🛑 ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ አፈረጠው በቃ ተገላገላችሁ

  Рет қаралды 103,131

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 373
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን🙏
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@user_selagg
@user_selagg Жыл бұрын
ኣሜን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MekdiFamily
@MekdiFamily Жыл бұрын
ቤተሠቦቸ ደምሩኝ ስወዳችሁ🙏👍👍
@adislove4227
@adislove4227 Жыл бұрын
አሜን
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል መድሀኒአለም ምስጋና ይድረሰው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ክብር እና ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
❤❤❤❤AMAN 🎉
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል በእውነት አኛ ኮ የንጉስ የኣሸነፊ የቅዱስ የንግሰቲቷ ልጆች ነን በምክንያት ነው ማርያም ማርያም ማርያም የምንለው የሰለም እናት ሰለሆነች የፍቅር አናት ናት ሰላሜ ነሽ ድንግል❤❤❤❤❤❤❤❤
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ሆይ ክበሪልን አዛኝቷ ሆይ የወይን አባዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ስምሽ ሲጠራ እንባዬ ይፈሳል ክበሪልኝ የኔ የዋህ እናቴ
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአቢሄር የመስገን ስለ ሁሉም ነገር ክብር ሱትሁን አሜን አሜን አሜን
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ተባረክ አቶ ቢናብ. ወደፊት. መምህር ቢናም እንልሀለን እመቤቴ ትባርክህ አብዝታ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ድግል እመቤቴ የአምላኬ, የጌታየ, የስማይ እና ምድር ንጉስ, የአለም አባት የክርስቶስ እናት ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn Жыл бұрын
Amen
@zerlhuntafese6863
@zerlhuntafese6863 Жыл бұрын
ወንድም እህቶቼ እንዴት ናቹልኝ ከይቅርታ ጋር እመቤቴ ድንግል ማርያም ወላዲቶ መቼም ታምር ትሰራለች ግን ስለ ድንግል ማርያም የድሮ ፓስተር አወራ አላወራ ክርስቲያን ከሆንክ አይግረማክ እመቤቴ ድንግል ማርያም ያረገችልን በጣም ብዙ ነው ለዛ እምነታችን እና ጥብቅ አመሰግናለው
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ነገ 7 ስሉስ ቅዱስ እንኳን አደረሳችሁ
@fhhf3250
@fhhf3250 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ጀግና ፓሰተ ቢኒ እግዛብሄር ያክብርክ አሰጠጋለት ወደ ግንባሩ ይሄን ሰይጣን አምላኪ እንዲ አሳፍርልን ምድር ይሁዳ በየሱሰ ሰም የሚነግድ ነጋዴና ሌባ ጥርቅም
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Amen Amen amen enkuan abiro aderesen ❤❤❤
@wetetewetete-th8jh
@wetetewetete-th8jh Жыл бұрын
Amen inkon abro aderesen
@tsiyon9115
@tsiyon9115 Жыл бұрын
Amen Amen Amen enkon abro aderesen
@sigredasigreda595
@sigredasigreda595 Жыл бұрын
ይገርማል መፅሐፉ ላይ ያለውን የእመቤታችን ስህል አድኖ ላይ ያለውን ማየት አቃተው እኮ 😂😂😂😂 በውስጡ ያለው የእርኩስ መንፈስ ማየት አይችልም እናታችንን ድንግል ማርያምን ለዘላለም አመስግናሃለው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆኔ ❤❤❤❤
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢
@hdhd2473
@hdhd2473 Жыл бұрын
አዞረበት ማራምን እመአምላክ ስሙዋ ድንቅ ነው ክብር ለናትና ልጁ ❤
@ቃልየስደተኛዋ
@ቃልየስደተኛዋ Жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም እዳንተ ሜሎችንም ልቦናቸውን ይክፈትላቸው❤
@smonsmon5947
@smonsmon5947 Жыл бұрын
አዙርልኝ አላለም አዛኝቷን ሰዓሊተ ምህረት የአለም አማላጇን ማስተዋሉን ይስጥክ አንተ መናፍቅ
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም Жыл бұрын
እግዚአቢሄር ይምስገን ወድም አለም ክብር ለፈጣሪ 😍😍😍😍😍😍😍 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarikuaweriken1149
@tarikuaweriken1149 Жыл бұрын
በመጀመሪያ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፕሮግራምህን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅ በርታልን በዙ ያላወቅነውን እያወቅን ነው።
@YohannesWotango-jy7oc
@YohannesWotango-jy7oc Жыл бұрын
በእውነት ቢኒ ከሁሉም ልዩ ነው እንወድሃለን ቢኒ በርታልን !!! የአብሥራ አንተም በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ !!!!
@goasd8257
@goasd8257 Жыл бұрын
የጌታየ የፈጣሪየ እናት የሰማይና የምድር ንግስት ክብርና ምስጋና ይገባሻል ልቦናህን ታብራልህ ሶፎንያስ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጭ ዘንድ እንዴት ይሆናል ድካም ነኝ እኔ ምግባር ይጉለኛ 😭😭😭🙏🙏🙏❗️❗️❗️
@አድራሻየከመስቀሉስር-ዘ7ጠ
@አድራሻየከመስቀሉስር-ዘ7ጠ Жыл бұрын
በሁሉ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመሥገን
@brhantekola5480
@brhantekola5480 Жыл бұрын
እግዚአብሕ😮ሔይመስገን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እመሰግናለሁ ወንድም
@brhantekola5480
@brhantekola5480 Жыл бұрын
ቃለህይወትያስማልን
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ Жыл бұрын
ምንም ምንም ሁን ትክክለኛው ቀጥተኛዋ በአለም ላይ ብቸኛዋ ህይማኖት, ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት በቃ::
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 Жыл бұрын
አንተ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ የምታቀርባቸው በሙሉ ከአስተማሪነታቸው አጓጊነታቸው ጭምር ድንቅ ነው🙏
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Жыл бұрын
መምህር ኃይለ ማርያም እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል ለነገራችሁን መምህራን ሁሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ::
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 Жыл бұрын
Amen.amen.amen
@selamgyhons-rj3ik
@selamgyhons-rj3ik Жыл бұрын
ጌታይባርክህ ምህረት አብ አስተማርከኝ ተባረክ
@tigtig6559
@tigtig6559 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት ነው ባንዳፈር መልካም ነው ቅስፈቱ ለሁላችንም ነው ከመዳፈር እግዚአብሄር ይጠብቀን
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችንን አሜን
@fekadealemu5026
@fekadealemu5026 Жыл бұрын
የልጅ አዋቄ ነህ በርታ ወንድማችን በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ጎበዝ ማግኘት ከባድ ነዉ❤❤❤
@lamela44ghh20
@lamela44ghh20 Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይ ወትን ያሰማልን አሜን❤❤😢
@Alem-sw9hm
@Alem-sw9hm 5 ай бұрын
መምቃሎወት፣ያሠማልንአግዛቤኤርአምላክይጠብቅልን
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ጌታ ምን ይሳናሃል አባቴ ክብር ይስፈው❤❤❤
@yemit3301
@yemit3301 Жыл бұрын
መግቢያና መጨረሻ የምታቀርበው መዝሙር አይቋረጥ። መዝሙር አይቆረጥም ወንድማችን
@Nahomhailu-r4s
@Nahomhailu-r4s Жыл бұрын
ክብር ላምምላካችን ለመዳንያለም
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
ሶፋንያ ዱላ ነዉ የቀራው ቱ ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ልቦናህን አይ ለውጥ በእውነት❤❤
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤እንኳን ሰለቶው እንኳን ሰመረሎት አባታችን❤❤❤❤
@meryeshetu3412
@meryeshetu3412 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግበው ለመደንየልም❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👏
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@yesheyeshe1642
@yesheyeshe1642 Жыл бұрын
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ልቦና ቲዮብ እንኳን ደህና መጣህ
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 Жыл бұрын
እመአምላክ የኔ እናት አማላጄ የጌታዩ እናት አማላጄ መልሴ ሁሉነገሪ ለዘለዓለም ታማልጃለሽ
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ እናመሰግናለን በርታ ፕሮግራምኽ ሁሉ በጣም የሚጠቅሙ ናቸው እግዝአብሔር ይባርክኽ ወንድሜ
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን
@እኔስየማርያምልጅኝአሜን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ወንድምችን እናመሰግናለን
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 Жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ያሰማልን እሪጂም እድሜ ከጤና ጋረ ያድልን ወንድማችን የአብ ስራ በርታልን እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤
@biniamsol1235
@biniamsol1235 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! በመጀመሪያ እየተወጣህ ላለኸው መንፈሳዊ ግዴታ ላመሰግንህ እወዳለሁ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ!! 1.ሥዕለ አድኖ መሣል ከየት መጣ? በቀድሞ ዘመን በተለምዶ ስዕላት ተስለው ለተለያዩ ነገር ይውሉ ነበር እነሱ ግን ቅዱሳት አይደሉም ። ሆኖም ግን እግዚአብሔር ሙሴን በጽላተ ኪዳኑ ላይ ሥዕለ ኪሩብን እንዲሥል አዝዞት ነበር ዘጻ 25:19።እናም በዋሻ የሚኖሩ አባቶች መጽሐፍ ከማጣታቸው የተነሳ ሥዕል እየሳሉ ያስተምሩበት ነበር። አባቶች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪክን ለምሳሌ የአዳምና ሔዋንን እየሳሉ ያስምሩ ነበር እነዚህንና በመሳሰሉት እየቀጠለ እስከዚህ ደርሶአል። 2.ሥዕለ አድኖ ለምን ይሣላል? ፩ ለትምህርት ፪ አቋም :-ማለትም አንድ ሥዕለ አድኖ ሲሳል ቋሚ በሆነ መንገድ ነው መሳል ያለበት። 3.ሥዕለ አድኖ ምንን ሊያሟላ ይገባል? ፩ ትምህርተ ሐይማኖት ፪ ቀኖና (ከዛ ውስጥ ማሟላ የለበት የቀለም አይነቶችን ነው እነሱም የራሳቸው የሆነ ትርጉም አላቸው ቀለሞቹም[ሰማያዊ:ቀይ:ቢጫ: አረንጓዴ:ነጭ ] ናቸው ፫ ትውፊት 4.ሥዕለ አድኖ ክብሩ ምንድነው? ለሚለው ከላይ እንዳየነው በተገቢው ሁኔታ ቀኖና እና ትውፊት ጠብቀው በመሳላቸው ይከብራሉ ክብራቸውም ቅዱሳን ናቸው ማለትም በሥዕሉ ጀርባ ያሉ ቅዱሳን ይገለጹባቸዋል ስለዚህ ክብር ልንሰጣቸው ይገባል። ወስብሐት ለእግዚአብሔር!
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን መህረችን
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል መድኃኔዓለም አባቴ ምን ተስኖት ሁሉ በእጁ ነው እምነት ነው የሚያስፈልገው ላመነ ሁሉ ተሰጥቶታል 🤲🤲🤲💒💒💒 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ አሜን🙏❤
@saratsegay6095
@saratsegay6095 Жыл бұрын
h ኣባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን 🙏❤️💙
@fikrteregasa488
@fikrteregasa488 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ❤
@tilahunhana262
@tilahunhana262 Жыл бұрын
ረጋ ብለህ ተማር አለልና ተባረክ አቦ 🙏🙏🙏ይኼን ጋጠወጥ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ቁልጭ ቁልጭ አረገው 👀👀👀
@mekidessolomon8607
@mekidessolomon8607 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድማችን ፓስተር ብንያም ግን እውነት ለመናገር የማይገባኝ ሰው ነው ብዙ ጊዜ አያዳምጥም ጩኸት ያበዛል
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr Жыл бұрын
እድግ ይበልሎት እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስራው እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ እናት
@jerusalemtesfaye5544
@jerusalemtesfaye5544 Жыл бұрын
1 ከሙሴ መፃህፋት የመጣ ሲሆን የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ላይ እግዚአብሄር እንዳዘዘው ተሳለ 2 እግዚአብሄር አድሮ በስእሉ ሰዎችን ያነጋግር ስለነበር 3 የቤተክርስቲያንን የአሳሳል ዘዴ እና የሰአሊው ማንነት በፆም በፀሎት በሱባኤ የተወሰነ መሆን አለበት 4 ክብሩ እግዚአብሄርን እንደ ማየት አይነት ክብር እና በተለየ ነገር በማኖር(በሽቶ) በቅባቅዱስም ይከብራል፡፡
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ወንድማችን ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ቃል ይህወትን ያሰማል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን ያብዛልን 🙏❤
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
❤👏👏👏💕⛪❤❤❤
@Meme-gq9iu
@Meme-gq9iu Ай бұрын
መምህራቻች ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ammanjordan7506
@ammanjordan7506 Жыл бұрын
ያቤዬ እኔ ሱሰ ሆነብኝ ላይክ አርጉ ሳትል አረጋለው እና በርታልኝ ኘሮግራምህ አሰተማሪ ነው❤❤
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህሮቻችን ለወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ
@የድግልማርያምየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
አወ በሚገባ ታማልዳለይ የኛ እናት አምየ ድግል ማርያም እማምላክ የጌታየ እናት❤❤❤❤❤❤
@dagiux1234
@dagiux1234 Жыл бұрын
ከሙሴ መፃህፋት መጣ የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ላይ ስእል ነበረ 2 እግዚአብሄር አድሮ በስእሉ ሰዎችን ያነጋግር ስለ ነበር 3 የቤተክርስቲያንን የአሳሳል ዘዴ እና የሰአሊው ማንነት በፆም በፀሎት የተወሰነ መሆን አለበት 4 ክብሩ እግዚአብሄርን እንደ ማየት አይነት ክብር እና በተለየ ነገር ማኖር በቅባ ቅዱስም ይከብራል ክብሩም በጣም ታላቅ ነው ::
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤❤❤
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
እመቤቴን የተጠማ ውሻ ውሃ የምታጠጣ ለፍጥረቱ ሁሉ አሳኝ ሩሩህ ደግ እናት ናት፥ እመቤቴን ጠልቶ ልጆ ኢየሱስ ክርስቶስን ወዳለው ማለት ፌዝ ነው፥ ማነው እስኪ ከናንተ አንድ ሰው እናታችሁን እየጠላ ሳያከብራትም ቀርቶ እናንተን ግን ወዳለው ቢል እውነት ያንን ሰው ታምኑታላችሁ እውነት ያን ሰው ታከብሩታላችሁ? መልሱ የእመቤቴ ክብሯ እናትነቷን ላቃለላችሁ ሁሉ
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
ኤንደው መቼነው ሠላም የሚሠጥዋት ተዋሕዶን ጌታ ፍረድ
@abatewanke2169
@abatewanke2169 Жыл бұрын
እርኩሰ መንፈስ እመቤታችንን እደሚፈራ አጋለጠ
@mb74091
@mb74091 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@salmamulunesh3334
@salmamulunesh3334 Жыл бұрын
ቃል ሂወት የሰማልን አሜን አአሜን
@amareshiferaw
@amareshiferaw Жыл бұрын
ነብስ ተንሳየ የለውም ስጋ ክለለ መላእክት በስጋ ምስልም እና በብርሃን ይገለጣሉ በተሳየ ግዜም የስዉልጅ እንደዛ ይሆናል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 5 ай бұрын
ለመምህር አችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሳችሁ አደረሰን❤❤
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
አዞርብህ አይደል😀 ሲጀመር የዞረበት ነው ሰውዬው እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይየውና!
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
😂😂
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 Жыл бұрын
ወድማችን እባክህን ወደዱባይ የሚያመጣ የለም መግዛት እፈልጋለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiobetsb4231
@ethiobetsb4231 Жыл бұрын
መድሀኒአለም ምስጋና ይድረሰው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ክብር እና ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን 1 ከሙሴ መፃህፋት የመጣ ሲሆን የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ላይ እግዚአብሄር እንዳዘዘው ተሳለ 2 እግዚአብሄር አድሮ በስእሉ ሰዎችን ያነጋግር ስለነበር 3 የቤተክርስቲያንን የአሳሳል ዘዴ እና የሰአሊው ማንነት በፆም በፀሎት በሱባኤ የተወሰነ መሆን አለበት 4 ክብሩ እግዚአብሄርን እንደ ማየት አይነት ክብር እና በተለየ ነገር በማኖር(በሽቶ) በቅባቅዱስም ይከብራል፡፡
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 Жыл бұрын
ቃለ በርክት ያስማልን ❤❤❤❤ድንግል ማርያም እናቴ❤❤😢
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
በርታልን ወድማችን የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Жыл бұрын
በማርያም መልስልኝ ጥያቄየን ወንድማችን ከመልሱ ልማር ነው 1 ለሀዋርያት መንፈስ ቅዱስ በምን አምሳል ነው የወረደላቸው 2 አቤቱ አምላኬ ሆይ የሰውን ኃጢአት እያየሁ እንዳልፈርድ የራሴን ሀጥያት እንዳይ አድርገኝ ያለው አባት ማነው
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
ፖስተር ቢኒያም እግዚአብሔር እውነቱን ገልጦጣጦለታል እግዚአብሔር ይባርክህ
@heishd3595
@heishd3595 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን፫ ❤❤❤
@shamsaalblooshi-mf7bl
@shamsaalblooshi-mf7bl Жыл бұрын
❤❤❤ቃልህይውት ያስማልን ወንድማችን
@adonay9339
@adonay9339 Жыл бұрын
አባ ገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን። እውነት እውነት ነው። እውነትን ለማሻሻል መሞከር ወደ ሐሰት መቀየር ነው።
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
The best interview of the year😱 I call this hard talk.
@MuleMonica-xr7nr
@MuleMonica-xr7nr Жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም እውነቱን ይግለፅልህ!! ሶፎኒያስ ግን እስቲ ለመደማመጥ ጠይቅ በህይወት ጉዳይ ስለተጫጫውክ አስረዳክ ማለት አይደለም።
@segenatobrhan1406
@segenatobrhan1406 Жыл бұрын
አንካን ኦርቶደኩስ ኣርግህ ፈጠርከኝ ኦርቶዶኩስ ተዋህዶ መሆን መታደል ኖው
@EOTube13
@EOTube13 Жыл бұрын
ስልአድኖ መሳል የተጀመረው በወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ነው። የሚሳልበት ምክንያት በስልአድኖ የምናገኘው የስዕሉን ጸጋ ስለሆነ ነው።
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 Жыл бұрын
Amen Enkuane Abro Aderesen
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
💚💛❤🖐🖐እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ 👍👍👍👍👍
@braderasta5809
@braderasta5809 Жыл бұрын
-የዮሐንስ ,14:6, ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። -ሮሜ, 8:34, የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። -1ኛ ጢሞቴዎስ, 2:5, አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ -የዮሐንስ ራእይ 22:8-9, ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 9 እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
እበኔ ውጪ ነው ያለሁት ይህን መፅሀፍ ከየት አገኛለሀሁ?
@TilahunTariku-pt9vh
@TilahunTariku-pt9vh Жыл бұрын
የአባታችን ሥብከት ሙሉውን የት ላግኘው
@luwamyohannes7421
@luwamyohannes7421 Жыл бұрын
1.St.Jon/Fukure egziaber/2.Lemezeker & Mastemar 3..Kelemat,Albasat &Mesalewoch 4.Enisalemewalen
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
ሶፈኒያስ እኮ ፕሮሴስታንት ነኝ የሚለው የልሳን ዛር ይዞ ነው የሚያርገፈግፈው። እግዚአብሔር ይይረስለት። ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ይባርክህ። የአማኑኤል እናትን እመባቴ ማርያምን ማየት እንኳን አልቻለም።
@almazanagaw5185
@almazanagaw5185 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ከጥያቄው ከመልሱ እማራለሁ በየ ትፋ አደርጋለሁ ስለቅድሳት ስእል
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@yyfff4809
@yyfff4809 Жыл бұрын
ወድማችን ያብሰራ በርታ ወድማችን
@sosinabezabih4715
@sosinabezabih4715 Жыл бұрын
የቅዱሳት ሥዕላት አመጣጥ፤ ፪-፩ በብሉይ ኪዳን ሥዕል በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለያዘው ቦታ መሠረቱ የሁሉ አስገኝ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር አስቀድሞ ለነቢዩ ሙሴ ሥዕለ ኪሩብን በሥርየት መክደኛው ታቦት ላይ እንዲያዘጋጅ ማዘዙ ነው። ለዚህም መሠረት በዘጸ. ም. ፳፭፡ቁ ፳፪ “በዚያም ካንተ ጋር እገናኛለሁ የእስራኤልንም ልጆች ታዝዝ ዘንድ የምሰጥህን ነገር ሁሉ በምስክሩ ታቦት ላይ ባለው በሁለት ኪሩቤል መካከል በስርየት መክደኛው ላይ ሆኜ አነጋግርሃለሁ” ብሎ መናገሩ ነው። እግዚአብሔርም የተናገረውን የማያስቀር ነውና ሊቀ ነቢያት ሙሴን በሥዕለ ኪሩብ መካከል ሆኖ ድምጹን አሰምቶታል። ፪-፪ በሐዲስ ኪዳን ከሐዋርያዊ ተልዕኮውና የሕክምና ሞያው በተጨማሪ የሥዕል ጠቢብ የነበረው ቅዱስ ሉቃስም ምስለ ፍቁር ወልዳን (እመቤታችን ከልጇ ከወዳጇ ጋር ሆና) በመሳል ለትውልድ አቆይቶልናል። በተጨማሪም ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ለጢባርዮስ ቄሳር የጌታችንን ሥነ-ስቅለት ሥዕል አዘጋጅቶ ሰጥቶታል። የቅዱሳት ሥዕላት ጥቅም፡ የቅዱሳት ስዕላት ጥቅም ፬-፩ ለሥርዓተ አምልኮ ቅዱሳት ሥዕላት ሰውንና እግዚአብሔርን የሚያገናኙ መንፈሳዊ ሀብቶች ናቸው። በሥዕል ፊት ቆሞ መጸለይ፡ ወይንም መስገድ ሥዕሉን አምላክ ማድረግ አይደለም። ነገር ግን የሥዕሉን ባለቤት በሥዕሉ ፊት ሆኖ በመማጸን በረከቱን ለማግኘት የሚፈጸም ሥርዓት ነው። ሥዕሉ ለባለቤቱ መታሰቢያ ነው። “የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው ተብሎ እንደተጻፈ” ምሳ. ፲፡፯ የሥዕሉን ባለቤት አቅርቦ ያሳየናል። ገድሉን፣ ተአምራቱንና ቃል ኪዳኑን ያስታውሰናል። በመንፈስም ድልድይ ሆኖ ከሥዕሉ ባለቤት ያገናኘናል። ሙሴና አሮን ወደ ደብተራ ኦሪት ገብተው በታቦቱና ሥዕለ ኪሩብ ፊት እየሰገዱ ከእግዚአብሔር ትዕዛዝ ይቀበሉ ነበር ዘኁ. ፲፮፡፵፭ ፬-፪ ለትምህርት ቅዱሳት ሥዕላት ሲሣሉ የሥዕሉን ባለቤት ዐቢይ ገድልና ተአምራት በሚያጎላ መልኩ ነው። ስለሆነም ማንኛውም ምእመን የሥዕሉን ባለቤት መንፈሳዊ ተጋድሎ በቀላሉ እንዲረዳ ያደርገዋል። ለምሳሌ የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ሥዕል ሲሣል ለ22 ዓመታት 8 ጦሮችን ከግራ ከቀኝ ከፊት ከኋላ አስተክለው ሲጸልዩ አንድ እግራቸው በቁመት ብዛት መቆረጡን እንዲሁም ስለ ቅድስናቸው ከተሰጣቸው ስድስት የብርሃን ክንፎች ጋር ተደርጎ ይሣላል። ክህነታቸውን ለመግለጽም የእርፍ መስቀልና ጽና ይዘው ይሣላል። የሥዕሉ ባለቤት እንዲታወቅም በሥዕሉ ላይ አጭር የጽሑፍ መግለጫ ይቀመጣል። ”ዘከመ ጸለየ አቡነ ተክለሃይማኖት” እንዲል። በዚህ ሥዕል ምእመናን የጻድቁን ተጋድሎ ይማሩበታል፤ አርአያም ያደርጉታል። እንግዲህ ቅዱሳት ሥዕላት ይህን መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጡን ከሆነ በጥንቃቄ በመያዝ መገልገል እንደሚገባና ዘወትር በጸሎት ሰዓት ከፊት ለፊታችን በማስቀመጥ ልንጸልይ እንደሚገባ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መልዕክቷን ታስተላልፋለች። ቅዱሳን ሥዕላት የከበሩ ናቸው፡፡ ጠቀሜታቸው ከፍተኛ በመሆኑ በቤተክርስቲያን ይሣላሉ፡፡ ይሁን እንጅ ምዕመናንም ቅዱሳን ሥዕላትን ለተለያዩ አገልግሎቶች ስለሚጠቀሙባቸው እያሣሉ በቤታቸው ይገለገሉባቸዋል፡፡ እዚህ ላይ ግን ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል፡፡ ቅዱሳን ሥዕላት ለግድግዳ ጌጥነት የምንጠቀምባቸው አይደሉም፡፡ በክብር በተለየ ቦታ በመጋረጃ ተጋርደው ለጸሎት በምንጠቀምበት ልዩ ቦታ ላይ ሊደረጉ ይገባል፡፡ በመሆኑም አስፈላጊ ባልሆነ መንገድ መጠቀም ጉዳት እንጅ ጥቅም የለውም፡፡ አሁን በብዛት የምናስተውለው ለቅዱሳን ሥዕላቱ የምንሰጠው ክብር በጣም የቀነሰ መሆኑን ነው፡፡ ስዕላትን ለጌጥ፣ለማስታወቂያ፣ እንዲሁም በኮፊያ እና በተለያዩ ልብሶች ላይ መጠቀም ተገቢ አይደለም፡፡ 1. ለጌጥነት አለመጠቀም፡- ብርጭቆ ላይ ለቤት ማስጌጫነት ለመኝታ ቤት ማስጌጫነት ለቤትና ለመኪና ቁልፍ መያዣነት መጠቀም፣ ለመኪና መስኮቶች ጌጥነት ተገቢ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ለምሳሌ መኪና ውስጥ ስትመለከቱ ሲጋራ ይጨስባቸዋል ይቀደዳሉ ጫት ይቃምባቸዋል ወዘተ ስለዚህ የተከለከለ ነው፡፡ 2. ልብስ ላይ አለማድረግ፡- ኮፊያ ከነቴራ ላይ መሣል ተገቢ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ልብሱ ይቆሽሻል ያ ማለት ሥዕሉንም እናበላሸዋለን ማለት ነው፡፡ ሲቆሽሽ ታሽቶ ይታጠባል በዚህም የተነሣ ሥዕሉ ይላላጣል፡፡ ስለዚህ በተለይ ለክብረ በዓላት ቅዱሳን ሥዕላትን የምናሳትም ወገኖች ጥንቃቄ ብናደርግ ጥሩ ነው፡፡ ለበረከት ስንል ለመቅሰፍት እንዳይሆንብን፡፡በጫማነትም መጠቀም ተጀመረ ያሳዝናል፡፡ 3. ሥዕላትን ለማስታወቂያ አለመጠቀም፡- አንዳንድ ነጋዴዎችና ድርጅቶች በሚያመርቱት ምርት ላይ ቅዱሳን ሥዕላትን ይጠቀማሉ፡፡ ለምሳሌ ቅዱስ ጊዮርጊስን በቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ ላይ እናገኘዋለን፡፡ ይህ ፈጽሞ ስህተት ነው፡፡ ሰው ይሰክራል፣ ሥዕሉን ከጠርሙሱ ልጦ ይጥለዋል፣ ሥዕሉ ተገቢ ባልሆነ ቦታ ይወድቃል፡ ሌላው ለመዝሙር ለጉባኤ እና ለመጻሕፍት ፖስተር መጠቀም ተገቢ አይደለም መክንያቱም በየመንገዱ ስለመለጠፉ ስለዚህ እንደዚህ አይነት ለቅዱሳን ሥዕላት ክብርን የሚቀንሱ ነገሮችን ከመጠቀም ልንታቀብ ተገቢ ነው፡፡ አሳሳላቸዉ -ትምህርተ ሀይማኖትን ጠብቀዉ መሳል አለባቸዉ -ፊታቸዉ ክብ:አይናቸዉ ጎላጎላ ያለ እና ወደ አንድ አቅጣጫ ብቻ የሚያይ መሆን አለበት። አብዛኛውን ጊዜ የምንጠቀማቸዉ ቀለማት ሰማያዊ፡ነጭ፡ቢጫ፡አረንጓዴ እና ቀይ ናቸዉ ።ለበለጠ ማብራሪያ ቅዱ፣ሳት ስዕላት ዘአምደ ሐይማኖት መፅሐፍ ያንብቡ
@estifanosgebreegziabher
@estifanosgebreegziabher Жыл бұрын
GOD bless our church and its children.
@GanatGigi-wb7mp
@GanatGigi-wb7mp 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን የደረሰ መዳህኒዓለመም ለእኛም ይድረስልን
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 Жыл бұрын
ቸሩ መዳኃኔዓለም አባቴ ተመስገን
@መቅደስተሾመ
@መቅደስተሾመ Жыл бұрын
አይ መናፍቅ😢😂
@kldsteMesele
@kldsteMesele Жыл бұрын
ተባርክ ወድሜ እናመሰግናለን በዉነት❤❤❤
@ephiremalemayehu1915
@ephiremalemayehu1915 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@belaineshshafenew9999
@belaineshshafenew9999 Жыл бұрын
ያብ ሥራ በጣም እውድሃልሁ እግዛብሄር ይባርክህ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ይቅርታና የጌታየን እናት እዴት እደዚህ ይጠሏታል ? ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ደምሩኝ ቤተሰብ
🛑 ቤተክርስቲያንን ያዋረዱ መስሎአቸው ተዋረዱ !
33:45
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 161 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
🔴 ቄስ ነኝ ባዩ ተኩላ ድብቅ ሴራ ሲጋለጥ
41:28
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 35 М.
ብዙዎችን፡ያስቆጣው፡የሰንበት፡ት/ቤት፡አመራር፡ችግር!!!
17:52
ታዖጎሎስ ፡ ዮሐንስ-Taogolos Yohannis
Рет қаралды 2,6 М.
መምህር ምህረትአብ መልካም ወጣት ምን ያደርጋል ለምትሉ
19:45
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 197 М.
🛑  የታገተችው የ14 ዓመቷ ልጅ ጉዳይ እዚህ ደርሶል
38:58
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 62 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН