ፓስታ ፍርኖ pasta al forno recipe

  Рет қаралды 4,241

ምግብ ቤትmy restaurant

ምግብ ቤትmy restaurant

Күн бұрын

Created by VideoShow:videoshowapp.co...
#videoshow

Пікірлер: 35
@Tube-gv4cj
@Tube-gv4cj 4 жыл бұрын
ጉበዝ በርቺ እህቴ
@user-ud2yz4bx7d
@user-ud2yz4bx7d 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ምግብ
@user-zg4vv5gw7b
@user-zg4vv5gw7b 4 жыл бұрын
ኣጂሺ ይባረኪ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ 😍 በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ማማዬ
@user-cg6gi6pb3b
@user-cg6gi6pb3b 4 жыл бұрын
በርችልኝየኔቆንጆ
@na-uu5or
@na-uu5or 4 жыл бұрын
Wow mirt leyet yele aserar new eski kechalsh kufta new mibalew dinchina bederjan tetebso endezi endebushemel miserawn asyin kezi befit serteshwal meselegn bifelgew atawt
@mama-dx3eb
@mama-dx3eb 4 жыл бұрын
እኔም እደዚህ ነው ሁሎ እምሰራው
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ዛሬ ገና ነዉ ያየሁት የኔ ባለሞያ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል እግዚያብሔር ይባርክሽ አችን አይቸ የምሰራዉን ሁሉ አመስግነዉ ነዉ የሚበሉት እኔ ደሞ አችን አመሰግናለሁ ዉድድድድ መምህሬ ብየሻለሁ
@HiHi-cg2ux
@HiHi-cg2ux 4 жыл бұрын
Yen konju keki asayn
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ጤናውን አብዝቶ ይሥጥሽ እህቴ ምርጥ አሠራር ነው።👍👍👍👍👍💓💓💓💓
@Now2296
@Now2296 4 жыл бұрын
Lasagha ነው
@user-fp6vq6ux6t
@user-fp6vq6ux6t 4 жыл бұрын
በርች እህት እጅሽ ይባረክ
@user-bc4pp5sp9q
@user-bc4pp5sp9q 4 жыл бұрын
ሠላም የኒ ቆንጆ በጣም በጣም አድናቂሽ በመቀጠልም የምወድሽ ለኒ አንደኛ ነሽ ግን ቢድወሽ ሳላይ አልፌ አላቅም ግን ኮመት መፃፍ አልወድምዛርየ ግን ከዚህ ቀደም ጥያቅየ ጠይቄ ተመልሳልኛል ዛሬም ፍቃድሽ ከሆነ አንድ ነገር ብታሳይኝ የአብሽ ቀሪቦ የሚዘፈዘፈውን ሳይሆን እባክሽ ቀሪቦውን ብታሳይኝ በተረፈ በርች
@ኢሰላምሰላም
@ኢሰላምሰላም 4 жыл бұрын
በርቺ ሀያቲ ጎበዝ ነሽ
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@user-pl6gd8qi6r
@user-pl6gd8qi6r 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋ
@user-kf7pv7hh7n
@user-kf7pv7hh7n 4 жыл бұрын
እህት አለም እስኪ የኩባ አሰራር አሳይኝ
@tjyehosanaliji7133
@tjyehosanaliji7133 4 жыл бұрын
Wow aref new yene ihit barch ❤❤❤
@mesihailuwowlovely9240
@mesihailuwowlovely9240 4 жыл бұрын
የኔ ፩ኛ መጣሽልኝ ❤😘
@medihmahad152
@medihmahad152 4 жыл бұрын
Wawwwo Thank you
@ኢሰላምሰላም
@ኢሰላምሰላም 4 жыл бұрын
የሁሉም ሙያ ይለያያል እኔ በጊሸጣና በጅቡና ነው የምሰራው ሰጋ ብቻ ሳይሆን ዶሮም ይሆናል
@birhankebede786
@birhankebede786 4 жыл бұрын
እማ እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ በናትሽ የምትለቂው ነገር በፍፁም እየደረሰኝ አይደለም በናትሽ ለምድነው አልገባኝም የደውል ምልክቱንም ነክቻለሁ
@mekdesemekdesemekdese2351
@mekdesemekdesemekdese2351 4 жыл бұрын
ዋውእጂሺ ይባረክ እህቴ ወተቱ ፍሬሽነው ወይሥ ኒዶ ፓውደር
@selewa5857
@selewa5857 4 жыл бұрын
ባለሙያ አደረግሺኝ Thank you
@VHOLDER
@VHOLDER 4 жыл бұрын
እስቲ እንደ በርገር ዳቦ ውስጥ ተከቶ የሚበላውን የድንች እርጥብ ስሪ
@selewa5857
@selewa5857 4 жыл бұрын
Thanks yene
@mimigobena4327
@mimigobena4327 4 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነሽ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@lelitudesta9927
@lelitudesta9927 4 жыл бұрын
ሶሱን ለማዘጋጀት እቤት የተነጠረ ኖርማል ለጋ ቂቤ አይሆንም ወይ?
@raheekaaman3914
@raheekaaman3914 4 жыл бұрын
እነሞዘሬላ ና ኦቭን ከሌለንስ ማማዬ
@zehabeshafood3409
@zehabeshafood3409 4 жыл бұрын
ጏበዝ እኔ ቪዱዬላይም ቤተስብ ሁኚ አበረታቱኝ
@user-pf8fo1bj1e
@user-pf8fo1bj1e 4 жыл бұрын
ዱቄቱ የምድነው የበቆሎ ነው ወይስ ፊሩኖ ዱቄት ነው?
@myrestaurant9560
@myrestaurant9560 4 жыл бұрын
የፍርኖ ዱቄት
@user-pf8fo1bj1e
@user-pf8fo1bj1e 4 жыл бұрын
@@myrestaurant9560 ♥
ሮቲ ወይም ቻፓቲ አሰራር
4:36
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 11 М.
ከገበጥ  ጋር ማን  የወጋ  አለ ዘመድኩን
9:54
biksenytubeየድንግል ማርያም ልጅ ነኝ21
Рет қаралды 11 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 34 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 53 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
አልቤክ እስታይል ችክን ንጌትስ
5:48
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 3 М.
የድንች ቦል በዶሮና በክሬም (ኩራት በጣጠስ ብልክሬም)
3:27
ፓስታ እና መኮረኒ😘
8:12
Etsub dnq እፁብ ድንቅ ሁለገብ ቻናል
Рет қаралды 143
የስጋ ሻወርማ
3:55
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 8 М.
የኮይት  መችቡስ  በዶሮ  አሰራር 🛑🛑
4:56
Betty ጎንደር
Рет қаралды 7 М.
buskutaa haalaa salphaa tahen  akka itti hojataan
4:52
Faayoo channel
Рет қаралды 6 М.
አትክልት እና ማካሮኒ ሰላጣ
2:20
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 3,2 М.
Easy mahamri recipe cook with me ( welcome to my kitchen)
5:48
LIFE WITH TANYA
Рет қаралды 16 М.
ቀላል ፈጣን በጣም አሪፍ በርገር አሰራር beef burger recipe
3:27
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 10 М.
اسرع اكله في 10دقائق ومش مكلفه😋💯
8:42
يوميات زوزو
Рет қаралды 99
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 34 МЛН