አስቴር አወቀ እና የለንደን ፋኖ/ትታሰርልን የሚል ዘመቻ የተከፈተባት አርቲስት/ገንዘብ ወደድ እና ሕዝብ ወዳድ አርቲስቶች/የተሰረዘው ፕሮግራም

  Рет қаралды 17,741

Teles Tube

Teles Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 7 сағат бұрын
አሳየ አማሮች ጠበቃ አከብርሀለሁ ❤️🙏 ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 5 сағат бұрын
በእዉነት ለንደን ያሉ ነፍጠኞች ጀግኖች ናቸዉ :: በርቱልን !!!
@gtrs2291
@gtrs2291 8 сағат бұрын
እውነት ነው በዚህ ጊዜ ደፍራ ስለፋኖ ዘፍና የእኛ ወገን ብልጠት አሁንም እንደሚያንሰው አይቻለሁ!!! መስተካከል ይኖርበታል🙏🙏😍
@SurafelZewge
@SurafelZewge 3 сағат бұрын
አሳዬ የኔ አንበሳ አቦ ይመች ኑርልን ከድሬድዋ
@seyefachewkassaye5658
@seyefachewkassaye5658 4 сағат бұрын
ተወው ፈጣሪ የሚቀጣውን ያውቃል ።ብዙ እባቦች እንዳሉ ሁሉ ብዙ እርግቦች አሉና ፈጣሪ እርግቦቹን ይጠብቅ።
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 5 сағат бұрын
የሺዬ በርቺ ጀግናችን ነሽ !!
@tayalemu9311
@tayalemu9311 2 сағат бұрын
አሳየ 👌👏👏👏👏👏ሁሉም ለአማራ በየበኩሉ ይስራ ሰለ የሺ 🎖🎖🎖🎖
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 6 сағат бұрын
ጥሩ አመለካከት ነው አሳዬ👍 አስቴር አወቀ በወያኔም ጊዜ ይሁን ባሁኑ ገዳይ መንግስት አንድ ቀን እንኳን ለህዝብ ድምፅ ሆና አታውቅም:: በአንፃሩ ግን ኑሮዋን እያካሄደች ያለችው በአመት አንዴ በምትጬህበት ዘፈኗ መሆኑን አታስተውልም:: ሆኖም የኢትዮጵያ ህዝብ እንደነዚህ ያሉ በተለይ እንደ አስቴር ያሉትን ድንዙዞች አልበሟን ባለመግዛትና የጭፈራ ዝግጅቷን ባለመሳተፍ መቅጣትና ከህዝብ ጋር ያልቆመ ዋጋ እንደሚከፍል ማሳየት ይገባል:: እህታችን የሺ ግን ድንቅ አርቲስት ብቻ ሳትሆን የህዝቧ መከራ የሚገድዳት ገዳዩን ኦሮሙማ ፊት ለፊት የተጋፈጠች አንበሲት ናት::
@YeheyesEndale-uk1jm
@YeheyesEndale-uk1jm 8 сағат бұрын
አሴ በርታ ፋኖ ያሸንፋል
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 3 сағат бұрын
የለደን ፍኖወች❤❤❤እድሜ ይስጣችሁ
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 7 сағат бұрын
ድንቅ እይታ ነው ክብረት ይሥጥልን ። ለአርቲስቶቻችን ማሥተዋልን ያድልልን❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 сағат бұрын
የሺ እናመሰግናለን ❤❤❤
@mimiworku4129
@mimiworku4129 5 сағат бұрын
እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 አሰቴር አወቀ ዕድሜ ልኳን በውጭ ዓለም እየኖረች እንጀራዋን በኢትዮጵያ ህዝብ እያበሰለች እሷ እንደሆን መቼ ችግር ነክቷት ፡መቼሰ ተርባ፡ተጠምታ ፡ ህዝቡ መከራ ሲደርሰበት ፡አገር ትጠፋ እያዪ ዳንኪራ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ያሰጠይቃል። ድል ለአማራ ፋኖ💪 አማራ ያሸንፋል።
@tayalemu9311
@tayalemu9311 2 сағат бұрын
የሺ ደመላሽ ምርጥ ጥራት ያለው ዜማ መልዕክት ያለው መዚቃ ነው👌እነደግፍ
@seay2550
@seay2550 8 сағат бұрын
ትክክል ነህ በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀርም!
@Saldawit
@Saldawit 7 сағат бұрын
ፀጋየ እሸቱ፣ኤፍሬም ታምሩ፣ አስቴር አወቀ፣ጌቴ አንለይ፣በውቀቱ ሰውመሆነ፣ መሠረት በለጠ ወዘተ አማራ መሆናቸው ያጠራጥራሉ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 сағат бұрын
ሆዳም የብአዴን ካድሬ ናቸው ❤❤❤
@KinfeRoots
@KinfeRoots 3 минут бұрын
ፀጋዬ ጉራጌ ነው ገለቴ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 сағат бұрын
OMN ሚዲያ 😭😭😭 መከሠሰ አለበት አደራ የሕግ ሠወች ❤❤❤
@dawitherouy9914
@dawitherouy9914 3 сағат бұрын
Welcome! Our hero 👍🏽 we're happy to having you God is good 🙏🏾 you're our gift from God 🙏🏾🙏🏾 we're blessed. We gonna win with God ☦️🙏🏾🙏🏾☦️🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🌹💝
@gtrs2291
@gtrs2291 8 сағат бұрын
መርዳት ባይቻል እንኳን የህዝብ ስሜት መጋራት ያስፈልጋል🙏🙏🙏
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 8 сағат бұрын
እውነትን ይዞ ለሚጓዝ የሚከተል የለም የሺ ደምበላሽ አንደኛ እግዚአብሄር ይጠብቃት
@Asnakech100
@Asnakech100 5 сағат бұрын
ደምበላሽ ሳይሆን ደመላሽ ነው!!
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 4 сағат бұрын
@Asnakech100 እሺ ይቅርታ
@Asnakech100
@Asnakech100 4 сағат бұрын
@MestugirmaZeleke ችግር የለም፣ የኔ እህት!!
@Djnebero
@Djnebero Сағат бұрын
ሰውን የምትገምተው በክፍ ቀን ነው ህዝቡ ሰላሙን ባጣበት በዚህ ወቅት መዝለል መጨፈር ትርጉሙ ምን ይሆን ከጥላቻ በስተቀር የሚገባው ህዝብ በራሱ ጤነኞ ይሆን ለማንኞውም ተጎጂው ህዝብ ታዝቦ መቅጣት አለበት !!
@ShegawAyinadis
@ShegawAyinadis 7 сағат бұрын
የሽ አድናቂዋ ነኝ
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 6 сағат бұрын
የአማራ አርቲስቶችን ስማቸውን እየጠራን መነገር አለባቸው ብዙዎቹ ፀጥ ብለው ተቀምጠዋል
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 8 сағат бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 50 минут бұрын
የሺ እናመሰግናለን ከጋላ አህያ ምንም አንጠብቅም ድል ለፋፋኖኖ❤❤
@ZedZelke
@ZedZelke 7 сағат бұрын
አስቴር የሁለት ማንነት ያላት ስለሆነች ወኔ ቢስ ናት
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 6 сағат бұрын
Yes Asaye ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤FANO Heroes
@BELA18113
@BELA18113 7 сағат бұрын
የ ለንደን ፋኖ በአስቴር ላይ ተዘጋጁ አዋርዷት
@טטכ.ה
@טטכ.ה 7 сағат бұрын
እውነት ያሸንፉል እሷም ፉኖ ነች
@tafgirma
@tafgirma 5 сағат бұрын
አስቴር ዓወቀ እርግጥ ብዙ ደጋፊ እንዳላት እገምታለሁ ለኔ ግን ከበፊትም ጀምሮ ድምጿ ጭራዋን የረገጧት ድመት መስሎ ስለሚሰማኝ ዘፈነች አልዘፈነች ምንም አይነት እጦት አይሰማኝም፡ ወትሮም ሃገሬ ቅብጥርሶ እያሉ የሚያንቃርሩት እውነተኛ የሃገር ፍቅር ኖሯቸው ሳይሆን የሕዝብን ስሜት በመቀስቀስ ሳንቲም ለመልቀም የሚያደርጉት ተግባር ነው፡ ነፍሱን ይማረውና እንደ ጥልዬ ያለው ባለሙያ ግን የወገኑን ረሃብ ሲያይ እንባው የሚቀድመው እውነተኛ የሕዝብ ልጅ ማለት እርሱ ነው።
@Pomymengistu173
@Pomymengistu173 6 сағат бұрын
እንደ አስቴር አወቀ ግሁዝ ፍጥረት አለ አሁን እሶም ስትሞት አማራው ያለቅስ ይሆናል
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 6 сағат бұрын
የሚገርመው ይህ ነው! እሶም አምሐራ ሰው ሁና ማለት ነው ግን ብዙ አዝሪዎች አሉ ልክ እንደ ጉዕዝ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 сағат бұрын
GREAT JOB LONDON FANO ❤❤❤
@OlivierCoppin
@OlivierCoppin 5 сағат бұрын
አሳዬ በድጋሚነው የከለሰችው የሺ ደበላሽ የዛሬ ስታመት ዘፍናው ነበር የፋኖን ዘፈኗን ስንቴ አዳመጥኩት የድሮውም አለኝ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 7 сағат бұрын
❤❤በርታ
@melesseagegnehu6583
@melesseagegnehu6583 4 сағат бұрын
በዚህ ስዓት የአማራ ህዝብ ፍዳውን እያየ እየሞተ የመኖር መብቱ በፈጠራት ሀገሩ ተከልክሎ መብቱን ለማሥከበር ልጆቹ በዱር በገደሉ ነፍጥ አንሥተው እየተዋደቁ በአሉብት ስዓት የአማራ እናት ጥቁር ልብስ ጥዋት ማታ እያነባች ባለችበት ስዓት ለግል ጥቅሙ የሚሯሯጠውን ማውገዝ ከህዝቡ መነጠል ይግድ ይላል ፋኖ ፋኖ ፋኖ ያሽንፋል ክብር ለጀግኖቻችን ::ያባቶቻችን ልጆች ነንእናሽንፋለን::!!!!!!
@nahomasamere
@nahomasamere 2 сағат бұрын
ትክክል ጎበዝ ነቃ እንበል የማንንም አህያ አማራ ጠል ሰብስክራይብ አድርገህ የምትዞር አማራ ነኝ ተብዬ የሺ ደምመላሽን ሰብስክራይብ እድርግ
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 4 сағат бұрын
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 5 сағат бұрын
Thank you 👌💙🙏
@MeseretAdnew-n1q
@MeseretAdnew-n1q 6 сағат бұрын
ያክብርህ
@MunaMuna-sp1hh
@MunaMuna-sp1hh 7 сағат бұрын
አሳዬ ጀግና ያማራይቱ ልጅ 💪
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 5 сағат бұрын
የአማራ ጠላቱ ሆዳሙ አማራ ነው ሀምሳ አመት ዘፍና ምንም ጠብ ያላለላት አስቴር አወቀ ናት 😢
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 6 сағат бұрын
የሺ የዘፈነችው በጣም እውነት ላይ የተመሠረተ ነው ምንም ችግር የሌለበት ነው
@HebtamuBirara
@HebtamuBirara 5 сағат бұрын
እውነት ነው አሣዬ አምንይዘው እምንጨብጠውን አጠናል
@markosgeta8043
@markosgeta8043 5 сағат бұрын
ሀቀኛ ሰው ነህ ወንድም አሳየ።
@alehegnish
@alehegnish 7 сағат бұрын
Thanks Asaye!
@HabtamuAy-q9i
@HabtamuAy-q9i Сағат бұрын
የታባቷ ትገባ ይሆን ሲጀመር ሞትም ሊመታት ነው ባይሆን ግን ኢትዮጵያ አትኖራትም!!!!
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 8 сағат бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ359 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@Asnakech100
@Asnakech100 4 сағат бұрын
አቢይ በኮሬ ነጌኛ ጨካኝ ድርጅቱ አሰቃይቶና ደብድቦ ሁሉንም ከረሸነ በኋላ በጅምላ መቃብር እንደቀበራቸው ከተረጋገጠ ቆይቷል ወገኔ ! ስለዚህ እርምህን አውጣ!!
@BelayAssena
@BelayAssena 6 сағат бұрын
እኛ እኮ ስትነግረን አልሰማ ብሎ ት ነው ነው ለዚህ የበቃችው በቃ ልንላት ይገባን የነበረው ስለሰው ስለሰው ያለች ጊዜ ነበር፤በነገራችን ላይ ሆድ አምላኩ በሆኑት ላይ በመላ መነሳት አለብን።
@gtrs2291
@gtrs2291 8 сағат бұрын
ፌክ ኢትዮጵያኒስት አጭበርባሪዎችን ይህ የአማራ ጦርነት አበጥሮ አሳይቶናል🙏🙏😍
@chilotutefera6213
@chilotutefera6213 7 сағат бұрын
አስቴር አወቀ ቀሪ እድሜሽን እንደተከበርሽ ብትኖሪ ይሻልሻል።
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 6 сағат бұрын
አሳያችን አላህ ይጠብቅህ ሀቀኛ
@WinterWin-b2u
@WinterWin-b2u 8 сағат бұрын
ፖለትካኛውም ዘፍኙም አማራን በስሙ ገንዘብና ለጥቅም ነው እንጂ በችግሩ ግዜ የሚደርስለት ማንም የለም አሁንም በደሙ መነገድ እንጂ ግን አሁን እነማን ትክክለኛ ተቆሪቋሪ እንደሆኑ ተለይተዋል
@selam65030
@selam65030 8 сағат бұрын
ይሄ ዘፈን አሳዬ ከ10አመት በፊት የተሰራ ነዉ አሁን ገዜዉ ሆኖ ወጣ እነጂ🎉🎉
@mamebekele4484
@mamebekele4484 4 сағат бұрын
Bravo London Fano
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 сағат бұрын
አሰቴር 😭😭😭 ማፈሪያ ነች እባክሸ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 6 сағат бұрын
አሳየ ማወቅ ያለብህ ሁሉም ሰው ፖለቲካ አያውቅም ወይም አይገባውም። መንግሰት ተብዬው ፋኖ ሽፍታ ነው ሲል የሚያምነው ብዙ ነው።
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 7 сағат бұрын
አስቴር አወቀና ኤፍሬም ታምሩ ከአማራነት መዝገብ መፋቅ ያለባቸው ናቸው
@samiras2322
@samiras2322 6 сағат бұрын
አስቴር ማን አማራ አረገት ጥርት ያለች ጉራጌ ናት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 6 сағат бұрын
ቂቂቂ የ ጎንደር ጉራጌ !
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 6 сағат бұрын
ትክክል
@samiras2322
@samiras2322 6 сағат бұрын
@@abuhaile6517 ጉራጌ ናት ግን የአማራ ሞት ሁሉም ኢትዮጵያ ሊያወግዝ ከጎኑ ሊሆን ይገባል
@mikiastiruneh
@mikiastiruneh 5 сағат бұрын
​@@samiras2322ውሰዷት ትቅርብን ይቺ አሮየ ስቴድየም አፍ😂 ዘሯ አማራ ነው ደ/ ጎንደር ደራ ገላውዲዎስ
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 23 минут бұрын
የለንደን ፋኖዎች ያርገበግቧታል እንቢ አላረጅም አስቴር አወቀ በዲንሴበር ሰዊድን ኮንስርት አላት የስዊድን ፋኖዎች እዳትዘግን ማድረግ አለባችሁ
@Lacomanza
@Lacomanza Сағат бұрын
አቡሽ ዘለቀ ደብረብረሀን ድረስ በመሂድ ተፈናቃዮችን የጉበኛ የመልካም ስብእና ባለቢት ነው
@nuredinahmed5192
@nuredinahmed5192 8 сағат бұрын
❤አንተ በርታ
@nebasolomon1255
@nebasolomon1255 4 сағат бұрын
Wow asayea andegea
@flovebus
@flovebus 6 сағат бұрын
አገላለፀህ በጣም ይገርመኛል
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 46 минут бұрын
ትክክልል አማራ ክልል ሄዶ ክሊፕ ያልሰራ አዝማሪ የለም ዛሬ በድሮን ሲጨፈጨፍ የት ናችሁ ዝም ተነሱ ዝምታችሁን ስበሩ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 8 сағат бұрын
Aster Aweke ይኸን ያህል ድንጋይ ነች እንዴ?...በርግጥ ኤፍሬም ታምሩና አስቴር አወቀ?.ከድምፃቸዉ ዉጭ ግዑዝ ነገር ነዉ ሚመስሉኝ?!
@zerachew
@zerachew Сағат бұрын
#ዩቱበርን_ማመን ...😂
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 37 минут бұрын
ትክክል።
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 4 сағат бұрын
Tekikilgna Wesana New Yemen Concerte new zega eytechfechfe abiy ahemd lefred yekerbale
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 4 сағат бұрын
አስቴር የማናት የማንም ሼሌ ቢዘፍን ምናገባን የሺ ጀግና ነሺ ለወገን ደራሺ
@adugnamengistu527
@adugnamengistu527 3 сағат бұрын
ለለንዶን ፋኖ አከብሮቴ ልዮ ነው!!
@dr.abrahamsolomonsbm9453
@dr.abrahamsolomonsbm9453 6 сағат бұрын
🦁🙏🚦🥀HONORABLE ASYE , TELES TUBE 🌺🚦🙏WONDERFUL PROGRAM AND COMMENTS , GOD BLESSED YOU WHENEVER YOU ARE 🦁
@eskendershiferaw
@eskendershiferaw 2 сағат бұрын
yichi hodam susam arogit
@tekeyegebreslassie8659
@tekeyegebreslassie8659 Сағат бұрын
Manahi asteri Amhara ayidalahimi anitaci
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 5 сағат бұрын
የተራበን ሰው ማሳቅ ከባድ ነው በዚህ ጊዜ የተራበውን ያዘነውን ለማስደሰት መላላጥ ምን ይሉታል?
@yossephdc7270
@yossephdc7270 6 сағат бұрын
አሰቴር እኮ ተፈጥሮ የሠጣትን ድምጽ እንጅ የተጠቀመችው ጪንቅላቱዎን አይደለም ትምሮ የለም ንቃተ ህሊና እኮ በትምህርት በንባብ ነ ው የሚኮረኮረው የሚሠፋው አካባቢውን ሁኔታውን መረዳት የሚችለው ወንደም አለም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 6 сағат бұрын
ትክክል ሁሉም ሰው ፖለቲካ አያውቅም አይገባውም።
@waves101
@waves101 6 сағат бұрын
የተማሩት አይደሉም እንዴ ሚሊየኖችን እየጨፈጨፉና እያስጨፈጨፉ ያሉት ?
@veracity8968
@veracity8968 6 сағат бұрын
አረ ባክህ ታድያ ያልተማረው ገበሬ የሚሞተው ለማ ነው ??? የቱን ባህል ልታስጠብቅ ነው ሃገሬ እያለች እምትዘፍን ግዜው እንደውም ለስዋ ንስሃ መግባት ብትችል ባትችል ዳንሱን ማቆም ህዝብዋ አይደለም እንዴ አማራ ???
@eliastheb4332
@eliastheb4332 6 сағат бұрын
ከፈቀድክልኝ ቪዲዮችህን እየቆራረጥኩ ቲክቶክ ላይ ላጋራልህ?
@veracity8968
@veracity8968 6 сағат бұрын
ሥራው ለምን ታስፈቅዳለህ !!
@tesfishabera4756
@tesfishabera4756 6 сағат бұрын
Gobez neh
@nahomasamere
@nahomasamere 2 сағат бұрын
ዳዊት ሲተች ስትቃወሙ የነበረ ሰው መሳይ ድንጋዮች ኑ ተቃወሙ።
@ambayealem395
@ambayealem395 4 сағат бұрын
አቶ አሳዬ የእኛዎቹ ሆዳም አርቲስቶች ህዝባቸውን በረሱበት የጨለማ ዘመን ላይ ዓለም አቀፍ ታዋቂ አርቲስቶች ከ40 ዓመት በፊት ያዜሙትን" Do they know today is X-mass?" የሚለውን ዜማ የወቅቱን ችጋር ታሳቢ በማድረግ እንደገና አየር ላይ አውለውታል።አይገርምም?
@betremariam5662
@betremariam5662 5 сағат бұрын
እሷ እኮ ጥርብ ማይም ነች ፣ ብሯ እንጂ ትልቅ እውቀቷ አይደለም ።
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤Heroes
@mesaymesay-9688
@mesaymesay-9688 4 сағат бұрын
Yegna muzikegnochi genizeb wedaj nachew batekalay betam yasafiralu bezi gize konsert mesirat bamaralay mekeled mashof new ::
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 4 сағат бұрын
I have Listened To The Music Just Once and Loved Every Bit Of It,_All The Way through!! I Thought She Has Brought Such a BEAUTIFUL Song; _Both In Content and Form, Demonstrating a Depth In The Lyrics, and also, with Such a Smoothly Flowing Melody, at BEST!! The Song, as In a Very Modern Composition and Style, Sounds Like Carrying a Consciously Poetic Social and Political Message with a Theme In The Tradition about FANNO!! I Thought Yeshi Demelash's New Song, FANNO, as Speaking a Volume, Is SUPERBLY BEAUTIFUL Song,_ In Every Sense!! And, Of Course, At Only The Due Moment!! KUDOS To Artist Yeshi Demelash😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!! And, THANK YOU, Journalist Assaye Deribe!! A GREAT Commentary😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!! VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@BizunheTesfaya-go6wn
@BizunheTesfaya-go6wn 2 сағат бұрын
የሺ ከስንት አመት ፋኖ የሚለውን ዘፈን እንደዘፈነችው ግን ስንታችን እናውቃለን
@woldebazizew9385
@woldebazizew9385 5 сағат бұрын
አስቴር ምን ታድርግ ህዝቡን ጫት አፍዞ ታል ቤቱ አይደለም አናቱ ቢፈርስ አይታወቀውም ::የትጥቅ ትግል ማድረግ አልቻለም ::አስቴር አወቀን ለቀቅ አድርጋት አስቴር ድንቅ ድምፃዊ ናት የኛ ሰው ከብዙ ጥሩ ተግባራት ይልቅ ጎልቶ የሚታየው ትንሿ ስህተት ናት ::
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 8 сағат бұрын
አንተን የሚቃወም ጠላት ነው ከጠላት " ፍቅር " አይጠበቅም!!!
@Semenawihizib
@Semenawihizib 8 сағат бұрын
አስቴ ሱሳም ነች በ 90 አመቷ
@BekeleDode
@BekeleDode 5 сағат бұрын
አስቴር ብሮክ ሆና ነው እንጂ ባትዘፍን ደስ ይላት ነበረ:ታድያ ትለምን እንዴ ሙያ እያላት:ምንም ብታረጅ በኪነጥበብ ውስጥ በሴቶች የሚተካት የለም እስካሁን:የድሮ ዘፋኞት:እንዳሁኖቹ አቃጣሪዋች ስላልሆኑ:ስም እንጂ ገንዘብ የላቸውም
@DawitMekonen-k6f
@DawitMekonen-k6f 7 сағат бұрын
❤❤❤
@melodiess2
@melodiess2 5 сағат бұрын
Aster Aweke agasses nat yarogit hodam yedefash😡
@shawelshibeshi1692
@shawelshibeshi1692 6 сағат бұрын
ብራቮ አሳየ
@elsageorge1821
@elsageorge1821 7 сағат бұрын
አይ የጨጨዋ ለግልዋ ሕይወት ብዙ አእምሮዋን የሚደፍን ወጭ አለባት ማሰብም መርዳትም አቅም የላትም
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 6 сағат бұрын
ይልቅ ፋኖኖ ወደ አንድነት እንደመመጣ ወትዉቱቱ። አማራ ከማሳዉ እየተቃጠለበት በሬዉ እነታረደበት ንብረቱ እየወደመበት ልጆቹ እየተደፈሩበት ነዉ። ዋ!...ቡኋላ በቃኝ በልቼ ባርነት ይሻለኛል እንዳይል???
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 3 сағат бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉
@ዘzemNጋአ
@ዘzemNጋአ 5 сағат бұрын
አሜሪካን ሀገረ ውስጥ ለፍልስጤም ብሎ እራሱን ያቃጠለ ፖሊስ አለ ኮ የኛዎቹማ የ ዳቢሎስ አጫፋሪ ስለ ሆኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ቢያልቅ ምን ገዷቸው
@QualityEnglish16
@QualityEnglish16 7 сағат бұрын
ይሁኔ በላይ??
@BELA18113
@BELA18113 8 сағат бұрын
ወንድ አርቲስቶች የማይረቡ ፈረንካ ብቻ የሚፈልጉ 👉ፌክ ኢትዮጲያኒስቶች የታሉ ነዋይ ደበበ ፀሀዬ ዮሀንስ ቴዲ አፍሮ ስለአገር ዘፍናችሁ ነበር አሁን ምነው ዝም አላችሁ?
@penafrica4321
@penafrica4321 7 сағат бұрын
የቴዲ አፍሮ ዘፈኖች ስምተህ ታውቃለህ? ከሱ በፊት ተቃውሞ የዘፊነ አለ?
@BELA18113
@BELA18113 7 сағат бұрын
@@penafrica4321 ምን ዋጋ ለው ኢትዮጲያ በቁሟ ስትፈርስ እያዩ ዝም ያለ አርቲስት በአናቱ ይተከል ::
@almiabebe8519
@almiabebe8519 6 сағат бұрын
👍👍👍getem bagegn fano beye ezfen neber
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 5 сағат бұрын
ስታነብ ለመፍጠን ሞክር !!
@Hayl247
@Hayl247 4 сағат бұрын
የየሺ ደመላሽ ሙዚቃ የቆየ ነው አዲስ አደለም።
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 36 минут бұрын
ይህቺ አሮጊት በመቁረቢያዋ መድረክ ላይ መቁላላት አይነፋም
@ssbatesfaye8333
@ssbatesfaye8333 7 сағат бұрын
Hezebe teze yemelachew setamemu ena sechegeru new asfare
@asayeshrauschel2857
@asayeshrauschel2857 3 сағат бұрын
የየሽ ይሄን ዘፈን 12 አመት ያለፈው የቆየ ነው
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ሙሉ መፅሐፍ ትረካ : የመፅሐፍት ዓለም
3:47:54
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 30 М.
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 5 МЛН