ፓስታ በስጋ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ Enebela Be Zenahbezu kushina

  Рет қаралды 26,551

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ የ ማስታወቂያ ጋጋታ ሳይኖር እጥር ምጥን ያለ ትምህርት ዋው እጅህ ይባረክ ተባረክ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
የሴቶች ገመና ሸፋኝ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@selamawitabebe5634
@selamawitabebe5634 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የፓስታ አሰራር ነው።እጆችህ ይባረኩ።
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ከነ ቤተስብህ ይስጥህ የማደንቅህ ትልቅ ክቡር አርቲስት ረጅም እድሜ ተመኘውልህ
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ተባረክ ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው ጀግናችን👏👏👏👏👍👍
@macaellemaco3218
@macaellemaco3218 3 жыл бұрын
ዋው እኔም እችላለሁ እል ነበር ሰዎችም ጎበዝነሽ ይሉኛል አሁን ግን ያንተው ተመችቶኛል እጅህ ይባረክ አባቴ 💚💚💚💙💙💙❤❤❤👍👍👍
@ትብለጥአዱኛ
@ትብለጥአዱኛ 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ የፓስታ ስጐ አሰራር ወንድሜ እጅህ ይባረክ የኛ ባለሙያ ፈጣሪ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አመለ ሸጋ
@diribhaile403
@diribhaile403 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ጋሼ ከነ ቤተሰባቹህ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
የኛ ምርጥ ፈጣሪ ከነመላ ቤተሰብክ መዳንያለም በለተ ቀኑ 💌💌💌💌💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲 ጎደለኝ የምትለዉን ይስጥክ የማከብርክ እና የማደንቅክ ትልክ አርቲስት ነክ
@tadessenega2069
@tadessenega2069 2 жыл бұрын
ለስኳር በሽተኞች በጣም ሲጨምር ምን ይመገቡ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ የፓስታ አሰራር ነው::: ሶሱ በደንብ ነው የሰራኸው:: እንደሚጣፍጥ ምንም ጥርጥር የለውም እናመሰግናለን🙏🏾
@biruckmotichibesa3104
@biruckmotichibesa3104 3 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወዳጄ ዛሬ ለምሳ እሠራዋለሁ,ከበሬታ እረዥም እድሜ አቶ መሥፍን
@hylamlakmulgeta3784
@hylamlakmulgeta3784 3 жыл бұрын
ቆንጆነው የምትሰራው በርታ ምስር በስጠጋ ብታሳየን ደስይለኝል
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ 😋ፓስታ ሶስ thanks 🙏🏾 for sharing
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር ነው ዕድሜና። ጤና ይስጥሕ።
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርታልን
@lidiatamrat2053
@lidiatamrat2053 3 жыл бұрын
እዉነተትም ዝናህብዙ መልካም የስራ ዘመን ተመኛሁ👌
@birhankebede786
@birhankebede786 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ በጣም ያምራል መልኩ ራሱ ብሉ ብሉ ይላል የተባረከ ይሁን
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ስለስራዉ አመሰግናለዉ
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማከብርህ ትክክል ነህ የሁሉም አሰራር ልዬ ልዬ ነው አንድ አይነት መንገድ መጠቀም የለብንም ከአንተ ብዙ ዘዴ ተምሬያለው ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን። የባለቤትህንም እከታተላለው የተባረካቹ ናቹ። በርቱልን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯አሜን አሜን ይስጥልን
@zebibayemer844
@zebibayemer844 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እናመሰግናለን ኑርልን
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
@አማራይቱኢትዮጵያዊ 3 жыл бұрын
በርታ ጋሸ በጣም አሪፍ ነው
@ሜሮንሙሴ
@ሜሮንሙሴ 3 жыл бұрын
ቅደም ተከተሉ በጣም ጥሩ አሠራር ነው፡፡ ሮዝማሪ ከሌለ በአማራጩ ላውሮ ቅጠል (bay leaf) የበለጠ ጥሩ ጣዕም ይሰጠዋል፡፡
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
ዋው ልዩነው👍👍👍እናመሰግናለን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@ghenetfecadu7430
@ghenetfecadu7430 3 жыл бұрын
ያስጎመጃል ተባረክ🇪🇷
@hirutbekele7003
@hirutbekele7003 3 жыл бұрын
በርታ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው
@hanawondimagegnehu3570
@hanawondimagegnehu3570 3 жыл бұрын
እጂግ በጣም ጥሩ ነው ይጣፍጣል
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Bless you 🙂and thank you for sharing your cooking abilities ❤️
@mekedesmelese4614
@mekedesmelese4614 3 жыл бұрын
Thank you Brother for sharing ,we really appreciate it very very nice 👍
@truworkwube5569
@truworkwube5569 3 жыл бұрын
እጂሕን ይባርከው እረጂም እድሜ ይስጥሕ።
@selamawitayalew2620
@selamawitayalew2620 3 жыл бұрын
It looks so yummy. For me I would like it without garlic. Thank you for sharing.
@fufyiet7168
@fufyiet7168 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥዳትህ ደሰ ይላል
@merryabebe8827
@merryabebe8827 3 жыл бұрын
Wow konjo new tabrke
@selamawitdoboch519
@selamawitdoboch519 3 жыл бұрын
Wow 🤩 batame yemenamsgen GBU 🙏🙏🙏🙏🦋🇪🇹🇪🇹
@arsiemanegash8210
@arsiemanegash8210 3 жыл бұрын
Gobez artist na betam yewnwedh yemna denkh seew Gobez
@habtamudanboba9680
@habtamudanboba9680 3 жыл бұрын
Gashe betam gobez
@Rosina.K
@Rosina.K 3 жыл бұрын
Hi Zinahbizu! I am a huge fan of your acting and now your cooking. BTW, your voice and calm and smooth presentation is amazing. Keep posting
@wertkebaboye1038
@wertkebaboye1038 3 жыл бұрын
ሰራህብዙ ያንተን ቻናል የምናየው በአገርህ ቋንቋ በግልፅ ስለምታስረዳ ትመቸናለህ በርታ ስራህ እጆችህ ይባረኩ ሁሌም እንከተልሀለን።
@genetyohannes2527
@genetyohannes2527 3 жыл бұрын
10/10 እናመሠግናለን
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 жыл бұрын
I try your 10 minutes mesir wot, and I love it. I will try this as well. Thank you for sharing.
@aidah832
@aidah832 3 жыл бұрын
Thank you brother this is great recipe a little different from the usual sugo. Tebarek we will keep watching just make it interesting as much as you can. One thing I suggest is to show easy recipe for our brothers who are motivated by you but are not interested to cook for one reason or another. Go’s bless you and god bless our beloved Ethiopia👏🏾👏🏾
@raqqella
@raqqella 3 жыл бұрын
It looks delicious 😋
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@aynalememola5968
@aynalememola5968 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ምርት ኢትዬጵያዊ !!!!!!!
@mintamirmulugeta4902
@mintamirmulugeta4902 3 жыл бұрын
It's looks delicious and I'll try it tomorrow . Thanks 👍
@makamaka8964
@makamaka8964 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን 👌
@ethiopiawitabraha330
@ethiopiawitabraha330 3 жыл бұрын
በጣም ባለ ሞያ ነህ ተባረክ🙏🙏🙏
@teshomelentderu
@teshomelentderu 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሀለሁ ሼፍ
@ngstitesfay4679
@ngstitesfay4679 3 жыл бұрын
ለጤና ይሁን ።
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 3 жыл бұрын
ዕጅ ይባርክ።
@michaellemma4143
@michaellemma4143 3 жыл бұрын
Arifi new
@amsalehabitamu8599
@amsalehabitamu8599 3 жыл бұрын
Yeseru ejoch yebareku serth slaseyhen betam enamesgnalen wendemachne.
@kidiamen4153
@kidiamen4153 3 жыл бұрын
Stay blessed, what a great man!
@winniekifle6705
@winniekifle6705 3 жыл бұрын
Thank you
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 жыл бұрын
Thank you for sharing, I'm very proud of you!
@hannabiruagiz4927
@hannabiruagiz4927 3 жыл бұрын
Betam Konjo aseraru new 💚💛❤
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 3 жыл бұрын
Enamesgnalen🙏
@ethiopiaaddis6719
@ethiopiaaddis6719 3 жыл бұрын
Betam gobez. Demtseh becha yebekal. Rega yale sew eko teftwal bezemenu.
@rosenoire2075
@rosenoire2075 3 жыл бұрын
Spaghetti a la bolognaise be "ENEBELA ZENAHABEZU" ke berbère gare super bonne appétit bravo 🍷🍷
@hammileti8285
@hammileti8285 3 жыл бұрын
Good job keep doing
@destamuche8570
@destamuche8570 3 жыл бұрын
Wow great job , looks tasty.
@tsigerdaberakey2381
@tsigerdaberakey2381 3 жыл бұрын
Nice 😍😍👍❤
@weletemaryam7650
@weletemaryam7650 3 жыл бұрын
Amen 🙏 gudaa galaatomi
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 3 жыл бұрын
yes
@የአብሳራውየቅዱስገብርኤል
@የአብሳራውየቅዱስገብርኤል 3 жыл бұрын
Wowwwww, it looks delicious 😋🙏🙏🙏
@zahidanuri8487
@zahidanuri8487 3 жыл бұрын
Thanks
@mosesabebe9826
@mosesabebe9826 3 жыл бұрын
It’s looks good God bless you
@azanutezera9128
@azanutezera9128 3 жыл бұрын
Wawo yamrale
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@haimanotgebretsadik1621
@haimanotgebretsadik1621 3 жыл бұрын
Balmya nehe eghene yebarkew
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Nice new Thanks
@worktube7535
@worktube7535 3 жыл бұрын
☺️liyu new.. thanks for sharing 🙏🏽chief zinahbezu !
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
@ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 жыл бұрын
አንበሳው በጣም አሪፍ ነው ትንሽ ክላሲካል ከኋላው ቢኖር የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር
@sistertube4393
@sistertube4393 3 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 3 жыл бұрын
You're great sir!
@emebetmitiku7080
@emebetmitiku7080 3 жыл бұрын
Very nice 👌
@babyaddis7231
@babyaddis7231 3 жыл бұрын
Betam zeyte tabzalhe Lemen?
@haileletekidan6702
@haileletekidan6702 2 жыл бұрын
👍👍👍
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Waweeee🙏🙏🙏👏👏👏👍
@sewagegnehutamene5893
@sewagegnehutamene5893 3 жыл бұрын
እርጋታህ ደስ ሲል
@khawlamortada3082
@khawlamortada3082 3 жыл бұрын
Wowwwwwwww👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@Betesfa
@Betesfa 3 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ትንሳኤን በተመለከተ ምን ያስተምረናል?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , ብዙ ሰዎች በዚህ ተስፋ ተደስተው ትንሳኤን በጉጉት እየተጠባበቁ ነው የሀዋርያት ስራ.24:15, ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው ዮሐንስ.11:44 ልክ እንደ አልአዛር ሁሉ ሀዋርያቶችም ሆኑ ነቢያት ከሞት ያስነሷቸው ሰዎች በምድር ላይ ይኖሩ ነበር ስለ ወደፊቱ ትንሳኤም በትንቢተ ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ የሞቱ ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት ክፉ ሰዎች ማለትም አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከጥፋት ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀው የዘላለም ህይወት የሚሸጋገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች ንሰሀ ለመግባት ፈቃደኛ ስላልሆኑ ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደሚጠፉ ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት ሰዎች ባላሰቡበት ሰአት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች የሞቱ ሲነሱ ማየት አይችሉም ማለት ነው ይሄ ደግሞ ከሞት ለሚነሱት ሰዎች ትልቅ ሀዘን ይሆንባቸዋል ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እናስበው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ቢፈልጉኝ አያገኙኝም ማለት ነው በዚያን ጊዜ እኛን ሲያጡን እነሱ እንደገና ሌላ ሀዘን ውስጥ ይገባሉ ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተታቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን ማክበር,መውደድ እና ለክርስቶስ መንግስት ዜግነት ብቁ የሚያደርጉን ሌሎች መስፈርቶችም ስላሉ እነዛን ለማወቅ ጥረት በማድረግ የቀረንን አጭር ጊዜ የዚህ ተስፋ ተካፋዮች ከሆኑት ከክርስቲያን የይሆዋ ምስክሮች ጋር መፅሐፍ ቅዱስን መማር ያስፈልጋል የምንወርሳት ምድራዊ ገነት ምን ትመስላለች? ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም በዚያን ጊዜ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እና እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21
@hadasmarkos6024
@hadasmarkos6024 3 жыл бұрын
Waww liyu neh edme ena tena lante
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 3 жыл бұрын
Waww betam enmesgnaln
@birehanalemayehu2384
@birehanalemayehu2384 3 жыл бұрын
How to Sim pasta 🍝 is not shown, For how long shall we sim pastas
@abiysimon5743
@abiysimon5743 3 жыл бұрын
Paaaaaa
@kiki7863
@kiki7863 3 жыл бұрын
Balbeta yanten mgeb btame ywedwale enam endzawe
@haimanotgenene7448
@haimanotgenene7448 3 жыл бұрын
😍😍
@-zedye
@-zedye 3 жыл бұрын
በስንቱ ልዉደህ አንደኛ ኢኮነህ
@ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ
@ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ Жыл бұрын
ሰላም እንደት ናችሁ አድስ ነኝ እስኪ እንማር
@zid9265
@zid9265 3 жыл бұрын
እንደማመር አዲሶች
@fikrtetefye8224
@fikrtetefye8224 3 жыл бұрын
😍😍😍😍
@yesasye3947
@yesasye3947 3 жыл бұрын
I like 👍 it good job but "ትንሽ እረዘም ላለ ደቂቃ" what did you mean?
@enebelabezenahbezukushina2927
@enebelabezenahbezukushina2927 3 жыл бұрын
ቢያንስ 25 ደቂቃ ማለት እንደስጋው አበሳሰል ማለቴ ነው።
@hbaba1147
@hbaba1147 3 жыл бұрын
Woww👍👍👍
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 3 жыл бұрын
ያለ ሥጋ ለቪጅተርያን የሚሆን ነገር አሳየን
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 3 жыл бұрын
እስከ አሁን ድረስ ፓስታ ሶስ የስራሁበትመንገድ ከአንተ በስራህበት መንገድ ተቃራኒ ነው የአንተ የስርህበት ተስምምቶኛል በዘልማድ ነበር ማለት እችላለሁ እናመስግናለን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ጥሩ አስተያየት ነዉ የሰጠሽዉ አሁንማ እድሜ ለይቱብ ሁላችንም ባለሞያ አድርጎናል
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Tekkkle👍
@yayahala615
@yayahala615 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሸንኩርት አቃጥሎ መጥበሰ ምንም ጥቅም የለው ....እኛ ኢትዮጵያን ብቻ ነን ሹንኩር የምናቃጥለው ...
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
እጅህን አይቆርጥምህ ክፉ አይንካህ
@mimiayele3992
@mimiayele3992 3 жыл бұрын
🤗👍👍🤴🏻🤴🏻🇪🇹
@mimiayele3992
@mimiayele3992 3 жыл бұрын
ጥብስ አሳየን የበግ ፡ የፉየል ፡ የበሬ በየተራ
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 10 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 53 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
የሰላጣ አሰራር አብረን እንሰራ | How to make a salad
7:12
እዩ ሀበሻ | Eyu habesha
Рет қаралды 3,7 М.
የስጋ ጉላሽ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝእናህብዙ Enebela Be Zenahbezu Kushina
17:53
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 132 М.
ፓስታ አሰራር Ethiopian food @zedkitchen​
7:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 24 М.