No video

ፓስተሮችን ሁሉ ወደ ተዋሕዶ እሚመልስ ትምህርት/መምህር እዮብ ይመኑ/መንክር ሚዲያ

  Рет қаралды 99,005

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

Жыл бұрын

#ውድ_ተመልካቾቻችን_በሚኪ_ሚዲያ_እምታውቁት_ቻናላችን_ወደ_መንክር_ሚዲያ_ስም_ለውጥ_እያደረግን_መሆኑን_ለማሳወቅ_ነው

Пікірлер: 203
@menkermedia21
@menkermedia21 Жыл бұрын
ይሄ ድንቅ ትምህርት ለብዙዎች እንዲደርስ Like,Share, Subscribe ያድርጉ።
@birtukankebede-bz8rp
@birtukankebede-bz8rp Жыл бұрын
😅
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይለን እግዚአብሔር አምላክ ከዝች ንጽት ቅድስት እምነት ባለማወቅ ባለመረዳት የወጡትን ይመልስልን ያለነውን በቤቱ ያጽናን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@abiymihireteab362
@abiymihireteab362 Жыл бұрын
“ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።” - ዕብራውያን 9፥24
@asresbitew7105
@asresbitew7105 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለቅዱስ ቤቱ እንደዚህ ያለ አንደበተ ርቱዕ ወጣት ሠባኪ ወንጌል ስለሰጠን ይክበር ይመስገን።
@jdcell63
@jdcell63 Жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌሉን ቅዱስ ቃል ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን የልድያን ልብ እንደከፈትከው የኔንም ልቦና ክፈትልኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን 🤲🌿🌿🌿
@user-rl5qo3qt3b
@user-rl5qo3qt3b Жыл бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ እኛንም በተዋህዶ እምነታችን ያፀናን❤❤❤❤
@user-hf9fc4ip3x
@user-hf9fc4ip3x 8 ай бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በቤቱም የፅናን አሜን።
@welansaali674
@welansaali674 Жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልልልልልልልል ለዝማሪው ዝማሪመለአክት ያሰማልን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ሁላችሁንም ያቆይልን 🙏🙏💞💞💒💒💒✝️✝️
@tsigakonjo6624
@tsigakonjo6624 Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 😍😍🙏🙏🙏
@Beki6D
@Beki6D 7 ай бұрын
አሜን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እኛን መፈስ ነፍሳችንን እዳጠገብከን በበረከት በምረቱ ያጥግብልን መምህር ✝🙏✝🙏✝🙏
@abekeleshtaye7664
@abekeleshtaye7664 Жыл бұрын
እድሜዎት ይርዘም ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃል ያጥራል ለዚህ ትምህርት❤❤❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም እንኩአን ላጋስቱ ስላሴ እንኩአን አደረሳችው መምህራችን ቃ💚ልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እመብርሃን እናታችን ቅድስተ ቅዱስ ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውርን የኔንም ፀሎት ጠብቃልኝ 💚💛❤
@KasahunKedir-eh6md
@KasahunKedir-eh6md Жыл бұрын
የሰማነውን በልብችን ያሳድሪብን አባታችን
@tadsawodaje1162
@tadsawodaje1162 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ያስረዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
@KideKido
@KideKido Жыл бұрын
2 አማ - ፊልጵስዩስ 10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ 11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@abroshs6030
@abroshs6030 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን ቃል ህይውት ያሳማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisteadanich
@tigisteadanich Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን እዴት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ❤❤❤❤❤
@user-ep7mf6mu2c
@user-ep7mf6mu2c 10 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-cq4kq6ec6m
@user-cq4kq6ec6m 6 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@ayalalemye6819
@ayalalemye6819 10 ай бұрын
አባታችንቃለሄይወት ያሰማልን በእድሜበፀጋ ያቆይልን
@user-me3ld7eu6l
@user-me3ld7eu6l 21 күн бұрын
መምህር ሆይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት
@marti-tz2tv
@marti-tz2tv 11 ай бұрын
Amen amen amen kale hiywet yasemaln memerchin❤❤❤
@user-yz6jp6ln6w
@user-yz6jp6ln6w 4 ай бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን።
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤😊
@azmaraz7269
@azmaraz7269 Жыл бұрын
እደው እናተን አልባ ያልተወን አምላከ አበው ይክበር ይመሥገን እመብርሀንን❤❤❤ እውነትነው ሌላ እየሱስነው እሚያመልኩት እኔም ተናግሪያለሑ😁🙈🙈🤐 አናውቀውም ሌላነው😁 የኛ አምላክ የንጉሷች ንጉሰ የጌቶች ጌታ አምላክ ፈራጅ እጅ አማላጅ ያይደል የድንግል ማርያምልጅ አድ እየሱስ ክርሰቶሰ ነው።።❤❤
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወት ያሠማልን ማምህራችን አሜን እግዚያቤሔር ባቤቱ ያኑራን።
@user-cd9pn6xo8r
@user-cd9pn6xo8r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ከአይን ያውጣህ መቼም በዚህ ዘመን እንዳንተ ያለውን እውነተኛ መምህር ሴይጣን ይቃወማል
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 11 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@kessephrem
@kessephrem 2 ай бұрын
ዕድሜ ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን።
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z Жыл бұрын
👍👍👍አድርጉ እንጂ የተዋህዶ ልጆች ከዚህ በላይ ምን ብትሰሙ ነው ላይክ የምታደርጉት???
@selambiruk5028
@selambiruk5028 Жыл бұрын
ምን እውነት አለና
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 9 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤
@yakiyak612
@yakiyak612 11 ай бұрын
Orthodox 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bizunashiteshome6535
@bizunashiteshome6535 Жыл бұрын
ቃለሔይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን መምህራችን
@tesfayemangestu
@tesfayemangestu Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን መ/ምርአችን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 9 ай бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ በእዉነት ልዩ ስብከት ፈጣሪ በቸርነቱ ሀገራችንን ሰላሟን ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲😢😢🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@mjdjfjjccnhbkj8997
@mjdjfjjccnhbkj8997 10 ай бұрын
ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን ♥♥♥👏
@awekekidane
@awekekidane Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@bait1035
@bait1035 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@emeelohe
@emeelohe 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የምዕልኝ እንደዚ ያለ ድቅ ይሆነ ትምህርት የለም መምህረዎኝ እግዚኣብሄር ኣኦድመና ጥዕና ይስጠይ ። እስከ እመ ቤታኝን ሊጆች እባከህ እንደዚ የእኔ ዩትብ ስቅብስክራብ ኣድርጉ ።
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤💕🙏💕
@user-cg5vb5lo1u
@user-cg5vb5lo1u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእውነት
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏❤❤❤❤
@mjdjfjjccnhbkj8997
@mjdjfjjccnhbkj8997 10 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ቃለ በርከትን ያድልልን መምህራችን እኛንም በሀይማኖታችን ያፅናን
@yesemesfin8023
@yesemesfin8023 Жыл бұрын
የትምህርቱ ርእስ አጻጻፉ ቢስተካከል። እየሱስ አይባልምና / ኢየሱስ ቢባል የታይፕ ስህተት ይሆናል። ይህን የመሰለ ትምህርትን ያቀረቡልንን መምህራችንን ጸጋቸውን ያብዛልን።
@abrahamendale2729
@abrahamendale2729 Жыл бұрын
አዎ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘላለም ያው ነው! ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን!
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑረ ትኖራለች💒💒⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲👏👏👏💒💒💒💒
@EgigayehuKibret
@EgigayehuKibret 7 ай бұрын
Ameeeen kalahiwat yasamalan Ameeeen kalahiwat ❤
@lomiedesta5036
@lomiedesta5036 Жыл бұрын
ሁሌም ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@belyuyitagesu205
@belyuyitagesu205 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤❤
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 11 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ህ ይባረክ 🙏🙏😢🙏
@Elenidereje
@Elenidereje Жыл бұрын
በስምአምእኒም የማላውቀው ብዙ ተረዳው ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@ayatbasyouni5800
@ayatbasyouni5800 Жыл бұрын
አቤቱ በእርሶ ላይ አድሮ የሚሰራው የልኡል እግዚአብሔር ስም ይመስገን 🙏 ምንም ቃል የለኚም ምግብ ለዛዉም ለዘላለም የሚያጠግብ የማይደገም ምግብ ነው ያባታችን ትምርት የማይሰለች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ ቃለ ሂወት ያበማልን ሁልጊዜም ነው በጉጉት የምሰማው እመቤቴ ትጠብቆት 🙏🙏🙏
@eliasejigu7924
@eliasejigu7924 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ቃለ ሕይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
@hanamam2903
@hanamam2903 Жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen memherachin fetari yebarkeh❤❤
@samiadisaba1268
@samiadisaba1268 6 ай бұрын
አሜን
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በቤቱ ያፅናን።
@tilahun5421
@tilahun5421 Жыл бұрын
❤ክቡር መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
@selamkahsay9605
@selamkahsay9605 Жыл бұрын
amen amen amen kale hiywet yasmaln
@birukalex7605
@birukalex7605 10 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር ፣ በግብዣወት መሰረት ይሄዉ ደርሼአለሁ።
@qajeelaatube1458
@qajeelaatube1458 11 ай бұрын
Kale hewote yesamalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 11 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hhi9697
@hhi9697 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 😍😍😍👏👏👏🙏🙏🙏
@memimime5701
@memimime5701 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kalil Hiwot Ysemal Menget Semayit Ywrisil
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Жыл бұрын
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mulusemagnwbenh3310
@mulusemagnwbenh3310 Жыл бұрын
እኛ የያዝነው እኮ ሕይወት ነው ጴጥሮስ ያለውን አልሰማህም?ካንተ ወደማን እንሔዳለን አንተ እኮ የሕይወት የሕይወት ቃል አለህ አለው እኛም እስከሞት ድረስ የታመንህ ታመንህ ሁን ላለን ጌታ ታምነን ክብርን ስግደትን አምልኮንም ለእርሱ ለሚገባው አምላክ በኢየሱስ ስም እናቀርባለን። ሳንቀላቅል ሳንሸቃቅጥ። በእውነት እና በመንፈስ እናመልከዋለን። ከጌታ ወዴትም አይኬድም የማምለጫ ኢየሱስ ብቻ ነው።መዳንም በእርሱ ነው ።ሌላ አዳኝ መንገድ የለም።።
@bettykidane6788
@bettykidane6788 Жыл бұрын
እየሱስም በስሜ ይመጣሉ ብሎናል፣ ደሞ በፕሮቴስታንት ቤት መቼ ነው ለኢየሱስ ሰግዳችው የምታውቁት??? የተያያዛችሁት ዳንኪራና ጭፈራ ነው። እግዚአብሔር አምላክ የእውነተኛውን መንገድ ይግለጥላችው።
@marukebede4433
@marukebede4433 Жыл бұрын
ምታመልከው ጋንጩርን ነው። በየሱሴ ስም የተሸፈነ ወንበዴ ።
@MolumuradMolumurad
@MolumuradMolumurad Жыл бұрын
Kalaw hewote yasamaln Amen 🙏💖🙏💖
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም ማሥተዋሉን ያድለን😥😥😥😥
@user-ci5tj2fm1x
@user-ci5tj2fm1x 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያስማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-wr5zp9ok9p
@user-wr5zp9ok9p 9 ай бұрын
እዴሜህን ያርዝመው አምላክ የጠቢቡን ሰለሞን ጥበብ ያድልህ ፀጋውን ያብዛልህ
@MekdesMekdes-mz4wg
@MekdesMekdes-mz4wg 10 ай бұрын
Ameen kelhiwten yesmalin
@user-oh4fi9gc4b
@user-oh4fi9gc4b Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያገልግሎት ዘመንኦትን ያርዝምልን❤❤❤
@MestawetEliku
@MestawetEliku Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመኖትን ይበርክልን
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@kibromSemere-gh6wz
@kibromSemere-gh6wz 2 ай бұрын
ሀይማኖቴን ጠብቂያልለው ሩጫየን ጨርሻለው ወደፊት የጽድው አክሊል ተዘጋጅቶልኛል ይህንም ጻዲቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለኔ ያስረክባል።❤❤❤❤❤❤
@etsumamo7930
@etsumamo7930 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህራችን 🙏🥰
@demekecheadugna9642
@demekecheadugna9642 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ድንቅ ትህምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y Жыл бұрын
Kale hewot yasemalen memehr ✝️⛪🥰❤❤❤❤emebete kedest dengil mareyam bedem betena tetebikilin memehrachin 🤲❤
@awekekidane
@awekekidane Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@kasechtesfaye427
@kasechtesfaye427 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን
@vghhhj7363
@vghhhj7363 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን
@esset1685
@esset1685 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ፍቅሩ ጥልቅ 🤲
@user-oh4fi9gc4b
@user-oh4fi9gc4b Жыл бұрын
😮ቃለ ህይወትን ያገልግሎት ዘመንኦትን ያርዝምልን❤❤❤
@Tammu
@Tammu Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@asterzewdie-pz9ud
@asterzewdie-pz9ud Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@Elenidereje
@Elenidereje Жыл бұрын
በስምአም አኒም የማላውከው ብዙ ተረዳው አናመሰግናለን
@abrhamteka4734
@abrhamteka4734 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@bizunashiteshome6535
@bizunashiteshome6535 Жыл бұрын
ቃለ ሔይወት ያሠማልን
@user-db6ue9gt6e
@user-db6ue9gt6e Жыл бұрын
ድንቅ የእግዚአብሄር ማይክ እኮነህ የሚሰሙህም ጆሮዎች ልዩዎች ነቸው ❤
@KasahunKedir-eh6md
@KasahunKedir-eh6md Жыл бұрын
መምህራችንንም ዕድሜና ጠና ይስጥልን
@ruhamazelalem6918
@ruhamazelalem6918 9 ай бұрын
Kale heywet yasmalne❤
@mimiworkugetachew3634
@mimiworkugetachew3634 Жыл бұрын
የዓለም መድኃኒት ጌታ ነው እልል
@yareda.
@yareda. Жыл бұрын
Bexam Yemewedw mameher qal hihot yasemalin
@jdcell63
@jdcell63 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወንድማችን
@meskeremzewde948
@meskeremzewde948 10 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin
@user-gp6em7ij4n
@user-gp6em7ij4n Жыл бұрын
እሜንቃለህወትያሰማልን❤❤❤❤
@meskaram9542
@meskaram9542 5 ай бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@vipcell4041
@vipcell4041 Жыл бұрын
Amen❤amen❤amen❤
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 127 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН