸጸ ጸሸሸጰሸጸቀዘቅሸጸ ፯ጸሸሸሸሸጸሸጰሸጰጸጾሸዘጸጸሸጸሸዘጰሸሸሸጾዘዘሸሸዘሸጸጸጸጸሸዘወጰሸጰዘጰ ሸሸዘጾሸዘሸዘዘዘጸጰ ጸጸሸዘወ ወጸጸ ወሸጸሸሸጸሸሸ ሸሸሸ ጰጸ፮ዘዘዘጸጸወዘጰዘ ሸሸዘ ሸሸጸሸዘሸሸሸሸዘሸ ሸዘጸዘዘዘጸጸዘሸሸዘሸዘጸሸሸጸሸጸሸወጸጸ፯ጸጸጸጰዘሸዘጸሸጸጸ ዘጸሸጸሸሸጸሸጸዘሸሸሸሸሸዘዘጸዘጸ ዘዘጰጸጸሸሸጸሸሸሸዘሸጰጸወ ሸ፰ጸዘ፯ ጸሸዘሸጸዘጸ ዘሸጸጸዘጸወቀጸቀሸዘጸ
@tekuamnidani983
4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እያዝናና ቁም ነገር አስተምሮናል 😊ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራን
@kakialex8739
4 жыл бұрын
ዲያቆን እግዚአብሔር ይስጥልን እንደው እንደ ዛሬ ድስ ብሎኝ አያውቅም ብልህ ማጋነንና ያለፉትን በማቃለል አይደለም ቢሆንም እንደዚህ አይነት ትምህርቶች ቀላልና ከሰው ህይወት ጋር ቶሎ የሚዋሃድ ስለሆነ እንደዚህ አይነት ትምህርቶችን ብትደጋግም ልክ ከአሁን በፈት እንዳልከው ብዙ ልብስ ያለው ባለፀጋ የትኛውን ልልበስ ብሎ ግራ እንደሚጋባ ማለት ነው እና ይህኛው ክፍል የጎደለ ስለመሰለኝ ነው በረከት ይስጥልኝ !!!
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ።እመቤታችን አዛኝነትዎ ፣ እማላጅነትዎ፣ ፍቅርዎ ለዘላለም ከኛ ክልጆችዎ ጋር ይሁን ። ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ። የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ። እሜን እሜን እሜን
@hirutphone8602
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ ዲያቆን
@hanatatte6155
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያክበርልኝ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን
@sara-ss1hz
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማውልን መምህራችን ድንቅ ትምህርት ነው!!ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን እምነትንና ፅናትን ያድለን አሜን!!
@makdasadonya7290
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ዎለተሰማእትዎለተሠማእት
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒዎት ያሠማልን መምህር አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ለበጎ ና ለቁምነገር ያብቃን
@atnasyahaftoo2253
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት አዝናኝ ነው እግዚአብሔር ፀጋወን ረዲኤቱ አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥልን አሜን🤲🤲🤲😁🤲🤲🤲
@ወለተሀናየቅድስትድንግልማ
4 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሚን አሚን !!!መምህሬ እርሥዎን የተሸከመች ማህፀን የተቀደሠች ናት በእውነት ትምህርትዎ በማር ይበልጣን !!!
@manorebantenewkristos3837
4 жыл бұрын
😂😂😂YE zareBesaq naw. Wendeme Tebaba mamo Egzabher yebarke AMEN. Qelawote yasemelen .
@selfokuder3121
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፈገግ እያረገ በጣም ስተማሪ ት/ት የሊቃውን አባቶቻችን በረከታችው ይደረብን
@fasikahaile7419
4 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ዲአቆን ጥበበ ቃለ ሂወት ያሰማልን!!!!በጣም አስደሳች አዠናኝኚ የሆኑትን ነገሮች ሁሉ ስላስተማሩርከኚ እጅግ ላመግንህ እወዳለሁ ❤️!!!!! ጌታ ሆይ ጸጋዉን ረድኤቱን አብዠቶ አብዠቶ ያድልልን!!!!
@adaada9733
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይድጥልን ሁላችንም በያለንበት ሰላሙን ያድለን
@playplay2855
4 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜ ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ ወድማችን ዲያቆን ጥበቡ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ሠላምህን ያብዛልህ አሜንንንን የጾሚው ሠው በእውነት በጣም ያሥቃል ትንሽ ከፍቶኝ ነበር አዝናናሀኝ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ የተቀደሠ ይሁንልህ አሜንንን የባለ በጉ ደሞ እውነትም የጀግና ጀግና ነው።ኦፍፍፍ ደስስስ ሲል እውነትና ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው። አቤቱ ፥ጌታየ ሆይ እኔም እራሴን በእውነት ደካማ ስጋየን ለነፍሴ ዋጋ እማሸንፌበት ሀይልህን ስጠኝ ማስተዋልን ጥበቡውን እውቀቱን አድለኝ ድካሞቴን እያወክ ወደ ፈተና አታግባኝ እንደ ሀሳቤ ሳይሆን እንደ ሀሳብህ እንደ ፍቃደ ሳይሆን በፍቃድህ ምራኝ የስከዛሬው ሀጢያቴን ደምስስልኝ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ቀሪውን ዘመኔን ከአንተ አትለየኝ ቤትህንም ናፍቄለሁ ከስደት መልሠህ በቤትህ እያገለገልኩ ደጅ እድጸና እርዳኝ አሜንንን
@Henoka369
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
@mangalg783
4 жыл бұрын
በእዉነት ወንዲማቺን ዳቆን ጥበ ቡ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን ቃልሕወት ያሰማልን አሜን 🙏💐
@መንከምትግራይ-ቀ4ከ
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን! እውነት ያለ ማባባሰ ለኔ 1ኛ ናችሁ ይህው ሱስ ሆናችሁብኝ እናንተን ሳልሰማ መተኛት ዘበት ነው አረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ እግዛብሔር አምላክ ጉልበታችሁን ያበርታ ጤናችሁን ይባርክ!!!
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Ehtie
@eskedreskedr8112
2 жыл бұрын
አሜን/3
@destyasthin6535
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን
@onelove9961
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@hanafkr3940
4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiwot yasemalin
@orthodoxneg8742
4 жыл бұрын
መምህር የእውነት ኮሜት ፅፊ አላቅም ግን ፪አመት ተከታተልኩ ድንቅ ነው ዘርዎት ይባረክ ብሩክ ሁኑ የእርሱ እናትና አባቴ የተባረኩ ናቸው የሁላችንንም ማህፀን ፈጣሪ ይባርክ አሜን፫ ይህን ድንቅ ትምህርት በፁሁፍ በafb video ለማያዬ ተደራሽ ቢያደርጉት እኔ ልገለብጠው አሰብኩ ግን ጊዜ የማይረሳ እውነት ሁለየም እውነት የያዘ ዮቱ ነው ግን ሳሪ አእሜሮንም ዘና ያደርጋል ተባረኩ፫
@sedetegewasdet4386
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚያስተምር ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን
@zinabmengste8150
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን በውነት ለወንድሞቻችን ጸጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ ለኛም ማስታዋሉን አድለን ማረን ይቅር በለን
@emufiker-nb7ei
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት እያሳቀ ቁም ነገር የሚያሲዝ ነው ፀጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
4 жыл бұрын
Amen kale hiwete yasemalene
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወተሰ ቃለበረከት ያሰሜልን የሰማነውን በልቦናችኝ ጽላት ይጻፍልን
@mulugetaamzen8923
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን በጣ ይገርማል በጣም ደስይላል
@የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በስስትነው ያለቀብኝ በኡነት የሚያስቅነው
@እግዚአብሔርነገስአህዛብደ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያስማልን ውድ ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በእውነት ትምህርት ስጭ አሳቂም ትንሽ ክፌት ብሎኝ ነበር ፈገግ አልኩ
@yeneneshgirma1296
4 жыл бұрын
አሜን ፣አሜን፣አሜን
@samrawitalemu3069
4 жыл бұрын
Amen amen amen amen kale hewety yasemaln edem ena Tania yisatlne
@ሙሉነኝስደተኛዋ
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@gggf8901
4 жыл бұрын
Amen amen amen bewunet mirt timhirt new
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን እኳን በላም መጣክ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@dekamanegninadinglatleygn7793
4 жыл бұрын
Amen kale hiywet yasemalin
@siyumhagazi1842
4 жыл бұрын
Egizabhr ymesigen Amen amen amen lewedimachin kale hiwet yasemalin
@mahmoudshamas5512
4 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም ደሥይላል ለውድ መም ህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yechalewelelteweld411
2 жыл бұрын
የሰማዩን ርስት ያውርስልን በእውነት ያስተማረን ቸሩ አምላክ ስሙ ቡሩክ ይሁን አሜን
@maron-m1234
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln
@etagegnetagegn2655
4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን።
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@አፀደማርያም-ነ7ፈ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቀለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከፀገ አምላክ ቅዱሳን ይስጥልን
@abarashbakali4634
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@massaratedabala2109
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመልን ማምህር እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት እንዳሰበቹን አምለካ ቅዱሰን ያስብልን
@tigstasefa6682
4 жыл бұрын
ቀለህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ
4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይርዳን ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@1werkineshiayalenw746
4 жыл бұрын
ወድማቺን ሠላምህ ይብዛልን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@asterwarga14
4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️
@amsaletefara7995
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
4 жыл бұрын
ለወንድማችን ጸጋውን ይብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን መደሀኒያለም ይባርክልን ውድ የማህደር ተዋህዶ ተከታታዮም ሰብስክራይብ በማድርግ ቤተሰብ እንሁን ለወንድማችን ጸጋውን እንዲያበዛለይት እንጸልይለት
@ብሌንመኰንን
4 жыл бұрын
ግሩም. ደስ ሲል. ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@shawuutola2749
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Wendemachin❤❤❤❤
@zenashkasahun1731
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@meseretmulatlema4116
3 жыл бұрын
ቅለ ሕይወትን ያሰማልን፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@rgormse
3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 kale hewat yasemalen 🙏
@tsehaytsehay3677
4 жыл бұрын
ዋለህይወት ያስማልን ወድማችን ዳቆን ጥበበ ማም
@saradebesay4784
4 жыл бұрын
Amen egzhabharye yesetelen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!
@amenteshome6013
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
@addismersha2904
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቸን አሜን አሜን አሜን
@cerstyanton6582
4 жыл бұрын
Betam des yelal
@mohammadfarhat1865
4 жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@tegestngsa7208
4 жыл бұрын
Amen3 Kalihewet yesamlin
@talialeli3895
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ቲጅዘእመብርሐን
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ድንቅ መልእክት አለው በተለይ ባለ በጉ ተመችቶኛል
@ሰናይትሰናይት-ሸ4በ
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህህይወት ያሰማልን በጣም ያስቃል ያስተምራል ሁሌ ጊዜ ና ስአት መስዋት አድርገህ ስለስተማርከን ስለማከርከን እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
@marthayigebru7922
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርይመሠገን-ወ8ቀ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን 👏👏👏👏
@lemlemabraham476
4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ያስተምራል እግዚአብሔር ይስጥልን
@sefenhhhh4102
4 жыл бұрын
Ameen Ameen
@ኣክሱምዩቱብ
4 жыл бұрын
Amem amen amen kale hiwet yasmaln wedmachin mechershachin yasamrln
@ابواحمدحمزي
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
@zahranane4990
3 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan
@tatitati4682
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@balemlaybiyazin8720
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@bftukanngus5412
4 жыл бұрын
ክክክክክ እናመሰግናለን ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል መርሀግብር ነው ፀጋውን ያብዛላቸሁ ወድሞቻችን በርቱልን
@asterethiopiaorthodox5793
4 жыл бұрын
Amene Amene Amene
@y.wy.w7550
4 жыл бұрын
እናመስግናለን።መምህር።በተለይ።የጦጢትልብ።ባገኝ።የት።በደረስኩ።
@aleema9071
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አስቂኝ ግን አስተማሪነው 😆😆
@zanebyezazawu4737
4 жыл бұрын
እናመሠግንአለንድቅትምህርትነው
@selamderebe8957
3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለሕይዉት ያሰማልን ዲያቄን ጥበቡ
@MonaMona-rs9eg
4 жыл бұрын
Abetu anten mefratn bellbonachn bego amllcotn behlinachn chemr amen amen amen amen amen
@ሐናሐና-ቘ3ከ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዲያቆን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን "ሠው ሠውን ሲአሸንፍ ጀግና ይባላል እራሱን ሲአሸንፍ የጀግና ጀግና ይባላል" ትልቅ አባባል ነው ሰው አያየኝም እየተባለ እራስን በማታለል ስንት ስህተት ይሰራል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@binyamlegese
2 жыл бұрын
Amen
@elsatekle1095
4 жыл бұрын
Tebarek wondmachen
@ፍቅርታሥላሤ
4 жыл бұрын
Kal hiwote yasemalign
@walatamarayam5925
4 жыл бұрын
KalEwoten yeasemelen mamihrechin
@አቤቱመንገዲህንአመልክተኝ
4 жыл бұрын
ክክክክክ እያሳሳቀ የሚያስተምር ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን አሜን እኔም ስእለት ስሳል ከቅዱሳን ለአንዱ ስሳል ያደላሁ እየመሰለኝ 😀😀
@lamlamlamlam1312
4 жыл бұрын
Aman aman aman
@weletharegawimz3347
4 жыл бұрын
Yigermal qalahiyot yasemalin
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን ለሰው ልጆች ሁሉ
@mariyammariyam6752
4 жыл бұрын
qaleheywot Yasemaln Wendmachin Zare Batam New Yasaqegn Beteley Yetsomu Edimen Ketsegaw Yadilln
@mesyloveethiopi3938
4 жыл бұрын
እንደዛሬም ትምህርትህ ገብቶኝ አያውቅም. እባክህ ተረቱ ካላልቀ ሌላ ቀንም አስተምረን.
@hiwetgebreyohannes4345
4 жыл бұрын
🤲🙏🙏🙏🌽🌽
@roottekele4269
4 жыл бұрын
አንድገዳም ልሳለም ሄጄ ያነሳሁት ጥያቄ ዛሬ ትዝ አለኝ በገዳሙ ቅጥር የተቀበረ ቃል ኪዳን አለው ሲሉ ሀጥያት እየሠራም ቢኖር ስል ነበር የጠየኩት አዎ ነበር መልሱ ዛሬ ደሞ ይህን ስሠማ የግንዱን ነገር ማለቴ ነው ቃልኪዳን ያልተገባለት ገዳም ነው ማለት ነው ? ብዬ ጠየኩ
@walatamarayam5925
4 жыл бұрын
Tum yehone temerti new
11:01
Ethiopia - አፋር ላይ እሳተ ጎመረው ፈነዳእሳትና ፍልውሃ ፈለቀ የአለም ሚዲያዎች ተቀባበሉት
Feta Daily
Рет қаралды 127 М.
50:15
בידך לעזור לעצמך - רק תאמין | הרב זמיר כהן בשידור חי
הרב זמיר כהן - הערוץ הרשמי
Рет қаралды 11 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:31
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
33:02
የአባትነትና የልጅነት ምሥጢር/ ክፍል ሦስት /
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 312
23:47
የሚፈራና የሚጨነቅ ሰው የእግዚአብሔርን ፍቅርና ቃል ኪዳን የረሳ ሰው ነው
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 47 М.
17:43
Китай Удалил Миллионы Тонн Песка из Пустыни, Год Спустя Все Были Удивлены
Свежие Технологии
Рет қаралды 536 М.
⭕️🔵#live_ዋዜማ_ተጀመረ_ቀጥታ_ከደብረ_ሮሃ_ቅዱስ_ላሊበላ _ቤተ_አማኑኤል_ይለያል@batekirekosemedia
ቤተ ቂርቆስ ሚዲያ bate kirekose media
Рет қаралды 24
25:44
የእሑድ አርጋኖን - Arganon Ehud
masresham
Рет қаралды 539 М.
47:50
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
masresham
Рет қаралды 188 М.
22:18
መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ማለት ለእኛ የሚናገረንን እግዚአብሔርን መስማት ነው:: እንዴት እናንብበው? ክፍል አንድ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 22 М.
1:47:42
🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 28 М.
29:47
ስድስቱ የኦሪት ትእዛዛት በስድስቱ ቃላተ ወንጌል ሲተረጎሙ
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 1,5 М.
36:51
ኖላዊ /ሕያዋይ ጓሳ/ ብመምህር ኣስመላሽ ገ/ሕይወት
ተዋህዶ ይእቲ Tewahedo Yeti
Рет қаралды 7 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН