አስተውሎት 2: (ክፍል 2) በማቴ 5:1-48 ላይ የተደረገ ውይይት ፡ ማሙሻ፣ አብርሃም፣ ሮቤል

  Рет қаралды 10,346

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

#እነሆ_ንጉሥሽ
#የማቴዎስ_ወንጌል_ትምህርት
#አስተውሎት
📖 ማቴዎስ 6:5-8
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
👑 0938859999
👑 አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
👑 maps.app.goo.g...
LIVE 👇 on KZbin
/ @equipmedia2577

Пікірлер: 44
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 Жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ዶክተር ማሙሻ ዶክተር አብርሃም እንዲሁም ሮቤል ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛላችሁ ።
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
ሚደንቀኝ ምን እንደሆነ ታዉቃላችሁ መጠየቅ መጠያየቅ ለዛዉም የልኡሉን ቃል ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ሌላ ምን እላለዉ በዚሁ ከቀጠልን ግን እንጃ እንደቤሪያ ሰዎች ሳንሆን አንቀርም 😊😊እንዴት እየተባረኩባችሁ እንዳለ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤
@mulukenmihretu
@mulukenmihretu Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ በጌታ በኢየሱስ ስም 🖐🖐🖐🙏🙏🙏
@haymanoteshetu4500
@haymanoteshetu4500 Жыл бұрын
Tebareku
@wmulat8740
@wmulat8740 Жыл бұрын
ያባቴ ብሩካን ❤❤❤
@SolW.
@SolW. Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 Жыл бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@Rosei870
@Rosei870 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ።
@deboamare5171
@deboamare5171 9 ай бұрын
ይሄ አስተውሎት በጣም ገራሚ ጥያቄና መልስ የሰማሁበት የተማርኩበት ነው:: መልሶቻቸው በተለይ ዶ/ር አብርሽ ያለስ እንደ አጋጣሚ የተጋቡት ሰዎችን ምሳሌ በሳቅ ነው የገደለኝ ግን ልክ ነው"" ጌታ ይባረክ ሁላችሁንም ውድድድድድድድ በተለይ ኑሮው ላይ እንጂ ስታንደርዱ ላይ እንጂ ስለ ህግ ስለ ግለሰብ ማንነት ላይ አላተኮረም በትክክል መሬት የወረደ መልስና ጥያቄ ዋውውውውውውውውውውውውውውውውው ማሙሻ : ስለ ልጆቻችን ህይወት ሲናገረ ገባኝ በቃ ገባኝ
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 Жыл бұрын
Yetewededachu tigu ye eyesus wetaderoch ❤❤Tsgaw betif ybzalachu ❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜንንንን❤እግዚአብሔር ይባርካቹ🙏❤
@mesimekasha9426
@mesimekasha9426 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛላቹ ተባሩኩ ይሄ የአስተውሎት ፕሮግራም ከትምህርቱ ባልተናነሰ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ከቤቱ የሚነሱትም ጥያቄዎችም በጣም ወሳኝና ጥርት ያለ መልስ ማግኘት የነበረባቸው ጥያቄዎች ነበሩ አንዳዶቹ የኔም ጥያቄዎች ነበሩ በዚህ መልኩ አብራርታችሁ አጥጋቢ መልስ ስለሰጣችሁባቸው እናመሰግናለን ተባሩኩ ሦስታችሁንም በጣም ነው የምወዳችው❤️
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Жыл бұрын
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 Жыл бұрын
Wow geta ybarcahu ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ የተወደዳችሁ ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ እናንተ እና የእናንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ይጠበቅ!! We Love You All ❤️❤️❤️
@marthamule9997
@marthamule9997 Жыл бұрын
እግዛብሔረ ስለሁሉም ነገረ ይመስገን እግዛብሔረ ይረዳኝ እንደቃሉ እንድኖረ እወዳችሀለሁ❤❤
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel Жыл бұрын
Egziabiher yibarikachu betam new ytetekemukt bezih program.
@meharitadesse8729
@meharitadesse8729 Жыл бұрын
❤❤❤
@rosemare8314
@rosemare8314 Жыл бұрын
Geta yebarkachehu bezu temerebetalehu
@fevenwelde9286
@fevenwelde9286 Жыл бұрын
God bless you all.
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
ተባረኩ♥♥♥♥
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
2 geze newo yesemewute betama dese yemile dike geze egzabere yeberkachu .yibizalchu dese teilachu sewodachu
@gelanagudeta3088
@gelanagudeta3088 Жыл бұрын
❤ምርጥ አሳብ ነው እንደነዝ መድረኮች በየቤተ ክርስትያን ተመቻችቶ ውይይቱን ብናዳብረው ደስ ይለኛል ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ተባረኩ ❤ እሄንን ልምምድ ወደ እግዝኣብሔር ፍጹልሙላቱ ያደርሰናል ምክንያቱ እርሱ በመልኩ ስለፈጠረን መልኩ የፍጥረት በኩራት የተባው ውድ ልጁ ነው እርሱ እቅድም ወደርሱ መልክ እንድናድግ ነው በርቱልን ምርጥ ውይይት ነው
@serkalemyirga639
@serkalemyirga639 Жыл бұрын
Thank you for teaching the truth of God’s word!!! Many many more blessings!
@teketelebelete-iy3wk
@teketelebelete-iy3wk Жыл бұрын
❤❤❤getta yibarkachu taberku
@emmanualgodiswithus4101
@emmanualgodiswithus4101 Жыл бұрын
Mamush said well and it is not to much context is very important in literature 👍Context plays an important role in communication, as it helps to determine how a message is interpreted. 👍Context provides meaning and clarity to the intended message
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
@REPENTMEDIA
@REPENTMEDIA Жыл бұрын
❤😍
@melkamuabraham1206
@melkamuabraham1206 Жыл бұрын
እንደው ምን ልበላችሁ?! የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።❤❤❤❤
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ወንጌል አማኙ ምን ሆኖ ነው ??? የት ገባ ???? እንዲህ አይነት የሚያንፅ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ለምን አይስማም ??? ይሄኔ ትንቢትና ስድብ ክርክር ቢኖረው ስንት ሺ ህዝብ ባየው ነበር እር እባካችሁ ጠቃሚ ትምህርቶች እንስማ
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 Жыл бұрын
Enete newo
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 Жыл бұрын
ትክክል!
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 9 ай бұрын
Betam lnsemaw yemigeba new lsemanew egzihabher ymesgen
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
ፍችን ለመቀነስ ዋናው ነገር እጮኝነትን እና ፍቅርን በደንብ ማየት አጀማመሩን ጤናማ መሆን አለበት ስለ ስወቹን ህይወታቸውን ኑሮአቸውን በደንብ ማወቅ ማጥናት ይገባል እላለሁ ።
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz Жыл бұрын
Wow this was my question all the time too. I always make excuses but now after listening to you guys learn a lots God bless you all.❤
@elshadayendale1182
@elshadayendale1182 Жыл бұрын
Selam endet nachu yehi ke sera gar yeyazal, sera sinsera eka b 100 birr gezeten b 120 birr enshetalen sew sikerakern, snt gezahew belo silen b 110 bilew, echi weshet endet yeyazbnal. Thank you God bless you
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 Жыл бұрын
ከአሰርቱ ትእዛዛት አንዱ ሦስተኛው የሚለው እኮ የእግዚአብሔርን የአምላክን ስም በከንቱ አትጥራ:: ነው:: በእኛ ክርስቲያኖች ይህን ትእዛዛቱን አውቀንም ቢሆን ሳናውቅም እንጥሰዋለን:: ስለዚህ ጳውሎስ እንደሚነግረን እውነት እውነት እውሸት ውሸት ነው::ብንል መልካም ይመስለኛል::
@Ova-7311
@Ova-7311 Жыл бұрын
ከፍ በሉ, ማሙሻ ኣብርሽ ሮቢ, ሃለሉያ
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail Жыл бұрын
ተባረኩ
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 Жыл бұрын
አሜን
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 Жыл бұрын
I was I have one question but I don’t want to write it here,it would be better if I can write it on email address. Thank you 🙏🏿
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 3,9 МЛН
#ህግ ወይስ ጸጋ  በወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 2
42:52
Grace Life Community Church
Рет қаралды 12 М.
ስሙ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ፓስተር ደረጀ ሞገስ
56:32
Haya Hulet Emmanuel United Church
Рет қаралды 1,5 М.
ከበለዓም ምክር ተጠበቁ
55:37
Shiloh Church Of Christ New Zealand
Рет қаралды 30 М.
የሙጋዱ ባለ ቅኔ ሙሉጌታ ተስፋየ
46:07
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 23 М.
ካልባረከኝ አልለቅህም | በማሙሻ ፈንታ |
1:07:08
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН