ፓሰታ በቱና # pasta with Tuna

  Рет қаралды 334

Mahy's Kitchen

Mahy's Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 29
@betesebgebeta-
@betesebgebeta- Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው 👌👌👌 ያስጎመጃል !!
@RedietG
@RedietG Жыл бұрын
ሰላም ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም አሪፍ ፓሰታ በቱና ነው የሰራሸው ወድጄዋለሁ ሼር ሰላደረግሸ አመሰግናለሁ ውዴ ❤❤❤
@ShamimaKaKitchen
@ShamimaKaKitchen Жыл бұрын
16 👍🏻 wow awesome looks very yummy and tasty delicious 😋😊
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ማህዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ የፓስታ አሰራር ደሞ ሲያምር አሳምረሽዋል ስጎዉ ዉብ ነዉ ከሩቅ ይጠራል እጅሽ ይባረክ ሙይሽን ስላጋራሽን በጣም እናመስግናለን 😍❤🙏
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የመንዝዬ ❤️🙏
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
ማሂዬ ሰላም የኔ ውድ በጣም ምርጥ ፓስታ በቱና ዋው ዳቦ አምሰሽው ሲያምር የፓስታው አበሳሰል ወፍራም መሆኑ ለአይን ጎላ ብሐሎ እንዲቻይ አድርጎታል የቱናው ስጎ አዘገጃጀትሽ ዋው ግሩም ነው በጣም ባለሞያ ነሽ የኔ ውድ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ❤👌😋
@selamtube7930
@selamtube7930 Жыл бұрын
Adon yen liyuuuuuu ehtalem yemwedesh tefash baselam maw emaaaa
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
@@selamtube7930 selamiya yena kine wudddd❤amesegenalehu
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Жыл бұрын
መሀይዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ የፓስታ አሰራር ነው ሼር ያረሽን እጅሽን ይባከው 👍👍🙏
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቅመምዬ ❤️🙏
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ማሂዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ፓስታ በቱና ነው የሰራሽዉ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ እና ቆንጆ ጣዕም እንዲኖረው ያደርጉታል ፈጣን አሰራር አቀራርበሽው በጣም ያምራል እጅሽን ይባርከው ❤️😋👌
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ኤልሲዬ አመሰግናለሁ ውዴ ❤️🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
መሀዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ ለዚህኮ ነው ያንቺ ሙያ እንዲያመልጠኝ አልፈልግም በጣም ቆንጆ የፓስታ አሰራር ደሞ ለየ ያረገው በቱናና በተፈጨ ዳቦ አሰራርሽን ወድጀዋለሁ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ ❤👌🙏🙏
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ነፂዬ አመሰግናለሁ ❤️🙏
@EthioAlema
@EthioAlema Жыл бұрын
Wow this looks amazing pasta 🍝🍝🍝🍝 it make me hanger 😋😋😋 God bless you my dear 💕
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
Alemye thank you my dear ❤️🙏
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ማሂዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ፓስታ በቱና የሚገርም አሰራር የሎሚ ፍቅፋቂ እንዴት እንደሚጣፍጥ ይታየኛል የደረቀው ዳቦ ተጠብሶ እስፔሻል አሰራር ነው ወድጄዋለው እጆችሽ ይባረክ
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የፍቅር ❤️🙏
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ማሂ❤ በጣም የሚያምር የፓስታ አሰራር ነው ቱና ስላለበት በጣም ቆንጆ ነው የታመሰ የዳቦ ድርቆሽ ግብቶበት አንደኛ ነው የሰሩት እጆችሽ ብርክ ይበሉ
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
ዳያንዬ አመሰግናለሁ ❤🙏
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ማሂስ ኪችን ዋው በጣም የሚያስጎመጅ ፓስታ በቱና ነው በጣም እናመሰግናለን❤🙏🙏
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ኪችን ❤️🙏
@kershfood8611
@kershfood8611 Жыл бұрын
Like 17 Very good ❤ ‏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Жыл бұрын
ማሂዬ በጣም ፈጣን ቆንጆና ለየት ያለ ያፓስታ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ከላይ የነሰነሽው የተጠበሰ ዳቦ ለኔ አዲስ አሰራር ነው ያሳየሽኝ እሞክረዋለሁ ይህንን ተወዳጅ የሆነ ምግብ ሰርተሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀበሻዬ ❤️🙏
@selamtube7930
@selamtube7930 Жыл бұрын
Egzbhr yemesgn mahiye enkua baselam metesh emaaaaa wowwwwwwv ewntaaaaa liyuuuuuu naws thanks
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሰላምዬ ❤️🙏
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
አጉርሺኝ😮 ምራቄን አትሱጪኝ ዋ እጅሽ ይባረግ
@MahysKitchen
@MahysKitchen Жыл бұрын
እሸ ሜላትዬ ሰለወደድሸው አመሰግናለሁ ❤❤
ፓስታ በቱና አሰራር how to make ethiopian food spaghetti
8:24
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 14 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 43( BY BRUNO )
40:01
Awra Tube
Рет қаралды 17 М.
የቲማቲም#የቲማቲም  ለብለብ አሰራረ #
4:36
Mentiweb ምንትዋብ Tube
Рет қаралды 25 М.
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 404 М.
የፓስታ ፉርኖ አሰራር //Pasta bake//Ethiopia food
11:52
MARE & MARU
Рет қаралды 1,2 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН