አስቴር አወቀ ክፉኛ መጎዳቷ ተሰማ! “ማንንም ማውራት አትችልም” | Ethiopia

  Рет қаралды 36,859

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 151
@melkamukidane6823
@melkamukidane6823 3 жыл бұрын
በ 1961 ተወልዶ በ 1965 ሀገር ፍቅር መቀጠር ምን ማለት ነው:: የግለሰብ የሀገረ እንዲሁም ሌሎች ወሳኝ ሁነቶችን ትክክለኛ መረጃዎችን የመያዝና የማስተላለፍ እንደማህረሰብ ድክመት ያለብን ይመስለኛል::
@woldefantu75
@woldefantu75 3 жыл бұрын
በ1951 ቢሆን ያሳምናል እንጂ አስቴር አወቀ በ1961 ልትወለድ አትችልም
@maryajon1860
@maryajon1860 3 жыл бұрын
Anebbwa danze nagre nate
@chentotemesgenchentochento9125
@chentotemesgenchentochento9125 3 жыл бұрын
በ 4 አመቷ ነው ዘፋኝ የሆነችው ተባረክ እኔ ገራ ገባኝ የመድረክ ሚሪዋ ምትመራ ሳይሆን በቅሎ ምትጋልብ ነው ሚመስለው
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 3 жыл бұрын
ኧረ ምን ዓይነት ቅጥፈት ነው? እኔ ትንሽ ልጅ (early teenage ውስጥ) እያለሁ እሷ ለአቅመ-ሄዋን የደረሰች ወጣት (in her early 20s) ሆና የ“ከፍተኛን“ በዓል ስታደምቅ አስታውሳለሁ። ቢያንስ እኔን ከ6-10 ዓመት እንደምትበልጠኝ እገምታለሁ። ገምት ብባል የተወለደችው ከ1950 ወዲያ (እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር) እንጂ ከዛ በኋላ ነው ብዬ አላምንም። ጨከንክባት (harsh ሆንክባት) አትበሉኝ እንጂ, ከዘፋኝነት ችሎታዋ በቀር ሌላ ስብዕናዋ ምንም የሚጥም ነገር የሌለው አድርጌ ነው የማያት። እንደው ለመጥቀስ ያህል፦ *ራሷን መሆን የሚያሳፍራት (fake የሆነ) ስብዕናዋ, * ልዩና መርህ-አልባ የሆነ ጭፍን የገንዘብ አፍቃሪነትዋ ... ወዘተ ተጠቃሽ ናቸው።
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 3 жыл бұрын
ኧረ ምን ዓይነት ቅጥፈት ነው? እኔ ትንሽ ልጅ (early teenage ውስጥ) እያለሁ እሷ ለአቅመ-ሄዋን የደረሰች ወጣት (in her early 20s) ሆና የ“ከፍተኛን“ በዓል ስታደምቅ አስታውሳለሁ። ቢያንስ እኔን ከ6-10 ዓመት እንደምትበልጠኝ እገምታለሁ። ገምት ብባል የተወለደችው ከ1950 ወዲያ (እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር) እንጂ ከዛ በኋላ ነው ብዬ አላምንም። ጨከንክባት (harsh ሆንክባት) አትበሉኝ እንጂ, ከዘፋኝነት ችሎታዋ በቀር ሌላ ስብዕናዋ ምንም የሚጥም ነገር የሌለው አድርጌ ነው የማያት። እንደው ለመጥቀስ ያህል፦ *ራሷን መሆን የሚያሳፍራት (fake የሆነ) ስብዕናዋ, * ልዩና መርህ-አልባ የሆነ ጭፍን የገንዘብ አፍቃሪነትዋ ... ወዘተ ተጠቃሽ ናቸው።
@mengeshayohannes3344
@mengeshayohannes3344 3 жыл бұрын
I grew by listening Aster Awoke music. I am now 56,atleast she should has to be now 70 years old. Her fourth younger sister is 56 years old. Better to thanks God for the age she has been blessed!
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 3 жыл бұрын
Tekeeeeel
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 3 жыл бұрын
Before I commented already you comment. Yes
@sofianegash5866
@sofianegash5866 3 жыл бұрын
እድሜ ፀጋ ነው በዕድሜው የሚያፍር ሰው እግዚአብሔርን ማመስገን አይችልም
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 3 жыл бұрын
አንድ አፍታ ሚዲያ ወረዳችሁ አስቴር አወቀ መጐዳቷ ተሰማ የሚል አርዕስት በጣም አስደንጋጭ ማድረግ ለምን አስፈለገ ይሄ ሆዳምነት ነው ወረዶች
@genetgemechuerbaye3108
@genetgemechuerbaye3108 3 жыл бұрын
በለው በ1961 ተወልዳ በ1965 ሐገር ፍቅር ተቀጠረች? በ4አመቷ?
@asratlemma9370
@asratlemma9370 3 жыл бұрын
በጣም ታሳዝናላችሁ እንዴት እንደዚህ ዓይነት አርዕሰት ይሰጣል ተጎድታለች ማለት ምን ማለት ይህ ደደብነት ነው የአገር ሃብት ነች እንደናንተ የወሬ ነጋዴ አይደለችም ባቀራረባችሁ በጣም ደንግጫለሁ በዛሬው ዜና ዘጋቢ አፍሬአለሁ ማፈሪያ ነው በአሰቴር ምክንያት አንድ አፍታን ላለመሰማት ወስኛለሁ እንዲሁም እኔን መሰሎች ባገር ዕነቁ አይቀለድም የሙያ ስነምግባር ይኑርህ እነዲያውም 360ዎችን አነ ኤርሚያስን መሰልከኝ ባገር ደህና ሽብር የሚነዙት አመሰግናለሁ
@tesfahunfeleke01
@tesfahunfeleke01 3 жыл бұрын
በስልሳ አንድ ተወልዳ በስልሳ አምስት አገር ፍቅር ተቀጠረች ነው የምትይው በ4 አመቷ ማለት ነው? ምንአል ሚዲያ ላይ ወጥታችሁ ከምትዋሹ የእድሜውን ጉዳይ ባታነሱት ቢቀር
@truthtruth1982
@truthtruth1982 3 жыл бұрын
አስቴር በሰባዎቹ መጀመሪያ በሰባራው ፎሌ እያለች ስትዘፍን የነበረው በበ 9 ወይም በ10 አመቷ ነው ማለት ነው? ወቹ ጉድ
@emebetnesibu4565
@emebetnesibu4565 3 жыл бұрын
የማንበብ ስህተት ነው አታጋኑ!!
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 жыл бұрын
አስቴር እወድሻለሁ እነዚህ አስተዋዋቂዎች በቅጡ አላቀረቡም በ1961 ተወለደች ፣በ1965 ብሔራዊ ትያትር ወዘተ 😁አልሄድልህ አለኝ
@kibrewossenguadie8875
@kibrewossenguadie8875 3 жыл бұрын
They misread the GC vs EC calendar
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 3 жыл бұрын
@@kibrewossenguadie8875 Pls don’t be gullible. Aside from the “1981”, they did not misread it. And, it is not a Gregoriyan vs. Ethiopian calendar neither. I think it is a stupid lie told by Aster, herself or her agent; and that they (the organizers) failed to validate and challenge the truthfulness of it. If Dereje was involved in getting this info. and failed to do this, as a professional journalist, he should be ashamed of himself. Because, that is what professional journalists must do: CHECK the VERACITY of their reported stories. The reason why I said it is a “stupid lie” is, because whoever told this lie should have known that it would be exposed right away; because a 2nd grade math would reveal the truth. If I have to guess, perhaps she was born circa 1945-48 Ethiopian calendar year.
@kibrewossenguadie8875
@kibrewossenguadie8875 3 жыл бұрын
@@affordableground-transport7169 it is not just being easily persuaded ,but I took a better guess of birth year to be 1953/54.
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 3 жыл бұрын
አስቴርዬ!! አንቺን የምወድበት ምክንያት አለኝ ! እህቴ ህይወት መንግስቱ እጅግ በጣም ትወድሽ ስለነበር፥በሷ የተነሳ እኔም ተመስጬብሻለሁ!!🥰🙏❤️🇪🇹🥀💖🌷💟✝️☪️🆒🌍
@butu22mimi
@butu22mimi 3 жыл бұрын
በጣም መስተካከል ያለበት ነገር 1961 ተወልዳ 1965 ሀገር ፍቅር ከገባች ልዩ ሽልማት ያስፈልጋታል ምክንያቱም በአምስት አመትዋ አፍዋን ሳትፈታ ይገርማል !!!!
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 3 жыл бұрын
አዜባችን አልተሳሳትሺም እድሜዎን ነው የነገርሺን ሰማንያ መታደል ነዉ እድሜ ፀጋነው
@yematasisay3327
@yematasisay3327 3 жыл бұрын
She was grade 8 student by 1967 EC and was a good student. She scored good result on the national grade 8 exam. By then she was 15 years old!!! She is 62 by now w/ro Azeb!!!
@gizegeta1573
@gizegeta1573 3 жыл бұрын
በ 7 ዓመት ዕድሜ 8 ክፍል ደረሰች ማለት ነው? 1961 ተወልዳ
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 3 жыл бұрын
@@gizegeta1573 8 graders age is around 13 or 14 years old so count back from 1967 .... she is born 1953 Ec which is 61 years old
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 3 жыл бұрын
👍
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 3 жыл бұрын
አስቴር አወቀ ምርጥ ሰዉ ዘፈንዎ የሁሉም ኢትዮፅያዉያን ነዉ አስቴር ፍቅር ነች!!!!
@abebssisay7271
@abebssisay7271 3 жыл бұрын
አዜብዬ በ 4 አመቷ ነው እንዴ ሙዚቃ የጀመረችው ??
@zekariasnigattu6998
@zekariasnigattu6998 3 жыл бұрын
በ4 አመቱ ቲያትር ቤት የተቀጠረ አስቱ ብቻ ነች
@BMW-gv1we
@BMW-gv1we 3 жыл бұрын
1954 E.C /1961 G.C she inter in theater at in 1965 E.C at age of 11 this must be corrected please.
@zimastube6858
@zimastube6858 3 жыл бұрын
እንዴት ይሆናል 1961 ተወልዳ 1965 ሀገር ፍቅር የገባችው ? ውልደቷ ጎንደር ሳይሆን ሐሙሲት ከተማ ነው
@atuatu1139
@atuatu1139 3 жыл бұрын
Hamusit also gonder
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 3 жыл бұрын
ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም የበአል ቀናት ሳይቆጠሩ ማለት ነው።ወንድሜ ጥላሁን ገሰሰ ሲሞት ትዝ ይለኛል አብረን እየሔድን መሞቱን ካሳንችስ አካባቢ ሆነን ነበር የሰማነውና።ያሳቀኝ አይረሳኝም ጥላሁን ገሰሰ በ65 አመቱ አረፈ ሲል ሬዲዮኑ።በለው በ65ትእ ምነው የበአል ቀናት እና ቅዳሜ ና እሁድ አይቆጠሱም ማለት ነው።ብሎ እርፍ
@lmbm1498
@lmbm1498 3 жыл бұрын
በ ፈረንጅ 1961 ከሆነ በ ኢትዮጵያ 1953 ይሆናል ስለዚ እድሜ 61 ትሆናለች ስለዚ ያነበበችው ልጅ ስታስጠላ ጭራሽ 1981 ብላ ነበር እድሜ ስለቀነሰች ይምትሰጣት ነገር አለ እንዴ አስቴር ።አስትኳ በጣም እንወድሻለን ።
@kibrewossenguadie8875
@kibrewossenguadie8875 3 жыл бұрын
I don't think it is in 1961 EC , may be 1953 /54 E.C ?
@KA_KA1990
@KA_KA1990 3 жыл бұрын
ወግ ነው ስዳሩ ማልቀስ አሉ ሰው ይሞታል።ዘለአለማዊ አይደለም።ተጎዳሁ ተሰቀልኩ ተንጠለጠልኩ አልናገርም መናገር አልችልም ገለመሌ።ምን ልትሆን ነው እናቷ ብትሞት?ሰውን የፈለከውን ያህል ትወደዋለህ ነገር ግን ከዝህ በላይ የምታረገው ነገር የለም።ያ ሰው ሞተ ብለህ አብረህ አትሞትም።ስለዝህ ወሬ አታብዙ።እሄ የዩቱዩብ ፍጆታ ነው😂😂
@beersheba4316
@beersheba4316 3 жыл бұрын
አስቱዬ አይዞሽ እነሱ ቀደሙን እንጂ እኛም ተከታዬች ነን ሀዘን አታብዢ አዜብ ወርቁ በ81 ያልሽው የሴት ልጅ እድሜ እና የወንድልጅ ደሞዝ ሰለማይጠየቅ ነው ሴትልጅ ከ21 አታልፍም ብለሽ ባሎነ ያማል ቅኔው
@romanfreed9745
@romanfreed9745 3 жыл бұрын
ምነው አዜብ ምን ነካሽ ??? 1961 ተወልዳ 1965 ቤሕራዊ ተቀጠረች?????? ግራ ተጋብተሻል ወዳጄ
@meazawoldai2277
@meazawoldai2277 3 жыл бұрын
አስቱካ ላንችም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን. እንወድሻለን
@frewoineabera6216
@frewoineabera6216 3 жыл бұрын
እረረረ ዕድሜዉ ኤዲት ሲደረግ እንዲገጥም ተደርጎ ይሰራ 1961 ልትወለድ አትችልም ሲጀመር ተወለደችም ካላችሁ 1965 ስራ ላይ ልትሆን አትችልም። ስህተቱ ይታረም
@sarahyitibarek2778
@sarahyitibarek2778 3 жыл бұрын
ይህን ለዝግጅት እርሱን አስተካክሉ ከመአት ነው የምታወሩት ሕዝብ ማሸበር
@ሁሉምከፈጣሪበታችነው
@ሁሉምከፈጣሪበታችነው 3 жыл бұрын
አስቱካ ፍቅርም የያዘኝ ባንቺ ዘፈኖች ነው አድናቂሽ ነኝ ማማዬ ሺ አመት ኑሪልን ወገናችን ደማችን👉 ከአዳማ
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 жыл бұрын
በ 4 አመቷ በአገር ፍቅር የተቀላቀለች እምቡቅቅላ ሃሃሃ
@emebetnesibu4565
@emebetnesibu4565 3 жыл бұрын
ትንሽ ስህተት ባታገነው ጥሩ ነው ስዎች ናቸው ።
@tewodorll6596
@tewodorll6596 3 жыл бұрын
አዜብ ምነው ድንግጥግጥ ያልሽ ትመስያለሽ መረጋጋት አልቻልሽም
@Mashquke
@Mashquke 3 жыл бұрын
እግዚያቤር ይማራት ለሚወዱዋት ከበሽታ ምሮ አዲሱን platen ሸክላ ወይም ሲዲ በድጋሚ ድንቅ ስራዋን ጀባ ትለን ዘንድ እንፀልያለን አስቱካ ፈጣሪ በቶሎ ይማርሽ የምልሽ ከአድናቂና የሙዚቃወችሽ ወዳጅሽ አንዱ ነኝ::
@lmbm1498
@lmbm1498 3 жыл бұрын
1961 የተወለደችው በፈረንጅ ነው ወይስ በ ኢትዮጵያዊ በደንብ ግለጭው በ ኢትዮጵያ ከሆነ 1961 ውሸት ነው 1961 በፈረንጅ ከሆነ ያስማማል።
@antenehmoges3075
@antenehmoges3075 3 жыл бұрын
1951ይሆን ቢስተካከል
@tehetinatessema4068
@tehetinatessema4068 3 жыл бұрын
Aster Aweke has her unique talent on the stage. She is free!, no one is like her on stages dances. She has amazing talent. Long live Astu!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
ameba werku, bey huletegnsa medrek endatmeri. Derejenim awaredshiw eko. ende. 81, 61 tewelda 65 teketerech? sew ande yisasatal. tetitesh new ende yegebashiw. minew zebareksh. wey mekebater?
@shebawian5074
@shebawian5074 3 жыл бұрын
ምነው ጎበዝ ከተወለደች ነው ወይንስ መዝፈን ከጀመረች 53አመት የሆናት ?እጅግ በጣም ያሳዝናል ህፃን ሆን የእርሷን ዘፈን አንጋጠን ያዳመጥነው እንኳን ወደዚያው እዬተጠጋን ነው ፣ ከጥላሁን ጋር የተነሱት ፎቶ አለ ምስክር ነው እድሜአቸው ብዙ አይራራቅም በእናትሽ አስቴር በጣም እፈሪ ያሳፍራል ።
@Mashquke
@Mashquke 3 жыл бұрын
ባለቤትዋ የሉም ቢጫ የለበሰችው እህቷ ናት?
@asefatekw2983
@asefatekw2983 3 жыл бұрын
እድሜዋን ተሳስታችህዋል በአስራዘጠ ስልሳ አምስት ከመንግስቱ ጋር ካርቱም ሱዳን አይቻት ነበር እና እርቲስቶች ለምን እድሜ እደሚክዱ አላውቅም
@kidistalemu6065
@kidistalemu6065 3 жыл бұрын
I think they meant to say she started 1975 not 1965
@hidayaabdellah3418
@hidayaabdellah3418 3 жыл бұрын
የአስቴር እድሜ !!
@Mashquke
@Mashquke 3 жыл бұрын
በጭራሽ ማንበብ አልተሳካለትም ተወካይዋ አስቱካ የመዝፈን ችሎታዋ styleዋ ግን Wow wow wow ነው::
@belayneh4514
@belayneh4514 3 жыл бұрын
በ1961 ተወልዳ በ1965 ዓ.ም 13 አመት ሆናት ከዚያ ሀገር ፍቅር ስራ ተቀጠረች። ጉድ በል ጎንደር ማለት ይሄኔ ነው
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 жыл бұрын
በ13 አመቷ ከጀመረች እንዲሁም በ1965 አም ከተቀላቀለች የተወለደችው በ1952 ነው የተወለደችው ማለት ነው: ስለዚህ አትዋሹ እድሜዋ 62 አመቷ ነው::
@eritreanlijjohnny3074
@eritreanlijjohnny3074 3 жыл бұрын
አስቴር አሁል 62 አመቷ ነው የተወለደችውም እንደኤውሮፖውያኑ 1959 ነው
@sarahyitibarek2778
@sarahyitibarek2778 3 жыл бұрын
ለወሪ ስትስገበገቡ 1961 ተወልዳ 1965 ስራ ጀምረች በ4 አመቶ
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 3 жыл бұрын
O my God they say she is 51 unbelievable
@amehaseyoum4867
@amehaseyoum4867 3 жыл бұрын
ሀዘኑ፡የሁላችን፡ነው፡በናታችሁ፡አትጎሮሮ፡አሰቴር፡እናቃታለን፡ከፈለጋችሁ፡አለም፡እዲያቃት፡በግሊዘኛ፡ላማያቃት፡ህዝቡ፡አሰተዋውቁ፡እኛማ፡በደብ፡አርገን፡እናውቃታለን፡እንወዳታለን፡የናንተ፡ጉራ፡ቸቸገረን።
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 3 жыл бұрын
አረ መፍጠን እረጅም እድሜ ለአስቴር እወዳታለሁ
@affordableground-transport7169
@affordableground-transport7169 3 жыл бұрын
ኧረ ምን ዓይነት ቅጥፈት ነው? እኔ ትንሽ ልጅ (early teenage ውስጥ) እያለሁ እሷ ለአቅመ-ሄዋን የደረሰች ወጣት (in her early 20s) ሆና የ“ከፍተኛን“ በዓል ስታደምቅ አስታውሳለሁ። ቢያንስ እኔን ከ6-10 ዓመት እንደምትበልጠኝ እገምታለሁ። ገምት ብባል የተወለደችው ከ1950 ወዲያ (እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር) እንጂ ከዛ በኋላ ነው ብዬ አላምንም። ጨከንክባት (harsh ሆንክባት) አትበሉኝ እንጂ, ከዘፋኝነት ችሎታዋ በቀር ሌላ ስብዕናዋ ምንም የሚጥም ነገር የሌለው አድርጌ ነው የማያት። እንደው ለመጥቀስ ያህል፦ *ራሷን መሆን የሚያሳፍራት (fake የሆነ) ስብዕናዋ, * ልዩና መርህ-አልባ የሆነ ጭፍን የገንዘብ አፍቃሪነትዋ ... ወዘተ ተጠቃሽ ናቸው።
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 3 жыл бұрын
Correction please born 1961 and start working 1965
@emilysmith-kc6wv
@emilysmith-kc6wv 3 жыл бұрын
እድሜ። ወደ ሆላ በ1959 ማትሪክ ተፈትናለች ሲባል አልነበረም ወይ?
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ 61 ተወልዳ ክክክክክክ 65 ተቀጠረች ነው ያልሽው አረ ማን ጠራት እቺን ኮተታም ጋዜጠኛ
@tabe8913
@tabe8913 3 жыл бұрын
1961 is the correct year but it’s not in Ethiopian Calendar. That’s why. I think it’s a genuine mistake.
@saramogos3030
@saramogos3030 3 жыл бұрын
እረ በእግዚአብሔር Aster 1961 እይደለም የተወለደች ው ለምታወሩት ነገር ተጠንቀቁ እንቸ የምታሰተዋውቂው ልጅ እሰኪ የተናገርሸው እንደገና መለሰ ብለሸ እዳምጭው በጣም ነው የምትቸኩይው እሰተወይ ፡ ፡
@Selam694
@Selam694 3 жыл бұрын
ምንድን ነው የምታወሪው በ1961 ተወልዳ በ1965 በሀገር ፍቅር ጀመረች የ 4 ዓመት ህፃን እንኩዋን ለሀገር ፍቅር ለ1ኛ ክፍልም አልደረሰም :: አስቴር በ 1961 ተወለደች የሚለው Google ነው ያ ማለት እ.ኤ.አ መሆኑ ነው Wikipedia 1959 ይላል 🤣🤣🤣🤣 የአስቴር ትክክለኛ እድሜዋ አይታወቅም ማለት ነው :: እራሷ ብቻ ናት የምታውቅው :: ለማንኛውም ትኑርልን አስቱካ ፍቅር ናት 😘 እረጅም እድሜ እንመኝላታለን 🙏🙏🙏
@almazsime4584
@almazsime4584 3 жыл бұрын
ሚስቱ እራሱ በጉባኤው ተገኝታለች አስቴር ምን ቤት ናት??
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
ምነው ዞረባችሁ በናታችሁ አረ ተረጋጉ በ 4 አመትዋ ነው ስራ የገባችሁ ?? 1961 ተወልዳ 1965 ስራ የገባች የመጀመሪያዋ ሰራተኛ አረ እንደ ሃላፊነት ይሰማችሁ በናታችሁ !!
@zenebezinabu3602
@zenebezinabu3602 3 жыл бұрын
I thought Astuka was in some kind of accident. Please stop sensationalizing; there are her family and millions of her loyal fans that truly love Aster Aweke to consider. I'm still mourning the great Alemayehu Eshete. Alex didn't get an honorary PhD and that makes me sad too.
@gizegeta1573
@gizegeta1573 3 жыл бұрын
1961? ጆሮዬን ተጠራጠርኩ፡፡
@tejitugmicael9669
@tejitugmicael9669 3 жыл бұрын
አስቴር አወቀን በጣም የምወዳት ኢ/ያዊ ናት! ግን እድሜዋን አንባቢዎች ናቸው ሚዘባርቁት ወይንስ እውነት ነው? ከሆነስ በ61 ተወልዳ በ65 የአገር ፍቅር ቲያትር መቀጠርዋ አልገባኝም በ4 አመቷ መሆኑ ነው?
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
አዜብ ወርቁ ራሷ 65 ዐመቷ ነው
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
እረ እፈሩ 61 ነው 51 ለምንድን ነው አርቲስቶች የሚዋሹት
@IStyle714
@IStyle714 3 жыл бұрын
ምን አይነት እርእስ ነው በ ስ መ አ ብ! የናንተ ቪድዮ እንዲታይ የግድ እኛ መደንገጥ አለብን እንዴ??🤔🤨 አቦ እያሰባቹ😏
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 3 жыл бұрын
እንዴ 1961 REALY ?????😂😂😂😂😂😂😂😂😂እንዴት ነው ነገሩ እስኪ አስቴር ያረገችውን በጎ ስራ አንድ ጥሩ ለኔ የልጅ ልጇ የሚሆነው ቴዲ አፍሮ 100000%💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ይሻለኛል የሰው ልጅኮ ምግባሩም መታየት አለበት ጭራሽ በ1961ተወለደች????😂😂😂😂😂😂 በ1965ትኮ ካዛንችስ ባንኮኒ እየደበደበች ዘፈን ጀምራለች ኧረ ተው ተው 😂😂😂😂😂😂
@tutubevan932
@tutubevan932 3 жыл бұрын
She is 62 years old ye teddy yelje lejes athonem
@teferibeyene8491
@teferibeyene8491 3 жыл бұрын
"ሰው" በስህተቱ ማልቀስ ሲገባሽ በሣቅ መሸወድ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው?
@berhegheremedhin3951
@berhegheremedhin3951 3 жыл бұрын
Weshet aiselechachum hulea mewashet yasazinal menew edmea bataweru
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
የሚዲያው ባለቤቶች ርዕሱ ምንድነው ስግብግብ ጅቦች ናችሁ 😡
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 3 жыл бұрын
እናንተ የአስቴርን ዕድሜ ብትቀንሱም ዕድሜን የሚጨምር አምላክ ዕድሜ ይስጣት ለመሆኑ በ1974 ዓ/ም በኦሮማይ መፀሐፍ ላይ ሮማን አስመራ ለፀጋዬ ሐይለማርያም የላከችው የአስቴርን ሙናዬን ነው ከዚያን በፊት አባቴ በ1972 በአስቴር የክራር ዘፈን ትውስታ አለኝ ይለኛል የዋሸው መነው? ማነው ደብረፂዮንን የሆነብን የአስቱን ዘፈን ግን ከልብ እወድላታለሁ
@abebawmariamtaye5666
@abebawmariamtaye5666 3 жыл бұрын
Ene degemo anete lej anete lej ohoy anetele lej ewenetu yemilewen yemejemeriya zefenuwan yesemahut be 1971 new engedih ewenetu yalew fetari eje lay becha new
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 3 жыл бұрын
@@abebawmariamtaye5666 ,👍እውነት ነው!
@tutubevan932
@tutubevan932 3 жыл бұрын
@@seenaagedda3740 she is 62 years old
@Useris1234
@Useris1234 3 жыл бұрын
ስግብግቦች ርህሳችሁን አስተካክሉ!!!! አስቴር ምን ሆነች ብዬ!
@abzdeg8923
@abzdeg8923 3 жыл бұрын
ኸረ በጣም ለገንዘብ ብለው የሚፅፉትን የማያውቁ። ወረድክብኝ የአንድ አፍታው ሶዬ‼️
@meseretgelaw273
@meseretgelaw273 3 жыл бұрын
ምነው አይን ያወጣ ውሸት ባትዋሹ አስቴር አወቀ እንዴት ነው በ1961 የተወለደችው የሷን አብሮ አደግ በደንብ አውቃለሁ አንድ ቢሮ እንበር ነበር ከ25 አመት በፊት ስራ ስጀምር ሀገሬ የሷ አብሮ አደግ ቆራቢ ነበረች እንግዲህ ይሄንን calculate አድርጉት በ1969 ወይም 1970 ዘፈን አውጥታለች በ8 ወይም በ9 አመቷ, ነጭ ውሸት ይሏል እንዲህ ነው
@tutubevan932
@tutubevan932 3 жыл бұрын
Banch calculation 53 ?
@wondemagegnchekol7554
@wondemagegnchekol7554 3 жыл бұрын
I recently learned that the grand ma of Aster is a Tegaru.
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 3 жыл бұрын
So what? And what is the difference between "Tegaru" and "Tigrawit"?
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 3 жыл бұрын
አስቴር ትልቅ ጋንጩር ናት ዉሸታም ናት ዘፈን እየዘፈነች ካሴትና ሲዲ ከመሸጥ በቀር ለሰው ልጂ ግድ የሌላት የሴይጣን ቁራጭ ናት የኢትዮጵያ ህዝብ ከኔ ጭምር በዘፈኗ የነሆለልን ምስኪኖች ነን ሶሻል ላይፍ የሚባል ነገር አታውቅም በየትኛዉም ጊዜ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ቆማ አታቅም ምክንያቱም ዉሸታም ናት ሁሌ እንደተደበቀች ኖራ አረጀች ነገ ትሞታለች ዘፈኗ እኔም እወደዋለሁ አዳምጠዋለሁ ከሷማንነት ጋር አያይዤ አልጠላውም አስቴር ሰልፍሺ ናት ሰዉ በዘፈኗ አይኑ ታዉሯል ሰለሷ ተቃዉሞ ቢነሳ ሁሉም ያብዳል ግን ለምን እንደሚያብድ ቢጠየቅ አያዉቅም ቢበዛ ዘፈኗ ወደዋለሁ ፍቅሬን ገልፆልኛል ይል ይሆናል አስቴር ዛሬ ምናልባት የሆነ ነገር ስርታ ይሆናል እነ ጥላሁን አለማየሁ ሁሉም የድሮዎቹ ጦር ሜዳ ሳይቀር ዘምተው ከሰራዊቱ ጎን ቆመዋል በርሀብ በበሺታ እነ አረጋኸኝ ሳይቀሩ በቦታው ተገኝተው ዘምረዋል አስቴር ባህር ማዶ ሆና ሃገሬ ሃገሬ ከመዝፈን ሌላ ምን ሰራች?ከሰዉ አትቀላቀልም የሆነ ሃገር ብትመጣ እንኳን ብትሞት ፎቶ ከሰው ጋር አትነሳም እንደ ድመት አር ነገሯን ሁሉ እንደደበቀች በዘፈኗ ተከልላ የኖረች ሺኮኮ ናት እውነት አሌክስ ከሚስቱ ከልጆቹ በላይ እሷተጎድታ ነው በሌለችበት ቪዲዮ የምትልከው ዉሸታም የክብር ዶክተሬት ሲሰጣት መቼ ህዝብ መሀል ተገኘች ይቺ ጭራቅ ናት ነገ እሷም ትሞታለች ምኗነው እንባ የሚያስፈስሰው በዘፈኗ የዞረበት እናቱ ብትሞትም እንደሷ ላያለቅስ ይችላል ግን እራሱን ቢጠይቅ ምኗ ነው የሚያስለቅሰኝ ብሎ ቆም ብሎ ቢያስብ ምንም ነው መልሱ ከንፈርም ለመምጠጥ ብቁ አይደለችም እሷማናት እነ ብዙዬ በህይወት ባሉ ጊዜ ከሁሉም ጋር ተግባቢ መሆኗተፅፎላታል እነ ኩኩ አመልማል ራሄል እነ ፍቅር አዲስ ሌሎቹም ለሃገራቸውም ለህዝባቸው ሰርተዋል አብረዉ ኖረዋል አስቴር ግን ዜሮ እራሷም ዜሮ ናት አደባባይ ከወጣሁ የደበቅኩት ሁሉ ይገለፃል ብላ ሁሌ ተሸፋፍና ኖራ ተሸፋፍና ትሸኛለች ሞት ከሆነ ሃቅ ነዉ ለማንም አይቀርም የነ አሌክስ ጥላሁን ታምራት ሌሎቹም አረፉ እንጂ ሞቱ አይባልም ስራቸው ህያዉ ነው ደግነታቸው ለሃገር ዘብ መቆማቸው ህዝብ አክባሪነታቸው ብቻ አስቴር ከዘፈኗዉጭ ምን አረገች ተብላ ትወሳለች ዛሬም በእድሜዋ እንወዛገብ አዜብ አመሰግንሻለሁ በሰማኒያ ምናምን ተወለደች ብለሺ ብትሳሳቺ አይግረምሺ በስልሳዎቹ ተወለድኩ ብላ በአራት አመቷ ሃገር ፍቅር ገባሁ ትላለች ቁጥር አታቅም ዚንብላ የኖረች ፍቅር የማትሰጥ የማትቀበል ሁሌ ሰበብ የናቴ መቀነት አደናቀፈኝ እንዳለች አለች ብትኖር ለራሷ ነው ኖረች ሞተች ያዉ ነዉ ለኔ አስቴር ጫሬ ዊቺ ናት ቡቱ ቡቱቱ የምትባለው ሴትዮ እሷን ትመስለኛለች አበቃሁ ይሄ እኔ ነኝ እናንተ የፈለጋችሁትን በሉ!''
@lindagesese7459
@lindagesese7459 3 жыл бұрын
አልገባኝም በ1961ተወልዳ በ1965ሀግር ፍቅር ተቀጠረች በአራት አመቶ ማለት ነው መልሳችሁ ደግሞ በ13አመቶ ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ መጣች መረጃ አስተካክሉ
@danielmesdien4757
@danielmesdien4757 3 жыл бұрын
አስቱካ እኔን ይመመኝ ሆዴ እግዜር ይማርሽ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
በ1961 የ6ኛ ክፍል ተማሪ ነበረች ወሬኞች
@etusemayat6305
@etusemayat6305 3 жыл бұрын
She was born 1961 . really it not true
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq 3 жыл бұрын
እንዴ አስቴር አወቀ በ1969 የተወለደች ልጅ አለቻትእኮ እውነቴን ነው እና በ8 አመቷ ነው የወለደቻት?ደግሞም በአለማየሁ እሸቴ ሃዘን ምናምን ውሸት ነው አንደኛ ከአለምጸሃይ ወዳጆ ጋር ትልቅ ጸብ ነበራቸው አሁን ካልፈቱት ሁለተኛ አስቴር ያለሃሺሽ የማትንቀሳቀስና ለህዝቧም ሆነ ለዘመዶቿ ምንም አይነት ከበሬታም ሆነ ፍቅር የሌላት በራሷ ዛቢያ የምትኖር ሰው ነች።ለመዝፈንም የምትመጣው ገንዘብ ሲያስፈልጋት ብቻ ነው ገንዘብ ስለማይበቃት ይሄን ስል በግምት ወይ በጥላቻ አይደለም ዘፈኗንም እርሷንም በጣም የምወዳትና የማደንቅንት ተከታዩዋ ነኝ።
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 3 жыл бұрын
ስንት ውሸት ነው? ማውራት አትችልም በስልክም ብላችሁ ኮለል ያለ ድምፅዋን በስልክ እንሰማለን። ትያትር ቤት መዋለ ሕፃን አለ እንዴ??
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 3 жыл бұрын
እንዴ አዜብ ምን ሆና ነው? የራሷን እድሜ አልተጠየቀች ምነው አርበተበታት? በ61ተወልዳ በ 65 የሀገር ፍቅር ገባች ድንቅ ነው ሆሆ
@dawithayth6338
@dawithayth6338 3 жыл бұрын
ይሄ ዘፋኝ በ80 አመቱ ነው የሞተው። በልቶ ጠጥቶ ዘፍኖ ነው የሞተው በጣም አካበዳችው። የአስቴር አወቀ ታሪክ ደግሞ ውሸት ነው።
@kibrewossenguadie8875
@kibrewossenguadie8875 3 жыл бұрын
It is not about eating and drinking as you wished too but his contribution to the art and the nation. Donot just live to drink and eat ,bro.
@dawithayth6338
@dawithayth6338 3 жыл бұрын
@@kibrewossenguadie8875 whatever.
@lmbm1498
@lmbm1498 3 жыл бұрын
የቺ ያነበበችው ይድፋሽ ህዝቡን ለማንጫጫት ነው ደሞ ሲያስተካክልልሽ ትስቂያለሽ ጥርሣም ሠው ስለ ሀዘኑ እንዳይፅፍ ስለ እድሜ ብቻ comment እንዳያድርግ አረግሽው ።ሁለተኛ መድረክ ላይ እንዳላይሽ ።
@tsegayemergia3787
@tsegayemergia3787 3 жыл бұрын
People people please don’t rush to pick up on Azeb
@alexabey6634
@alexabey6634 3 жыл бұрын
What is going on you guyes can't not tell the different age between 4 yeats old and 13 according your moths she started singing when she was 4 years wow
@muhammedseid1421
@muhammedseid1421 3 жыл бұрын
I think you’re confused enough and confused us better.
@engidaaworke8585
@engidaaworke8585 3 жыл бұрын
MAMEBAB ATECHYEM KAMADRKE LAY HULET GEZA TESASATACH AMEBABEWA LEMAHONU ASETUKA MENDEN YEHONCHEW ASETR AWOKEN KEFU AYEKABEN KAKRUT TAWAKE ARESTISETOCH ANDUWANAT ENA EGZIABEHAR KASEWA GARE YEHUN ASETREYA BEYA KANU YASETREN MUZIKA KALESAMAHU YAMAGNALE EDMANA TENA LASETR AWOKE YEHUN
@getachewtefera8897
@getachewtefera8897 3 жыл бұрын
የእድሜ ጉዳይ ????????
@Mashquke
@Mashquke 3 жыл бұрын
Jo , age is number don't be digital head like Babylon or arabische. Some they have Reit Senegal isn't Portugal hahaha
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 3 жыл бұрын
53 አመትዋ ነው እያላችሁ ነው።
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 3 жыл бұрын
The stage person is nervous and unnecessary word, too much untrue number,.Ethiopian know about this people where, when ,and how pls don't lie.
@lilimillion8217
@lilimillion8217 3 жыл бұрын
When I said these I fill very bad !! Avery time you are not organized so many way stage presentation very small stages allot of people? Look how she take the awards !!!! Shame on you if you don't now how you doing watch some awards ceremony pls ????
@kwaitea1416
@kwaitea1416 3 жыл бұрын
አስቴርዩ ምንሆነች የኔቆጆ
@mekdesbrehane8777
@mekdesbrehane8777 3 жыл бұрын
Be 1951 yistekakel.
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 3 жыл бұрын
ያሳዝናል 😭
@youssoufmed1034
@youssoufmed1034 3 жыл бұрын
Aster awek fetari tena yshtish
@Salassalas8144
@Salassalas8144 3 жыл бұрын
አንተ ሌቦች። የሞተች አስመስላቹ ዜና?። unsubscribe አድርጌያቹአለው
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 3 жыл бұрын
Abdafta is one a gutter press.Please stop false statement head lines.
@sarafekadu700
@sarafekadu700 3 жыл бұрын
ምን አለ ስለ እድሜ ባታወሮ
@dawittekle1025
@dawittekle1025 3 жыл бұрын
Bedmawaly 10 amet chamerebet.72 ametua yehonal.guadegnawa kehonse 70 nase.
@ss-jm8se
@ss-jm8se 3 жыл бұрын
በ1948 ነው የተወለደችው
@firhanagebremedehen4744
@firhanagebremedehen4744 3 жыл бұрын
Oh that make sense I guess 61 🤔 yeah she is 66
@tutubevan932
@tutubevan932 3 жыл бұрын
@@firhanagebremedehen4744 no she's 62 born 1959
@EthioEthio774
@EthioEthio774 3 жыл бұрын
61. 65.
@youssoufmed1034
@youssoufmed1034 3 жыл бұрын
Asterye farine
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 3 жыл бұрын
አቤት፡ውሸት፡በስልሳ፡አድ፡ታስቃላቹ፡
@sanchomola766
@sanchomola766 3 жыл бұрын
1961 and 65 67
@amlesetabebaw5710
@amlesetabebaw5710 3 жыл бұрын
ምድረ ሞርተኛ የአማረኛ ደሀ!!!!
@tutubevan932
@tutubevan932 3 жыл бұрын
She is 62 years old
@see12334
@see12334 3 жыл бұрын
ቆሎያችሁ ይገፈፍ
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 55 МЛН
ልዩ ቀን ሰርጋችን ጠብቁ..
13:20
kal beteseb
Рет қаралды 36 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН