KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስውሯ ማርያም ገዳምን ለማታውቋት የገዳሙን ታሪክ በአጭሩ | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 11#ስውሮ_ማርያም_ገዳም
20:30
📛 ታቦት ላይ በድፍረት ሲናገር የነበረው "ነውረኛው" ትዝታው "ግብዓተ መሬቱ ተፈጸመ! (አሳዛኝ)
37:38
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
ስውሯ ማርያም ለመሄድ ያሰባችሁ✅
Рет қаралды 35,691
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 18 М.
የማርያም ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 405
@SamiDaniEyo
5 ай бұрын
ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ኑ በቴሌግራም t.me/medihanialmmahebr1
@AsAs-qi5jt
4 ай бұрын
@@SamiDaniEyo እሽ
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
4 ай бұрын
ወንድሜ እባክህ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም እና ሃይል ጊዮርጊስ ከነቤተሰባቸው በላችሁ አስበኝ ለደጅሸ አበቃኝ አናት ማርያም
@tigistbobagale792
4 ай бұрын
አገሩ የትነው እሄዳለው በፈጣሪ ንገሩኝ
@FikirteMulugeta-k2x
4 ай бұрын
በፀሎትህ አስበኝ ወንድሜ ፍቅርተማርያም ነኝ ሁሉን ጥያቄዬን መልሳልኝ ለምስክርነት እንድታበቃኝ
@EmuHailu-pu3pn
4 ай бұрын
Ebakachu be docter leje meweled edemalechel tenegerognal le sewero mariyam negerulegne bestelot asenogne welet mesekel negne.
@mimiymaryamlig3510
5 ай бұрын
እመብርሀ የስውሯ ማርያም እኔንም ከመተት እስራት ከሞት መንገድ ፈትታ ስራ ፈትቼ 7 ወር በቆየህበት ከስራቴ ፈታ መልካም ስራ ሰጥታ ይሄው 6 ወር ሆነኝ በስራ ስለቴ ሰመረ እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ እህቴ ሮሜ ምስክርነት ስትሰጥ ሰምቼ ነገርኳት ብስውር የተደረገውን የኔ መልካሟ ርግብ እናቴ እመቤቴ በስውር ፈታችኝ እናቴ ከልጅነቴ እየወደድኩሽ እየወደድሽኝ አሳድገሽኛል እወድሻለሁ ለሁላችሁም ትድረስላችሁ❤
@Alemyehu-m9v
4 ай бұрын
Enkune emaberahane eradacheshe eneneme kabezu nagre awtetaghilache kasuse endetawataghie saleyelighe
@NitsuhMesfin-v9d
4 ай бұрын
Ehete tseblua kalesh ebakesh sechegn
@getu859
4 ай бұрын
የት ነው ቦታው የት ሀገር ነው
@ኤማ-ጠ3ሐ
4 ай бұрын
እልል ለኔም ፀልይልኝ ለደጆ እድበቃ
@ኤማ-ጠ3ሐ
4 ай бұрын
@@getu859ደብረብርሀን
@klenwayimer9067
4 ай бұрын
እመቤቴ የጭንቅ አማላጃ ስውራማሪያም ያለሁበት ታውቂያለሽ በውስጤ ያለውን ታውቂያለሽ የሐሳቤን አሳኪልኝ
@HaregewoinFirew-zj4oy
4 ай бұрын
አመብርሃን ለሰዎች ደርሰሽ ችግራቸውን የፈታሽ እኔም ወለተስላሴ ልጆቼን ከኢሉሚናቲ የሚሉት ክፉ መንፈስ በሰዎች ልጆች በነገሰው ልጅሽንና አንቺን ከሚያስክድ ነገር አውጥተሽ ትጠብቂልኝ እንዲጸዬፉትም ታደርጊልኝ ዘንድ እማጸንሻለሁ።ፀሉዪልኝ እኔንም በፀሎት አጽኝኝ።አሜን!!!
@mahlasa7731
5 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰኝ#🤲🤲😢 ስዉሯ ማረያም ተሰዉሯ የሚመጣዉን ጥላወጊ ታስቁምልኝ ስለቴን አስገባለሁ 😢😢😭😭😭በፀሎት አስቡኝ ወለተሰንበት
@JordanJod-b6w
5 ай бұрын
ስውሯ ማርያም ችግሬን ፍችልኝ በስውር የነገርሁሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTigist-h4e
4 ай бұрын
እመቤቴ የስወሯ ማርያም የልቤን መሻታ ሙይልኝ እናቴ ለደጂሺ አብቂኝ እናቴ የስወሯ ማርያም
@EnatMamo-sz7yb
5 ай бұрын
የሰውራ ማርያም እመ አምላክ እናት የዛሬ አመት ከአገር ሰወጣ መንገይን በሰላም አሰገባቸ እናት እመ አምላክ እናት ለእኔ የደረሰች እናት እመቤት ለሁላችሁም ትድረሰላችሁ
@FikirteMulugeta-k2x
4 ай бұрын
እመቤቴ ምስጋና ይድረሳት ቂቤውንም ፀበሉንም ቅባቅዱሱንም አግኝቻለሁ እና ብዙ ተስያለሁ ጤንነታችንም ችግራችንንም ከነቤተሰቦቼ እና ልጄ ፈታልኝ ለመመስከር ታብቃን
@ተመሰገን-ሠ6ፀ
4 ай бұрын
እመቤ ቴስዉሪ ማርያም ችግሬን አንች ታቃለሺ ፊችልኝ ከሰራቴን ፊቸልኝ እናቴ እመአምላከ የጌታያ እናት ❤❤
@BirtunaMulaw
4 ай бұрын
ስውሯ ማርያም እናቴ ክብር እና ምስጋና ላንቺ ይሁን ደጅሽ እንዳልመጣ ችግሬ ታውቅያለሽ ሁሌም የምለምንሽ ነገር እና ጭንቀቴን ፍችልኝ ለደጅሽም ኣብቂኝ
@HanaEyayu
2 ай бұрын
ስዉሯ ማርያም አደራሽን የልቤን መሻት ፈፅምሊኝ
@BetelihamKetema-xn9um
5 ай бұрын
በረከታቹ ይድረሰን እናቴ እመቤቴ የውስጤን ታውቂያለሽ ፍቀጅልኝ እና ለደጅሽ አብቂኝ😢
@BeletuBeletu-h4c
5 ай бұрын
የኔ እናት ለደጇ ያብቃን 😢የኔ እቁወች በረከታችሁ ይደርብን
@asnakudamtew310
5 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሠን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጻድቅ ከነቤተሰቦቼ😢🤲🥺
@BurtukanGetachew-xc3wq
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይዉተን ያሰማልን ወንድሞቻቼን በረከታችሁ ይድረሰኝ ፀጋዉን ያብዛላችሁ የኔ እንቁ ወንደሞች እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ስዉሯ ማርያም
@GizatFante
4 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ሰውሯ ማርያም እናቴ የውሰጤን ታውቂያለሺ ጎብኝኝኝ
@yyfff4809
5 ай бұрын
በረከቷ ይደርብን ወላዲተ ቃል እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ😊
@mahlasa7731
5 ай бұрын
እቁወንድሞቻችን ይህን ልዩ ድንቅ ታምረ ስላሠማችሁን እግዚአብሔር ከምላክ የማቱሳለ እድሜ ይስጣችሁ❤🌺💐😍
@NatiSmartwa
18 күн бұрын
እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ። ከዚህ አስከፊ እስር ቤት አውጥተሽ ለደጅሽ ለምስክርነት አብቂኝ አሜን ። በእውነት እኔ እጅግ የከፋው ኃጢያተኛ ነኝና
@BINYAMDEREGE
5 ай бұрын
እመቤቴ፡ማርያም፡ምስጋና፡ላንቺ፡ይሁን፡ወላዲተ፡አምላክ፡ሆይ፡የቸርነት፡ስራ፡ስሪልኝ።
@ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
5 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን በጣም ደስ ይላል ለደጇ ታብቃን እማ ፍቅር❤❤❤
@ዜድzedይቱብ-t1u
4 күн бұрын
እናቴ ስዉርዋ ማርያም እኔስ በሰዉ አገር ነኝ ለእናቴ ለእህቴ ለደጅሽ አብቃቸዉ ብገር ብናገር አልሰማ አሉኝ ህክምና ብቻ ነዉ አንች ራስሽ ሳብያቸዉ❤❤
@tsehaaydagne2211
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርክታችው ይደርሰን. በጸሎት አስቡን እኛም 🥲
@SinkneshMegersa
4 ай бұрын
እመቤቴ ለደጅሽ አብቅኝ ካንችምህረት እፈልጋለሁ እናማሪኝ
@amarechtezera2004
4 ай бұрын
አመቤቴ ማርያም ችግሬ ን ፈታልኛልለች አመሰግናታለhu. አሁንም ጨርሳ ትማረኝ. ልደጄ ታብቃኝ. አሜን
@seniteeta1223
5 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም የነገርኩሽ የሆዴን አንቼ ታውቅዋለሽ ለደጅሽ አብቅኝ በፀሎት አስቡኝ
@TigistBerhanu-o9o
3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ለአምላአክ እናአት❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ejgtue522
17 күн бұрын
❤❤❤እናቴ ድንግልማርያም ከሥደት መልሠሺ ለደጅሺ አብቂኝ አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Tibeyinmolla
11 күн бұрын
እመብርሀን እናቴ አስቢኝ ከእስራቴ ፍችኝ
@TsehayAsefa-s1s
4 ай бұрын
ስውሮ ማርያም የልቦናየን መሻት ፈፅሚልኝ ለደጅሽ ያብቃኝ
@MameyYeshambel
3 ай бұрын
የስውሯ ማርያም ሆይ ሁሉንም እንች ታውቂያለሽና እባክሽን እንች ከልጅሽ ለምነሽ አስጭን አሜን።
@yeshiworku2639
4 ай бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ለድግል ማርያም ለቅዱሳኑ ሁሉ ምስጋና ይድረሳቸው ቤቢየ እመቤቴ በጥበብ በፀጋ ታሳድግህ አሜን
@Znu345
5 ай бұрын
ደስ ሲል በእዉነት ያስቀናል በረከታቹህ ይደርብን ወንድሞቻችን
@TirueBiruk
5 ай бұрын
በረከታችሁ ይደርብን በእዉነቱ እመ ብረሃን ለደጅሽ አብቂኝ🙏😭
@GhadamSebsbe
3 ай бұрын
እመቤቴ ሆይ የልቤን አንች ታውቂያለሽ እመብዙህን እናቴ የልጀን አንድበት እንድትፈችልኝ እለምንሻለሁ የጌታየእናት ከታሰርንበት ፍችን
@XhayXhay-l8j
Ай бұрын
እኛምለደጅሽያብቃንልጀንማሪልኝእመቤቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲በርቀቱ ይዳርብን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰እናቴ እማ አምለክ ላደጅሽ አበቂኝ 🙏🙏🙏እልልልልልል እልልልልልልልል
@tarikewoldyes8942
5 ай бұрын
❤❤❤❤ታድላቹ እኛንም ለደጅሸ አቢቂን❤❤❤❤❤ ሰውሯ ማሪያም የልባችንን መሻት ፈፅሚልን በቃልኪዳንሸ
@TigistAsfaw-cu5yz
5 ай бұрын
ስውሯ ማርያም እናቴ እባክሽ የኔን በደልና ሐጥያት ሳታስቢ አዛኝቷ እናቴ እባክሽ የነገርኩሽንም ሆነ ያልነገርኩሽን ችግሬን ፍችልኝ እባክሽ አቁመሽ እጂንም እግሩን አንደበቱንም ፈተሽ አቁመሽው እሱን እኔንም ለመመስከር አብቂን።
@WeyinishetTerefe
5 ай бұрын
ወይኔ ታድለችሁ የመቤታችን እረዴኤቶ በረከቶ ይደረብን ለደጁ ታብቃን
@uaeuae4940
5 ай бұрын
የሥውሯማርያምየጪቀቴንአችታውቂለሽናበሥውርፍችልኝ
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
5 ай бұрын
በረከታቹሁ ይደርብን ወይ እመ ብዙሀን ለደጂሽ አብቃኝ ደስ ስል መፈሳዉይ ቅናአት አደረብኝ ወንድሞቸ በርቱልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ እዮባ እና ዳኒ ወንድሞቸ እማ ፍቅር ትጠብቃቹሁ❤❤❤❤
@ffhhhgh
3 ай бұрын
እመቤቴ የስውሯ ድንግል ማርያም የተሰበረውን ልቤን ጠግኝልኝ 😢ለሰው የማልነግረው አንች ብቻ የምታውቂው የልቤን መሻት ፈፅሚልኝ 😢😢
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
2 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ ድረሽልኝ እማ
@fezeyfmuhammad9889
5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@tigistbekele-l2d
5 ай бұрын
እመቤታችን ለደጅሽ አብቂን
@sAli-dh7xn
2 ай бұрын
እልልላልልልልልልልልልልልልልል፣እግዚአብሄርይክበርይመስገንበእውነት
@GyhJvu
4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስውሯ ማርያም ሆይ የብላቴናውን አንደበት እንደፈታሽ የኔንም ቋጠሮዬን ፍቺልኝ እመቤቴ እናቴ ❤❤❤
@EeEe-no4gx
Ай бұрын
በረከታቺሁ አይለየን እመብረሀን ለስለትሽ አብቂ
@MuluAbiro
Ай бұрын
ማርያም እናታቸንአሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MyLoveMyLove-v1x
4 ай бұрын
እማምላክ ድንግል ማርያም እናቴ ሆይ የልቤን ሁሉ አንችታውቂያለ የቤተሰቦቼን ቋጠሮ ፍችልኝ በእውነቱ
@AmelewerkHailegebriel
Ай бұрын
እመቤቴ ፈቅዳ ደጇን እረግጫለሁ የጠየኳትን መልሥ ሠታኛለች አሁንም የነግርኳት አለ ለደጇ ታብቃኝ። የተለያየ ችግር ያለባችሁ ሂዱ ሥዉሯ ማርያም መልሥ ትሠጠአየዋለች ከልብ ሆናችሁ ጠይቋት ንገሯት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ነኝBወለተማርያም
5 ай бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@kingcell4899
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንአሜንእናቴእመቤቴማርኝ
@eyerus-ei1yd
5 ай бұрын
በእዉነት በጣም ደስ ይላል የኔጎበዞች በርቱልን❤ እኔንም ለደጂዋ ታብቃኝ በረከታችሁ ይድርስኝ
@haimont9075
5 ай бұрын
እመብርሀን አደራ የነገርኩሽን
@serkalembeyene9500
4 ай бұрын
ስውሯ ማርያም ችግሬን ፍችልኝ በስውር የነገርሁሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@honeytube914
5 ай бұрын
አሜን እናትዬ በስደት የአለን ልጆችሽን አስቢን 😢
@Eldana-j5j
5 ай бұрын
ስዉሯ ማረያም ከእስራቴ ፈታኛለች ከሞት ወደ ህይወት የቀየረችልኝ እናቴ ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ቅዱስ እግዚአብሄር አብ ስዉሯ ማረያም ደጅሽ ናፈቀኝ እናቴ
@genitube3975
Ай бұрын
ላች የደረሰች ለኛም ትድረስልን
@Eldana-j5j
Ай бұрын
@@genitube3975 አሜንአሜን
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
7 күн бұрын
ላንቺ የደረሰው ስውሯ ማርያም ለኔም ካለሁበት ጭኝቀት ታውጣኝ እኔ ቆሻሻዋን😢
@Eldana-j5j
7 күн бұрын
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ አሜን ለምስክርነት ታብቃችሁ
@PETIROS-ds6sg
5 ай бұрын
እኔ እመ አምላክ ትመስገን ደጇ ለመሄድ በቅቻለው ታሪኬን ቀይራ ስብራቴን ጠግና ለምስክርነት ታብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
5 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@MistreMichael
5 ай бұрын
😂እናቴ ስውሯ ማርያም የኔምለው ገዘብ ሰተሽኝ ለደጅሽ አብቂኝ ልጄ በሰውአገርነው እጀራውን ክፈችለት
@sabaghumbot5485
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@zabibaali9470
4 ай бұрын
Ledejish abkign..bereketie ❤❤❤ Bewunet tesfaye anchi nesh ❤❤❤
@fatmasaeed6043
4 ай бұрын
እኛንም ለደጇ ታብቃን
@HanaEyayu
2 ай бұрын
እናቴ ድንግል አደራሽን የቤተሰቦቸን ነገር ለአለማዊ አናቴ ለወላጂእናቴጠላት እባክሺ አይነልቦናቸዉን ሰዉረሽ ገደል ጨለማ አስገብተሽ አሣይን ለስለት አብቂኝ እምየ
@YonasAbebe-fg9pp
3 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ ስውሮ ማርያም እናቴን ለደጅስ አብቂያት መርያት ከመናፍስ እስራት ቤተሰባችንን ፍችን
@Dabot-sz8td
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንይሁን ይደረግል እመቤቴ አንች ጠብቄኝ❤
@ShishayAbera
4 ай бұрын
እኔም ስውር ማርያም ለማየት የእሱዋ ምልጃ ያስበኝ እባክህ ፀልልኝ ውድ ደጅዋ ያብቃኝ
@Tirsit-gu7bn
Ай бұрын
እመብረሐን ወላዲተ ማርያም የቤተሰቤን ታሪክ ቀይሪ ለደጀቨ አብቂየ
@asegedechligaba1137
5 ай бұрын
በረከታችሁ ይደርብን በፀሎት እሰቡል እህተ ምካኤል እባላለሁ ለደጂሺ ያብቃኚ የልቤን ታዉቃዋለች ለስለትሺ አብቂኚ አሜን አሜን አሜን
@zenebechdesta1580
4 ай бұрын
እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ ቋጠሮ ቡዙ ነው አሁንም ልጆቼን ልኬአለሁ በሰለም ለቤታቸው አብቂለኝ
@fkrfkr9816
5 ай бұрын
በረከታችሁ ይድረሰን ወንድሞቻችን እኛንም ከስደት መልሳ ለደጆ ታብቃን በእውነት
@addisalemzewdu3840
Ай бұрын
ስውሯ ማርያም ችግሬን ፍችልኝ በስውር የነገርሁሽን እወድሻለሁ እናቴ
@waaa4954
5 ай бұрын
ሌ ዳጅሽ አብቂኝ እንቴ ድንግል ማርያም ❤️❤️❤️🥲🥲🥲🥲🥲አሞኛል be xalotachu አስቡኝ 😭😭♥️
@MeheretTeshomeMercy
3 ай бұрын
ስውሯ ማርያም የልቤን ታውቂያለሽ ፈጥነሽ ድረሺልኝ ❤
@SemonDerbew
4 ай бұрын
እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይጨምርልን
@Hic7f
Ай бұрын
የሰውሯማርያም የነገርኩሺንአደራየጎደለኝአለ አችሙይልኝ❤❤❤❤❤
@melat1399
Ай бұрын
እናቴ ስውሯ ማርያምየተጨነኩበትን ነገር ታውቂያለሽና እባክሽ በስውር ፈፅሚልኝና ደጅሽ መጥቼ ልመስክር😢😢
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
5 ай бұрын
በረካታችህ ይድረሰን ወንድሜ
@zabibaali9470
5 ай бұрын
Emebzuhan ledejish abkign❤
@MayaAlmazrooei
4 ай бұрын
እናቴ በረከትሽ ይድረሰን ባለንበት ዳስሽን ፈውስን ስጭንና ለደጅሽ አብቂኝ
@SalamGeto
Ай бұрын
እመቤቴ ሰዉሩ ማርያም የኒ እናቴ እባክሸ እናቲ ያለሁት ሰደት ነዉ የሰደትን ነገር ላንቺ ታቂያለሸ እናት ሁለቱም ጆሮዪን እባክሸ ማሪኝ እናቲ እምዪ
@ገነት-ረ2ለ
4 ай бұрын
ለደጃ ታብቃን እናቴ ማርያም❤❤❤❤❤
@marshte2107
2 ай бұрын
የሰውሯ ማርያም የነገርኩሽን አትርሽብኝ ጎዶሌን ሞልተሽ ለደጅሽ አብቂኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eshetyehuale8390
4 ай бұрын
ስውራ ማርያም እናቴ የጭቅ አማላጇ የልቤን ታውቂያለሽ እና እርጂኝ እኔ ደካማ እህታችሁ ወለተ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ
@RecostaKhan
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤
@kwtubemekdes9890
5 ай бұрын
የኔ እናት የኔ ተስፋ የስደት ስንቄ እመብርሐን ሆይ ከሰደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ❤❤❤
@SamSya-b3u
5 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
4 ай бұрын
አሜን
@nanny3146
5 ай бұрын
Ellllllllll Amen Amen embete mariam amen Amen ❤❤❤❤
@SikoSilo-gw7ih
4 ай бұрын
እናቴ የሰውሯ ድንግል ማርያም የነገርሁሸንአደራ ወንድሞቼ በፅሎት አሰቡኝ ወለተ ሰማያት እና ቤተሰቦቼን ለመሰክራ ታብቃኝ
@AbeLove-t6x
5 ай бұрын
እመብርሀን ለደጅሽ አብቂኝ ከስራቴ እንድፈታ እርጅኝ 😥😥😥
@tigisit2534
5 ай бұрын
በረከታችሁ ይደርብን
@NaMa-u3h
2 ай бұрын
ስዉሯ ማሪያም ወዲሜ በኩላሊት እና በደም ግፊት ታማሚ ሆኖብኛል ከያዘዉ በሽታ አች አሽሪልኝ እኔንም ወዲሜን አሽረሽልኝ ስለቴን ይዞ ለደጂሽ አብቂልኝ ሁላችሁም ወዲሜን በፆለታችሁ አስቡልኝ 😭😭🙏🙏😢😢😢😢
@mikiscell6705
5 ай бұрын
ሥስውራማርያም ህሳፈቅዳ ደጃን ረግጫለው ተመስገንዳግሜ ለመምጣት ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bogalechroba4986
4 ай бұрын
Ameen ameen ameen 🙏 inenim saidatanyaw badajuwa tabqany
@mebrahtuyakob6267
4 ай бұрын
በረከቱ እንደ ቸርነቱ ይድረሰን
@abexworku1996
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abebagebresilase1061
5 ай бұрын
ስውሯ ማሪያም አንቺ ድርሺልኝ
@TaduWgebreal
Ай бұрын
ስውር ማሪያም ለደጅሽ ያብቃኝ፡aman
@ኢቶቴyouTube
5 ай бұрын
በረከታቹዉ ይደርብን
@HanaKebede-jl4ln
4 ай бұрын
እመቤቴ ማረይሀም ለደጅሽ አብቂኽ
@FatemaMehamed
5 ай бұрын
እመቤቴ አንቺ የውስጤ ታውቅያለሽ ከተአሰርኩበት ፍችን ወደ ደጅሽ አብቅኝ እና ለመስክርልሽ😢❤❤❤❤❤
@SamiDaniEyo
5 ай бұрын
ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ኑ በቴሌግራም t.me/medihanialmmahebr1
@TigTube-f5f
23 күн бұрын
እመቤቴ ችግሬን አንች ታውቂአለሽ ከችግር አውጭኝ😢😢😢😢😢 ለምስክርም አብቂኝ😢😢😢
@frehiwotamdie6525
3 ай бұрын
ስውሮ ማርያም የልቦናየን መሻት ፈፅሚልኝ ለደጅሽ ያብቃኝ
20:30
ስውሯ ማርያም ገዳምን ለማታውቋት የገዳሙን ታሪክ በአጭሩ | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 11#ስውሮ_ማርያም_ገዳም
ስውሯ ማርያም ገዳም /Swromariyamgedam
Рет қаралды 33 М.
37:38
📛 ታቦት ላይ በድፍረት ሲናገር የነበረው "ነውረኛው" ትዝታው "ግብዓተ መሬቱ ተፈጸመ! (አሳዛኝ)
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 57 М.
00:34
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 7 МЛН
00:38
Lamborghini vs Smoke 😱
Topper Guild
Рет қаралды 66 МЛН
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 146 МЛН
1:18:04
እግዚኦ‼️ስለ ስውሯ ማርያም ገዳም የሚሰማው ጉድ"እየደወሉ የአረብ ሀገር ሸር'..ጣ ይሁሉኛል" @menkermedia21
መንክር ሚዲያ-Menker Media
Рет қаралды 30 М.
27:28
Dec 12/2024 ርክብ ትራምፕ ምስ ሓባ ዓጽሙ ጥዑም ዜና ብስራት ኤረይ
Filfil Tv ( ፍልፍል ቲቪ )
Рет қаралды 32 М.
7:36
ተአምር ነው የስውሯ ማርያም
elias ayalneh
Рет қаралды 1,1 М.
48:38
♦️እጅ እስከ መጫን የደረሰችው❗️ሕፃን ዘማሪት ዮርዳኖስ ደረጄ❗️
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 253 М.
15:52
🔴 ኩላሊት ከሰጣት በኃላ ጥላው የሄደችበት አሳፋሪ ምክንያት Seifu on EBS ለምን ባልን አላቀረበውም
babi VLOGS
Рет қаралды 61 М.
1:43:06
ገድለ ተክለ ሃይማኖትና ተኣምረ ማርያም ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
ዘማርያም ዘለቀ @Zemaryam
Рет қаралды 1,9 М.
1:03:24
#new🔴ልማድና ይቅርታ ||በልማድና ክርስትና ||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ|ምዕራፍ 23| #kendil_media#ቀንዲል_ሚ@KedametsegaOfficial
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 37 М.
1:12:49
የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የምስጋና መዝሙሮች/yeenatachin kidist dingl mariam mezmur/ethiopia orthodox mezmur
Finote Senbet Tube
Рет қаралды 1,2 МЛН
17:22
እሬሳ ሳጥን ተገዝቶ ነበረ ስውሯ ማርያም ምን ይሳናታል | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 11#ስውሮ_ማርያም_ገዳም
ስውሯ ማርያም ገዳም /Swromariyamgedam
Рет қаралды 27 М.
2:17:54
17ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ቤተክርስቲያን ውስጥ እያለቀሰች ያገኛትን ልጅ አፅናንቶ ምን ቢያደርጋት ጥሩ ነው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 66 М.
00:34
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
SKITSFUL
Рет қаралды 11 МЛН