No video

ፓስተር አሊን ያስለቀሰው የእህታችን ጉዳይ|ለ 7 ዓመት ኤቲስት ነበርኩ|ቤተክርስቲያን ከሄድኩ ቆየው ልቤ ደንድኗል!Pastor Ali|Maya|Blessing

  Рет қаралды 7,037

Blessing Tube

Blessing Tube

6 ай бұрын

#christian
#christianethics
#BLESSING
#Emmanuel Official Tube
This is Blessing tube. In this channel different motivational, inspirational and educational videos which uplift your spritual, psychological & emotional mindsets wil be released.
በዚህ ቪዲዮ ለመንፈስ ለአስተሳሰብ እና ለህይወት ዕድገት የሚጠቅሙ ምክር አዘል ትምህርቶች ያገኛሉ።

Пікірлер: 74
@hirut-rz3uh
@hirut-rz3uh 6 ай бұрын
በዘመናት እግዚአብሔር ሰው አለው የጠፉቱን ወደአባታቸው ጋር የሚያስጠጋ ጌታሆይ ተባረክ ፓስተር ዘመንክ ትውልድክ ልጃችክ የአንተን አገግልቱ የሚያስቀጥሉ ይሁኑ ሁላችሁ ተባረኩ
@Blessings548
@Blessings548 6 ай бұрын
Amen🙏🙏
@almazguta4665
@almazguta4665 5 ай бұрын
አይደለሁም ለብችዬ አይደለ ሁም ለብቻዬ ጌታ አለ ካጠገቤ ለብዙ ዘመናት ተጎሳቁያለሁ ያለናት ያላባት እኔም አድጋለሁ ወዳጆቼ ሁሉ ሄዱ ካጠገቤ የሟቹን ሞት የማይወድ አለ ካጠገቤ!!!!!!!🙏🙏🙏🙏 እንወድሻለን
@AzebgetahunPanim
@AzebgetahunPanim 6 ай бұрын
የክርስቶስ ፍቅር የሚሸትበት ቦታ ነው። ስሰማቹ ሰውነቴን ይነዝረኛል ጌታ ያብዛቹ።
@Blessings548
@Blessings548 6 ай бұрын
አሜን ተባረኪ🙏🙏
@almazguta4665
@almazguta4665 5 ай бұрын
ኢየሱስ ፍቅር ፍቅር ነው የኔ አባት ፍቅር ፍቅር ነው ስሙና ሕይወትሁ የኔ አባት ፍቅር ቀውላላ ሜዳ ላይ ጥሎ የማሄደው የኔ አባት ፍቅር ነው 👌!!!!!!
@almazguta4665
@almazguta4665 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል አሜን ሃሌሉያ እግዚአብሔር ሰው አለው ለእግዚአብሔር እብዶች ብንሆን 🙏🙏🙏🙏
@meskeremjara292
@meskeremjara292 6 ай бұрын
እውነት ነው ፓስተር በዚህ በኢትዮጵያ ያሉ ፓስተሮች ነብያቶች እንዳልከው እውነት ነው በኮታቸው በቆርቆሮ መኪኖቻቸው በገነቧቸው ዘመናዊ የመሰለ ህንፃቸው በአጠቃላይ በምድራዊ ኮተታቸውን እያሳዩና እያዩ ያወረዱትን ሉዐላዊውን እግዚአብሔር ምናልባት ፀጋ ቢበዛላቸውና ምህረት ቢያገኛቸው በነፃ የተሰጠውን በነፃ ወደሚሰጠው ወደዚህ ወዳንተቻናል ገብተው ምህረት ቢያገኙና ቢነኩ ምኝቴ ነው ፓስተር ተባረክ።
@user-pi6no9wh1d
@user-pi6no9wh1d 5 ай бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@meskeremjara292
@meskeremjara292 6 ай бұрын
ተባረክ ፓስተር ሁሌ ለዋጭ አስተማሪ ትምህርትህ ውስጤን እያረሰረሰው ነው አገላለጥህ ነገ እንደምበድለው እያወቀ መንፈሱን ሳይሰስት ይሰጠኛል ፤ አሳልፎ የሚሰጠውንም ስለሱ ተዘቅዝቆ የሚሞትለትን እኩል ነው የሚወደው ስለከፍታና ዝቅታ ያስተማርከው በተለይ ፓስተርዬ ብርክ ብርክርክ በልልን ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋው ጨምሮ ጨምሮ ጨማምሮ ላንተ ያብዛልህ ተከታዮችህ እራሱ የተጋባቸው መንፈስ ይደንቃል ተባረኩልኝ።
@user-rq7so5zt6u
@user-rq7so5zt6u 6 ай бұрын
የእ ግዚያብሄር ሰው እባክህ አግኝኝ።
@mememalase9018
@mememalase9018 6 ай бұрын
I love you jesus my father lord thank you geve you blood for ever thank you ❤
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 6 ай бұрын
ወይኔ መአዚ 😭😭😭😭እየሱስ ጌታ ነው በእውነት የምትገርም ድንቅ ልጅ ዝማሬዎቿ በጣም የሚገርሙ ድንቅ ልጅ ነች እኔ በጣም ነው እግዚያብሔርን ያከበርኩት የኔማር እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እኔ ዝማሬዎቿ እስካሁን የሚደንቀኝ ነው የኔማር እግዚያብሔር መቼም እንደማይጥል ባንቺ አየሁ አሁንም ጌታ ይወድሻል የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kt8jb6zx7k
@user-kt8jb6zx7k 2 ай бұрын
ፓስተር አሊ ተባረኪ
@user-kq5kr9zs5l
@user-kq5kr9zs5l 6 ай бұрын
አሊዬ ጌታ ንስለአንተ አመስግናለሁ ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በላይ ለበረከት ሁን
@user-pi6no9wh1d
@user-pi6no9wh1d 5 ай бұрын
ፓስተር በጣም ተባረክልኝ
@babysaron5629
@babysaron5629 6 ай бұрын
አልዬ ስማቸውን ስጠራ እንኳ ደስ ይላል።ኩካዬ, ቢኒ....ወዘተ።ፍቅር ከስም አጠራር እንኳ ያስታውቃል።እውነት የእግዚአብሔር መገኘት እንዳለ ያስታውቃል። ስማማ አልዬ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን።ኢየሱስን ከመናፈቄ የተነሳ ስራ ቦታ በማልቀስ መዝረክረክ ጀምሪያለው።ስራተኛው ወንድሟ ናፍቋት ነው ይላሉ።እኔ ሌላ ፍቅር ይዞኛል።❤❤❤
@Blessings548
@Blessings548 6 ай бұрын
ተባረኪልኝ 🙏🙏
@user-rj3fz1nh6n
@user-rj3fz1nh6n 6 ай бұрын
Wondmy ali ke pastornth wondmnth selbltngne new wondmy ali yemijmriawn yebrgnen yeljnth fekr selmlsklgne geta abzto abzto yebarkh ❤❤❤
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 6 ай бұрын
Glory to God…,,Amazing presence of Holly sprite. You are blessed .. pastor ❤
@mululemma7409
@mululemma7409 4 ай бұрын
Tibarku weginocha
@user-fp1vt1zs2x
@user-fp1vt1zs2x 6 ай бұрын
ተባረክ ቢሾፕ ጋ ምታገለግለዉ ነሕ
@user-do8ht5en5b
@user-do8ht5en5b 5 ай бұрын
አለዉ ነፍራቃ
@user-do8ht5en5b
@user-do8ht5en5b 5 ай бұрын
ሠላም የአባቴ ልጆች
@user-kt8jb6zx7k
@user-kt8jb6zx7k 2 ай бұрын
የሚለውን አጥቼለው ተባረኪ
@MdAli-tv4gr
@MdAli-tv4gr 6 ай бұрын
ጌታ ሆይ ሰምህ የባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zk1wt7jv4v
@user-zk1wt7jv4v 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ሆይ ምን ልሁንልህ? ምንስ ብሆን አንተ የሆንክልኝን መሆን አልችል ተባርክ
@user-qk6ze1nt5o
@user-qk6ze1nt5o 2 ай бұрын
ዋውውውውው አዎዎ
@Anumma572
@Anumma572 6 ай бұрын
Egziabeher Ymesgn Amen 🙏 Zemen Meta Geta Deresln Tmesgn. Tbarku
@user-qk6ze1nt5o
@user-qk6ze1nt5o 2 ай бұрын
ዋውውውውው እሰይይይይ ኡኡኡኡኡኡኡኡ
@user-vo1zn8kf9w
@user-vo1zn8kf9w 6 ай бұрын
ተባረኩ እናንተ ጋር ንፁህ የጌታን ፍቅር አያለሁ ። ይሄ ቻናል እየጠፋ ላለ ትውልድ የማምለጫ መንገድ ነው። ተባረኩልኝ
@Blessings548
@Blessings548 6 ай бұрын
አሜን🙏🙏
@user-dy1jn7yx7m
@user-dy1jn7yx7m 5 ай бұрын
Amen
@Shalom-lp8vy
@Shalom-lp8vy 6 ай бұрын
God bless you brother
@user-pi6no9wh1d
@user-pi6no9wh1d 5 ай бұрын
ከዮርዳኖስ ነኝ
@ghenethaile1533
@ghenethaile1533 6 ай бұрын
አሊየ ይሄ ሁሉ ለኔ ነው። የጌታ ፍቅር መቋቋም ነው የሚያቅተኝ ሁሌ ነው የሚያለቅሰው ፡ስንዘምር ፡ቃሉ ሳነብም፡ ዝም ብየ ነው የማለቅሰው። Church ገብቸ የሱስ ተብሎ ስሙ ሲነሳ አይኔ በእንባ ነው የምታጠበው። ፍቅሩ መቋቋም ነው የሚያቅተኝ። አሊየ የሆነ ነገር በለኝ። Bless you Aliye
@Blessings548
@Blessings548 6 ай бұрын
ተባረኪ ለምልሚ ጌታ ይባርክሽ
@mememalase9018
@mememalase9018 6 ай бұрын
Tebareku gate yebarkh pro ❤🙏
@user-dl3qg4ub8r
@user-dl3qg4ub8r 6 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@yohannes1963
@yohannes1963 6 ай бұрын
I was so blessed. Pastor Ali remain blessed in the mighty name of Jesus Amen. I'm still waiting to be contacted
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 6 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@tsigeseyoumtsegaye2588
@tsigeseyoumtsegaye2588 6 ай бұрын
Tebareku 😇😇😇😇
@tsigeayalew1887
@tsigeayalew1887 3 ай бұрын
Yene fkr Eyesus new edit endemwede eko eyesus
@babysaron5629
@babysaron5629 6 ай бұрын
አረ ችግሬን እረሳው።ፍቅር ያዘኝ፣ለካ ፍቅር ያስያዘኝ ቀድሞ ተይዞ ነው እራሱን የሰጠኝ።ቤቱ እራሱ ፍቅር ይዘራል።❤❤❤
@almazguta4665
@almazguta4665 5 ай бұрын
👍👌
@gezahegngetachew2601
@gezahegngetachew2601 5 ай бұрын
Please pastor lalkis lanba zirikirk libel....
@user-rn8lg8mn7l
@user-rn8lg8mn7l 5 ай бұрын
Pasterye.seleante.kalate.yelegnm.gen.adera.endatetabeye.selemesasaleh.new
@user-ig9lb4pm7w
@user-ig9lb4pm7w 6 ай бұрын
2
@ziadhagos8800
@ziadhagos8800 6 ай бұрын
AmenAmen
@mulurodriguez5556
@mulurodriguez5556 6 ай бұрын
1
@gracejesus5309
@gracejesus5309 6 ай бұрын
Asssssssey Amen Amen Amen God bless you brother ❤❤❤
@Blessings548
@Blessings548 6 ай бұрын
Amen
@letinakahsay5398
@letinakahsay5398 5 ай бұрын
አባካችሁ እርዱኝ እንዴት ላግኛችሁ እባካችሁ
@Blessings548
@Blessings548 5 ай бұрын
በቴሌግራም 24/7bodyofchrist የሚል የፀሎት ግሩፕ አለ በሱ ያናግሩ
@misletibebu872
@misletibebu872 6 ай бұрын
ቆይ ስንት ሰአት ነው live የሚጀምረው?tiktok ላይ ነው ወይስ KZbin lay?🙏🙏🙏tell me
@lilymola2015
@lilymola2015 6 ай бұрын
Yenem tiyake neber bizu miskernetoch semiche timhirtun felige magignet alchalikum plz let us know when live stream is coming.
@user-xx1nh1kl3t
@user-xx1nh1kl3t 6 ай бұрын
tiktok ላይ ነው ፖስተር አሊ ብለሽ ግቢ
@user-xx1nh1kl3t
@user-xx1nh1kl3t 6 ай бұрын
tiktok ali omer ብለሽ ግቢ
@user-do8ht5en5b
@user-do8ht5en5b 5 ай бұрын
እንዴት ነዉ የሚደዉለሁ?
@destadesta5130
@destadesta5130 6 ай бұрын
Efuuuu yesus❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 6 ай бұрын
ተባረኩ ግን ቲክቶክ ሌይ ብሎክ አረጋችሁኛል እባካችሁ ፍቱኝ በጣምነው የምማረው
@user-pi6no9wh1d
@user-pi6no9wh1d 5 ай бұрын
Follow madireg endet wud beteseboche
@user-dy1jn7yx7m
@user-dy1jn7yx7m 5 ай бұрын
Legram asigebigu
@user-dy1jn7yx7m
@user-dy1jn7yx7m 5 ай бұрын
Telegram sigebagn
@Blessings548
@Blessings548 5 ай бұрын
t.me/PrayerRoomBodyofChrist
@user-zn6vu2mj2w
@user-zn6vu2mj2w 6 ай бұрын
ትናፍቁኛላችሁ የምር ትናፍቁኛላችሁ የምር እወዳችኋለሁ ቤተሠቦቸ እንኳን በዚህ ደረጃ አይናፍቁኝም እንግዲህ ከተቀየሙኝም I'm sorry ምንም ማድረግ አልችልም።
@Blessings548
@Blessings548 6 ай бұрын
Bless you🙏🙏
@user-pi6no9wh1d
@user-pi6no9wh1d 5 ай бұрын
ምን ቀን ነው አንተን የማወራህ ፓስተር
@Blessings548
@Blessings548 5 ай бұрын
24/7 bodyofchrist የሚል ቴሌግራም ቻናል ላይ ያገኙታል
@emebetgirma9747
@emebetgirma9747 6 ай бұрын
እንደት ነዉ የምገ ባዉ?
@Blessings548
@Blessings548 6 ай бұрын
Ali omer በሚል tiktok አካውንት
@elsabethwoldearegay9852
@elsabethwoldearegay9852 6 ай бұрын
How do i get pastor Ali's phone number?
@user-ig9lb4pm7w
@user-ig9lb4pm7w 6 ай бұрын
1
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 17 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
OKSII
Рет қаралды 4,5 МЛН
ለማመስገን ምክንያት አልፈልግ
1:49:29
seble wengel
Рет қаралды 56
የጸሎት ጊዜ | Pastor Ali Omer
57:23
Pastor Ali Omer
Рет қаралды 2,7 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 17 МЛН