"ሰራተኛ የለንም ማብሰል ላይ ጎበዝ ነኝ" ከቃለ መጠይቅ ርቆ የነበረው ተዋናይ ካሌብ ዋለልኝ በሻይ ሰዓት

  Рет қаралды 67,340

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: kzbin.info
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide
Facebook: ebstv
Watch EBS TV on NILESAT
Frequency: 10791, 10792,10793, 10794
Symbol rate: 27500
Polarization: Horizontal
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Пікірлер: 139
@saranoora5692
@saranoora5692 3 жыл бұрын
ካሌብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በተለይ ለቤትህ ለቤታችን/ለቤተክርስቲያናችን የምታደርገውን አገልግሎት ከፍ ያለ ክብር ይስጥልን
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 жыл бұрын
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በሁለቱም የምታገለግል በርታ ⛪⛪⛪⛪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@user-in8kx2fv6t
@user-in8kx2fv6t 3 жыл бұрын
እደኔ ካሌብን የሚወድ ላይክ
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
የኔ መልካም የሰፈሬ ልጅ ነበርክ ጉለሌ የኔ ውድ ወንድም ካሳደገን ከእግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን አጠፋም ነበር❤❤❤❤🙏🙏❤❤ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ ካሌብ እወድሀለው❤❤❤❤
@maretube4081
@maretube4081 3 жыл бұрын
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ነህ በዝህ ውብ ድምፅህ በትዘምር ብዬ ተመኘው እስቲ እንድ እኔ ያሰባችሁ ላይክ
@habibakemal62
@habibakemal62 3 жыл бұрын
ካሌብን ከልጅነቴ ጀምሮ ድምፁ ተቀርፆብኝ ነው ያደኩት በጣም ይገርመኛል ልጅ ሆኜ ነው ድራማዎቹ ደስ ይሉኛል በዛ ላይ ድምፁ በጣም ይገርመኛል ኑርልኝ ካሌቤ
@selamselina2145
@selamselina2145 3 жыл бұрын
ከአርቲስቶች የሚያምር ድምፅ ያለው አንደኛው ካሌብ ዋለልኝ ነው ከጋዜጠኞች አለምነህ ዋሴ አድናቂያችሁ ነኝ
@nourasultan5619
@nourasultan5619 3 жыл бұрын
ሳምሶን ቤቢስ ካሌብለኔም አንደኛነው
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ካሌብ በጣም አድናቂሕነኝ ማርያምን ባለፈዉ በማሕበረቅዱሣን ላይ እንግዳ ሑነሕ ከባቢየ ጋር አይቸሐለው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድ ሜና ጤና ይስጥልኝ ከነሙሉ ቤተሠቦችሕ
@yonasdw4361
@yonasdw4361 3 жыл бұрын
ማነው የሀገሩ ስላም ማጣት እንቅልፍ የነሳው እደኔ
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 3 жыл бұрын
እኔምክነያቱምሀገርሰለምሲሆንደስታሰላምአለ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 3 жыл бұрын
ካሌብየ ድምፅህን ስወድልህ መንሱት ፊልም ላይ የመጨረሻዋ ድምፅህ (ቤቲ)
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ድንቅ ተዋናይ ነህ ደግሞ ድምፁ በጣም ያምራል
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብ እድሜና ጤና ይስጥህ ካሌብዬ በጣም ነው ማከብርህ በቅርበት ስለማቅህ❤❤❤❤❤🙏🇪🇹❤
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ይሄን ካሌብን እንደኔ የምታደቁት ደግሞ ጨዋነቱ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው ሰዉ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ እስከ መላው ቤተሰብህ
@wubitethiopia2112
@wubitethiopia2112 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚለኝ ይተረጋጋ አርቲስት ከአድናቂዎቹ ጋራ እንዲገናኛኝ ሰላድረጋችው thanks!
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
I see Kaleb the first time. He is very kind. Big respect for you 🙏🏾I am watching you from USA 🇺🇸
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ምርጥ ተዋናይ ካሌብ በመንፈሳዊው አለምም አለህ
@masniguse4369
@masniguse4369 3 жыл бұрын
ካሌብ ምርጥ አርቴስት የተረጋጋ ሰው ነው አክብሮቱ ትትናው ሚገርም ሰው ነው በአካልም ስታገኙት እደዛው ነው
@user-pc6sw2oh4i
@user-pc6sw2oh4i 3 жыл бұрын
እሚገርመው እኔ እራሱ በድምጽ በደንብ ነው እምለየው ደስ እሚልና መሳጭ ድምጽ አለክ ካሌብየ ለሀይማኖትክ አለህ አቆም ያኮራኛል ተባረክ
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 жыл бұрын
የዘጠናዎች ምርጥ ተዋናይ ድምፅክ ስወደው ክበርልን
@yemariyamlij8084
@yemariyamlij8084 3 жыл бұрын
ትግስት ስነስርአቱ ከና ሙሉ ቤተሰቡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥህ ልጅ በጣም ሰወደው ❤❤❤
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እንግዳ ነው የጋበዛችሁት ይልመድባችሁ ኢቢኤሶች።
@user-kj4ss6pr5m
@user-kj4ss6pr5m 3 жыл бұрын
በጣም ምወደዉ ድምጹ ፍቅር
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ካልብዬ በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ ዮኒዬ ፍቅር የሆንክ ልጅ ድሮ ጀምሮ ነው የምከታተልል በትዝታዎች ጌዜ ሴቷን እንክዋን አላውቃትም 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😍😍
@Kecho2155
@Kecho2155 3 жыл бұрын
በጣም ነው እምወደው አርቲስት ልጂ እያለሁ ዘክዝኬ በሚለው ድራማ ቁርሴን እምበላው ቅዳሜ ወይም እሁድ እረፋድ ላይ ይታይ ነበር etv
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 3 жыл бұрын
Kaleb is very decent and humble in his personal life too! God bless you Bro!!
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
Wonderful interview!
@bezasisay644
@bezasisay644 3 жыл бұрын
ስሙ አላወቀዉም ነበር ደስ ይለኛል አዲናቂህ ነኝ
@nejutube2972
@nejutube2972 3 жыл бұрын
ሳቁን ስወድለት
@selamindreas2528
@selamindreas2528 3 жыл бұрын
ድምፅክ በስማም ♥♥♥
@saron.danielladebebe4580
@saron.danielladebebe4580 3 жыл бұрын
I just love and respect this guy a lot❤❤❤
@selinatube6091
@selinatube6091 3 жыл бұрын
ዋው ካሌብ እንኮን ደህና መጣህ ድሮ ልጅ እያለሁ ሰይፉ ፋንሁን እነ አንተን ለመለየት ይከብደኝ ነበር ወንድመሞች ነው የምትመሰሉት
@aynalemh9590
@aynalemh9590 3 жыл бұрын
በጣም የሚወደድ ስብእና የለክ መልካም ሰው
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 3 жыл бұрын
ወላሂመላጣሰውአልወድምነበርየሆነፊልምላይካሊብገፀባህሪውንአሪፍአርጎተጫውቶትበዛውተወኝ
@user-vm9wm7ku3u
@user-vm9wm7ku3u 3 жыл бұрын
ድምፁ ገዳይ ነው😘😘😘😘
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
ወይኔ ድምፅ ሲያምር
@tizitalove5164
@tizitalove5164 3 жыл бұрын
ውይ ስወደው እኮ ምናለ በነካ እጃችሁ ድምፃዊ ሀይልየ ታደሰን ብትጋብዙት
@fikreyena2228
@fikreyena2228 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው
@nourasultan5619
@nourasultan5619 3 жыл бұрын
ውይይይይ ካሌብዬ ድምፅክእኮ አንደኛነው በጣምነውየምወድህ የማደንቅህ ተናፍቀህነበር ስላየውክ በጣምደስብሎኛል የድምፅክን ብድር ዘወትር አድናቂህነኝ ካሌብዬ ሰላምክብዝትይበልልኝ።
@betibuta1057
@betibuta1057 2 жыл бұрын
I love his voice it's unique
@user-ez7gu8ng6m
@user-ez7gu8ng6m 3 жыл бұрын
ውይ ካሌብዬ በጣም ነው የምወድህ እና የማከብርህ በተለይ ትዳር ይዤ የመጀመሪያው አመታት ላይ ወንድሰንን ሆነህ ሰርተህ ሚስትህ ደሞ መውለድ ሳትችል እንደውም ወልደህ አምጣልኝ ብላህ የሰራኽው ድራማ ነበርና ባለቤቴ ደሞ ስሙ ወንደሰን ነው እና ከባለቤቴ ጋር አብረን ነበር ያየነው እናም ድራማው ካለቀ በኃላ ወንድዬ መውለድ ባልችል እንደሱ ትንከባከበኛለህ ሁሉ ብዬ ጠይቄዋለው እናም የነበረህ ትህትና ውስጤ ቀርቱዋል በርታ አትጥፋብን!
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 3 жыл бұрын
ካሌብየ ስወድህ እንኳን ደህና መጣህ
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 3 жыл бұрын
ኢንተርቪ ሳይሆን ዘፈን እየሰማው ያህል ነው በድምፅህ እያዝናናኝ ያየሁት
@mihrettola9647
@mihrettola9647 3 жыл бұрын
His voice 😍😍😍😍
@ethiosunshine4560
@ethiosunshine4560 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይጠብቃት ማስታወቂያ አለኝ እንግሊዘኛን በ አማርኛ ይማሩ / Learn English in Amharic
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 жыл бұрын
ማለት ማለት እያለ ነቅእ ድራማ ላይ ማታ አይቸው ነበር ዛሬ ቀረበ😘
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ ማታ በfb አይቼው ነበር ማለት! ማለት ! ማለት! እያለ ሲደጋግም😀
@user-hi1cx8kf1c
@user-hi1cx8kf1c 3 жыл бұрын
እኔም
@liliyemaryamlij1426
@liliyemaryamlij1426 3 жыл бұрын
ካሌብዬ ምርጥሠው
@sarasara-on5hl
@sarasara-on5hl 3 жыл бұрын
ስፈሬ ውስጤ ነው ስባተኛ
@natynahu625
@natynahu625 3 жыл бұрын
ካሌብ የምናደቅህ አርቲስት ነህ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እባክህ መልስ ስጠኝ ዝናሽ ጌታቸው ጋር ፈምርጥ ፊልም ሰርታቹሀል በጣም የምወዳት የማደንቃት አርቲስት ነች ከሚዲያ ላይ ከጠፋች በጣም ቆየች ምን ላይ እንዳለች የት እንዳለች እንድትነግረኝ ትችላለህ
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
Bravo!
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l 3 жыл бұрын
ካሌብዬ ምርጥ አርቲስት ጠፍተሀል ድምፅህ በጣም ነው የሚያምረው
@okochaadane8054
@okochaadane8054 3 жыл бұрын
ስወደዉ ድምፁን ዋዉ ጠፍተሀል
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 3 жыл бұрын
kalebiy egzabher edme tena yesitilin kemola beteseboch betam new madekhe makebirhe ❤❤❤❤❤
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ሲተውን በፍቅር ሲያማልል እዴት እደሚችል ስወድለት ይመችህ
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 3 жыл бұрын
ካሌብየ ምርጥ ሰው ስወድህ
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ቅደሜ ከሰሀት እንኮሀን ዴነ መጠቹ ዎገኖቼ በቅርቡ ሀገሬ ልሄድ ነዉ እስት ዱሀ አርጉኝ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 жыл бұрын
መልካም ጉዞ እህቴዋ ከየት ሀገር ነው የምትሳፈሪው? እኔም አስቤ ነበር የሳኡዲ በረራ አልተከፈተም እያሉኝ ስለሆነ ነው
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
@@bentbaba4317 አመሰግነሎ ሰሁድ ክፍት ነዉ ተጀምሮሀል
@kn5725
@kn5725 3 жыл бұрын
ድምፁ 👌👌👌👌
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 жыл бұрын
እ የሚላት ቃል ከይገረም ደጀኔጋ ድምፀ ለኔ ይመሳሰላል ምርጥ ተዋናይ
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ካልብዬ የምወደው የተዋህዶ ልጅ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
🙏 በሰላም ያድርሰንና አደራ ለጥምቀት እራሱን ዲ\ን ሔኖክ ሀይሌን እንድታቀርቡልን 🙏
@engdagold5124
@engdagold5124 3 жыл бұрын
Ebs የቡና ስዓት ላይ ቀጋብዙል ማየት...
@rediethailu3635
@rediethailu3635 3 жыл бұрын
ድምፅክን በጣም እወደዋለሁኝ
@areefaamara9312
@areefaamara9312 3 жыл бұрын
ስወድህ እኮ
@user-kf6qd7kz6e
@user-kf6qd7kz6e 3 жыл бұрын
ካሌብን የምትወዱ እስቲ ላይክ ግጩኝ
@lidiyabuta1326
@lidiyabuta1326 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍ካሌብዬ
@geta916
@geta916 3 жыл бұрын
ሁሉንም አሟልቶ የሰጠህ
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 3 жыл бұрын
እኔ ያየዉት ቀን በጣም ነዉ የፈራዉት አተንም እስከ መፍራት ድረስ ነዉ ያጋጠመኝ በሌላ ፊልም ሳይህ የምትቀየር ይመሥለኝ ነበር
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
Welcome
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ድምፅህ
@madikonjo9380
@madikonjo9380 3 жыл бұрын
Kaled be artim be menafasawe hiwotekam yalaken nager saladanekalek alalefam bateraf egazehaber zemanekan yebarekalen enawadekalen
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወደው የት ተደብቆ ነበር
@user-zr5ln8st5p
@user-zr5ln8st5p 3 жыл бұрын
የምወደው ተዋናይ ካሌብ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
መላጣ አልወድም አትግን ያምረብሀል
@wondante
@wondante 3 жыл бұрын
😁
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 3 жыл бұрын
Egzabhari erjim edmayi Ena Tena yesethi kalibya yetwahduu lij
@peaceethiopia638
@peaceethiopia638 3 жыл бұрын
እንግዳ ሲመጣ ብድግ ብላችሁ ተቀበሉ እንጂ! ዮኒ ላንተ ይሄን አንነግርም ስርዓት ስለምታውቅ በዚያውም ትውልድ ትቀርፃላችሁ ይሄ ሰውን የማክበር ፣የመከባበር ነገር ጨርሶ ጠፍቷል ማለት ይቻላል ።እንግዳውም ኦዲየንሱን በደንብ ሰላም ማለት አለበት " ዮኒ በዚህ ጉዳይ ላይ በደንብ ብትሰሩበት መልካም ነው።" ግብረ-ገብነትን ማለቴ ነው።
@lemeshu
@lemeshu 3 жыл бұрын
3 ስኳር
@emuticheru8347
@emuticheru8347 3 жыл бұрын
Yemewd wendemachn wawaw❤❤
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ወይኔ ድምፁ😍😍😍
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 3 жыл бұрын
ክክክ ይከይፋል አደል
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
@@ebtsamenat7299 ድምፁ ሲያምር 😊😊
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
@@ebtsamenat7299 በጣም😂😂
@olgatek4264
@olgatek4264 3 жыл бұрын
Dmtsh betam new yemamrew.👌
@emratub1218
@emratub1218 3 жыл бұрын
የሆነ ጊዜ ከካሌብ ያይን ፍቅር ይዞኝ ነበር እና በዝጅብል ሻይ ነው የወጣልኝ
@bettyg5882
@bettyg5882 3 жыл бұрын
Hahaha enkune watlesh
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 жыл бұрын
አረ በሳቅ ይህ ጉንፋን ነው
@zemahiwot9590
@zemahiwot9590 3 жыл бұрын
😄😄😄
@nehemiah5860
@nehemiah5860 3 жыл бұрын
ካሌብዬ ስወደው እኮ በቃ እሱን ሳየው ሸቅሽቄው ሸቅሽቄው የሚለው ድራማ ትዝ ይለኞል ጎዳናላይ ሆኖ የሰራው።
@helohelo4416
@helohelo4416 3 жыл бұрын
Sewedek
@lili20009
@lili20009 3 жыл бұрын
Lelaw zedey to gain more people to watch theaters give away like free entrances for different organizations, schools, colleges and tv programs....its just my two cents.
@sarasara-on5hl
@sarasara-on5hl 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወድህ
@kasmiali5327
@kasmiali5327 3 жыл бұрын
የሸዋፈራሁ ታናሽ ወንድም ነህደ ትመሣሠላላችሁ ክክክ
@deboraabate7482
@deboraabate7482 3 жыл бұрын
ካሌብ ሰውደህ ቅዳሜ ከሰዓት አለያም ነበር መልካም ሰውነህ??
@zeinatsegay13
@zeinatsegay13 3 жыл бұрын
እስቲ አርቲስት ታደለ ገመቹ አቅርብት
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 3 жыл бұрын
ካሌብዬ። መላጣክ። ያንፀባርቃል። ምን ተቀብተከዉ። ነዉ ቆይ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitsenait724
@senaitsenait724 3 жыл бұрын
Betame ymewdaw Airtse new meyte ymifelgew kliben ena Arghige werahen new Germny 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@AH-sj2gy
@AH-sj2gy 3 жыл бұрын
Angsgeru leyu new le kisena neber
@esmizeesmize531
@esmizeesmize531 3 жыл бұрын
ካሌቦ ድምጽ ይለያል
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 3 жыл бұрын
አቤት ድምጽ
@bukertube9694
@bukertube9694 3 жыл бұрын
ሽሀሩክ በአማርኛ ትርጉም የተለያዩ ሾ ዎችን አዘጋጅተን መጥተናል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@mengonazerth2887
@mengonazerth2887 3 жыл бұрын
Yemewedew lej yetefa sew
@zoyazoya9578
@zoyazoya9578 3 жыл бұрын
እስኪ ካሌብ የሆነ ፍልም የሰራበት እርሱ ጠፍብኝ አምታዉቁት ንገሩኝ ፍልሙ ሁለት እህት ተማማቾች ከዛ መጨርሻዉ ትዝ ይለኛለቀ እህቷ በጩቤ ተወግታ ሞተች ካዛ መጨርሸዉ ደግሞ መቃብር ቦታ ሁነዉ ነዉ ያለቀዉ አይ እምታስታዉሱት
@yelfuyoutube6601
@yelfuyoutube6601 8 ай бұрын
እኔም እየፈለኩት ነበር
@melkamken4230
@melkamken4230 3 жыл бұрын
ስለ computer ማወቅ ትፈልጋላችሁ? አጠር ብሎ ብዙ እውቀት የሚያስጨብጥ kzbin.info/www/bejne/bJmQYYl5pc6gp8k
@masniguse4369
@masniguse4369 3 жыл бұрын
ሳማ ስንገናኝ እራሱ ትሁት ነው
@AhaduStory57
@AhaduStory57 3 жыл бұрын
ከገዳም አባቶች የተላከ መልዕክት የንስሀ ጥሪ //በአናታችሁ ላይ የመከራ እሳት እንዳይነድ ንስሀ ግቡ //በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበkzbin.info/www/bejne/gqaTd2iFeNmNqqs
@hiwetkasaye2265
@hiwetkasaye2265 3 жыл бұрын
Yenie melata siwedh
@tufqhossin8196
@tufqhossin8196 3 жыл бұрын
መሀመድ ሲሪገገ መልገ
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 90 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 15 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 96 МЛН
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3,9 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 3 МЛН
When the snacks hit you like! 🤩🤤 #comedy #candy
0:14
We Wear Cute
Рет қаралды 13 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН