KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መሁባ እና አሊ ሰአዲን ጉደ ጉድ አደረጓት 🤣 #seadialitube
12:04
አሊ የዋህ ነው ለምትሉኝ እኔ ምድነኝ #seadialitube
13:31
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
2:57:52
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
0:15
ሰራተኛዬ ምን ሆነችብኝ እኔን የገጠመኝ እናንተ ቢገጥጥማችሁስ
Рет қаралды 59,544
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 179 М.
SEADI & ALI TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 782
@wswd5859
4 ай бұрын
ስራተኛ ሲባል የሚደነዝዛችሁ እና ምንድነን ምድር ላይ ያለ ስው ሁሉ ስራተኛ እኮ ነው ሳይስራ የሚኖር የለም አበዛችሁት 🤔🤔🤔🤔
@MaryanMuuse-i5r
4 ай бұрын
በጣም. እሷም. ሰራተኛ. ሁና ነው. እዝህ የደረሰችሁ. 🙃
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
4 ай бұрын
እኔ እራሱ ግርም የሚለኝ ነገር ይመስለኛል በስራቸዉ ያፍራሉ እንደዚህ የሚሉት 😂
@SofiaHassan-d5c
4 ай бұрын
ዝምበያቸው ሁሎምነው ሰራተኛ
@sitrazee13
4 ай бұрын
እኔ ግርም ይሉኛል ሰራተኛ ያልሆነ አለ እንዴ?
@ktube8920
4 ай бұрын
ቀዳዳ ነገር ስለሆኑ ነው😂😂😂
@ZeibaHussan
4 ай бұрын
ለኛም ሳነግሪን የሆነ ነገር አርጊላት ሠአዲየ የውመላ የፈኡ ማሉን ወላ በኑን ምንም በማይጠቅምበት ወቅት ይጠቅምሻህ እቤትሺ ኡስታዝ መቶ ይቅራባት ከፈልግሺ ከሀርቡ እኔ ቁጥር እሰጥሻለሁ የእናቷ አሟሟት በጣም አሳዘነኚ እኳን ጆሮዋ እሷም ሳትሞት ሀዘኑ ከባዲ ነው😥😥😥
@imubilal6947
4 ай бұрын
ለእኔ ቁጥር ስጭኝ የኡስታዝ
@somayhd5318
4 ай бұрын
ትክክል በሩቃ ይለቃታል እኔም እንደዛ ጀምሮኝ ነበር ትቶኛል
@ameenaetp
4 ай бұрын
አንጀቴ ተንሰፈሰፈ አላህዬ ሚስኪን ባሮችህን አንተ እርዳን አንችም መልካም ሰው ነሽ የቻልሽውን እርጃት የቲም ናት አላህ አንችም የልጆችሽ እናት ያድርግሽ
@Love-if4qj
3 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት🎉🎉
@myoutube1806
4 ай бұрын
አሳክሚያት ሳእድ አሳያት ምን አልባት ደህና ሀኪም አላሳዮት ይሆናል በፊት ስታሳዝን 😢 እስካሁን የምትከፍሊያትን ባትከፍሊያትም ሌላ አምጪ እና አብረው ይገዙሺ መቸም ይቱብም ስራም ስላላችሁ ብዙም የምትቸገሩ አይመስለኝም ይቅርታ ግን እንድህ ስልሺ ልጆችሺ ወድቀው ቢያለቅሱ ምናምን ይች ካልስማች ከባድ ነው እና ነው ሌላ አምጥተሺ ይተጋገዙ ብየ ያስብኩት ነግ በእኔ ነው አላህ ይጠብቀን ጤናዋን ይስጣት ይስጠን
@Jemilayoutube
4 ай бұрын
@@myoutube1806 ሁለት ሰራተኛ የመቅጠር አቅሙላይኖራት ይችላል ጭራሽ በኢትዮጵያ ኑሮ ውድነት ለልጅቱ አላህ ይድረስላት
@Zehara9
4 ай бұрын
ያገሬልጂ ደምሪኝ
@Jemilayoutube
4 ай бұрын
@@Zehara9 እሽ ውዴ እኔንም ደምሪኝ
@Addistube3
4 ай бұрын
እኔምጋእንደማመር
@Jemilayoutube
4 ай бұрын
@@Addistube3 እሽ እህት
@FghFhu-c8b
4 ай бұрын
አሰሪያት አታስወጫት ልጆቾን ቶለቶለ ህያቸው በየስአቱ በያት እደዚህ ያሉትን ማሰራት ማገዝ እደማለትነው አታስወጫት ስአዲ ደሞ እናት የላትም አሳዘነችኝ
@ኑርድን
4 ай бұрын
እርዱኝ ሳትይ. በራስሺ. አሳክሚያት. አጂሩን. ካላህ ታገኛለሺ🎉🎉🎉. አንዳዲግዜም. ገዘባችሁን ለኽይር ነገር አውሉት🎉. ለኽይር ነገር ይሄናል. አንችላይ የጣላት
@ብትአብዱሠኢድ
4 ай бұрын
ትክክል
@modinaibrahim685
4 ай бұрын
ቁርአንን አቀረላት በጣም አሳዘነችኛ እኔም የቲም ነኝ ግን አልህም ዲሊላህ አባቴም እናቴ በህዮት የሉም የምቲ ሲባል በጣም ይሰማኛል ግን ብቻ አልህም ዲሊላህ አላህ የወደደውን አልህም ዲሊላህ አላኩሊህን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HayatNasir-m8u
4 ай бұрын
አጅሩ በአላህ ታገኚዋለሽ በልጆችሽ ታገኚዋለሽ ቁርአን አስቀሪላት ባአላ😢😢😢😢
@Zehara9
4 ай бұрын
ሀያትየ ደምሪኝ
@Marifa-r8c
4 ай бұрын
ሠአዲ አታስወጫት አጅሩን ከአሏህ ታገኘዋለሺ ሩቃ አስቀሪላት ማማየ
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m
4 ай бұрын
ሳህ
@SaraNew-fo6je
4 ай бұрын
ቁርአን አሰቀሪላት እስቲ በህክምና ለውጥ የለውም ካሉ በኛ ፀበል በእናንተ ዘምዘም ነው መሰለኝ አረጊላት
@mymunahussen1263
4 ай бұрын
ሳህ
@ymamAssan
4 ай бұрын
ሳህ
@Neimseid-p7u
4 ай бұрын
👍👍👍
@Neimseid-p7u
4 ай бұрын
👍👍👍
@hbeba8561
4 ай бұрын
ትክክልነሺ ውዴ😢😢እዴዛ ብታርግላት የተሻለነው
@sartt3173
4 ай бұрын
😭😭በጆሮዋ ምክንያት እዳታሶጫት በአላህ ልቤን ነካይዉ የኔእህት
@makedlyoutube2103
4 ай бұрын
ቁራአን አስቀሪላት እህቴ በአላህ ከአላህ ታገኝዋለሽ አጂርሽን አላህ ለምክናየት ይሆናል አችጋር ያመጣት አላህ እናም በቁራአን ሞክሪላት አላህ ሀይር ምዳሽን ይከፍልሻል ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ
@ekramseid3825
4 ай бұрын
የኔ ማር ሰአድ በአላህ አሳክሚያት እኛም እናግዛታለን በዚ ሁኔታዋ መማርም ከሀገርም መውጣት አትችልም KZbin ክፈችላትም😢😢❤
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
4 ай бұрын
መታገዝሽ ጎበዝ ነሽ የኔ እናት አላህ አፍያዋን ይመልስላት የሰው ችግሩ ብዙ ነው የኔ እናት በናቷ ሞት ስደነግጥ ጆሮዋን መቷት ነው ሰይጣን እስኪ ቁረአንን አስቀሪባት
@tuba6802
4 ай бұрын
እናግዛትና ትታከም በአላህ😢😢😢
@የሱሱናፋቂየሡሡናፋቂ
2 ай бұрын
ታሽቃብጪ የተቸገሩ ቤተሰቦችሽን እርጃቸዉ ለሰአዳ ከመስጠት ዩቱብ እየነገደችባት ነዉ አታሳክማትም በሷ ቪድወ የሰራችባት ብቻ ከመታከሚያ በላይ ነዉ
@Fandshaፋንድሻ
4 ай бұрын
ሳአዲዬ የኔ ወርቅ የሰው ልክ ነሽ አንቺ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ❤❤❤አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ ሳአዲዬ ተያት ትስራ አላህ ደግሞ ልጆችሽን እንድትከባከብ ይረዳሻል አብሽሪ አንቺ ለሷ አዝነሽ እንድትሰራ ስትፈቅጂ በቤትሽ አላህ ደግሞ ቤትሽን ልጆችሽን ይጠብቅልሻል አላህ አዛኝ ነው ለባሮቹ ስናዝን ይበልጥ ለኛ ያዝንልናል አደራ እንዳታሶጫት ትስራ ባአላህ😢 እሷስስስ ማን አላት አንቺኳን እዘኚላት አደራ😢😢😢
@Ayman-ev2yf
2 ай бұрын
አረእማሳታቃትእንደዚህአትበይ;ሊላቦታየሠራችውንስለአላየሽነው
@yordiame3457
4 ай бұрын
ሳዲ የኔ መልካምአደራ ሺን እንዳትሸኛት በተቻለሺ መጠን ለማሳከም ሞክሪ እኛም የቻለነውን እንረዳለን ፈጣሪ አማላክ አንቺ ጋር ያመጣት ምክኛት አለው አደራ🙏🙏🙏🙏💞
@emtube9470
4 ай бұрын
እንርዳህት የራሧ የሆነ ነገር ትክፈት 😢😢😢 የምትሥማሙ 👍👍👍
@ከሚላተስፋኛዋ
4 ай бұрын
ብርያስፈልጋታል እኮ የራሷየሆነነገርለመክፈትብርቢኖራትእሰውቤት መችትገባነበር
@emtube9470
4 ай бұрын
@@ከሚላተስፋኛዋ አዳኮ እንርዳት ነው ያሌኩት
@Nesihanesi
4 ай бұрын
የኔ ማር አላህ ጤናዋን ይመልስላት ያረብ አታሶጫት ቁርአን አስቀሪላት እና. በህክምና ሞክሪያት እሚረዳትም ሠዉ ሊኖር ይችላል
@SadinaAli-ro3qp
4 ай бұрын
አላህ ከሥደት መልሶ እንዳንች ፈታ ያለ ህይወት ይሥጠን ሢቀጥል አላህ አደራውን የኢትዪ አሠሪወች ጋ ከመሥራት ይጠብቀን መዳሞቻችን እኮ ሥንት ችለውናል
@reemahmad3374
4 ай бұрын
እና አሁን ምን ይሁን ነው ጥያቄሽ የልጆች እናት ነሽ በዚያ ላይ እናት የለኝም እያለችሽ ነው ላስወጣት ነው ጥያቄሽ አልገባኝም እገዛም ከሆነ እናግዝሻለን አሳክሚያት አታባሪያት 😢😢
@Halimawussen
4 ай бұрын
አገሬልገባ 15ቀንቀረኝ እስኪሰላምግቢበሉኝ
@شمسيهسلطان-ر6ي
4 ай бұрын
ሰላም ጎቤየኔእህት❤❤❤❤❤
@fatumawase
4 ай бұрын
@@شمسيهسلطان-ر6يደምረኛ
@keymobile3913
4 ай бұрын
ሰላም ግቢ እኔ 23 ቀን ቀረኝ እከተልሻለሁ ተዘጋጂተሽ ጠብቂኝ መጥቼ እዘይርሻለሁ😂😂😂
@sadhakonjo7971
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ታዲላችሁ ሰላም ግቡ
@Halimawussen
4 ай бұрын
@@keymobile3913 ኢንሻአላህ
@የባሌሚስትነኝ
4 ай бұрын
ምስኪን. ችግር የለውም አሰሪያት ጎበዝ ተሆነች
@ZahraZahra-p2b
4 ай бұрын
በአላህ ተወክልሽ ተያት እንዳይከፋት ሠአዲ በአላህ ላቺም ለሷም አላህ የተሻለ ነገር ይሠጣችሁ ወደ ፊት ኢሻ አላህ
@Ali-pi8wg
4 ай бұрын
ምን ያስጠላኛል ሰራተኛ የምትለወዋ ቃል😏ሰራተኛ መሆኔንም በባቅ ግን ሆሆ ሰራተኛ አትበሉን ባለሀብቶች😂😂እኛም ቀን እስከሚወወወጣልን ድረስ
@Seada.habshawit
4 ай бұрын
ምንም አያስጠላም ሙያየ ነው😂
@fatimanigus3261
4 ай бұрын
@@Seada.habshawit🎉🎉🎉🎉
@fatimanigus3261
4 ай бұрын
አሰያምሰሁናጢፎንአሰጨደችክሰወቢትወታችሁሰወአትሙ
@فاطمهحبش-ق7غ
4 ай бұрын
ኢ ወላ
@መዲወሎየዋ-የ2ቐ
4 ай бұрын
ምንችግርአለው ባለስራ ሁሉም ሰራተኛነው
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
4 ай бұрын
ሠአድ እቤትሽ ለመጀመሪያ ግዜ ቤትሽ ሥኮምት ሁቢ ሩቅያ አሥቀሪላት ከአላህ ታገኝዋለሽ በዛላይ የቲምነቺ ሠአዲ ተባበሪያት ሠበብን አድርሠሽላት ከልሆነ ተወሥኛለሽ
@SemiraAli-w4j
4 ай бұрын
ሠአዲ አሠሪያት ቁረአንአስቀሪላት ካላህታገኝዉአለሺ
@ydue5437
4 ай бұрын
ሳዲ ሰራተኛ አትበይ አጋዥ በይ እኛ መዳሞች በፊታችን ሸቃላ ስትለን እዴት ደማችን እደሚፈላ አቺም ታቂያለሽ😢ያአላህ እደሳዲ ሃገሬ ገብቼ በአጋዥ የማሰራ አርገኝ እኔ አልችልም ድክም ብሎኛል አተ ሪዝቃችን አስፋልን😢
@aminaahmed7662
4 ай бұрын
አደራ ሰአድ በዚህ አትውጣ ላላህ ብለሽ ማእለሽ አጅር ታገኛለሽ እስኪ በሰው ሰው መድሀኒት ሊገኝላት ይችላል የኔም እህት እድሁ ጀሮዋን ያማታል ግን ቤተሰብጦሪ ሁና ተቀምጣለች ያረብ አላህ አፊያ ያርጋቸው በስ
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
4 ай бұрын
እፈ የኔዉድ ሰታሣዝን ሰው ያለጎደሎ አይፈጠረም ውጭ አትበያት ለሷ ሰታሰቢ አላህ ልጆችሺን ይጠብቅልሻል ዋናው ታማኝና ሰራዋን በሰረአት መሰራቷነው ልጆቹን አላህ ነው ጠባቂው ሰውደሞ ሰበብነው ልጆቹ እሰኪመጡ ሰራዋን ጨረሳ ሲመጡ ከነሱጋ ብቻ ትሁን
@Lena-k8k6u
4 ай бұрын
@@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ 🌻🌻
@munteha2
4 ай бұрын
እኔም አንቺ ያልሽዉን ዳጋፊ ነኝ
@fatumawase
4 ай бұрын
ደምረኛ
@ብሩህተሰፈዋ-ሐ4ዘ
4 ай бұрын
መልሺ@@fatumawase
@ሰኒም
4 ай бұрын
የአላህ ስአድየ እንዳታስወጫት ለአላህ ትሆንሻለች እንኛም ነገ ጧት ምን እንደሚፈጠርብን አናውቅም
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
4 ай бұрын
በዝህች ዱንሀ የለዉ ሁሉ ሰረተኛ ነዉ ምድነዉ አከበድሽ እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉
@Tube-kj7ee
4 ай бұрын
እናቃለን አችም አሊም ጥሩሰውናችው ግን እዳልሽው ስራ ሁነሽ ቢወድቁ ቢለቅሱ ካልሰማይ ከባድነው. አላህ አፊያ ያርጋት አሶጫትም ለማለት ተቸግራ ይሆናል 😢 ተያት ለማለትም ላች ከባድነው እኔ ብሆን ምን አረጋለው ነው ነገሩ እዛው ወስኝ አች
@Rተስፈኛዋ
4 ай бұрын
አሳክሚያት አላህ እጥፋአርጎይክስሻል ሠአዲ ❤❤❤❤😢😢😢😢ስታሳዝን
@Abranjenat
4 ай бұрын
አላህ በምን እንደሚፈትነን አታውቂም ተጠንቀቂ ስራዋን አውቃ ከሰራች ተያት አብራሽ ትረዘቅ ለአላህ ብሎ የተወ አላህ የበለጠውን ሲሳይ ይሰጠዋል😢 እህታችን ሰአዳ አላህን ፍሪ የመጣሽበትን አትርሺ እህትሽ ነች እንደ እህት አስቢያት አትከታተያት ልጅቱ ክፋት ከለላት የሰራተኛ ስሜት እንዲሰማት አታድርጊ ፍቅር እዝነት ስጪ አላህ ላንቺ ያዝንልሻል ጆሮዋ አይሰማም ብለሽ የማትፈልገውን ቃል እንዳትናገሪ የምትፈልጊውን ጠጋ ብለሽ አሳያት ትስራ ስለሰራተኛ በሚድያ ብዙ ወሬ አታውሪ ያንቺ መዳም ስላንቺ በሚድያ ብታወራ ትወጃለሽ??
@ከሚላተስፋኛዋ
4 ай бұрын
ሰራተኛ ቲባል የምትናደዱትልጆች😂እና ካፕቴን ትበልእዴ😂😂😂
@seadaOumer-rp1sk
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@የኮቻዋነኝ
4 ай бұрын
በጣም ይገርማሉየመዳምቅመሞች ሀገብሀገርም ሸቃላ ሲሉነው የሚውሉት መዳሞች እና ምንምችግርየለውምየመንግስትስራየሚሰሩትምሁሉምሰራተኛ ነው የሚባለው ስራ ያስከብራልእንጂ ምንምአይደለምአንዳድየመዳምቅመሞች ሰራተኛ ሲባሉ አይወዱምያማቸዋል 😂😂😂😂
@azizahamid5317
4 ай бұрын
እውነት እኔንም ገርሞኛል😂😂😂
@madinaabdullah9255
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@madi8643
3 ай бұрын
እኔም ግርም እሚለኝ ነገር ይሄ ነው ዶክተርም ዶክተር ይባላል መምህርም መምህር ይባላል ቆይሰራተኛ ሰራተኛ ቢባል ለምን ያሳፍራል እኔም ሰራተኛ ነኝ
@Seada.habshawit
4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ደመወዝ እርካሽ ነው በሁለት ሺ ደመወዝ ስለሚሰሩ እማይጎዳሽ ከሆነ እና አቅሙ ካለሽ የአመት ደመወዝ የሚሆን ስጫትና ስራ አስጀምሪያት በግሏ ሞራሏም እንዳይጎዳ ላንች ለልጆችሽ የምቶን ሌላ ታመጫለሽ
@fatumawase
4 ай бұрын
ደምረኛ🎉
@በስደትያለቀልጂነት
4 ай бұрын
ሩቅያ አስቀሪላት ኢንሻአላህ አላህ አፊያ ያረጋታል አጀርም ታገኛለሽ ታገሽ
@Zamani1983
4 ай бұрын
ሥራሽን ጨርሰሽ አመጭም ነው ቤትሽን ለማሣየት ነው እኛኮ ሸቃሎች ነን ቁጭ ብለን አችን የምንጠብቅበት ወቅት የንም መዳም ሰአዳ ✋
@menteyochu
4 ай бұрын
መዳም ሰአዳ 😅😅😅😅
@HaiatLok
4 ай бұрын
ክክ
@sadhakonjo7971
4 ай бұрын
ክክክክክክ
@zindzind3952
4 ай бұрын
ክክክ
@EmaHewotiy
4 ай бұрын
ትክክል አበዛይው
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
4 ай бұрын
ውይ አላህ ይሽፊሀ ስታዛዝን ከባድ ነው እኔም ይሄው ዝም ብሎ ይጮህ ነበር ከአመት በፊት አሁን ጭራሽ አንዱን አልሰማበትም አንዱ በጣም ይጮሀል እራሴም ህመም አለው አላህ ይሁነን በስ
@فاطمةاثيوبي
4 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥 የኔ ሚስኪን ስታሳዝን አንቺ ግን ጥሩ ሰዉ ነሺ ለሰራተኛ ትመቻለሺ በረካ ሁኚ❤❤
@hhhgh4879
4 ай бұрын
ሠአድ እህት ከአላህ ታገኛዋለሺ ቁረአን አሱቀረላት አላህ አፈያ ያረገት ደኒ ክበደነት
@rehanabinetbaba3296
4 ай бұрын
ከሁሉም በላይ ጤና ነው ለሰው ልጅ አላህ ጤናዋን ይስጣት ምናልባት ታክማ በሰመአ ልትሰማ ትችል ይሆናል የሚረዳት ሰው ብታገኝ ስታሳዝን
@habibakebede4261
4 ай бұрын
እኔም ያመኛል ግን ሴትየዋ አሳክመኛለች እንዳልሽዉ ገርኮን ተደዉሎልኝ ነዉ የምከፍተዉ ተረጃት ሰአዲ🎉🎉
@FoziaYesuf
4 ай бұрын
ወአሉይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰአዲ ቁርአን አስቅሪባት ካአላህ አጅር ታገኛኘልሽ ውዴ 😢😢😢 አላህ ያሽራት ያረብ ❤❤❤
@አህሪቡHSቲዩብ
4 ай бұрын
ማንኛችንም ሰወች ሰራተኛ ነንን ሳንሰራ ምንም ነገር ማግኘት አይቻልም አታሽቃብጡ
@Handiesaa
4 ай бұрын
ክማት ባይሆን የህክምና እንተባበራለን ሰአዲ ካላህ ታገኛለሽ እዴህትሽ እያት ሁላችንም የሰዉ ቤት አይተናል እና እባክሽ አላህ አችን የሰጣት ለወጥ ልታይ የሆናል የሄን ቴክስት ስጠ ጥፍ እየተቀጠቀኩ ነዉ
@Enmamar-i9l
4 ай бұрын
በሌላ አይዲያ ነይ ሁልጊዜ ሰራተኛ ሰራተኛ ብርቀኛ ነሺ
@RukiKk-k3f
4 ай бұрын
በጀመሪያአሏህ አፊያዋን ይመልስላት ልጁናት እኮ አላህ ህይርነገረ ይሻላት እናት የሌለዉ ልጁ ሁሌም ጓደሎነዉ😢😢😢አስመርምሪያት ከአላህ ታገኚዋለሽ አጀሩን የየትምን እባ የጠረገሰዉ ምዳዉከአላህ የላቀነዉ ።ሀቢቢ ቲክቶኮሮን አማክሪያት የሶልጂ እደዚህነዉ እደ ኤረፎን ነገር አርጋለትነዉ እሚሰማዉ እሷትርፍ አለኚ ለሚፈልግ ለሚስኪን እሰጣለሁ ስትልነበር!
@zeharatube2
3 ай бұрын
ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች የኔ ማር ኡፍፍ😢😢
@عبداللهمحمد-ر4ذ
4 ай бұрын
በህክምና ካልዳነች ቁርአን አስቀሪባት ስአዲዬ ከአላህ ታገኝዋለሽ እህ ስታሳዝን የእናት ሞት በጣም ከባድ ነው እናቷ የሞተችበት 😢😢😢
@Jam-km4cy
4 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች አዋተን ቁረአን እናስቀራባት አጂሩን ካላህ እናገኛዋለን አደራ ሰአዲ እዳታስወጫት በዚህ ምክንያት ይሰማታል በጣም
@halimama7842
3 ай бұрын
ሳአዲየ ገቡዘ ልጀነሸ ሰወዲሸ እሪጋታሸ አላባበሰሸ ደሰ የለኛለ እደለሎቹ ጊልጥልጥ አትየም ዓሊ አዴተ ነው መሰክን ሁለታቹ እወዳቹሃሎሀ
@ZaynabHassanJamal
4 ай бұрын
አላህ አፊያዋን ይስጣት አችም ታገሺ ሁኝ ሰአዲ በጣም የምወዲሺ እህትሺ ነኝ አላህ አንድ ነገር ሲሰጥሺም ስታገኝም ለከይር ይሆናል ሀቂቃ አሳዝናኛለች
@MunaYaseen-c3w
4 ай бұрын
ሰራተኛ አትበል ምናምን የምትሉ ግን እና አማቴ ትበላት እንዴ
@jxjddjsrjrje9451
3 ай бұрын
ምን ብትል ባትል እረዳቴ አጋዠ ብትልስ ምን ችግር አለው እሷም ሳውድ ሰራተኛ ሁና ነው የኖረችው እናውቃታለን ምን ይገርማል
@Munaradiya
4 ай бұрын
ስራዉን አንቺ እንዳለሽ መጨረስ ልጆቹን ብቻ መጠበቅ አጠገቧ ካሉ ምንም አይሆኑም ገጥሞኝ ያቃል
@SaraNew-fo6je
4 ай бұрын
አዎ ልክ ነሽ ነገ በኔ ነው
@ToybaAhmed-r2o
4 ай бұрын
ያላህ ስአዲ አታሶጫት በአላህ ዘንድ አጂር ታገኝበታለሽ ማለቴ ወድህ የቲም ናት አንች ጎበዝ ነሽ ተጠግተሽ ስታወሪ ከሰማች በደንብ አስጠንቅቀሽ ንገሪያት ስለልጆችሽ ይገባኛል ላንችም ከባድ ነዉ
@hayatsamiratube3314
4 ай бұрын
ውይይይይ የኔ እህት ስታሣዝን 😭😭😭😭😭😭😭😭 ለናተም ከባድነው ማሦጣቱ ለሧም ታሣዝናለች ስአድ ግደለሽም በደንብ የሚቀራ ቃሪእ ቤት ውሰጃትና ይቀራባት እና ቁርአን የተቀራበት መደሀኒት አለ ያንን ጆሮዋን ትቀባው ብሩ ውድነውጂ ደሤ አንድሠው ነበረ እኔ ወንድሜን ከ12 አመት በላይ ታሞ አድኖታል ማማየ ከመንቱን ካየሽው ቁጥር ከፈለግሽ እሰጥሳለሁ ለአኬራሽ ትሆንሻለች
@MTUbe-p5x
4 ай бұрын
ሡበሀነላህ የኔ ምሥኪን ሠአድየ እርጃት የኔዉድ በአላህ ኽይር ሥራ ነዉ
@sof-bq8tk
4 ай бұрын
ጎበዝ ነዉ ባልሽ ዉነቱነዉ ህክምነ አሳያት ❤❤❤
@abcabc7430
4 ай бұрын
ከባድነው ላችም ለሷም ደሞ አላህ አፊያዋን ይስጣት 😢 የኔሚስኪን
@የኮሜቶችታዛቢ
4 ай бұрын
ምን ቺግራለው ሰራተኛ ቢባል ደነዘዛችሁሳ አጋዢ ብትይ ረ አጋዢ ነውዴ ካልተሰራ አይበላም በአየር ተሳፍረን ስንመጣ ሰራተኛ ለመሆን ነው ሰአዳ ደሞ ሰራተኛ ብትይዝ ካላት ሰው ካስፈለጋት ምንቺግር አለው
@seadaOumer-rp1sk
4 ай бұрын
አሊ ግን ጠፍ. ሰአዲን ፕራንክ አድርግልን. እስኪ. የምትሉ. በላይክ. አሳዩኝ . 😊😊😊😊😊
@ليلىالاجنبية
2 ай бұрын
እኔ መቸም ፈጣሪየን የምለምነው አሀበሻ ቤት ጠቀጥሬ ተመሥራት በአላህ እጠበቃለሁ
@jemilaworku9737
3 ай бұрын
በቻልሸዉ አቅም እረጃት ሰአድ ላአላህ ብለሸ ።ግሞኮ እሶም ነገ ሌላ ህይወት ይጠብቃታል😢
@saadsaad-jd4vt
3 ай бұрын
ሳታወሪበፍትነውያወኩትአትስማኝምስትይወስጤነውያወቀው እኔጀሮየንስላማመኝ የምልሽግንአሳክማቶአህቴሳድየ አላህጀዛሽንይክፍልሻልውድ የኔልዩ💖💖🌹🌹🌹🌹
@ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
4 ай бұрын
ትጠነቁቃለች ልጆችሽን አላህ ይጠብቃቸዋል አላህም መፍትሄ ያመጣል እዳው ለስራው ወደሻታል ትሰራለች ስለዚህ እዳታወጫት አላህም አይቸግረውም እና ኡፊያዋን ይስጣት
@rabiyesufiyoutube9826
4 ай бұрын
ያረቢ አላህ አፍያዋን ይመልስላት ሚስኪን
@کونفیکونکونفیکون
3 ай бұрын
አስኪሚያት አጅሩ በአላህ ታገኘዋለሺ መልካም ስራለራስነው
@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
4 ай бұрын
እዉነት ለመናገር በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤እከታተልሽም ነበር አረባገር እያለሽ ❤❤❤ግን አችን መምትመስል ጎደኛ ነበረችኝ በሀሬችሁ መልካችሁ❤❤❤የኑሮ ❤❤ደረጃችሁም አዳይነት ነዉ❤❤ግን በወሊድምክኛት ወደአሂራ ሄደች❤❤❤አላህ የርሀማት❤❤❤ከዛወዲ ሳይሽ ትዝ ስለምትለኝ 3❤❤ አመት ሆነኝ አችን ማየት ካቆምኩ ❤❤አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤
@fatumawase
4 ай бұрын
ደምረኛ
@kmloveadamaa8214
4 ай бұрын
ሰማአ አለ. ለዚህ የሚሄን አማክሪያትና በደመወዝዋም ቢሄን አሳኪሚያትና ግዚላት
@KarimaaAyman
3 ай бұрын
ማዳመጫውን ግዢላት እኛም እደሷ ሰራተኛ ነን የሰው ሀገርም ብንሆን እናት ሁኛት አቺልጆች አሉሽ አላህ ይጠብቅልሽ እሷ እናት የላትም የምትማርበትን እድሜ ትሰራበታለች😢
@SeadaSeid-jw7wj
3 ай бұрын
አላህያሽራት. ሞክሸ. የ. የልጆችእናትነሽ. አብሽሪ. አችምአላህይጠብቅሽ. ልጆችሽንምአላህያሳዲግልሽ እሳንምአላህአላህያሽራት
@ኡሙአሚር-ለ4ቘ
4 ай бұрын
አሳክሚያትና ምናልባት ይሻላት ይሆናል ሰመአ አሠሪላት😢😢
@seniyasemantube
4 ай бұрын
አህለን ሳዲ 🎉🎉🎉🎉🎉ያላህ እራሰሸን ጠብቂ ልጆችሸን ጨምር ግን😢 ታሳዝናለች
@የኮሜቶችታዛቢ
4 ай бұрын
አሏህ አፊያ ያዲርጋት ሚስኪን
@MadinaEhh
4 ай бұрын
ሰአዳ ሰራተኛ ሁናነዉ መዳም የሆነችሁ ማሻአሏህ አሏህ ለኛም መልካም ይወፍቀን ያዉ ያመናል ለምን እደሁ አላቅም ሰራተኛ ሰንባል ክክክ
@toybayoutube4209
4 ай бұрын
ተያት ትረዘቅ ሰአዲ ከምር ስታሳዝን አላህ አፊያውን ይመልስላት ያረብ እዳታስወጫት
@eedd5379
4 ай бұрын
ሌላ ሰው ፈልጊላት ልጅ የሌለበት ልክ ነሽ ልጅ መያዝ ከባድ ነው አይደለም ሳትሰማ ብትሰማም አስቸጋሪ ነው የልጅ ስራ ግን ባሁኑ ሰአት ብዙዙ ሰራተኛ ፈላጊ አለ አፈላልገሽ አስገቢያት አላህ ያሽራት
@ሰንደሏ
4 ай бұрын
ሰማዓ ቢረከብላት ትሠማለች ኢንሻአሏህ ስትወጪ ከልጆችጋ ትሁን ስራውን ስትመለሽ ትሰራዋለች ምግብሽን ሰራርተሽ ፍሬዘር ማስቀመጥ ችግሩ መብራቱ አያሥተማምንም ልብሱም በቀሳላ ነው ስትኖሪ ይታጠባል ዋናው ዋናውን ካገዘችሽ ሌላውን አሏህ ያግዝሽ ብቻ በሠማዓ መተባበሩ ኽይር ነው ከፈተና አሏህ ይጠብቀን
@SofiaHassan-d5c
4 ай бұрын
ፍሬዘር አረጉድ
@ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ
4 ай бұрын
የአላህ ልቤን የነከው የኔ እናት ስአድ በልጆሽ ታገኛዋለች ምን አልባች አንች ቤት የመጠቸው ለሶም ለንችም ትልቅን ኽይር ነገር አላህ ይዞለት ይሆናል ባንች ምክንያት ልትድንም አንችም ኽይር ነገር ልታስርሽ ይሆናል እዳታሶጨት ቁርአን አስቀሪባ የራሶን ይተብ ከፍችለት እኛም ባለን አቅም እንርዳታለን
@fhdghf6713
4 ай бұрын
በመጀመሪያ አላህ አፊያዋን ይመልሥላት ከቻልሽ ቁርአን አስቀሪባት ሰአድ አጂሩን ከአላህ ታገኛለሽ🎉🎉🎉
@AminaNuryeTube
4 ай бұрын
ቁርአን አስቀሪላት እህቴ አላህ ሙሉአፊዎን ይመልስላት ከቻልሽ ሀኪምቤትም ውሰጃት የገጠር ሰወች ብዙም ደህና ሀኪምቤት አይወስዱም በአላህ በኩል አጂርሽን ታገኝውአለሽ ዝም አትበያት ሰአዲ
@ብትአብዱሠኢድ
4 ай бұрын
ሠአዲ አደራ እዳታሦጫት አጅር አለዉ አሣክሚያት በዚያላይ የቲም ነች የቲምን የዳበሠ ልክ ሀጅ እደሀጀጀ ያክል ነዉ የሚቆጠርለት ብለዎል የኛ ዉድ ነብይ አሽረፈል ኽልቂላህ ሥለዚህ አሣክሚያት እህት አደራ ምዳዉን ከአሏህ
@EmameMkounen
4 ай бұрын
አላህ ያክብርሺ ጨምሮ ይስጥሺ የኔ አስተዋይ የቻልሺውን አግዣት እህት አለም
@MeseretTeferi-qh8ew
4 ай бұрын
😢 ወይኔ በእግዚአብሔር ስታሳዝን ተያት ትስራ ፈጣሪ ለአንች በድርሽን ይከፍልሻል በእውነት ትስራ😢
@SofiaHassan-d5c
4 ай бұрын
አላህ አፊያዋን ይመልስላት ምንገጥሞትይሆን ይች ልጅ አረብአገርመሄድ ስለማችል እናትከለላት ብዙየታፈኑ ነገሮችይኖሯታል ግደታሆኖባትነውሰአድ ለአላህብለሽ ከአላህታገኛለሽ አሳኪሜት
@ZomraJuhar
Ай бұрын
ኧረ ሠአዳ ሠራተኛ አትበይ እናደዳለሁ
@tetr4232
4 ай бұрын
ሳአዲ መቸም አንችም ሰሳተኛ ሁነሽ አይተሽዋል ካመማት አሳክሚያት ከአላህ አጅር ታገኛለሽ ውዴ
@ማማhus
4 ай бұрын
ከሚስ ቢሆን ምንድነው የምፈርሽው ውይ ሽርክ ሁሉም ቀኖች የአላህ ናቸው
@dcdfhdx7569
4 ай бұрын
የኔ እህትአላህያሽራት ቁርአንቤትውሰጃት አላህላችምአጅርሽን ይጥፍድርብያርግልሻል
@Acc-n4h
4 ай бұрын
ስአድ በአላህ ቁራአን አስቀሪላት❤❤❤❤❤
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
4 ай бұрын
አላህ አፊያዋን ይመልስላት አችም በተቻልሽ ተባበሪያ አጂር ሜነላህ ሳአዲ
@የመዳምቅመም-በ6በ
4 ай бұрын
አላህ ያሽራት ግን እንደኔ ባታሶጫት ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ከክፉ ነገር ትስራ ❤
@ياربسعدني-ج6ض
4 ай бұрын
እየጮኸችብኝ አለች ስትል ሳኩኝ😂😂😂😂😂 አይ መዳምን ስላየሽ አንች ተረጃት ባክሽ እናም አሳክሚያት አታሶጫት ሰአድ🎉🎉🎉
@fafe9874
4 ай бұрын
ላላህ ብለሽ ቁረአን አስቀሪባት በጆሮዋ ላይ ኬሚሴ እሚቀራ አለ አይዴል ጅን መቷት ነው እሚሆነው ያአላህ እፍፍፍፍፍፍ
@TUBE-uj1yo
4 ай бұрын
እንገዝሽ እና ሰአድየ አሳክሚት በአላህ እዳታሱጫት አደራ
@ኢሙኢብራሂምነኝ
4 ай бұрын
አላህ አፊያ ይመልሰት የኔ እናት ሩቅያ አስቀረት ይቀለተል 😢😢አብሺር አችም መልከም ነሺ😢እሩጃት
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
4 ай бұрын
በዩቱፕ ስለምትለፈልፉ 😂😂😂😂 አታውቅ ይሆናል ጊዜው የልፍለፋ ስለሆነ ከስልክ ጋር ያለሽ መስሏት እንደሆን😅😅😅በይ አሳክሚያት አላህ ያሽራት
12:04
መሁባ እና አሊ ሰአዲን ጉደ ጉድ አደረጓት 🤣 #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 16 М.
13:31
አሊ የዋህ ነው ለምትሉኝ እኔ ምድነኝ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 46 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.
0:22
Хаги Ваги говорит разными голосами
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
0:15
Сильная Девушка любит одного ребенка 😂 #shorts от Ospen4iki
Ospen4iki
Рет қаралды 59 МЛН
9:42
ሰራተኛዬ ታመመችብኝ ምን አገኛት🥺 #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 38 М.
12:50
Breaking መራሒ ሱዳን ሳላ ህዝብን መንግስትን ኤርትራ ተዓዊትና፣ ቪላ ሶማል ሽግራት ተፈቲሖም ኣለው ኢሉ፣ ጀርምን ስድተኛታት ክትሰጉግ january 14
ZENA TIGRIGNA
Рет қаралды 8 М.
35:46
መጀመሪያ ቤተሰብ በትዳር ጥያቄያችን ደስተኛ አልነበረም🥹
Niha and Sule
Рет қаралды 3,5 М.
43:53
Qizim 181-qism (milliy serial) | Қизим 181 қисм (миллий сериал)
Sevimli TV
Рет қаралды 331 М.
30:13
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 116 М.
10:50
ምንገድላይ#ጥያቄ#በድብቅ#ካሜራ#በሰያ-ቱብ#ሼር አንርሳ
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 99 М.
8:50
ቤት ብርቅሽ ነው? አወ እንዴት ብርቅ አይሆንብኝም #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 45 М.
12:41
ባሌን ከንጀቱ አሳቅኩት ሀቢቦ ፕራንክ ተደረገ
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 26 М.
47:54
የ "DNA" ዉጤቱ ይፋ ሆነ // ባልና ሚስቱ ተፋጠጡ // ከባድ ዉዝግብ ተፈጠረ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 535 М.
10:57
ከተጋባን እንዲህ አይነት ፍቅር ሰርተን አናውቅም ባሉካዬ ከሀዘን ሲመለስ ሰርፕራይዝ አደረኩ/SEADI ALI TUBE/
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 90 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН