አስተማሪ ውይይት ያሬዶ ከ ኤፍሬም ጋ | mezmur yared | biniyam shitaye | abu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 6,034

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

5 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
አስተማሪ ውይይት ያሬዶ ከ ኤፍሬም ጋ | mezmur yared | biniyam shitaye | abu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
አስተማሪ ውይይት ያሬዶ ከ ኤፍሬም ጋ | mezmur yared | biniyam shitaye | abu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
አስተማሪ ውይይት ያሬዶ ከ ኤፍሬም ጋ | mezmur yared | biniyam shitaye | abu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Пікірлер: 60
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 2 күн бұрын
መናፍቃን ማን እና ምን እንደምታምኑ በግልፅ ስላወቅን እጅግ በጣም በጣም ደስስስ ብሎናል!!
@mekdesdesta8951
@mekdesdesta8951 2 күн бұрын
ዳቆንያሬድናአብ ቃለሂወትያሰማልን ፉቅረየሱስ ፀጋውንያብዛልህ!!!
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 3 күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ እናምናለን ይላሉ ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉሁን አይቀበሩም ጴንጤዎች ወደእውነተኛ ቤተክርስቲያን ኑ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 күн бұрын
በትክክል ለሳምፕል ነው የሚያነቡት እሱ ይቅር ይበላቸው በሰሜ ይመጣሉ ተብላል
@amentedese8865
@amentedese8865 3 күн бұрын
እኔ ግን ለምሰማዉ እራሱ ንሰሀ መግባት ግንዳለብኝ ይሰማኛል ግን እዛ ያሉትን ነብሳት መተዉም አይቻልም የቻለነዉን ጌታ በፈቀደ መታገል ነዉ ለኤፍሬም እነፀልይለት አዉቆም ይመስላል
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 күн бұрын
ትግሉ ከሰው ብቻ ሳይሆን ሰጋ ከለበሰ አጋንት ጭምር ነው እግዚአብሔር ከዚ መንፈሰ ይሰውረን
@zelalemgirma2559
@zelalemgirma2559 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡ ድንቅ ትምህርት !!
@israel9958
@israel9958 3 күн бұрын
ኤፍሬም እስከመቼ የጌታን ትምህርት ትቃወማለህ? ነገረ ድህነት በፕሮቴስታንት ቤት አይታወቅም ተማሩ።✝️✝️✝️
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q 3 күн бұрын
ተደጋገመ እኮ የማይሰማ ልብ የነገረው አያወቀ እውነቱ ለስንት ግዜ ተደጋጋሚ መከራከር ከኤፍሬም ማቆም ነው እነዴ የ ጌታ ደምና ስጋው መጫወቻ አደረጋቹ እኮ።።
@Krstos100Hiwetey
@Krstos100Hiwetey 3 күн бұрын
በዚያ ውይይት ብዝውዎች፡ይማረሉ
@dafna4027
@dafna4027 3 күн бұрын
ለሱ ብቻ አይደለም ብዙ የምሰማ ሰው አለ ሁሌ ደጋግሞ ስትወያዩ እውየፈነትን የምፈልጉ ይወስዳሉ ለዛ ነው ስለተደጋገመ ቃሉ አይቀለልም።
@bebebi09876
@bebebi09876 3 күн бұрын
Ephream Balegize GOD Bless You More and More and More ...
@FikiritaMengia
@FikiritaMengia 3 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ🙏🙏አይቶ ማስታዋልን ሰምቶ ማገናዘብን አተ አድለን🙏🙏🙏እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏❤❤❤ እኔ እምለው መፃፍ ቅዱስ አንድ ከሆነ እናሱ የማያምኑበት ምክንያት ምንድነው 😢ወይ ዘንድሮ የጉድ አገር 🤔😅
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 күн бұрын
ይህንን ቃል ብቻ ነዉ የሚያቀው ብተመኝም አታገኛትም በቁምህ የሞተክ
@user-bv2nw9kc4c
@user-bv2nw9kc4c 2 күн бұрын
ዼንጤዎች በሉተር እጅግ በጣም ነው የሚያፍሩት የሚሳቀቁት ወይም እንደ አሜባ የሚራቡት ፓራሳይት ትላትል
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 3 күн бұрын
Wey pente Achiberbari hula 😢😢😢😢
@merymerry3747
@merymerry3747 3 күн бұрын
ጴጤዎች መረጋጋት የተሳናቹ ረጋ መሉ እኪ
@Mulu-ut7ep
@Mulu-ut7ep 3 күн бұрын
በመሰረተ ክርስቶስና መካነ ኢየሱስ ሥጋዎ ደሙ አማናዊ እንደሆነ ቢታመንም ያለ ስልጠነ ክህነት አማናዊነቱ እንዴት ይፈፀማል?
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 күн бұрын
ጌታ አየሱስ ክርሰቶስ አየ ተናገረ. አንብብ አይምሮህን ከፍተኛ ይህ ሰጋዬ አየለ ህብሰቱን አንሰቶ ይህ ደሜ አያለ ብሉ ፣፣፣፣፣፣፣፣ አንተ ትክዳለህ አይምሮህነ. ይግለፅልህ ሌላ ምን ይባላል
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 3 күн бұрын
ወንድም ስምዖን ተባረክ ጠዋት ቅዱስ ቁርባን ወስደው ማታ ድራፍት የሚቀመቅሙትን ምንም ሳይገባቸውና በክርስቶስ አምነው ያልዳኑትን የስመ ክርስትና ታርጋ ብቻ የለጠፉትን ሕይወት የሌላቸውን ኦርቶዶክሳውያን ደህና አድርገህ በቃሉ ሰይፍ አዝረክርከህ ዘርረሀቸዋልና እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@user-hx9zs6he5n
@user-hx9zs6he5n 3 күн бұрын
ምነው ፓስተር ነይ እያለ ልፀልይልሽ ብሎ ጥቶችሽን ልሚያሽሽ ዝምት በቤትሽ የምታስገቢ ፖንጥ ሁላ ያላቹ የዝሙት ,የውሸት,የማስመሰል እና የሹርምጥና መንፊይ የሰይጣን የአጋንንት ምንፈስ ሰይጣን ወደመርየት የወረደው አምላክ ምሆን ፈልጎ እኔ ነኝ የፊጠራኮቹ እኔ ነኝ ያለው እናንተም የሱ ትከታዪ ናቹ
@amentedese8865
@amentedese8865 2 күн бұрын
ደና ነዉ እንዴት ነዉ አሀን ያዉራሺዉ ሁሉ የት ነዉ ያለዉ ሀሜተኛ አትሁኑ እግዚአብሔር ፍቅረ ነዉ ኑ ተማሩ ስድብ የዲያቢሎስ ነዉ
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 2 күн бұрын
የመናፍቃን ነገር! ለዚህ እኮነው መናፍቅ የምትባሉት!!
@mekdesdesta8951
@mekdesdesta8951 2 күн бұрын
እኛቁድስቁርባን ኦርቶዶክሳዊያ ተምረን ንስሃገብተን አምነንነው እንደናንት ምግብበልተን አይደለም ስለዚ ከነሱም ስለቁድስቁርባን ማመሳሰልአይቻል !!!
@Selamlehagere729
@Selamlehagere729 3 күн бұрын
ኤፍሬም ግን ቁጡ የሆንከው በሰላም ነው ? እውነተኛ የእግዜአብሄር መንፈስ ቢኖርክ እንደዚህ አትሆንም ነበር ማለት ትህትና ይኖርክ ነበር
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 күн бұрын
ውይ ኤፍሬም የአንተስ ከፋ ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ ያለው ስለ ቁርባን አይደለም ብሎ ክህደቱን አንፀባረቀ😂😂😂😂😂
@user-kp7kk9yb9o
@user-kp7kk9yb9o 2 күн бұрын
ኤፍሬም የሚባል ሰዉ አዉቆ ነዉ ከሱ ጋር ባትወያዩ ጥሩ ነዉ ዝም ብላችሁ አስተምሩን እሱ ሲያሾፍ መስማቱ እራሱ ሀጥያት ነዉ
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 3 күн бұрын
ስጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው የሚለውን ቅዱስ ቁርባንን ሳይሆን ጌታን ስለመቀበል ነው ብለህ ትፈታዋለህ ኤፍሬም? ኧረ ፕሮቴስታንቶች ድንቁርና ቤት ሰራባችሁ ንቁ!!!
@EtagegnSisay
@EtagegnSisay Күн бұрын
ኤፍሬም እሚባል ልጅ ያሰለቸኛል
@tsegazenebe2379
@tsegazenebe2379 3 күн бұрын
ፕሮቴስታንት ወንድሞቻችን ለምነው የት ናችው አጥቢያችሁን ስትጠየቁ በትቢት ምመልሱት ??የናኔተ እኮ የተለያዩ ትርጉም ስላላችሁ ነው ሚጠየቁት ግን በቲቢት " አ ስ ፈ ላ ጊ ነው?ምትሉት ለምነው በቅንነት ዝቅ ብላችሁ ብታናግሩ ለምን ራሳችሁን ወደላይ አበስኩ ገበርኩ😢😢😢
@tko4438
@tko4438 3 күн бұрын
ግን ኤፍሬም መንፈሳዊ ነገር አይታይህም በስመአብ ብቻ ጉራ እና ትእብተኛ 😌😌
@ninjago9518
@ninjago9518 2 күн бұрын
አይ አቡዬ የኔ ጀግና "ኢየሱስ"ይህ ደሜ ነው ካለ ይኽ ስጋዬ ነው ካለ አንተ አይደለም መታሰቢያ ነው የምትለው ?አንተ ማነህ???? ምን አይነት ውንብድና ነው? ይሰማል አቶ ኤፍሬም ወደ ልብህ ተመለስ ኤፍሬም አንተ ማን ነህ የምን ውንብድና ነው????? ህ
@MeniTadesse
@MeniTadesse 3 күн бұрын
ኤፍሬም 😂😂😂 ቂፍሬ ወጠጤ እስታይል 😂😂😂😂😂ጰ ወንጌልን እያወራ መሆኑን እንኳን ችላ ብሎ በእብሪት አክት ያደርጋል 😂😂😂 ይልቅ እነ ያሬድ እግር ስር ቁጭ ብለህ ተማር !!! ኔፓ ጉረኛ 😂😂😂😂😂😂
@GezachewGeza-ib5zp
@GezachewGeza-ib5zp 2 күн бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 2 күн бұрын
ጴንጤው ልጅ ገና የቃሉን ወተት እንኳን በቅጡ አልተጋተም ታድያ እንዴት የቃሉን አጥንት ሊግጥ ይችላል‼️‼️‼️Basic የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ያስፈልገዋል ጌት ይርዳው‼️‼️‼️
@tadewosanishso
@tadewosanishso 3 күн бұрын
Mitasibo dirigituni kadaraki bohalanow injihi yala dirigiti matasabiya yelemi wonidimi ephremi
@Genetshiferaw-ij5nj
@Genetshiferaw-ij5nj 3 күн бұрын
አረ አኩቻ ተው ተው ማጣመም ሥራህ ሆነህ እግዚኦኦኦኦኦኦ አኩቻ አዘንኩልህ።
@user-qz3yw5no7v
@user-qz3yw5no7v 3 күн бұрын
አይ እፍሬ ልፋ ብሎህ ነው እንጂ ምን ያክል እርቀት ሉዩነት እንዳለን ብትረ ጉንጭህን አታለፋ ነበር 😊ደሞ እሄማ ዬኔ ሀሳብ ነው የሚለው ነገርስ 😢የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል መሆኑ ቀርቶ ማለት ነው ትገርማለህ
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂mezmure chefechefew 😂😂😂😂Ay Efrem
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 күн бұрын
ኤፍሬም አፈርኩብህ ቃሉን ማጣመምህን ሳይ
@bebebi09876
@bebebi09876 3 күн бұрын
Geta Yehiwot Enjera ene negn ke ene yebela degami fetsemo ayerabem eyale kalu ...Orthodox elet elet meblat aleben 🙄🙄 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።
@selamassefa-x8o
@selamassefa-x8o 3 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ከመከላከል ወደ ማጥቃት ተሸጋገረች.አይ ጊዜ
@EtagegnSisay
@EtagegnSisay Күн бұрын
ብሽቅ አልቀረብሽም ኦርቶዶክስ ነችኮ ቁጭ አድርጋ ታስተምራችሁለች ትን እስኪላቹ
@ninjago9518
@ninjago9518 2 күн бұрын
መናፍቃን ማለት ከፍሎ አማኝ ወይም ግማሽ ልጩ ይሉአቸዋል😂 አባቶቻችን እውነታቸውን ነው:: መናፍቃን የሱስን እንጂ=)) መድኀኒት የሆነው ስሙ ኢየሱስ የሆነውን የድንግል ማርያምን ልጅ አያውቁትምprd. ምን ሴይጣን ነው የለከፋቸው ግን ሰውረኝ ጌታ ሆይ!
@senaittafesse3234
@senaittafesse3234 3 күн бұрын
ኤፍሬም ፕሮፖጋንዳ ታበዛለህ ያሬድ አታስት ያመነው የፍራው ወዘተ ይህን ነገርህን አሻሽል ጥሩ ተወያይ እንድትሆን
@boopidybaapbaap
@boopidybaapbaap 2 күн бұрын
አንተ ልጅ ትዋሻለህ እንዴ? አማናዊ የጌታ ስጋና ደም በጣም የተከበረ ነው። የት ቦታ ነው የሪድ ተራ ያለው ኧረ ተው። የሚደንቀው ልክ ነኝ በለህ ማመንህ ነው። ምን አይነት ቅዠት ነው።
@ninjago9518
@ninjago9518 2 күн бұрын
አንተ ኤፍሬም የተባልን ሰውዬ ኢየሱስን ማመን በውሸት አይደለም አንተ ጭራሽ ከያሬድ ጋ ጭራሽ ሰማይና ምድር 100%አስገብቶልሃል በጣም ውሸታም ውሸታም ምን አይነት ፍጥረት ነህ የዘንዶ አፍ ነው የተገጠመልህ እግዚአብሔር ይፈውስህ ያሬድ ሊድ አድርጎታል ሽንታም ሽንታም ነህ ቱቱቱ..ስንት ሕዝብ ሕዝብ እየሰማህ ትሆናለህ ኧረ በክርስቶስ እራትነው ቅብርጥስ ነው ያልከው አንተ አይደለህ?እንዴ እግዚኦ ውሸት ......
@yade716
@yade716 3 күн бұрын
እናንተ ሰዎች እባካችሁ ልባችሁን ክፈቱ። ኢየሱስ በዮሐንስ ወንጌል ላይ ስለ ሰጋና ደምና የተናገረው የተለያዩ ናቸው። እናንተ እንደምትሉት mystical በሆነ መንገድ ቢቀየር እንኳን እናንተ የጠፈጠፋችሁት ቂጣና የጠመቃችሁት ጠጅ በምንም አይነት ወደ ክርስቶስ ስጋና ደም አይቀየርም። ወደ እዳሪና ሽንት ነው የሚቀየረው።
@meron-cc9vi
@meron-cc9vi 3 күн бұрын
እሱን አንተ አልክ አይ ፕሮቴስታንቶች እምነት እኮ ዜሮ ናችሁ:: አገላለጽህ እራሱ ስርአት የጎደለው "እግዚአብሄር" ይቅር ይበልህ(ሽ)
@israel9958
@israel9958 3 күн бұрын
መናፍቃን እወቁ፣ እናንተ ያልተጠመቃችሁ አዳማዊ ሰዎች ከመንፈስ ቅዱስ ስላልተወለዳችሁ በስጋ ትረዱታላችሁ አይገባችሁም፣ መጨረሻችሁም ሞት ነው፤ አምልጡ።✝️✝️✝️
@BabiMergia-ft9tl
@BabiMergia-ft9tl 3 күн бұрын
የጌታችን የ መዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ስጋና ክቡር ደም አማናዊ ነው መታሰቢያ ነው የሚሉ ሁሉ መና..ን ነው
@menfesawitereka
@menfesawitereka 3 күн бұрын
ለዚህ ንግግርህ በጌታ ፊት መልስ ትሰጥበታለህ.
@yade716
@yade716 3 күн бұрын
@@menfesawitereka ደግሜ እነግርሃለሁ፦ ማንም ጣኦት አምላኪ በረከሰ እጁ የጠፈጠፈው ሁሉ የጌታን ስጋና ደም አይወክልም። ወጀመሪያ የምታወልካቸውን አማልክትና የምታፈነድድላቸውን ቁሳቁሶች አስወግዱ።
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,3 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.41 "ሞት በቀጠሮ " pt.2
25:59
ebstv worldwide
Рет қаралды 417 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 110 МЛН