ፓስተሩ የፕሮቴስታንቶችን ጉድ አፈረጠው/ ፓስተር ብኒያም ሽታዬ ስለ ኦርቶዶክስ፣ ፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ የተናገረው

  Рет қаралды 19,749

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
ዘመኑን የዋጀ እሳቤ ነው፡ የሰይጣናዊው ማህበር አንድ አምላክና ፈጣሪ አለ የሚሉትን ክርስትናንና እስልምናን ከምድር ለማጥፋት በሚሰራበት በዚህ ዘመን፡ ንቁ እንወያይ ጥላቻን እናስወግድ የሚል ፓስተር በመስማቴ ደስ ብሎኛል፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@mulatwaayehu171
@mulatwaayehu171 2 жыл бұрын
መምህር ፓስተር ቢኒያም በእውነት ትልቅ ሰው ነህ እኔ ብዙ ነገር ከንግግርህ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እንዳነተ ያሉ እውነተኛ ሰዎችን ያብዛልን
@lebegomelkamumelkamu1570
@lebegomelkamumelkamu1570 2 жыл бұрын
ፓስተር ታላቅ ሰው ነህ ቀጥቅጠው ይህን ዲያብሎስ ወንድማችን አይጫወትበት ለዚሀ ምስክርህ ፈጣሪ ወጋህን ይስጥህ ትውልዱን ስበክልን አለማወቅ ነው ህዝቡን የገደለው ፍራሽ_አዳሽ_ ነህ ከሁላችን ቀድመህ መንግስተ ሰማያት ገባህ በእውነት ፓስት እድሜ ልኩን ኦርቶዶክስ ከሆኑት እጅጉን በረታህ ይህ ጥበብህ ከፈጣሪ የተሰጠህ ነው አምላክ ብዙ ሰውችን ለመርጥብህ አስቦ ነው በርታ
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 2 жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም በእዉነት አሁን የያዙት የእዉነትና የሀቅ መንገድ በጣም ይገርማል በእግዚአብሔር ዘንድ ትልቅ ዋጋን የሚያስገኝ ሲሆን በሰዎች ዘንድ ብዙ ዋጋን የሚስከፈል ሊሆን ይችላል ምክንያቱም እዉነት በዘመናችን መመራር ስለሆነች እርስዎ ግን በእዉነነቱ መንገድ በመቆሙሁ የሚመጣዉን መከራ እንዳይሸሹት እኔ እግዚአብሔር አላማ አለው በርስዎ ለይ ደግሞ እግዚአብሔር እኛን ለማዳን በዚች ምድር ሲመጣ ይች ምድር ለሱም አልተመለሰችምና ጸንንተዉ የክርስትዎስ ሙሽራ ሆነዉ ጨረሻሁ ያማረ እንደሚሆን አልጠራጠርም እና ይች የኪራይ ምድር ነገ ትተናት እነንሄዳለን ሀገራችን በሰማይ በመንንግስተሰማያት ነዉና መከራን አትፍሯት
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
እንዲህ የሚያቀራርቡ አባቶች ያስፈልጉናል፡ እግዚአብሔር በአንድነታችን ደስ ይለዋል፡ ጠላት ደግሞ የክርስታያኖች ሕብረት እጅግ ያስፈራዋል፡ ሕብረት እንዲመጣ ተመኘሁ፡
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Жыл бұрын
ከሁሉም በፊት እውነት ይቀድማል እምነትም ቢሆን እውነታ ላይ ካልተመሠረተ ከንቱ ነው። በርታ የእውነት ሰው
@Wini0205
@Wini0205 2 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነቱን አለማገዝ ንፉግነት ነው።አንተ ትልቅ ሰው ነህ አንተ እውነት የገባህ ነህ አሰድሜና ጤና ይሰጥልን።
@ወለተኪዳን-ፈ2ረ
@ወለተኪዳን-ፈ2ረ 2 жыл бұрын
ከመምህር ምህረት አብ ቤት ተነስቸ ነው የመጣሁት 🚶🚶 ሰላም ለዚህ ቤት🙋
@meslovesru
@meslovesru 3 жыл бұрын
እንዳንተ እውነት እውነቱን የሚናገር ያብዛልን ጌታ ይባርክህ
@ህልምአለኝ-አ5ወ
@ህልምአለኝ-አ5ወ 2 жыл бұрын
ክበርልን ፖስተር ቢንያም መምህር ምህረት አብ ባለን መሰረት ልከታተልክ ገብቻለው
@azebhailu5307
@azebhailu5307 3 жыл бұрын
I never see a pastor like you tell the true God wants a Who speaks true because all the pastor comes in the KZbin talk about orthodox God bless you what ever in your life thank you
@እርጎያባቷልጅ
@እርጎያባቷልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ፓስተር ቢኒ
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 3 жыл бұрын
እውነትን መስማት ደስ ይላል👌
@yabisrayeshareg
@yabisrayeshareg Жыл бұрын
ጥሩ በርታ እግዚአብሔር እውነታውን ይግለጥልህ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ። ጌታ እንዲህ ብሎናል እያስተማራችሁ እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙርቴ አድርጉአቸው ብሎናል። ታዲያ በኦርቶዶክስ፣ በካቶሊክ፣ መካነየሱስ ህፃናትን በ 40, በ 80 ማጥመቃቸው ልክ ነው እንደ ቃሉ ስናየው ?????? ምንም የማያውቁ ህፃናትን ጥምቀት እኮ የበጎ ህልም ጩኸት ነው ይለናል ። ብዙ አስተማሪዎች የህግ መምህራን የእስራኤል እኮ ንስሀ እየገቡ ዮሐንስ በውሀ አጥምቆአቸዋል ። ሌላው ስለነበርከበት ነው ለተዝካር የግድ ጥጅና ጠላ ይጠይቃሉ መቅረብም የግድ አለበት ኦርዮዶክስት አታስተምርም ላልከው በየ ቀናት በፃድቃን በሚሉአቸው ሰዎችና መላክታት ስም ከምግብ ድግስ ሌላ ጠጅና ጠላ ቄሶች ይወሰድላቸዋል ለፍትሀት ጊዜም እሄ ማለት ምን ማለት ነው ???????? በፕሮቴስታንትም አሉ ችግሮች መታረም ያለባቸው ግን ሰው በክርስቶስ ብቻ አምኖ እንደሚድን ያስተምራሉ ስለዚህ ወንድሜ በግእዝ ላልከው ብቸኛ አዳኝ አማላጅም እየሱስ ብቻ እንደሆነ ተፅፎአል ግን ያንን አያስተምሩም ያለ ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም እያሉ እነ ዶ/ር ዘበነ እንኩዋን እያስተማሩ ነው። ሌሎች ብዙ በሰዎች የተፃፉ መጻህፍታት ሰውን ከክርስቶስ አዳኝነት ዜር እድርጎ ብዙ የመዳኛ መንገድ እንዳለ የሙያስተምሩ አሉ ምናልባት ልታውቅ ትችላለህ በካቶሊክ እምነት ውስጥ ከነበርክ ጽድቅ በስራ፣ በፍትሀት፣ በዝክር ፣ እንደሚገኝ ያስተምራሉ የእግዚአብሄር ጽድቅ የሆነው እየሱስን ክርስቶስ በማመን ብቻ ሆኖ ሳለ ። ፓስተር በደንብ ማወቅ ከፈለግህ እነ አባ ዬናስን አባ ተክለ ማርያምን ትዝታው ሳሙኤልን ወንጌላዊ ኤርምያስን ሌሎችም እውነት እየሱስ ብቻ እንደሆነ ገብቶአቸው ወደ አዳኙ ጌታ የመጡትንና ወንጌልን የሚሰብኩትን ለብዙዎችም የመዳን ምክንያት የሆኑትን አግኝተህ ብትጠይቅ ብዙ ብዙ መረዳትን ታገኛለህ ተባረክ
@melkegizawmamecha1873
@melkegizawmamecha1873 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ።
@beminethabta1505
@beminethabta1505 2 жыл бұрын
ፓስተር ቢኒያም የተባረክ ሰው ነህ ይጨምርልህ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 2 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ
@yizeshewalzeleke4821
@yizeshewalzeleke4821 2 жыл бұрын
ፓስተር ቢንያም እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
@NebyouGelawye-lg6wh
@NebyouGelawye-lg6wh Жыл бұрын
ጀግናው በርታ❤❤
@ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
@ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 3 жыл бұрын
ችግሩ እኮ ውስጡ ያሉ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚጋጩ መፅአፍታት ናቸው, በግእዝ ተተብትበው ያሉ መፅአፍታት ናቸው ችግሮች ማን ይፃፋቸው አኳ እማይታወቁ,። ክርስቶስን ሸፈኑት,። ሰውየ በደምብ ተጨማሪዎችን በደምብ አምባቸው, ከእግዚአብሔር ቃል ጋር በደምብ የሚጋጩ ናቸው,።
@belimeku5630
@belimeku5630 3 жыл бұрын
Tewahidon lekek....ene bado adarash Hiwot yehonewun Amlak silematamelku weray alekebachu
@ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772
@ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772 3 жыл бұрын
@@belimeku5630 እኔ ጥርት ያልኩ በክርስቶስ በየሹዋ ያመንኩ ሀይውዳዊ ነኝ,። የነበረች ያለች የምትኖር,።
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 жыл бұрын
እዉነት እዉነት እዉነት ብቻ ስለምትናገር ማንም ስላሎደደ ስላልተቀበለክ አይገርምክ
@tgtegest6413
@tgtegest6413 2 жыл бұрын
እሄው ሰብስክራይብብብብ ከመምህሬ ነው የመጣሁት ጥሩ ጥሩ ነገር እውነታህ እንዲቀጥል እመኛለሁ
@serkalemnegashtesfaye6021
@serkalemnegashtesfaye6021 2 жыл бұрын
ዋው ፖሰተር አንደኛ 🥰
@bezawitberhanu5448
@bezawitberhanu5448 Жыл бұрын
ይውልክ ፓስተር በቅንነት አንድ ነገር ልምከርክ ፓስተር የሚለውን ተወውና የያዝከውን አጠንክር ወገን ይቻላል እንዴ በሚጠሉት÷ ሚሰድቡትን እምነት መጠራት ላንተም ክብር ይሆንልካል በዛኛው ቤት
@konjoleba3848
@konjoleba3848 3 жыл бұрын
Very true please please tall them
@maresketafff2901
@maresketafff2901 3 жыл бұрын
ስለኦርቶዶክስ ትቶ ወንጌል ያስተምር ።የወንጌል እውቀት ስለሌላቸው ኦርቶዶክስ ላይ አፋቸውን ሲከፍቱ ይውላሉ
@emaadd4155
@emaadd4155 3 жыл бұрын
ፕሮቴስታንት ጠንካራ ማዕከላዊነት ቢኖረው የግለሰቦች መፈንጫ ከመሆን ይድናል፡ ብየ አስባለሁ፡
@abcdepakistani4786
@abcdepakistani4786 Жыл бұрын
ተባርክ
@amirasadek4232
@amirasadek4232 2 жыл бұрын
ሸር እያረጋቹ አግዙት እኛም ከጎንህነን
@melakutadesse7797
@melakutadesse7797 3 жыл бұрын
ፓስተር ሀሳብዎ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ስለዚህም ይቀጥሉበት፡፡
@voiceoftruthassefagugsa8299
@voiceoftruthassefagugsa8299 3 жыл бұрын
መጋቢ ወንድሜ ብንያም የተወሰኑ መልእክቶችህን ለማየት ሞክሬአለሁ:: ልነቅፍህ አልሞክርም:: አላስብምም:: በድፍኑ ግን ተጨማሪና ሰፊ ዝግጅት የሚጠይቅ ፕሮግራም መጀመርህን ላሳስብህ! በተጨማሪ አስተምህሮዎች ጥልቅ እይታ እንደሚጠይቁ አስታውስ! የምትናገረው የማይነቅስ እንዲሆን ጥንቃቄ አድርግ! ወንድምህ
@tsehaytesfabruk3264
@tsehaytesfabruk3264 3 жыл бұрын
Tebarepe biewneti
@maresketafff2901
@maresketafff2901 3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስን ተዋት ስለራሳቹ እስልምና ትፍሽ አትሉ ዋጋችሁን ይሰጣቸዋል ።ኦርቶዶክስ ዘመን የማይሽራት ልዩ እምነት ናት ።ፕሮቴስታንት ትላንት የመ እየሱስ ትላንት የነበር ዛሬ አዲስ የመጣ ለመስመሰል አትሞክሩ አሁን የመጣችሁት እናተ ናቹ።እየሱስም በስሜ እየሱስ እየሱስ ብለው ከሚመጡ ተኩላወች ተጠበቁ ብላል።እናተ እንዳትሆኑ ቆም ብላቹ መንገዳችሁን እዩ
@tsegawmulat7356
@tsegawmulat7356 2 жыл бұрын
የተሻለህ አልመሰለኝም።
@eyerusalemababu2478
@eyerusalemababu2478 2 жыл бұрын
ከመምህሬ ምረትአብ ነው የመጣሁት
@dikamyeleshakle5547
@dikamyeleshakle5547 3 жыл бұрын
ምነው ወንድም የእግዜአብሐር ቃል እንዲህ አድርግ አይልም ማቴዎሰ 7:1-5 ያለውን ቃል አነብብ ። እኛ እንኳን በሌላው ላይ ልንፈርድ ቀርቶ በራሳችን ላይ የመፍረድ ሰልጣን የለንም ሰወንድሞቻችን ከመፀለይ ባሻግር። እባክህን ቃሉን መልሰህ አሰተውለው
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ሌባ
@misrakabebe8486
@misrakabebe8486 2 жыл бұрын
እኛን አይሰሙንም እርስዎ ንገሩልን።
@unify9481
@unify9481 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@aderamillo4576
@aderamillo4576 2 жыл бұрын
LUKE 11: 27--28 AND IT CAME ABOUT THAT WHEN HE SAID THESE THINGS; A CERTAIN WOMAN AMONG THE PEOPLE SAID IN A LOUD VOICE; HAPPY IS THE BODY WHICH GAVE YOU BIRTH; AND THE BREASTS FROM WHICH YOU TOOK MILK. BUT HE SAID; MORE HAPPY ARE THEY WHO GIVE HEARING TO THE WORD OF GOD AND KEEP IT.
@mercy9108
@mercy9108 3 жыл бұрын
ሲጀመር ቤተክርስትያን ብሉ የግል ንብረት አይገርምም ወገኖቼ ?
@mihretabasefafan7652
@mihretabasefafan7652 2 жыл бұрын
የሀይማኖት መሰረት ካቶሊክ ናት
@WoynishetAbebe
@WoynishetAbebe Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሃል የማቱስላን እድሜ ያድልህ አሜን
@binyamebinyame5008
@binyamebinyame5008 2 жыл бұрын
አንበሳ ሀሳብይ ከሰማይ ነው ስወድህ
@tewodrosmolla9616
@tewodrosmolla9616 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@meseretabebe4482
@meseretabebe4482 Жыл бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@SolashHare-pc8qe
@SolashHare-pc8qe 3 ай бұрын
ግሞዬዎች ሲገናኙ ሸቶዬ ሸቶዬ ይባባላሉ አሉ
@belimeku5630
@belimeku5630 3 жыл бұрын
Delala
@tekleelias621
@tekleelias621 3 жыл бұрын
ወዳጄ ዝም ብለህ ወንጌልብትስብክ ምን ኣለበት ዩትብ የሚገኝ ሳንቲም ለቀማ ተጠምድህ በሳብስክራይ ልመና ወጥተህ ብዘ ባትዘባርቅ መልካም ነበር ከቅናት ውጣና ወንጌል ብእጅህ ውይምቱብህ ዘባራቂ ኣትሁን
@eyerusalemtesfaye3392
@eyerusalemtesfaye3392 Жыл бұрын
ምንም የክርስትና በሀሪ የሌለክ አንተም ብሎ ፓስተር ከምታሽቃብጥ ሂድ የወንጌል ጠላት እንቅፋት ዮናታን ላይ ጫፉ ላይ አትደርስም እሱ አርበኛ ነው የወንጌል
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ነኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አቅም አጨስ የሚል የለም ። ስው ግን በገዛ ፍላጎት ያጨስል እንጂ ተዋህዶ ሁለ ህወሓት የሚሆን የኢየሰሱ ስጋና ዳም ጠጡ ብሉ ነዉ የሚትል ነት ተዋህዶ ። እውነት ነዉ ቃለ ህወሓት ያስማልን ፓስተር ብዙ ጊዜ ጴንጤዎች ስለ ተዋህዶ ስአቁ ዚምቢሎ ማስደብ ነዉ ሥራ ችው
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 2 жыл бұрын
ለyoutube ተራ ክፍያ ብለህ ዘላለምህን አታጨልም ....ጉድ ያለው ጴንጤ ጋር ሳይሆን ግለሰቦች ልምምድ ጋር ነው! ኢየሱስን ወደህና ፈቀደህ ተከተለከው እንጂ ያስገደደህ የለም! ...ተመለስ ወደ ፈለገው ቦታ!!
@mekdesseifu8530
@mekdesseifu8530 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ አንተ ራስ ቀስ ብለህ ተረዳ
@bezawitberhanu5448
@bezawitberhanu5448 Жыл бұрын
አኛ ሚስጥር የለንም
@abelkassahun03
@abelkassahun03 Жыл бұрын
ቢንያም
@binyamebinyame5008
@binyamebinyame5008 2 жыл бұрын
አዩ ጩፍ ከህዝብ በሰበሰበው የራሰን ቸርች ከፍቶ አሁንም እድ እራሱ ድርጅት እየሰራ ነው ገበመ አነሰ እየተባለ
@ENTERTEMENT-xt
@ENTERTEMENT-xt 11 ай бұрын
Protestant malet kehadi malet new yhn tawkalachhu ewneten new ești teyku???new
@gospleeee
@gospleeee 2 жыл бұрын
እብድ ነበርኩ ሳይሆን አሁንም ነህ!!! ስበክ የተባልከው ወንጌል እንጂ አሉባልታ አደለም!!
@mekdesseifu8530
@mekdesseifu8530 2 жыл бұрын
እንዴ ምነው የቁም እሬሳ ነኝ አልክሳ እውነት ስለተናገረ ብቻ ካንተበፊት መንግስተሰማያትን ይወርሳል
@aderamillo4576
@aderamillo4576 2 жыл бұрын
ATAMECHAMICH EWNETN BEFIKIR TENAGER DEGIMO ATFIRA GETAN BICHA FIRA ORTHODOXN ATFIRA ENE YEDESET( TULLU GUDDO) LIGE BEGETA NEGN.
@adanealemu2084
@adanealemu2084 2 жыл бұрын
እራስክን መመገብ የማትችል ማነው መጋቢ ያደረገህ? አንተ ስታደርግ የነበረውንነው የምታወራው::
@mekdesseifu8530
@mekdesseifu8530 2 жыл бұрын
መቼም ካንተ ይሻላል
@belimeku5630
@belimeku5630 3 жыл бұрын
Keldegna
@NatinaelYifru-sg3mz
@NatinaelYifru-sg3mz Жыл бұрын
Ewunt yemtinagerw y ewunt amlak selmtamelk nw
@belimeku5630
@belimeku5630 3 жыл бұрын
Tehadiso ke protestant yemetu kehadiwoch mehonachewen awka Orthodox Tewahido Awgiza leyitalech..... Silezih degmen yehane Minfikina mesmat Anfeligim
@adanealemu2084
@adanealemu2084 2 жыл бұрын
ለመሆኑ መፅሀፍ ቅዱስ አንብበህ ታውቃለህ ?በጣም ነው የቀለልከው::ቤቢ
@b4p2max82
@b4p2max82 3 ай бұрын
Geta eyesusen ataklew
@adanealemu2084
@adanealemu2084 2 жыл бұрын
አቶ ቢኒያም ፓስተር የሚለውን ስም ከየት ነው የገዛከው? የሚሻልህ ሂድና ሀ ብለህ ከወንጌላዊያን እግር ቁጭ ብለህ ወንጌል ተማር::በጣም ግራ ተጋብተሀል:: ወይም ሆድህን መርጠሀል::
@birtkanetumro2413
@birtkanetumro2413 3 жыл бұрын
Gata yibalik ysamayi tagaya yicamari
@dmanyou948
@dmanyou948 Жыл бұрын
ሲጀምር አጭበረባሪ ስው ነክ ታስታውቃልህ።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 3 жыл бұрын
ሚዲያ ላይ ይሄንን ወሬ ይዘህ ከመውጣትህ በፊት ከራስህ ቤ/ክ አገልጋዮችና ከምዕመናን፣ ከፕሮቴስታንት ቤ/ክ ጋር ሀሳብህን ተወያይተህበታል? አብራችሁ ፀልያችሁበታል? ትምህርትን ተሰጣጥታችሁበታል? ከእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጋር ስለ ቤቱ ያደረግከው አስተዋፅዖ አለህ? አልታረምም አለች ቤ/ ክ? ይህንን ሳታደርግ ከሆነ አንተም እንደሌሎቹ በሚዲያ ገበያ ላይ ነህና ያ ደግሞ ጭምትነት የጎደለው መጋቢ እንዳያስብልህ አስብበት፣ ከፈረሱ ጋሪውን አስቀድመሀልና ቁጭ ብለህ እራስህን መጀመሪያ ገምግም። ሌላው "የፈረንጅ" ሚሺነሪዎችን ቱሪስቶች ናቸው ብለህ በጅምላ ጭፍጨፋህ ብዙ ለወንጌል ነፍሳቸውን እንኳን የሰጡትን ቅዱሳን መዘርጠጥህ ጥበብና እራስን መግዛት የጎደለህ እንደሆነ ይመሰክርብሀል እንጂ እኔ እራሴ ስለ ሚሺነሪዎች የህይወት ምስክር ነኝ፣ ህይወቴን ከለወጡት ውስጥ እናቴን የክርስቶስን ፍቅር እንዲገባት፣ በምድራዊውም በሰማያዊውም ትምህርት አንፀው ያስተማሩአት፣ ለልጆቿ ሳይቀር የተረፈችው ፈረንጅ ሚሺነሪዎች በከፈሉት ዋጋ ነው። እንተ የምትናገረው የዛሬውን ፖለቲካዊ ክርስትናን ቢሆንም ትንሽ እግዚአብሔርን መፍራትና ቅን መሆንን ባትዘነጋ መልካም ነው። ስለ ዘይት ሻጮች ብቻ ሳይሆን አሁን ደግሞ የዩቲዩብ ነጋዴ ፓስተሮችስ አይወቀሱም? ገና ለገና በፖለቲካና በምናምንቴ ነገሮች ከፍ ብሎ ለመታየት! "ሀዋርያ ቶሚ ከቄስ በሊና በፊት..." አሁን ይሄ በዓለም ሚዲያ የሚያወሩት ጉዳይ ነው? ብቻ የረጋገጥከው ህዝብም የእግዚአብሔር ነው፣ እግዚአብሔር እንዳየ አይበይንም፣ እኛም እንታደሳለን፣ ቤ/ክ በእንባ ለውጠኝ እለወጣለሁ እያለች እየፀለየች ነው፣ እግዚአብሔርም ነቀፌታዋን ያስወግዳል፣ ቤቱንም ያጠራል። ግን በየ ሚዲያ እየወጣችሁ እርስ በእርስ መካሰስን መበላላትን ብታቆሙና መጀመሪያ ከውስጥ መለወጥ ቢጀመር መልካም ነው። ጌታ ማስተዋልን ይስጠን!
@witninatan8343
@witninatan8343 2 жыл бұрын
ቀላዋጭ
@kemalali1624
@kemalali1624 3 жыл бұрын
MY invitation to you is, study Islam. my Allah guide you.
@melb133
@melb133 3 жыл бұрын
islimna ayadinim yemiyadinew eyesus kirestos new. Eyesus kirestos yalew hiwot alew Eyesus kirestos yelelew hiwot yelwim.
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
ወንድሜ ያንተን ልብ ይስጠኝ
@abigailyegeta9975
@abigailyegeta9975 2 жыл бұрын
ሕይወት ሕይወት አይሸትም ትምሕርትዎ። የሀይማኖት አይነትና ትችት ብቻ።
@terusate
@terusate 2 жыл бұрын
ምነው ዝም ብትል
@UuUu-gc5lo
@UuUu-gc5lo 2 жыл бұрын
ስለ ከክርስቶስ ማስተማር አይሻልህም ማመቻመች ይዘሀል
@mekdesseifu8530
@mekdesseifu8530 2 жыл бұрын
አሁን እሱ ምን አለ እንዲያውም በደንብ እየሰበከው ነው አንተ ጨለማ በመነጋገር እመን ሳይገባህ አትዘባርቅ
@simeneheshete2771
@simeneheshete2771 2 жыл бұрын
አሁንም እብድ ነህ
@mekdesseifu8530
@mekdesseifu8530 2 жыл бұрын
አንተስ
@simeneheshete2771
@simeneheshete2771 2 жыл бұрын
ይህ ፓስተር አይደለም
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,2 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
በ ሐዋዝ መመለስ እዝራ ደስታውን ገለጸ | hawaz | Binyam shitaye | zemaryam|
22:19
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 4,8 М.
አስደንጋጭ ክስቶች ያጋጠመው ነብይ ሲሳይ 31 May 2023
1:44:53
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 53 М.