#ፓስተር_ተከስተ_ጌትነት

  Рет қаралды 498,869

Yohannes Wakgari OFFICIAL channel

Yohannes Wakgari OFFICIAL channel

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@alazartebeka3390
@alazartebeka3390 2 жыл бұрын
እኔ አንድ ነገር ተረዳሁ፤ ትልቅ ምስጢር ገባኝ በምንም ሁኔታ ዉስጥ፤ አንተ እንደማጥለኝ ልበልህ መልካም ነህ ፤ መልካም ነህ ልበልህ መልካም ነህ፤ መለወጥ ማያውቅህ ልበልህ ልዩ ነህ ፤ ልዩ ነህ ልበልህ ልዩ ነህ ፤ መቀየር ማያውቅህ መልካምነትህን ፍቅርህን ሳስበው ፤ ፍቅርህን ሳስበው እምባ ይቀድመኛል ከቃላት በላይ ነው ፤ ከቃላት በላይ ነው ቆጥሬ ማልጨርሰው ያንተን ስጦታ ፤ ያንተን ስጦታ ሁሌ ያዘምረኛል በጠዋት በማታ ፤ በጠዋት በማታ ልበልህ መልካም ነህ ፤ መልካም ነህ ልበልህ መልካም ነህ፤ መለወጥ ማያውቅህ ልበልህ ልዩ ነህ ፤ ልዩ ነህ ልበልህ ልዩ ነህ ፤ መቀየር ማያውቅህ ስወጣ ስገባ ፤ ስቀመጥ ሆነ ስነሳ X2 ሙሉ ነኝ ካንተ የተነሳ X2 ሰላም ነኝ ካንተ የተነሳ X2 ደስተኛ ካንተ የተነሳ X2 ፍሬያማ ካንተ የተነሳ X2 ይለወታል ብዬ ምንም ማልሰጋበት ፤ ምንም ማልሰጋበት ዙሪያዬን ከቦኛል ያንተ መልካምነት ፤ ያንተ መልካምነት ምተማመንብይ የዘላለሜ ነህ ፤ የዘላለሜ ነህ ባሳለፍኩት መንገድ ወረት አልቀየረህ ፤ ወረት አልቀየረህ ልበልህ መልካም ነህ ፤ መልካም ነህ ልበልህ መልካም ነህ፤ መለወጥ ማያውቅህ ልበልህ ልዩ ነህ ፤ ልዩ ነህ ልበልህ ልዩ ነህ ፤ መቀየር ማያውቅህ መልካምነትህን ፍቅርህን ሳስበው ፤ ፍቅርህን ሳስበው እምባ ይቀድመኛል ከቃላት በላይ ነው ፤ ከቃላት በላይ ነው ቆጥሬ ማልጨርሰው ያንተን ስጦታ ፤ ያንተን ስጦታ ሁሌ ያዘምረኛል በጠዋት በማታ ፤ በጠዋት በማታ ልበልህ መልካም ነህ ፤ መልካም ነህ ልበልህ መልካም ነህ፤ መለወጥ ማያውቅህ ልበልህ ልዩ ነህ ፤ ልዩ ነህ ልበልህ ልዩ ነህ ፤ መቀየር ማያውቅህ
@markosbelachewtome4133
@markosbelachewtome4133 Жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ አንተን አምኛለሁ አትተወኝም ለመንግስትህ አብቃኝ አሜን
@yodittaressa3186
@yodittaressa3186 Жыл бұрын
Amennn Tebarek Pastor!
@tezetawa
@tezetawa 3 жыл бұрын
Ufffff!!!!! አቤት አቤት አቤት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😭 መልካምነትነትህን፣ ፍቅርህን ሳስበዉ ፣እንባ ይቀድመኛል ከቃላት በላይ ነዉ፣ ቆጥሬም አልዘልቀዉ ያንተን ስጦታ፣ ሁሌ ያዘምረኛል በጠዋት በማታ!!! Hallelujahhhhh ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ተኬ!!! ልዩ ዝማሬ ነዉ!
@መሀሉአይነገርምከዚህ
@መሀሉአይነገርምከዚህ 3 жыл бұрын
me to
@elleninegussie8330
@elleninegussie8330 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ተባርኬአለሁ :: ሰሞንን በእንቅልፌ ሁሉ ነው በጆሮዬ የሚፈስ: ከዛ ፈልጌ ማዳመጥ ጀመርኩ:: ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ::
@sintayehujemil9881
@sintayehujemil9881 3 жыл бұрын
ተኬ የዝማሬውን ጅረት በውስጥህ ያፈለቀ ጌታ ለዘለአለም ይባረክ ።
@mihretzewge4811
@mihretzewge4811 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂🎉😂
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 3 жыл бұрын
በአንድ ቀን /8 ሰመችለዉ ጌታ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኪ ተካ😪😪😓😓😓😓😓😓😓አሜንንንንንንንንንንንን
@tsebaotayalew5458
@tsebaotayalew5458 Жыл бұрын
ተክዬ ለምልምልኝ እውነት መንፈስ ያለበት ነብስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው
@Jemilajesus
@Jemilajesus 26 күн бұрын
ልበል መልካም ነህ 🙌 ለኔ መልካም ነህ ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ተመስገን ማቋረጥ ያልቻልኩት መዝሙር ነው።
@yonatangirmaabebe5732
@yonatangirmaabebe5732 Жыл бұрын
ተኬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤
@edenkassahunjesusismyevery7481
@edenkassahunjesusismyevery7481 3 жыл бұрын
Lebelh melkam yene geta🙏🙏🙏tebarekilege yemnewedh zemariyachen
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 3 жыл бұрын
ሁሌ እርጋ ብለህ ከእግዚአብሔር መንፈስ ጋር ያለው ዝማሪህ ይባርከናል ተኬ ተባረክልን።
@astertadesse6595
@astertadesse6595 2 жыл бұрын
Oo9o9o9oo9e
@LoretTv-b3p
@LoretTv-b3p 3 жыл бұрын
betame yemewedew zemary tekeste getnet geta abzeto ybrkeh
@gebeyowoche3730
@gebeyowoche3730 3 жыл бұрын
ተባረክ ለበረከት ሁን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ🙏
@obsanafrica3552
@obsanafrica3552 3 жыл бұрын
ነፍስን የሚያድስ... የጌታን ውለታ በይበልጥ እንዳስብ ያደረገኝ ዝማሬ ነው። ተባረክ...
@AlebaShow
@AlebaShow 2 ай бұрын
ሮሜ 5:8 "በውስጣችን ያፈሰሰው ፍቅር አያሳፍርም "❤❤❤❤
@hayatmebrahtu8163
@hayatmebrahtu8163 3 жыл бұрын
Ufffff. ልበልህ መልካም ነህ ኣባቴ። ተባረክልኝ
@wongeldubamo6548
@wongeldubamo6548 3 жыл бұрын
የተወደድክ የጌታ ባርያ ዝማሬዎችህ ሁልጊዜም ወደ ሰማይ ነው የሚወስዱኝ። የሰማይ አምላክ ይባርክህ።
@kidiluv2645
@kidiluv2645 3 жыл бұрын
የዝማረውን ጅረት በውስጥህ ያፈለቀው ጌታ ለዘለአለም ይባረክ ። ሁሌ ብሰማ ብ ሰማ አይሰለቹኝም ።ጌታ ዘመንህን ልጆችሀን ትዳርን ይባርክልህ ተባረኩ ።
@TheEyobkia
@TheEyobkia 3 жыл бұрын
ምን የስንቱን ባለትዳ ሴት ሲማግጥ የከረመ ዝሙተኛ ሌባ ባለትዳር ያልሆኑትንማ ተወው አሁን ከዚህ ምን ትማራለህ ዱርዬ ሌባ እኮ ነው ጴንጤነት የዝሙት እና የገንዘብ መንፈስ እንጂ የፈጣሪ ፍቅር የላችሁም በፈጣሪ ስም የማታጭበረብሩ የአምልኮ መል የሌላቹ ፀረ ክርስቶስ ለክርስቶስ ክብር የሌላቹ በስሙ የምትነግዱ አጭበርባሪዎች ጨካኞች መመፅወት የማትወዱ ቀማተኞች ምን ስለ እናንተ ተናግሮ መጨረስ አይቻል አሪዎሶች ስማቹ እራሱ ፕሮቴስታንት " ተቃዋሚ" ስም ሲሰጣቹ እራሱ የተቸጣቹ የሴጣን ስም ሴጣን ተቃዋሚ ነው " የአምልኮ መልክ የሌላቹ "የተባላቹ እንተ ናቹ ፈጣሪ ከዚህ ምድር ላይ ያጥፋቹ
@SSD-zr6fj
@SSD-zr6fj 3 жыл бұрын
Q
@SeyoumDemoze
@SeyoumDemoze Ай бұрын
የተባረክ የተወደድክ ጓደኛዬም ወንድሜም ቃልዬ አሁንም እጥፍ መንፈስ የሙላብህ ❤❤❤❤❤ GBU
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 3 жыл бұрын
ተባረክ ተኬ መዝሙሮችህ ሁሌም የማይሰለቹ ናቸው።
@genetlodamo1063
@genetlodamo1063 3 жыл бұрын
መልካምነትህን ፍቅርህን ሳስበው እንባ ይቀድመኛል ከቃላት በላይ ነው🙌🏻 God bless you more 🙏
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን:!:!:!!:
@eyosi4944
@eyosi4944 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ሁሌም በመዝሙርክ እፀናለው.......እፅናናለው። Big respect🙏
@enbakomrejimdaki9465
@enbakomrejimdaki9465 3 жыл бұрын
Egziyabiher melkam newu !! Amen !! Jonny God bless you
@Bukashe
@Bukashe 29 күн бұрын
Omg! How is love this song🥹❤️ Thank you for giving us an amazing songs! You are truly a precious gift from God! We love you, pastor Teke❤️🙏🏽
@haimiadmasu3330
@haimiadmasu3330 3 жыл бұрын
መዝሙሮችህ ሁሌም የማይሰለቹ ናቸው ተኬ ብሩክ ነህ
@መሰረት-ፈ1ቘ
@መሰረት-ፈ1ቘ 3 жыл бұрын
አሜን !🙌🙌🙌🙌🙌🙌አዎ እውነተኛ ወዳጅ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ያልተለወጠ እውነተኛ አባት😭😭😭😭😭😭😭 ክበር ጌታ እየሱስ አባቴ:
@ashutizu5726
@ashutizu5726 2 жыл бұрын
ተኬ ተባረክልን አንተ የትውልድ በረከት ነህ
@bkcr3489
@bkcr3489 3 жыл бұрын
Amen geta melkam nw geta yebarkachu hulachunm Teke betam nw mewedek getan betam❤️❤️❤️😍😍😍
@ashebirhailegeorgis9330
@ashebirhailegeorgis9330 3 жыл бұрын
ቴክዬ እንወድሀለን ሁሌም ባንተ መዝሙር እንነካለን ወደ ጌታ ጉያ እንጠጋለን you are our blessing
@hayleyesusmelese606
@hayleyesusmelese606 2 жыл бұрын
ohhhhhh መልካምነትህን ፍቅርህን ሳስበው እንባ ይቀድመኛል ከቃላት በላይ ነው🙌🏻 God bless you more 🙏 nefsm alkerelgnimm
@MiskreemA
@MiskreemA 3 ай бұрын
አሜንንንን እግዚአቤሔር መልካም ነው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@eyeruseshetu9581
@eyeruseshetu9581 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@መሀሉአይነገርምከዚህ
@መሀሉአይነገርምከዚህ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 hale luya elelelelelelel 🙏 elelelelelelel 🙏 yabate beruke leberket hunelege teke ante berketachene nehe lemelemeleg
@yonatansisay8128
@yonatansisay8128 3 жыл бұрын
John wakagari melikam begena deridari neh tebarek. Paster Teke geta yibarikih bebizu yetetsinananibachewin melihikitoch kegeta silemitashagirilin eniwedikalen
@judithzilfu8024
@judithzilfu8024 3 жыл бұрын
Nice mezmur 🙏🏼Greetings from Germany 🇩🇪 😊
@yeneguyiso8267
@yeneguyiso8267 3 жыл бұрын
Uuuuuuu oooo Jesus take Good bless you abundantly we love you 😭😭😭😭😭
@rakebabebe898
@rakebabebe898 2 жыл бұрын
ተኪዬ ያባቴ ልጅ ውድድ እናደርግሀለን ከነሙሉ ቤተሰብህ ያቺን ብርቱና የሀያል ተምሳሌት የሆነችውን ባለቤትህን ባርክልኝ
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 жыл бұрын
God is good to me all the time
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው ሁሌም መልካም ነው ጌታችን ተባረክ ተኬ
@dejenedemissie4381
@dejenedemissie4381 2 жыл бұрын
God bless you my beloved brother .
@azebabebe1220
@azebabebe1220 2 жыл бұрын
You're blessed yes God is good
@bekaludile1281
@bekaludile1281 2 жыл бұрын
Perfect The lyrics The music 🎵 The voice 🎧🎧🎧
@AmanuelLemmaOfficial
@AmanuelLemmaOfficial 3 жыл бұрын
Glory to the grace operating on you. Pastorye you're a favorite of all time. Stay blessed.
@hailegebrielfurga9817
@hailegebrielfurga9817 8 ай бұрын
ነፍስን የሚሰውር ምርጥ መዝሙር ነው ተኬ።መዝሙሩ ይባርካል።ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይባርከን
@kidistlegesse8393
@kidistlegesse8393 2 жыл бұрын
Amen Hallelujah! Glory be to our Lord Jesus Christ. Tebareku.
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 2 жыл бұрын
Teka wedu yegtaLgy Go merti aknabre hulachwem tebarkuu
@haniethio8411
@haniethio8411 3 жыл бұрын
Le amlake malet mfelgewn new Yezemerkew 😭😭😭😭😭 Geta ybarkh ❤️❤️❤️❤️
@milikyasnegash_official
@milikyasnegash_official 3 жыл бұрын
tebarek yeabate liji
@መሰረት-ፈ1ቘ
@መሰረት-ፈ1ቘ 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ::
@emebetbeyene42so38
@emebetbeyene42so38 3 жыл бұрын
Tekest God bless you more than ever again
@CheerfulCamera-gn4bf
@CheerfulCamera-gn4bf 9 ай бұрын
Yohanis የሙዚቃ ቅንብሩን አለማድነቅ አይቻልም፡፡🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tsiyonabate8371
@tsiyonabate8371 3 жыл бұрын
Yene Eyesus melkam new.. Praise God
@eveadam3951
@eveadam3951 2 жыл бұрын
endet endemewedek egziabher abzeto yebarkehe teke
@awetahegnhailu1477
@awetahegnhailu1477 5 ай бұрын
ፈጣሪ ዘርህን ያብዛው!!
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ለምልምልኝ ተኬ እንወድሃለን ❤
@soloapple3
@soloapple3 6 ай бұрын
I just want you to know that I am so blessed and touched by this song . I am simply to say thank you guys. Amazing!Amazing …. Many blessings!!!!
@hiruthirut6637
@hiruthirut6637 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ አብስቶ ይባረክ
@beetechnologies8522
@beetechnologies8522 Жыл бұрын
ፈጣሪ በብዙ ይባርካችሁ የአባቴ ብሩካን እናንቴ ማለት ስጦታወቻችን ናችሁ😘😘😘😘😘😘🤞🏿
@heavenwondmkun1996
@heavenwondmkun1996 3 жыл бұрын
Teke our blessing we love you 😍
@degubekele20
@degubekele20 3 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን!! ተከ thanks too much
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
አሜን አሜን እውነት ትባርክህ ቴግዬ 😍😍😍ትባርክሁ ሞዝቀኞችሁ 😍😍😍
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 5 ай бұрын
Amen !!!be minim honeta wiste geta aytilenim❤❤❤❤
@alemayehutimotiosdeboche7546
@alemayehutimotiosdeboche7546 2 жыл бұрын
ተኩ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
አሜን ተባረኩልኝ የአባቴ ብሩካን🙏🙏🙏
@meronsara
@meronsara 2 жыл бұрын
አሜንንን ተባረክ ተክዬዬ
@MekdesMulugeta-e8y
@MekdesMulugeta-e8y 2 ай бұрын
Hlaluyaaaaaa Hlaluyaaaaaa melkame nhe ❤❤❤❤
@haregb1320
@haregb1320 3 жыл бұрын
Wow !!! Praise the Lord !! God bless you my brother! Love Jesus so much 🙏❤️
@ሉዓላዊ-ዀ3ወ
@ሉዓላዊ-ዀ3ወ 3 жыл бұрын
መልካም ነህ 🙏🙏
@gebresolomon
@gebresolomon 6 ай бұрын
ተኬ ጌታ ይባርክህ።
@RahelGebru-p1r
@RahelGebru-p1r 3 ай бұрын
Wawe,lelame,yedgemetak❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤ 👏 ❤ ☺ 🙏 🙌 👏❤ 👏 ❤
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 3 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯❤❤❤❤❤❤❤❤
@Christianmezmur7663
@Christianmezmur7663 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💕💕💕💕💕
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 9 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Awesome Tekeste Getnet I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ልበልህ መልካም ነህ " LebelehMelkam Neh" new Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@tarikutilahun6494
@tarikutilahun6494 3 жыл бұрын
God bless you , Teky man of God🙏♥️
@ruthbirhanu3625
@ruthbirhanu3625 3 жыл бұрын
ተባረክ ተኬ
@ruthbirhanu3625
@ruthbirhanu3625 3 жыл бұрын
Amen amen
@tizitalameso35
@tizitalameso35 3 жыл бұрын
Amen amen haleluja
@tewedajyigeremu6181
@tewedajyigeremu6181 Жыл бұрын
Amen tekeste geta yibarkik
@abdannefiraol4028
@abdannefiraol4028 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 god bless you man of god
@sawla2397
@sawla2397 3 жыл бұрын
ዘመን ይባርክ
@venkateshrenangi2064
@venkateshrenangi2064 3 жыл бұрын
ተክዬ ተባረክልኝ💙
@mussie5576
@mussie5576 9 ай бұрын
❤music arrangement! ❤lyrics ❤video God bless you!
@gemechishunduma8938
@gemechishunduma8938 3 жыл бұрын
wow John really amazing work...bless you all.
@bizuayehumekuria2868
@bizuayehumekuria2868 2 жыл бұрын
ተኬ በብዙ ተባረክ!!! በብዙ የሚባርክ መዝሙር ነዉ፡፡
@ruyjdreyudxjj4213
@ruyjdreyudxjj4213 3 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር
@rakiraki6243
@rakiraki6243 3 жыл бұрын
Amazing blessings GBU tekeste
@gloryplc5185
@gloryplc5185 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏God bless you ❤️
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn Жыл бұрын
Yes nonstop 2016/2024 worship ❤❤❤❤
@nardosnigussie5471
@nardosnigussie5471 3 жыл бұрын
Tebark tsegaw ahunm yechemerlek
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 Жыл бұрын
My brother Teke you are blessed!!!!!
@selamgetachewselu7832
@selamgetachewselu7832 Жыл бұрын
gata zemnehen yebarekewe
@ruthbirhanu3625
@ruthbirhanu3625 3 жыл бұрын
God bless you my brother
@ethiotechandfun702
@ethiotechandfun702 3 жыл бұрын
Wow wow
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርክህ
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 3 жыл бұрын
Jesus Is Lod
@rahelhabte7920
@rahelhabte7920 3 жыл бұрын
Amene 🙏🙏 God bless you more than teke!!!!
አድራሻዬ  Singer Yisakor Nigusu  | Adrashaye | Kidan band
7:01
Kidan | ኪዳን Band ministry
Рет қаралды 677 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 3 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 59 МЛН
Mejemriya
5:26
Pastor Tekeste Getnet - Topic
Рет қаралды 326 М.
ቀጣይ ደሞ ሶፊያ ሽባባው ወደ ኦርቶዶክስ | መዝሙር ያሬድ, ዲያቆን ዘማርያም
1:11:21
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 26 М.
ALRESAWM (አልረሳውም) - Tekeste Getnet
5:03
Pastor Tekeste Getenet #1
Рет қаралды 2,3 МЛН
Fenan Befkadu - መልካም ነህ (feat. Bonney Wakjira)
5:54
Fenan Befkadu
Рет қаралды 2,6 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
የሁሌ | ፓስተር ተከስተ ጌትነት | yehule | pastor Tekeste Getnet
8:06
Pastor Tekeste Getnet official channel
Рет қаралды 375 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 3 МЛН