‘ሰምታ’ ይሆን እንዴ? ያወቅሽ እየመሰለኝ የተሰቃየሁት ይበቃል! የሁለት ልጆቼ እናት ይቅር በይኝ እና ልካስሽ! Eyoha Media |Ethiopia |

  Рет қаралды 311,044

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 200
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 Жыл бұрын
ይህን የመሰለ ሸበላ ባል ፀባየ ሸጋ ፍቅሩን አንጠፍጥፎ የሚሰጥ የፍቅር ሰው ጠዋት ማታ ለቤቱ የሚፈጋ በዚህ ዘመን ከየት ይገኛል 🙏🙏 ለሚስተየዋ መካሪ ካላት እንዳያመልጥሽ አሪፎቹ ላጥ እንዳያደርጉሽ እህቴዋ ምርጥ ሰው ነው ተጠንቀቂ በእህትነት ምክሬ ነው እንደዚህ ጥፍቱን ሁሉ ለራሱ የሚወስድ ሺ ጊዜ ይቅርታ የሚል ወንድ ያውም የአበሻ ወንድ አረ አታገኝም ንቂ ከተኛሽበት 🙏
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
@መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ Жыл бұрын
እንዲህም አይነት ወንድ አለ እንዴ ይገርማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይርዳህ
@yordiisaac1235
@yordiisaac1235 Жыл бұрын
ኡፍፍ እንዴት አንጄቴን እንደ በላኝ 😢😢እህቴ እባክሽ ይቅርታዉ ተቀበዬ የልጆችሽ አባት ነዉ ምንም ይሁን ምንም ::
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እባክሽ እህቴ ቤት ቢሸጥ ቤት ይገዛል የልጆችሽ አባት ነዉ ሚያዎጣሽ ፀባዩ ደስ የሚል ባል ነዉ ሁሉን ትተሽ ለልጆችሽ ስቲ ሁሉን ተይዉ
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ያለ ምክንያት ጥላ አትሄድም። መልካም አሪፍ ባል ማን ይፈታል። ሲቀጥል የሷ አባት እራሱ እሱን አይወደውም እና ሌላ የጠለቀ ችግር አለ ያልተናገረው። ሌላው ታማሚ ልጁን ላለመንከባከብ ብሎ ስራ አለኝ ምናምን እያለ ምክንያት በመደርደር ውሎ ማታ ይመጣል ያንን ልጅ ላለመንከባከብ። ሌላው ደግሞ የbank account ገንዘብ እራሱ ከሚስቱ ይደብቃል ፤ ይሄሁሉ የሚያሳየው አግብቶ የላጤ ሂወት ሲመራ እንደነበር ነው።
@Zez295
@Zez295 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንዶች የሴቶች ነቀርሳ ናቸዉ ባንፈርድባት ጥሩ ነዉ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
​@@nardip4999ትክክል ውዴ ደምሪኘ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
​@@Zez295ውዴ ደምሪኘ
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው ደምሬሻለሁ በርቺ።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይሄን ቤት እንደገና ስራ ❤ለአንተ ሁሉ ይቻላል ታርቀው አንድ ላይ ሆኖው ልጅቻችውን ያሳድጉ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ወንድ አያያዝ አንችልብንም ከእጃችን ሲያመልጡን ይቆጨናል ። የኔ እህት ይቅርታውን ተቀበይው ልጆች ያለ አባት ማደግ የለባቸውም ባይ ነኝ ሞኝ አትሁኝ ይሄንን የመሰለ መልከመልካም ልጅ እንዳይወስዱብሽ ዋ በጣም ይወድሻል።
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Жыл бұрын
ትክክል መልካም ባል ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሰላማዊት ከይቅርታ ጋር ልብ ያላልሽው ነገር አለ ባለቤቱ በመጀመሪያ ደረጃ ባልተጠበቀ ጊዜ የልጃቸው ህመምተኛ መሆን ቅስሟን ሰብሯታል በሁለተኛ ደረጃ ቤት እሷ ሳታውቅ መሸጡ ድብቅነቱ አንዳንድ ሰዎች ከአፋቸው ክፉ ቃል ሳይወጣ ውስጥ ውሰጡን የሚጎዱ አሉ። ያመልጥሻል ብለሽ ያልሽው ግን ስህተት ነው ያምልጣ እሱ እኮ ልጆች አልያዘ የእስዋም የወደፊት ጥሩ እድል ሊኖራት ይችላል ።
@redyhailu1565
@redyhailu1565 Жыл бұрын
ለመወሰን የሷን እውነታ ብንሰማ መልካም ነው
@senai974
@senai974 Жыл бұрын
😂😂😂😂ምነው የእኔ ባል በሖነ ይላሉ ሴቶች
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
@@saraamagreedavid6763 አፌ ቁርጥ ይብል ወላሂ ልጽፈው ያሰብኩት ነው ጨረሽው የውስጧን አላህ ነው ምያቀው ወንዶች ደሞ ቤት ላይ እሳት ናቸው በሰው ፊት መልካም መልካም ይሰራራቸዋል አስመሳይ ናቸው ሴት ልጅ ግልጽ ናት ሲብስባት እንጂ የትኛዋም እናት ያላባት ልጇን ማሳደግ አትፈልግም የደረሰበት ነው ምያቀው 😭😭😭😭😭😭😭
@kukushamagna1872
@kukushamagna1872 Жыл бұрын
ታድያ እሱ ምን ያርጋት ካልፈለገች እደውም በጣም ጥሩ ሰው ነው እሷ እኮ ሱሪ ባንገት ሆነች እኮ ይቺ እደውም ጥጋበኛ ነች ተዋት ችግር ሲለበልባት ትመጣለች እትለምናት
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected Жыл бұрын
የአበሻ ውንድ ይቅርታ አይጥይቅም ይህንንም ማድርገህ ትልቅነት ነው ወንድሜ ጥሩ ባል እንድሆንክ ያስታውቃል ልጅቱ የትዳር ስው እይድለችም እግዚአብሔር ምክንያት አለው እራስህን ጠብቅ
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
በትክክል
@tgay5642
@tgay5642 Жыл бұрын
ከስት አዱ እጂ አብዛኛዉ ይላል
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
የአበሻ ወንድ ይቅርታ አይጠይቅም ትክክል!!!
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ከባድ መሸነፍ ይመስላቸዋል
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ Жыл бұрын
የሄደበት ባያዋጣው. ቢመቸው ምንም አይልም
@Zahra-qh6md
@Zahra-qh6md Жыл бұрын
ምርጥ ወድ ነህ ድብቅ የሆነው በራሷ ምክንያት ነው መስማት አትፈልግም የሚነግራትን ወድልጅ ደግሞ ክብር ይፈልጋል ስለሚያወራት ነገር አይመለከተኝም ትላለች አተ ጥፈት የለብህም ድብቅ እድትሆን ያደርገችህ እራሷ ናት ምርጥ ባል ነው ሰላምህ ይብዛ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ድንቁ ጋዜጠኛ እንግዲህ ቻለው የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ዘርፈ ብዙ ነው በመቀጠል ለዛሬ ይለፈኝ አስተያየት ምክንያቱም ሚስትየዋ ደሞ በተረዋ ስትናገር ነው አስተያየት መስጠት የሚያመቸው ለማንኛውም ጆሮአችን መልካም መስማት ናፈቀን
@mekdesyohannis6989
@mekdesyohannis6989 Жыл бұрын
አለምእዬ እባክህ በባለሞያም እገዛም ቢሆን አብረው ልጆቻቸውን እዲያሳድጉ እርዳቸው አንድ ላይ ሆነው ማየት መስማት ነው ምፈልገው😢😢😢
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
እኔ በጣም እረዳሻለሁ በሽተኛ ልጅ ቤት ውስጥ ይዛ እሁድን እንኳን አብረህ በመሆን ለሚስትህ ጊዜ በመስጠት ከልጆች ጋር ዛሬ እኔ ልዋል አንች የራስሽ ጊዜ ይኑርሽ ማህበራዊ ኑሮም ወይም የግሏ ጉዳይ ጊዜ ያስፈልጋል በዚህ ላይ አህያ አይደለችም ቀለብ ብቻ የምትፈልግ ፍቅር አንዳንዴ ልጆቹን ቤተሰብ ጋር አድርጋችሁ እራት አብሮ ወጣ ማለት በቡዙ የእእምሮ ረፍት አለው እንደኔ ከቁስህ በፊት ራስህን ስጣት ሴት ልጅ መሰማት መውደድ ነው የምትፈልገው
@gassking6gassking612
@gassking6gassking612 Жыл бұрын
ስራ አላት እኮ ሲቀጥል ሠው ለመኖር መስራት አለበት
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 ай бұрын
ግዜ መሰጠት ቀዳሚነው
@leyuworkdemissie8950
@leyuworkdemissie8950 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አጥፍቻለሁ ማለት እኮ ትልቅነት ነው ተባረክ እህታችን ደግሞ ሰው ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ ሲል ይቅርታውን መቀበል መቻል አለብሽ ከስህተቱ ተምሩዋል ይወድሻል ልጆቻችሁን በሰላም አሳድጉ የሰላምና የፍቅር አምላክ ሆድዋን ያራራልህ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እንኩዋን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ የእመቤታችን በረከት አማላጅነት የእናትነት ፍቅሩአ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን👏👏 አለምሰገድ ✅👏👏👏 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይመልስላችሁ ዋናው ስህተትህን ማወቅህ ነው የማይሻሻል የለም ።ፍቺ ድካም ነው 👏
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮአደረሰን❤
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🏽
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
አሜን።ግን አመታዊ በአል እንዴት ወራዊ እንጅ አስረጅኝ?
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 Жыл бұрын
Amen
@gentimesfin9154
@gentimesfin9154 Жыл бұрын
የኔ እህት በመጀመሪያ ለልጅሸሸ ፈፁም ፈውሰ ይሁንላት በመቀጠል የልብሸን እና የቤትሸን የባልሸን ነገር አንቺና ፈጣሪ ታውቃላቹ ግን ይቅርታ በጠየቀሸ ነገር ይቅር በይው ምክንያቱም እኛ ሰዎች በይቅርታ በምህረት ያለን ነን ሰለዚ ይቅር ተባባሎ
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 Жыл бұрын
የባልና ሚስት ነገር የሚያዉቅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
የልጆች ህመም ለትዳርም ህመም ነው ግን በእግዚአብሄር ፀንታችሁ ተደጋግፋችሁ ለልጆቻችሁ አንድ ላይ ኑሩ የአብረሀም አምላክ ልኡል እግዚአብሄር በትዳራችሁ ይግባ 🙏🙏🙏❤❤❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
እመቤቴችን በዕለተ ቀኗ ወደ ቀድሞ ፍቅራችሁ ትመልሳችሁ የልጃችሁም ጤና ትመልስላችሁ አሚን ።
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 Жыл бұрын
ኣሜን ኣምላኽ ዕርቂ ይፍጠረልኩም
@SifneBilale
@SifneBilale Жыл бұрын
😊l😊
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
እንዴ ልጅቷ እኮ ከሱ ፍቅር የለላትም ስለዚህ No pint ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ነው የሚሆነው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
Well,የሆነ ሰው involve አድርጎዋል....እሷም አትወደውም እና ሌላ option መፈለግ አለበት
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
alex ይህን ቤተሰብ ከመበተኑ በፊት እርዱት አግዙት
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይርዳችው እሷም የራሷ ነገር ይኖራታል ፈጣሪ ግን መሀላችው ይግባ አይዞህ የፍቅር አምላክ ይርዳችው
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ይቅር ተባብላችሁ ልጆቻችሁን አብራቹሁ ለማሳደግ ያብቃችሁ።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@fevenalebachew8012
@fevenalebachew8012 Жыл бұрын
አሜን
@SelamArega-e2i
@SelamArega-e2i Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Netsi-lx3qi
@Netsi-lx3qi Жыл бұрын
አሜን ሓቢቢቲ🥰
@Jshs111Medi
@Jshs111Medi 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ወንድም... ጥፋተኛ ነኝ ጥፋተኛ ነኝ ይላል ደጋግሞ... ይቅርታ አርጉልኝ እና ጥፋቱ ምን ይሆን??? ቤቱን ሳይነግራት መሽጡ መስማት አልፋልግም አያገባኝም ብላለች ??... ሲቀጥ ተበድሮ ነው የገዛው ያበደረው ስው ብረን ፈለገው... መክፈል አልቻለም ሽጠው ያልነገራትም አልፈልግም ስለቤቱ መስማት.. ብላዋለች ምንድን ነው.. ታድያ ይሄ ወንድም ጥፋቱ??? ይፕዛሬዋ እመቤቴ.. ለዝች ለምስኪን ልጃችሁ ስትሉ.. እርቅ አውርዱ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥
@getanehtadesse2200
@getanehtadesse2200 Жыл бұрын
Enem gra gebtognal tefatu men endehone
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 3 ай бұрын
በትክክል እኔ እሶ ናት ጥፋተኛ ባይ ነኝ
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 Жыл бұрын
በጣም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ በጣም እንደተጎዳህ ፊትህ የልብህን ሀዘን ክብደት ይገልፃል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ።
@muluemebetbeyene7568
@muluemebetbeyene7568 Жыл бұрын
ወንድሜ እንዳንተ አይነት ስህተተኛ ነኝ የሚል ባል በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ጥቂት ነው:: በጣም ነው ያደነቅሁህ:: ብትስማሙ መልካም ነው:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
ደምራኝ
@የማርያም-በ1ፈ
@የማርያም-በ1ፈ Жыл бұрын
የምትገርም ባል ነህ አይዞህ እመብርሃን ጣልቃ ትግባ አይዞህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ፀልይ መጀመሪያም ብታማክርህ ኖሮ ይኼ ሁሉ አይፈጠርም ነበር
@goledbekele1718
@goledbekele1718 Жыл бұрын
ሳልሰማው ተደሰትኩ መጀመሪያውን ነው የሰማሁት ይቅርታ እንደምታደረግልክ ተሰፋ አለኝ
@maziyemariyamlijgear2278
@maziyemariyamlijgear2278 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ባል ባሁን ሰዓት አለ ተው ተው ሴቶች ልብ ይኑራችሁ
@anchishi8618
@anchishi8618 Жыл бұрын
እረ እንዲ አይነት ድብቅ ወንድ ጋር እንዴት ተብሎ ይኖራል አይታዉ ነዉ ዉሣኔ ላይ የደረሠችዉ እኔ ግን ደግ አረገች
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 Жыл бұрын
ዲብቅ ሰዉ ትደር ዉስጥ መግበት እረሱ የለበትም ትደር የጋራ እንጂ የግል ሀሳብን የሚተራምድበት አየደለም። በሺተኛ ልጅ ይዞ ለብቻ ኑሮ ማሳብ በዝህ ጊዜ በጣም ቢተዝን ነዉ። መልካም ጉን ቢኖርም ለቀጣዩ ግን ትምህርት ይሁን።
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 Жыл бұрын
​@@deborahinfochannel4165isun iko tesfa yasqoraxachiw iswa nech isu siyamakirat min aggabagn kalechiw min yarig Tadiya🥺🥺
@አልሀምዱሊላአልሀምዱሊላአ
@አልሀምዱሊላአልሀምዱሊላአ Жыл бұрын
ዝም በል እባክህ ወንዶች ከላይ እንደሚያዮችሁ አደለላችሁም
@አልሀምዱሊላአልሀምዱሊላአ
@አልሀምዱሊላአልሀምዱሊላአ Жыл бұрын
ውስጣችሁ ሌላነው ወንዶች መቶ በመቶ ትክዳላችሁ ወላሂ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ወንድሞች አሉን እመብርሃን ዳግም ታጣምራችሁ አለምዬ አንተም አንዱ ምርጥ ወንድማችን ነህ የኔ አዳማጭ ❤🙏👈
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
እውነትነውወላሂምርጥወድሞችምአሉ
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Жыл бұрын
ሚስትህ ትምህርት ያስፈልጋታል .እውነትህ ነው ግልፅ መሆን እኮ ለሚረዳህ ስው ስሆነ ነው ስራ ላይ መጥት የምትረብሽ ሚስት ባሌጌ ነት እንዴት ለባለቤት አንደዚ ተደርገለች መሃይም ነት ክብር ለሚስጥ ስው ክብር መስጠት ነበረባት ገን አለወቀችም ትምህርት በጣም ያስፈልጋትል!! ይህ ሰው አለማድነቅ ከባድ ነው መልካም መሆኑ በፊቱ ይታወቃል ፈጠሪ ያግዝህ ወንድም !
@zulfamuhammed3543
@zulfamuhammed3543 8 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ ይቺ መንቻካ የሚስት ምቀኛ ናት እሱ ግን ምስኪን በጣም ያሳዝናል
@birhanekasee7723
@birhanekasee7723 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ በጣም ጥሩ ባልነህ ጥፋትን ማወቅ ትልቅ ነገር ነው አላህ ትዳራችሁን ያስተካክልላችሁ ።
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 3 ай бұрын
በውነት በጣም ድንቅ ሰዉ ነዉ እንደሰዉም እንደ ባልም እንደ አባትም አጥፍቻለሁ ያላቸዉ ነገሮች በዉነት ቅን ስህተቶች ናቸዉ ኑሮአቸዉን ለማሳካት የሚለፋ ሰዉ ነዉ ፍቅሩንም በሚገባ ገልጿል በተደጋጋሚ ችግሮችን ችሎ አብሮ ለመሆን ጥሯል ካንድ ሰዉ የሚጠበቀዉ ይሄ ነዉ አስቡት እሱም እንደልጅቱ እልኸኛ ተናዳጅ ቢሆን ምን እንደሚፈጠር ተጋደሉ ማለት ነዉ ልና ልጅቱ ባለሙያ አማካሪ ብታገኝ እና አደብ መግዛት ብትችል ለሧም ለልጆችዋም ጤንነት ለትዳራቸዉም የተሻለ ይመስለኛል የገጠማቸዉ ሀላፊነት ከባድ ነዉ የኑሮ ጫና ከባድ ነዉ በዚህ ላይ ሰላም አደፍርሶ የሚሆን የሚፈታ ችግር የለም ቅድሚያ ልጆች እዳዎቻችሁ ናቸዉና ሰዉ የሚኖረዉ የወሰነዉን የመረጠዉን የዘራዉን ነዉና
@haletahandmade
@haletahandmade 3 ай бұрын
እችንስ አርባ መግረፍ ነበር አንተ ልብህን አይታ ነው ኮስተር አትልም እንዴ ? ይህንን ትዳር ገፍታ ምን ይቀናታል ቤተሰቦቿ ልክ አይደሉም ::
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
ደምሪኝ
@tigistmamo954
@tigistmamo954 Жыл бұрын
መልካም ባል ነህ እህቴ ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ አለው ለልጆች ስትይ ወደ ትዳርሽ ተመለሽ እንዲህ አይነት ባል በዛሬ ዘመን የለም የኔ እህት በመድሐኒአለም እለምንሻለሁ ሆድሽን ሰፋ አድርገው ህይወት አጭር ናት ለማንኛውም ቸር ወሬ ያሰማን ሰላማችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ
@girumtadesse1710
@girumtadesse1710 Жыл бұрын
ስው ከነድካሙ ይጠቅማል ይላል የመፅአፍ ቅድስ ቃል !! እህቴ ይንችንም ባንስማ ከሱ ከስማነው ተጎድተሻል የሱ ድብቅነት አንችንም ብቻ ሳይሆን እሱንም ጎድቶታል ግን ለሌላ ጎዳት መሮጡ አይዋጣም እነዚህ ልጆችስ የሌላ ስው ፍት ከሚይዩ የልመዱት አይሻልም ? በተለይ ለትልቅዋ በስንት ጥረት ትብብር የተከመረ ትዳር ዝም ተብሎ መናድ የለበትም ሌላው ቢቀር ትንሺ ታገሺ አንቺ የኔ ቢጤ ችኩል ነሺ ከመጀመርይም የነበረ ፀባይሺ ነው ውሳኔሺ ፈጣን ነው ይሄ ደግሞ ይጎዳል አንቺ እስኪ ቤቱ ይንቺ ሲደርስሺ ለራስሺ ብቻ ማረግ ትችይለሺ በስምምነትነው ሁለታችሁም ንፁልብን ፍጠርልን ብላችሁ ፀልዩ ቤታችሁ መድአንይለም በይቅርታ ይዳብስላችሁ መልካም ዜና ለመስማት ይብቃን እናንተተስማሙ እኔ ላሽናፍው ልሽልም ቃል እገባለሁ ባስታራቂው በመድአንይለም ስም ቃሌ ነው !!!!
@zulfamuhammed3543
@zulfamuhammed3543 8 ай бұрын
የሱ ድብቅነት ነው ያልከው?ታሪኩን ደግመህ ስማው እሷ ግልፅ ሆኖ ሲሞክር ቀልቡን እየገፈፈችው ይቺ መንቻካ ሲጀመር እሱ ይበዛባታል ቢያስችለው አንቅሮ ቢተፋት ጥሩ ነው ልጆቹን አለማየቱ ያሳዝናል አንጂ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын
የኔ ወንድም የውሰጣቹን ፈጣሪ ያውቃል ሳይህ ግን እያዘንኩ ነው የሰማውህ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
የሷን ደሞ አላህ ነው ምያቀው 🥺🥺
@fozyaabrar3727
@fozyaabrar3727 Жыл бұрын
በእውነት ምርጥ ባል ምርጥ አባትነህ ፈጣሪ ለሷም መስተዋሉን ሰቷት አንድ ያድርጋችሁ ሰው ያተፋል ጥፋቱ ገብቶት ይቅርታ መጠየቅ በጣም ትልቅነትነው
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም አፍቃሬ ወንድ አለ ጥፍተኛ ቢሆንም ቤት ቤሸጥ ቤት ይገዛል ልጆቻቸውን አሳድጉ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤😢
@loveyou-qb6mk
@loveyou-qb6mk Жыл бұрын
እሱዋንም አቅርቡልን❤
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
በትክክል
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 Жыл бұрын
አሰዋ. ተቀረብ. አለመሰገድ. ፕልዝ ❤
@hiwotsiyabara4055
@hiwotsiyabara4055 Жыл бұрын
በጊዜ ወደ ቀልቡ መመለሱ በራሱ ለአንዳንድ ወንዶች ትምህርት ይሠጣል እግዚአብሔር ይርዳህ
@sebletegegne624
@sebletegegne624 Жыл бұрын
የኔ እህት እባክሽ አስቢና ተመለሽ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ወንድ የለም ጥፋቱ ያለው እኔ ጋር ነው እስዋ በጣም መልካም ሴት ናት ይላል ማነው ዛሬ ይህንን የሚል እባክሽ በምታምኒው ይሁንብሽ ይህንን ሰው አትግፊው።
@jamila8885
@jamila8885 Жыл бұрын
ምስኪን ባል ነው ይወዳታል የኔ ግምት ሴትዬዋ ፍቅር የላትም
@fevengebre9945
@fevengebre9945 Жыл бұрын
Enem endesu asbalew
@MebaBiruk-qh2ly
@MebaBiruk-qh2ly 5 ай бұрын
Enem endesu nw yemasibew
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 3 ай бұрын
ፍቅር ከለለ በመዋደድ ብቻ መኖር አይቻልም ማለት ነው ማለቴ ፍቅር አልያዘኝም ግን የሠፈሬ ልጅ አብሮ አደግ ስለነበርን ላገባው ነበር ግን ፍቅር አልያዘኝም ስለው እኔ አፍቅርሻለሁ በሂደት ታፈቅሪኛለሽ ይለኛል ምን ይሻለኛል ወገን 😂😂😂
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ Жыл бұрын
በጭራሽ ይሄ ትዳር መፍረስ የለበትም ቀላል የሆነ ችግር ነዉ እሱም እደሚክስሽ ቃል ገብቶዋል ግን እሱዋ ጋር የይነጥላ መንፈስ በእልህ በፉክክር ትዳሩ እዲበተን ሚደርግ ይመስለኛል ፀሎት ፀበል ስለመንፈሳዊ ዉጊያ ትምርቶች ብትከታተሉ ታሸንፉታላችሁ ልጁቱዋንም እደዛ ያሳመመባችሁ እሱ ሊሆን ስለሚችል ወደእግዚአብሔር ብቀርቡ መፍትሄ ይኖረዋል ❤
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እደዚህ የተባረከ የተረጋጋ ባል ከየት ይገኛል ፈጣሪ ልቦና ይስጣት ፀበል ግቢ የሚራራ ልብ ይስጥሽ
@temabrand3382
@temabrand3382 3 ай бұрын
በጣም አንደኛ ባልነው እህቴ ታረቂ ከዘመኑ ወንድ የተሻለሰው ነው እዳይቆጭሽ አተግን ተባረክ❤❤❤🥰🥰👍
@ra2elra2el24
@ra2elra2el24 Жыл бұрын
በእውነት የእቅርታ ልብ ይስጥ ለሁሉም እህቴ ቢያጠፍም ከእቅርታ የበለጠ ምንም የለም ይቅርታሽን ተቀበይ ልጂሽንም እመብርሀን በለተቀኗ ትዳብስልሽ
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 Жыл бұрын
እሷ የምትለውን ለመስማት እንደእኔ የጏጏአለ?? ባለቤቶ በጣም አሳዝኖኝ ነው:: እንዲህአይነት ባል አጋጣሚ ነው:: በጣም ጥሩ ሰው ይመስላል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
እር መልካምነት ለራስ ነው እይታውና ላይኩ አይገናኝም ላይክ አድርጉ ምን ችግር አለው ❤❤❤
@እህተማርያም-ፐ7ጀ
@እህተማርያም-ፐ7ጀ Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርክን ያድልክ አንተ መልካም ሰው ነክ ብዙ ወንዶቹ ጥፋታችውን አምኑም እንዳስቀይሙክ እንኳን አይረዱም አንተ በጣም ልዩ ሰው ነክ ይቅርታ ልብ አለክ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ያድልክ💚💛❤
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 Жыл бұрын
He’s such a decent young man. As an Ethiopian man asking for forgiveness and wanting his family back is amazing. But It have to be in both ways. May God will give you a better future if this relationship doesn’t work you can create another one.
@lubabaibrahim1061
@lubabaibrahim1061 Жыл бұрын
ወንድሜ ያገሬ ልጅ መተሳሰብ የጋራ ሲሆን ነው። ይቅርታ ማለት ትልቅ መሆንህን ያሳያል። "እልፍ ካሉ እልፍ ይገኛል ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል"።
@korebmount1203
@korebmount1203 2 ай бұрын
ወንድማችን እይዞህ የእኛ የእስተዳደግ ችግር ያልፈጠረው ኪሳራ የለም በመጀመርያ የትዳር ስልጠና እና ምክር እካሄድ ቢኖር እጅግ በጣም ጥሩ ነው ህዝባችን በሜራል ውድቀት በእውቀት ድርቀት እና የመንፈሳዊ ህይወት ኪሳራ የህይወት ለውጥ እንዳይመጣ እድርጎዋል ሁለታችሁም ጥፋተኞች ናችሁ መከራው ግን ለህፃናቱ ተረፈ ዛሬግን እንተ ገፍተህ መውጣትህ ታላቅ ሰው ነህ እይዞህ እግዚአብሔር የእንደገና እምላክ ነው በንስሀ እና በይቅርታ የማይድን ስህተት የለም እይዞህ ለልጆችህ እለት እለት ፍቅርን ስጣቸው በርታ የእሷንም ድካም ተረድተህ እራስህን በዝግጅት ብቁ ትሆናለህ እጅግ እስተማሪ ታሪክ ነው
@abayabay690
@abayabay690 Жыл бұрын
እጅግ መልካም ሰው ነህ! እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 Жыл бұрын
በጣም መልካም ሰው ይመስለኛል ሚስትየው ብዙ ግዜ ምን አገባኝ እያለችው ምን ድብቅ እንዲሆን ያረገችው ይመስለኛል እስዋ ደሞ በተወለደችው ልጅ ብዙ የተጎዳች ይመስለኛል ይሄንን የመሰለ ጨዋ ከመቶ አንድ ነው የሚገኘው
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 Жыл бұрын
አይዞእ ወንድሜ ጌታየሱስ ትዳራችሁን ይባርክ ሰላም ይስጣችሁ
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በጣም ትልቅ የፈተና ሕይወት ነው መጀመሪያ አልፈልግም ያለችህ ጊዜ የተጎዳኸውን ያህል ተጎድተህ ብትተዋት ጥሩ ነበር አሁን ግን አንዴ ስለሆነ ለልጆቹ ሲባል ተስማምታችሁ ለመኖር መሞከር ነው አሁን በሰማነው ሁኔታ አንተ በጣም ጠንካራና እውኘተኛ ሰው ነህ ማንም እራሱን ጥፋተኛ አድርጎ የሚያቀርብ የለም በጣም ጨዋ ሰው ነህ በዛላይ ምንም ነገር መስማትም ማወቅም አልፈልግም ካለች ምንም ማድረግ አትችልም ቤቱን መሸጡ ምንም ጥፋት አይደለም በእዳ ተይዞ መሰቃየት የለበትም እራስህንም በጣም ዝቅ ማድረግ የለብህም እሷም ብትሆን ትእቢተኝነቱን ትታ ወደ ልቦናዋ መመለስ ይገባታል መሳደብና እቃ መወርወር ግን ነውር ነው። እግዚአብሔር የሚበጀውን ያድርግ
@yeti2828
@yeti2828 Жыл бұрын
ጎበዝ ምንም ቢሆን ሰዉ ጥፋቱን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነገር ነዉ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Жыл бұрын
ምርጥ አባት , ባልነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ድንግል ማሪያም የጭንቅ አማላጇ ጣልቃ ገብታ ታጣምራችሁ ልጃችሁንም እመብረሀን ትፈዉስላችሁ🥰
@hirutyonas2619
@hirutyonas2619 Жыл бұрын
እህቴ ይሄ መልካም ሰው ነው ይቅርታዉን ተቀብለሸ ወደ ኑሮሸ ተመለሺ
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
በእውነት ንው የምላችሁ መልካም ወንድ ነው በእውነት እሷ ምን እንደሆነች ባይታወቅም እንዲህ አይነት አበሻ ወንድ በእውነት ተባርክ የይቅርታ ሰው ነህ ዋናው እሱ ነውና
@ajebushayele4628
@ajebushayele4628 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላችሁ:: ይህ ሰው የተናገረው ሁሉም እውነት ከሆነ ከዚህ በላይ ምን ያድርግ ቤት በማግኘታቸው ደስተኛ ካልሆነች እሱ ደግሞ የቤቱን እዳ መክፈል ካልቻለ የወሰደው እርምጃ ትክክል ነው:: ለሁሉም ግን ይህ ሰው ይቅርታ ጠይቆል:: እህቴ ለልጆችስ ስትይ ይቅርታውን ተቀበይ ነገ ልጆችሽ እንዳይወቅሱሽ::
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Жыл бұрын
በትዳር ውስጥ የሚከሰት አለመግባባት መንስሄው ሰይጣን ነው የሚፈታው በፀሎት ነው ወንድሜ ከአንተ ብዙ ተማርኩ በርታ፡፡
@tigestenegashe
@tigestenegashe Жыл бұрын
እፊፊፊ አንጅቴን ነዉ የበለው በእውነቱ የሱም ልብ አምሮ ተጎዲቷል የልቡ ሃዘን ከፊቱ ይነበባል የፍቅር አምላክ የሆነው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ የልጆቹ እናትም ሚስቱ ሰለ እግዚአብሔር ብለሽ ይቅርታውን ተቀብለሽ አብራችሁ ትኖሬ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይቅር በይው እባክሽን ከሰው ልጅ ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እና ገንዘብ ነገ ሰርታችሁ ታገኙታላችሁ የሰውልጅ በህይወት ካለ እና ሙሉ ጤና ካለ ዛሬ ላይ ያጣሽውን ገንዘብ ሰርታችሁ የማታገኙበት ምንም ምክንያት የለም ዋናው በፍቅር ጠንቶ በጦለት ፈጣሪን መለመን ነዉ ያለባችሁ እና አንችም ለባልሽ እና ለልጆችሽ ታስፈልጌችዋለሽ ባልሽም ላንች እና ለልጆቹ ያስፈልጋችኅል እና አብራችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ እባክሽ እህታችን ይቅርታውን ተቀበይው እግዚአብሔም እኮ ይቅር ለሚላችሁ ይቅር በሉ ብሏል
@luwam8104
@luwam8104 Жыл бұрын
ወይ ምስኪን ሲያሳዝን 😢 በዚህ ዘመን እነዚህ አይነት ባልም❤ አለ? ይገርማል
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Жыл бұрын
ጅል ቤት ሚያክል ሸጦ ያውም ሳይነግራት እንዲህ አይነት ባል ምናምን ትላለች።ሞልተውልሻል እንደዚህ አይነትማ።
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልብህን የዋህነት የተሻለ ትዳር ይስጥህ ♥️♥️ የድንግል ማርያም ልጂ 🙏
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
ይቅርታ አድርጊለት እህት ማንኛውም ሰው ይቅርታ ይገባዋል እኛ እግዚአብሔር ይቅር በለን ብለን እየጸለይን ይቅርታ ያለማድርግ ጥሩ አይደለም። ያንችም ጸባይ አስቸጋሪ ነው እንዴት ሁሉንም ነገር ሲያማክራት አትቀበለውም ይህ ባህሪ ከባድ ነው እኔም እንደዛ ነበርኩ ግን አስተካከልኩ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ወንድሜ ለፍቺ የሚያደርስ ምንም አይነት ምክንያት የለም በቤታችሁ የገባውን አጋንንት ፈጣሪ ያንሳላችሁ ደግሞ ወደ ፀበል ሂዱ ይህ አይነጥላ ነው ወላዲቷ ትርዳችሁ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ሰላም አውርዳችሁ ለማየት ያብቃን ወንድሜ በርታ በል
@Meseretabose-zr2vu
@Meseretabose-zr2vu Жыл бұрын
ምስጊን ነው እውነት ፈጣሪሆይ መሀላቸው ግባ
@HelenBerhane-xq3ri
@HelenBerhane-xq3ri Жыл бұрын
Amen
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ጊዜ ያለመሥጠት ከሆነ ችግሩ መረዳዳት ነው ሂወትን ለመግፋት ደፋቀና ማለት ግድነው
@saratekle9598
@saratekle9598 2 ай бұрын
የአለምሰገድ አኢንተርቪው፡ ለኔ ሁሌም እንደ ቴራፒ ነው። እርጋታክ የምታነሳዉ ነጥብ የምትጠይቀዉ ጥያቄ በጣም ወሳኝ የሆነ። የጋዜጠኝነትን ኤቲክሰ የጠበቀ ስራ። በርታ ጀግናዉ
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
ቸሩ መዳኒያለም በትዳራቹ መሀል ገብቶ ከማያልቀዉ ፍቅሩ ሰላሙን ይስጣቹ አይለያቹ 🙏😥😥ትልቅ ሰው ነህ ባለቤቷ አገላለፁ እዉነት አከበርኩህ እመቤቴ መሀላቹ ትግባ❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤❤❤የኔ የዋህ ፈጣሪ እሷም የይቅርታ ልቧ ተመልሳ ልጆቻቹ በሰላም እንድታሳድጉ ፈጣሪ ይርዳቹ ኣሌ ኣንተም ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ❤
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
ችግራቸው ቀላል ነው ግን የሴቷን ብንሰማ መልካም ነው ቢታረቁ ደስ ይላል
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Жыл бұрын
😥
@RukeyaYimer
@RukeyaYimer 3 ай бұрын
ወልደው እሚሸመጥጡ ወንዶች ባሉበት ሀገር ላይ አንተን አገኘን አልሃምዱሊላህ አላህ አንድ ላይ ሆናችሁ ያሣየኝ
@meymuna-fm6de
@meymuna-fm6de Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውድ የኢስላም ልጄች እካን አደረሳችሁ ኢድኩም ሙባረክ
@RollaMall-jt8in
@RollaMall-jt8in Жыл бұрын
አለይነ አላይኩም
@hshsgbsbsh2145
@hshsgbsbsh2145 Жыл бұрын
አሁን ኢድ አላዲን 😂😂😂
@RukyaMohmde
@RukyaMohmde Жыл бұрын
​@@hshsgbsbsh2145ቆየ እኮ ኮመቱ ከተጸፈ ሶሰት ወር ሆነው አትቾክይ አቺ ያየሺው አሁን ይሆናል
@HussenHalima-s6w
@HussenHalima-s6w 2 ай бұрын
መታደልነው ማሻአላህ ለኔ ልዩ አባት ልዩባል ትትናህ ትግሥትህ ማሻአላህነህ ፈጣሪ ሠላማችሁን ፍቅራችሁን ይመልሥላችሁ ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃያድርሥላችሁ እኔእጃከምንአይነት ቤተሠብ ብትወጣነው ኡፍፍፍየተባረከቤተሠብ መሠሎችህንያብዛልን እድና ጤናይሥጥልን
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
My Humble and Decent Journalist May God Bless U More and More.
@workneshmersha7734
@workneshmersha7734 Жыл бұрын
አለም ሰገድ አንተ ልዩ ነህ ትህትናህ አነጋገርህ የምትጠቀመዉ ቃላቶችህ ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ ወንድሜ
@weyiniy456
@weyiniy456 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ድንግል ማርያም በአል አደረሳችሁ ሀገራች እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን
@SaniiSiyum
@SaniiSiyum Жыл бұрын
Medhina alem tedrachun yemlis
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 Жыл бұрын
አንተን ስሰማ ምርጥ ወንድ ነህ።👏👏👏እሷን እስኪ ልስማ። 3ተኛ ፈጣሪ ካልገባ ትዳር ከባድ ነው። አለቀ እግዚአብሔር መሀላቹ ይግባ ያኔ ነጋቹ አሪፍ ይሆናል። አለቀ።
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
ልጁ ምስክ ነዉ ያስታዉቃል እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ🙏
@የክርስቶስባርያእኔነኝ
@የክርስቶስባርያእኔነኝ 3 ай бұрын
በመቤቴ ስም ምን አይነት ወድ ነው በአሁን ጊዜ እደዚ አይነት ወድ አለ እዴ ዘመንህ ይባረክ ተዋት አጠቅምህም ልጆችህን በህግ መጠየቅ ትችላለህ ባለጌ ናት😢
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እመቤታችን ልባን ታራራው አይዞህ እሁንም በይቅርታ ቅረባት አተም ምርጥ ወድነህ እስዋም ጀግና ሴትናት ልጆቿን ይዛ መውጣቷ እፍፍፍፍ ፈጣሪ ይግባበት ልቧን ይመልሰው 🙏🙏🙏
@zenttekamanetk5785
@zenttekamanetk5785 Жыл бұрын
እውነት አንደው በዚህ ፕሮግራም የምንማረው ብዙ ነገር ነው በእውነት ተባረክ ወንድሜ እኔ እንኩዋን የሱ ጥፋት ምንም አልታየኝም በዛ ላይ ፊት ለፊት ቀርቦ ይቅርታ መጠየቁ መልካምነቱን ይገልፃል
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 Жыл бұрын
ተመሰገአን ወዶችም እሰኪ አዳዲ እደዚህ ወታቹህ ተናገሩ ሴቶቻችን ብቻ ሲለቅሱ ነበር የምናየዉ ሰለ ልጅህ የተናገርከዉ ነገር በጣም ደሰ ይላል እ/ር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏
@amuuamuu5047
@amuuamuu5047 Жыл бұрын
ታርቃችሁ አንድ ዳልይ ሁናችሁ ልጆቻችሁን ለማሳደግ ያብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቅር እና ሰላም ይስጣችሁ
@wisdomhubethio
@wisdomhubethio Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ማመንህ ድክመትህ ለውጥህ ይህ ነው
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Жыл бұрын
መልካም ሰዉ ነህ አለመታደል ሆኖ ሴቶች የሚወዱት የሚሳደብ የሚማታ የሚጎራ ነዉ እሱ ራሱን በጣም ጥፋተኛ የሚያደርግ ነዉ በርግጥ የቤቱን መሸጥ አለመንገሩ ጥፋት ነዉ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 2 ай бұрын
በጣም
@MimiGebremedhin-nl7wh
@MimiGebremedhin-nl7wh Жыл бұрын
ግድ የለሽም ተስማሚ ማሚ ቤተስብ ለዛሬ ነው ምንም ቢሆን ባለቤትሽ ይሻላል ታገሺ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ይማርልሽ ትዳርሽን አድኚ ግድ የለሽም እማ
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭የውስጧ አላህ ያውቃል
@bizuneshteshome3241
@bizuneshteshome3241 Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ትዳርህን እንደምትወድ ያሳያል ይቅርታ ጥሩ ነው እንዳው ተመልሳችሁ አብራችሁ ብትሆኑ መልካም ነው ያለፉ ስተቶቻችሁን ትታችሁ እንደቀድሞው በፍቅር ያኑራችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ እግዚአብሔር ይርዳህ የሷንም ልብ እንዳንተ ይመልስልን ።
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
ፈጣሪ በቤታቹ ይግባ የድንግል ልጅ ከገባ በቤታቹ ነገር ሁሉ ይስተካከል
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Жыл бұрын
የሷን ባልሰማም አንተ ጥሩ አባት እና ጥሩ ባል ነህ አብሽሩ አይዞህ እሷም አላህ ልቧን ያስተካክልላት እልህ ለትዳር በጣም ትልቅ አደጋ ነው ልጅቻችሁን አላህ ጤናዋን ይመልስላት
@ZufanZufan-z1s
@ZufanZufan-z1s Жыл бұрын
ሰወየው ጥሩ ልብ ኣለው ፈጣሪ ሁሉ ነገር ለበጎ ያርግላቹ❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
እናት ልጇ ኦቲስቲክ ከሆነ 24 x 7 ያለማንም አጋዥ ብቻዋን አንድ ቀን ቅዳሜ ወጣ ብለሽ ፀጉርሽን ተሰርተሽ ከጏደኞችሽ ከዘመዶችሽ ጋር ቡና ጠጥተሽ ተመለሽ ዛሬ የአንቺ ቀን ነው በላት ወደፊት አጠገብሽ ነኝ አይዞሽ በርቺ ማለት ይኖርብሃል የካሳ ዘመን ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ እናት ፀጋውን ትእግስቱን ያብዛልሽ አይዞሽ ብቻሽን አይደለሽም በፀሎት በርቺ ብዙውን ጊዜ ተፈጥሯቸው ወንዶች ድብቆች ናቸው ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ይቅር በይው ተባረኪ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ብዙ እናቶ በአሁኑ ዘመን ኦትዝም ልጆች ስመጡ ማለቅስ ማዘን ይታያል ማናችሁ ቢያጋጥማችሁ አላህ ያሸው ይፈጥራል የፈጠረው እኛ አምነን መቅበል አለብን ሁላችን ጎዶሎነኝ
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Жыл бұрын
አይገርምም እኔ እራሴ በጣም ደንቆኛል ለማንኛውም ወደ ቀድሞው ፍቅራችሁ እንድትመለስ ፀሎቴ ነው አድናቂው ነኝ ከምር
@benisiyaalem2052
@benisiyaalem2052 Жыл бұрын
የምር ባጣም ጥሩ ሰው ነክ ፈጣሪ የውስጥክን አይቶ የተመኝከውን ይስጥክ የኔ ወንድም አይዞክ ይህም ያልፋል በርትተክ ስራ አይዞክ ለሷም ልብ ይስጣት ልጃችሁንም ፈጣሪ ይማርላችሁ ድንግል ትደረስላችሁ፡፡ ፀበልም ተጠመቅ ፀሎት አርግ ፊጣሪ ይጉበኛችሀል፡፡
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ በዐል አደረሳችሁ።አለምዬ በእውነት እንዳንተ የሚያዳምጡ ሰዎች ቢበዙ......
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Жыл бұрын
አሜን
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg Жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
የኔጌታ ሲያሳዝን አምላክ ወደሰላማቹ ይመልሳቹ እህቴ ተይ ነገ የሚፀፅትሽን ነገር አትስሪ ልጅ ልጅ ነው ምንም ጤና ብታጣ ወዳና ፈቅዳ አላመጣችውም ፀሎት አድርጉ
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
ያረቢ በየቤቱ ስንት ልብ ሰባሪ ታሪክ አለ ከኔ ሂወት በትንሹ ይመሳሰላል ባሌ ግልፅ ስላልሆነ ሁሌ መጠራጠር ሆነ😥😥😥😥😥
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
በውነት በጣም ጥሩ ሰው ነህ አኔነኝ ጥፋተኛ እራስክን አሳልፈህ ለይቅርታ የቆምህ ወንድም ነህ ።እግዚአብሔር ምኞትህን አሳክቶ ያሳየን
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጀችሁን የመረለችሁሁ ለእናተም የዱሮ ፍቅርችሁን የበዘላችሁሁሁ❤❤❤❤
@enanaqale250
@enanaqale250 Жыл бұрын
ማሻአላህ በዚህ ስአት ወደዚህ አይነት ባል አለ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ እና ጠካራ አባት ነህ አላህ የቀድሞ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН