#ፖስተሩ_ወደ_ኦርቶዶክስ_ሊመለስ_ነዉ

  Рет қаралды 40,186

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

19 күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 253
@kokifikadu
@kokifikadu 17 күн бұрын
ሲከፋቹህ ወደ ኦርቶዶክስ ኑ ንስሀ ግባ በእግዚአብሄር ታርፉለህ ማርያምን ❤❤❤
@biruktawitmeselu
@biruktawitmeselu 17 күн бұрын
ሳያዋጣቸው ሲሆን ነው
@alemsegedmekosagegnehu1409
@alemsegedmekosagegnehu1409 16 күн бұрын
​@@biruktawitmeselu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
😅😅ቢዝነሳቸው ሲጠርባቸው ኦርቶ እሆናለው የማንም ሌባና ወንበዴ ማጠራቀሚያ ነች እዚያው ይጨማለቁ
@user-gx6bh5ky8w
@user-gx6bh5ky8w 14 күн бұрын
ኦርቶዶክስ የሌባ መጠራቀሚያ ነች እንዴ?
@user-fi2bn3bp6k
@user-fi2bn3bp6k 17 күн бұрын
አቤቱ የናዝሬቱ ኢየሱስ የተዋህዶ ልጅ ስላረከኝ የኔ አሳራፊ ክብር ለላንተና ላንተ አሜን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 15 күн бұрын
ኡፍ! በውነት ከመታደልም በላይ በመብዙሀን ጥላ ስር በመመረጣችን💪💪💪 ❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 14 күн бұрын
በትክክል ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 17 күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ያግዝልን እንደ አንተንና አርአያ መካሻን የመሰሉ ወንድሞችን ያብዛልን
@user-tc1kf3vf9t
@user-tc1kf3vf9t 17 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናቸውን ያብራላቸው ታዳጊዎች ሕፃናት እግዚአብሔር በፀጋ ያሳደጋቸው
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 17 күн бұрын
ኦህህህ ነብይ ጆሲ ፊልመኛው አይ ጴንጤ በቃ የፍንዳታ ፓስተሮችና የሀሠተኛ ነብይ ማፍያ ጎሩፕ ማፍሪያ መሆናቸው ያሳዝናል። ውድ ተዋህዶ እናቴ ለደካማዎች ማረፊያ ላለቀሱት መፅናኛ ለተከፉት የደስታ ምንጭ የፆም ስርዓቷ የቅዳሴና ማህሌት ድርደራዋ የያሬዳዊ ዜማ አወራረዷ ቤ/ያን ቅፅር ውስጥ ያለው የሰላም ድባቧ የመዝሙርና የሽብሻቦ አሰላለፏ የእጣን ማዕጠንት ጠረኑ ኡፍፍፍ በጣም የነፍስ ቀለብ የ❤ብ እውነተኛ ሰላም የመንፈስ ሀሴትን ያጎናፅፋል እምዬ ተዋህዶ እናቴ ዘላለማዊ ነሽ።
@sunydaylastday
@sunydaylastday 4 күн бұрын
ይሄኮ ኢየሱስ ከማረጉ በፊት የተናገረን ነው ወደ ፊት ሀሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ ተጠንቀቁ እንዳለን ይኸው ተነሱ ስሙ ይክበር
@mulugetatefera8355
@mulugetatefera8355 10 күн бұрын
አማኝ ነኝ ባዮች እባካችሁ ድፍረት ይብቃ፤ እምዬ ኦርቶዶክስ ክብር ይግባሽ፤ ቤተ እምነቶች ራሳችሁን ፈትሹ እባካችሁ መአት አታምጡብን፤ እስከ አሁን የሆነብን ይበቃናል::
@I_am_Fano
@I_am_Fano 17 күн бұрын
ነጋሽ ና አርአያ ስወዳችሁ እኮ ማርያምን ።የተዋህ ዶ ዕንቁዎች ተቆርቋሪዎች አስተማሪዎች ክፉ አይንካችሁ በርቱልን ።ልብ ያለው ልብ ይበል ነጋሽዬ❤
@enatneshworku3945
@enatneshworku3945 17 күн бұрын
ሰው ሰው ሲሆን ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ መምጣት ይናፍቃል ደስስስ ሲል እባካቹ ፈጣሪ ሰው ያርጋቹ ተግታቹ ፀልዩ
@Ynabez
@Ynabez 15 күн бұрын
ሀስለምሰጠን አስተማሪ መልእክት በጣም እናመሰግናለን እማምላክ ከነልጇ ትጠብቅ
@WerkeDasta
@WerkeDasta 17 күн бұрын
በሳል እኮ ነህ ነገሽዬ እንደ አንተ አይነት ይብዛልን አሜን❤❤❤
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 17 күн бұрын
ነጋሽዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የድንግል ማሪያም ልጅ ተባረክ ሺህ ያድርግህ ማሪያምን በጣም እምወድህ እማከብርህ ወንድማችን ያንተ አይነቱን ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏❤ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እግዚአብሔር በፀጋው በሞጉሱ ያሳድጋቹሁ 🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😘አሜን ተዋህዶ እኮ መመረጥም ጭምር ነወ ላንተ ማስፈራሪያ አይደለችም።
@welansaali674
@welansaali674 17 күн бұрын
አቤቱ አምላኬ እያየህምታ 😢😢 ነገሽየ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እረጂም እድሜከጤናያድልልን
@zerubabelabysiniya4053
@zerubabelabysiniya4053 17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያውርስልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ፡፡ ዕግዚአብሔር ዕለት ዕለት ቅድስናና በረከትን ያብዛልህ፡፡
@adanechdinka210
@adanechdinka210 17 күн бұрын
አቤቱ የእስራኤል ንጉስ ቅዱስ እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ስጠን ወንድሜ ነገሺ በርታልን እንቁ የተዋህዶ ልጂ🙏❤
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 17 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክእድሜጤናይስጥህ።
@birtukan2023
@birtukan2023 9 күн бұрын
ሰሚ ቢኖር ምርጥ መልክት ነው ተባረክ🙏🙏
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 17 күн бұрын
ፈጣሬ ሆይ ወዴት እየሔድን ነዉ በዚህ 6 አመት እንዴ ጴንጤ መረን የወጣ የለም😢😢😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
በጣም ጋጠወጥ ሰዶች ናቸው ድፍርታቸው እራሱ አይን ያወጣ ውሸት እግዝዬ መድሃንያለም ልቦና ይሰጣቸው መሃይም ደፍር ነው
@asterabdodini4676
@asterabdodini4676 17 күн бұрын
ነጋሽ ወንድሜ በየ አውደ ምህረት ላይ ሚደረገው የኣለማዊ ዲኮር ትኩረት ይሰጥው
@MuluneshMulu-x2g
@MuluneshMulu-x2g 17 күн бұрын
ወንድማችን ነገሽ ሰንት መሰማት ያለብን ነገር እያላ የእበዶችን እብደት ተሰማናለህ
@Ethiopia2103
@Ethiopia2103 17 күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ የዘወንየ ጓደኛ ለታመመ አስተሳስብ ሐኪም ነህ በርታልን
@belaybelay6691
@belaybelay6691 16 күн бұрын
የጋዜጠኝነትን ልክ እና ትክክለኛ መልኩን ያየንበት፣ሚዛናዊ፣ ሀቀኛ፣ሙያዊ ብቃትን አረ ስንቱን.... ፍንትው አድርጎ በስራ ያሳየን ጋዜጠኛ ወንድም ነጋሽ እናመሰግናለን፣ ስቲዲዮ ፉዋ ብሎ ስላየሁት ደግሞ ደስ ብሎኛል በእውነት ስራህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ ፣ እድሜ ከጤና ይስጥልን ፡፡
@TsehayGetachew-rx9lw
@TsehayGetachew-rx9lw 17 күн бұрын
ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-nv1kx2mq2v
@user-nv1kx2mq2v 17 күн бұрын
ወድማችን ከልቡ ከሆነ እንቀበለዋልን ነጋሽ እመብራሃን ትርደው💜💜
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 17 күн бұрын
ወንድማችን ነጋሽ በዳዳ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ በገብረጉራቻ በግፍ ለታገቱ 150 የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ድምፅ እንሁን ግን እስከመቼ በሀገራችን ኢትዬጵያ መውጣት መግባት ተሳቀን በስቀቀን እንኑር???? እስከመቼ ነው እንዲህ የሚቀጥለው አጋቾቹስ ማን ናቸው ??? የባንክ አካውንት ያላቸው አጋቾች በቀላሉ መያዝ እየተቻለ ዝምታው ምንንያመለክታል????
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 16 күн бұрын
እናመሰግናለን
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 17 күн бұрын
እኛም እናመስግናለን ፈጣሪ ሰላም ለአገራችን 🎉🎉🎉🎉
@NegtDeres
@NegtDeres 16 күн бұрын
እውነት ነው የእናተን የቀባችሁን ስም አውጡለት የእኛ እግዚአብሔር እዝህ ማንም ተነስቶ የሚጮህ አምላክ አይደለም
@workwork6375
@workwork6375 15 күн бұрын
egziabher ystih wendmachin
@mekdespajuelo
@mekdespajuelo 17 күн бұрын
እግዚያብሄር ሆይ እንደሁሌውም የምለምንህ ይሄንን የተቀደሰ ቦታ ሳታሳየኝ አትግለኝ
@user-kj7gx2rk8m
@user-kj7gx2rk8m 16 күн бұрын
ነጋሽ በርታልኝ ወድሜ ኦርተዶክስ ዪነግሳል ሰዉ ወደ አፈር ሴሔድ በተክርስትያን ወደፌት ትሔዳለች መቼም መቼም እደሔዱ ማሬኝ ማለታቸዉ አዪቀርም ለግዜዉ ዪፈጩ😢😢😢😢😢😢የዝጋቤር ዝምታ ያስፈራል
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw 17 күн бұрын
ወይ ኢትዬጵያ ምን አይነት ዱብ እዳ ዉስጥ የገባችዉ አቤቱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tessemanadew2884
@tessemanadew2884 17 күн бұрын
ወንድ ነዉ ይች/ይሄ ሰዉዬ ተብዬ ለየሱስ ክብር የሁን እያለ የምትጮኸዉ/መሚጮኸዉ? ስንት ጉድ ነዉ ያለዉ አገራችን? እንዲህእግሩን የዘረጋ እርኩስ መንፈስ በዉጭዉ አገራት አላየሁም። ቅዱሱም እርኩሱም በዝች ቅድስት አገር ላ በግልፅ እየታየ ነዊ። እግዝኦ ለምህረትከ አለች እናቴ!
@user-ye1xk4bg4x
@user-ye1xk4bg4x 17 күн бұрын
እድግ በልልኝ
@Cherinet-mc7dk
@Cherinet-mc7dk 17 күн бұрын
ወንድማችን (ፓስተሩ) ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ - ክርስቲያን ማረፊያ መዳኛ -------እንደተባለው በንስሃ በንፁህ ልቦና ናናና ተልሃለች እረፍትን ታገኛለህ:: የንጉሶች ንጉስ፣ የጌቶች ጌታ፣ የአማልክቶች አምላክ፣ የአለቆች አለቃ ----- እየሱስ ክርስቶስ በእናቱ በእምዬ ማርያም........ይርዳህ ::
@sosinatemesgn9665
@sosinatemesgn9665 17 күн бұрын
የኔ ልጅ እድግ በልልኝ 🎉🎉🎉
@asna7836
@asna7836 13 күн бұрын
ነጋሺ ዎንድማቺን አግዚአብሔር ይጠብቅ በርታ
@GechKef
@GechKef 17 күн бұрын
ይህቺ መደራደሪያ ነች ጎበዝ ከዚህ በፊት መሪጌታነኝ ባዩን አስታውሳለሁ
@tezitaalemu6758
@tezitaalemu6758 17 күн бұрын
ወንድም ነጋሽ ፕሮግራምህ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥል። የዛሬው ፕሮግራምህ ላይ ስለአቡነ ጎርጎሪዬስ ት/ቤት ያልከው ነገር ነው እኔም እንዳንተ ትልቅ ቦታ ነበረኝ ግን አሁን ትክክል አይመስለኝም ለምን ብትል በስንት ውጣ ውረድ አክስዬን ገዝተን የእህቴን ልጅ አስገባናት ባለፈው አመት እዲስ የተከፈተ ነው ወደ ሀያት ሰፈር ግን የሚሰሩት ስራ በጭራሽ ልክ አይደለም አዝናለው ይሄን በማለቴ ብታጣራው ጥሩ ነው።
@h3-3
@h3-3 17 күн бұрын
ኧረ ነዚህ የተረገሙ ናቸው ወዲሜ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ሰላምሽ ይብዛ
@Edya-k6h
@Edya-k6h 17 күн бұрын
የኔ እውነተኛ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@martaylma8159
@martaylma8159 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 17 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በምሕረትሕ አስበን 💚💛❤🙏
@misrakhayle1544
@misrakhayle1544 17 күн бұрын
አቤቱ ይቅር በለን!! እናመሰግናለን ።በርታልን ነጋሽ እግዚአብሔር ያግዝክ።
@YoniYoni-pp7hu
@YoniYoni-pp7hu 17 күн бұрын
ወንድሜ ነጋሽ በርታልን
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 17 күн бұрын
እግዚአብሄር ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን
@makiabebe4211
@makiabebe4211 17 күн бұрын
ጆስዬ ና እግዚአብሔር ይወድሀል እናት ሆድዋ ሰፊ ነው ትቀበልሀለች
@etifasefa2886
@etifasefa2886 17 күн бұрын
ወንድም አለም ነጋሽዬ ሠላም ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ ከእዛ ቤት መጣን ወይም ልንመጣ ነው የሚሉትን ብዙም ማመን ከባድ ነው ወንድማችን ፍቅረ ኢየሱስ (ብኒያም ሽታይን )ሳያካትት
@user-ep4ru3cg9i
@user-ep4ru3cg9i 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉
@beyeneabiy
@beyeneabiy 16 күн бұрын
ነጋሸ ወንድም በርታልን
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 2 күн бұрын
እግዚያብሔር ልቦነ ይስጣቸዉ
@asna7836
@asna7836 13 күн бұрын
አግዚአብሔር ያሳድግ
@user-dl4dg8fp4y
@user-dl4dg8fp4y 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሲደክማቸው ነው ይመጣል
@azalecharega7291
@azalecharega7291 13 күн бұрын
ነጋሽ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ሁሌም አምላኬን የምለምነው እሥራኤልን ሳታሣየኝ አትግደለኝ እያልኩኝ እለምነወለሁ ምክንያቱም አቅሙ ሥሌለኝ
@BezabihHailemariamBeze
@BezabihHailemariamBeze 15 күн бұрын
ነጋሽ ኑርልን❤❤❤
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz 17 күн бұрын
ነጋሽ እናመሰግናለን በርታ
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 17 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም
@bahirugebere3475
@bahirugebere3475 17 күн бұрын
ወንድማችን ክበርልን
@gabekassa3626
@gabekassa3626 17 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ጠብቆ ያሳድግህ
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 17 күн бұрын
እደግ የኔ አባት🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@ZedzedZarah
@ZedzedZarah 17 күн бұрын
በትክክል ነጋሽዬ
@barsisasisay9961
@barsisasisay9961 17 күн бұрын
ወደ እዉነተኛ ና ቀጥተኛዋ የኦርቶዶክስ በሰላም ና
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 17 күн бұрын
እግዚኦ ማረን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@AddisGatchew-pt2yu
@AddisGatchew-pt2yu 17 күн бұрын
ወንድም ነጋሽ በጣም አከብርሀለሁ ክበር ግን መርሳት የሌለብን ነገር ሴጣን ከቤተ ክርስትያን ማስጣቱን ሳይሆን ማስገባ ቱንፍራ ውስጥ ያሉትን ለመበጥበጥ እንዳይሆን አደራ ከሚ ውጥት ይልቅ የሚገቡ ትን እንፍራ
@user-zt1xd4mg3o
@user-zt1xd4mg3o 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ና ግን ተዋህዶ.ውድ ናት
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 14 күн бұрын
በትክክል ኦርቶዶክሰ እንቁ ነች ❤️❤️❤️
@MuluMulu-dq8mm
@MuluMulu-dq8mm 17 күн бұрын
አንድ እውነት የገባኝ የመጨረሻው ዘመን ላይ እንዳለን ነዉ
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 7 күн бұрын
ወንድማችንነጋሽእንኳንደህናመጣህበርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@belayayza6656
@belayayza6656 14 күн бұрын
ታድያ ኦረቶዶክሰ አገልግሎት አግልግሎት የለለበት ቦታ ነዉ ዉይ 24 ሰ ሳአት ሰባሀት ያላት
@Aynalem291
@Aynalem291 17 күн бұрын
እግዚአብሔር በጥብበ በሞግስ ያሳደግህ❤❤❤
@husseinfahs6011
@husseinfahs6011 8 күн бұрын
Wadema e/r enedata ayenetone yabezalen baedema batana yetabekelen
@andinatworku78
@andinatworku78 17 күн бұрын
እግዚኦ ከነዚህ ሰዎች ያልሰማነው ነገር አለ ግን ለማንኛውም ወንድማችን ለመምጣት ከልብህ ካሰብክ እግዝያብሔር እውነተኛ መንገዱን እያሳየህ ነውና ይርዳህ
@Jabaannee_haa_dhaabbannuu
@Jabaannee_haa_dhaabbannuu 16 күн бұрын
A/oromootinis nuu hojjedhu mee #B/r Nagaash🎉
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 15 күн бұрын
ምን አይነት የእብደት ዘመን ላይ ነው የደረስነው! እግዚአብኤር ይጠብቅክ ወድማችን
@tigist12gm28
@tigist12gm28 16 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወይት ያስማለን ወንድማችን ላ ይ ክክክክክክክክ ሼ ርርርርርር
@user-sc4ug8tm9t
@user-sc4ug8tm9t 15 күн бұрын
ጆሲን እንኳን በደህና እንድትመጣ እመኛለሁ በለው ፡ ❤
@user-ow3hz8zf1o
@user-ow3hz8zf1o 17 күн бұрын
Berta. Wendimachen. Salame❤❤
@abebe7532
@abebe7532 15 күн бұрын
Pasteru anfelgewim ‼️‼️🪳 Endaymetabin ‼️‼️🪳
@kedestblaye1146
@kedestblaye1146 17 күн бұрын
ኑ እናት ቤተክርሰቲያን የደከመ ብርታት ሰጪናት መጀመራም የታወቀ ነው ዘላቹ ዘላቹ ማርፍቹ ኦርቶዶክሰ እንደሆነ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 17 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 17 күн бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@bsbdehdh6550
@bsbdehdh6550 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@genethailegeorgis4608
@genethailegeorgis4608 15 күн бұрын
ነጋሽዬ ያልካቸው ትምርት ቤቶች እኮ ክፍያቸው አይቀመስም
@h3-3
@h3-3 17 күн бұрын
እዲግ በል በፀጋው ይጎብኝህ
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 17 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-gg3ez8xn2r
@user-gg3ez8xn2r 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fikirtehabtamu7588
@fikirtehabtamu7588 17 күн бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 17 күн бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@user-jm6ye9dm8j
@user-jm6ye9dm8j 17 күн бұрын
Zediro Edime Ysten Enji Yemanayew Yemansemaw Gud 😢
@GedionFetene
@GedionFetene 3 күн бұрын
በጣም ትገርማለህ ነጋሽ አንተም አንድ ሰው ሀይማኖቱን ብቀይር ምን ይገርማል እኔ አሁን ፕሮተስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን ኦርቶዶክስ ሀይማኖትን በጣም ነው ምወደው ማከብሬው ግን እኛ ምናመልከው ሀይማኖት ሳይሆን ለእኔ ስል መስቀል ላይ ራሱን የሰዋውን ነው እኔ ማሜልከው ምሰግደው ቆይ ኦርቶዶክስ ለላ ፈጣር አላችሁ ሁላችንም ለጌታ ለኢየሱስ ነው ምንሰግደው ቃሉም ይላል በመጨሬሻው ዘመን ሀሰተኛ ነብያት ይበዛሉ
@Endale-yn9qv
@Endale-yn9qv 16 күн бұрын
አውነት ነው ኦርቶዶክስ ሲደላህ የምትተዋት ሴከፋህ የምትገባባት ሀይማኖት አይደለችም እምዬ ኦርቶዶክስ ዝም ብሎ ዘው የሚባልባት አይደለችም ብዙ ፈተና አላት ፆም ፀሎት ስግደት ያለባት ሀይማኖት ናት ስለዚህ ማንም ሲከፋው ዘው የሚልባት አይደለችም ማንንም አትለቃቅምም በንሰሀ ነው ዝም ብለህ ዘው የምትልበት አይደለችም ምክንያቱም እውነተኛው ወንጌል ስለሚሰበክባት
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 14 күн бұрын
በትክክል
@lkl7489
@lkl7489 17 күн бұрын
ነጋሺ በኦርቶዶክ ቤት ያፅናህ!
@LaquuAshu
@LaquuAshu 17 күн бұрын
❤❤❤❤nagashyee Bagaa nagaan dhufatan ❤❤❤
@yihungetu9897
@yihungetu9897 15 күн бұрын
በእውነት ገብቶት ለምመጣሁ ነገትቪ ነገር ማውራት ጥሩ አይደለም
@emugashaw6135
@emugashaw6135 17 күн бұрын
berta wendimachen🙏❤❤❤
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 17 күн бұрын
❤🎉
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 17 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
@MesiiHabtamu
@MesiiHabtamu 11 күн бұрын
Selam wandem Egezabher edma ena tina ysitki
@astermulugeta9709
@astermulugeta9709 17 күн бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Hana-3838
@Hana-3838 17 күн бұрын
👍👍👍👍💔💔💔
@kdksa338
@kdksa338 17 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YeneneshSheferew
@YeneneshSheferew 16 күн бұрын
ማንም ምንም ይባል እናንተ ወንጌልን ሰበኩ እንኪ ማንም አትንቀፋ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
የትኛው ወንጌል የቡርቴን የጩፍን የዚች ቦሃቃ ወንጌል ነው እየሱሰ እኮ አይዘበትበትም ቢዝነሰ አይደለ እንዴ ያርጋችውት ኦርቶዶክሰማ 24 ወንጌል ታሰተምራለች የሌባና ያጭበርባሪ ወጋዘን አይደለችም ጨብ ጨብ አታርጊው ይቺ ቦሃቃ አር ነው የተቀባችው ለምን ግንባራ ላይ ፀጉር አታበቅልም ድምፃንም ድንጋይ ትዋጥበት አርጅታለች መቼም ቅቤ አትውጥም ያሰቀዝናታል😅😅😅😅
#ከባድ_ማስጠንቀቂያ_ከሰሚነሽ_ኪዳነምህረት@NEGASHMEDIA
48:23
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 46 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
#ክርስትና_ድራማ_አደለም #የአባ_ገብረከደን_ፍሬዎች!!!@NEGASHMEDIA
29:21
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 110 М.
አታሎ ወሰደው አዲስ ሙሉ ፊልም(Atalo Wesedew) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:10:21
#እዩ_ጩፋ_ሊቀሰፍ_ነዉ@NEGASHMEDIA
37:57
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 42 М.
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 69 М.
ቅዱስ ገብርኤል ያደረገውን '' ተዓምር '' ስሙ
24:40
ethio zetewahedo ez tube
Рет қаралды 24 М.
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,3 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН
настоящий чемпион
0:59
QorabogTV
Рет қаралды 8 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 16 МЛН
I meet Mr.Beast
0:15
ARGEN
Рет қаралды 26 МЛН