ውስጥ አዋቂ - ጃዋር የገባበት ፓርቲ ለ 2 ተሰነጠቀ። በጥባጩስ ማን ነው? | Ethiopia

  Рет қаралды 26,475

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
ውስጥ አዋቂ - ጃዋር የገባበት ፓርቲ ለ 2 ተሰነጠቀ። በጥባጩስ ማን ነው? | Ethiopia

Пікірлер: 34
@enquzeleke8824
@enquzeleke8824 4 жыл бұрын
አይ ብይን ጴጥሮስ ስለወንድማቸው ኮለኔል በየነ ጴጥሮስ የሚናገሩበት ናፍቆኛል ሁል ግዜ ሮሮ አስጠልቶኛል
@gerumealemayehu1230
@gerumealemayehu1230 4 жыл бұрын
Kebebushe setasetu
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 жыл бұрын
ጆሀር ያለበት ማን ስላም ይሆናል
@tigstseboka1558
@tigstseboka1558 4 жыл бұрын
ጀዋር እና መረራ ያሉበት ቦታ ሁሉ ሰላም አይኖርም።ይልቁንስ በስተርጅናችው ታሪክ ሰርታችው እለፉ ልዩነታችውን ወደጎን አድርጋችው በአባይ ጉዳይ ላይ ከመንግስት ጎን ቁሙ። የታሪክ ተወቃሽ አትሁኑ ። ለልጅ ልጆቻችው ታሪክ ሰርታችው እለፉ እናተ ለምርጫ ስትባሉ በስቸርጅናችው ግብፅ አባይ ላይ አይኑዋን ተክላለች 😭 ተባብረን ሀገራችንን እና አባይን እንታደግ🙏
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 4 жыл бұрын
አብይ ከእነዚህ ሌቦች ጋር መስራት በሽተኛ መሆን ነው መቼም ጆሀር ያለበት ቦታ ስላም የለም ስጀመር መረራ እንኳን ሀገር መምራት አይችሉም ስው ቤተስብ ያልመራ እንዴት ፖርቲ ይመራል ፕሮፌሰር ከእነዚህ ጋር መስራት ይቅርቧት ነገ ለህይወቶትም ያስጋሉ
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 4 жыл бұрын
Tikikel tigee
@waqsiyangatu6308
@waqsiyangatu6308 4 жыл бұрын
መጀመሪያ የዘር ካባችሁንና ካፖርታችሁን አውልቁና ለኢትዮጵያ ህዝብ ለመስራት በቅን ልቦናችሁ ንፁህ መሆናችሁን አረጋግጡ። ከጃዋር ፣ ከበቀለ ገርባ ፣ከሽ መልስ አብዲሳ ፣ ዳውድ ኢብሳ ፣መራራ ጉዲና ጋር ተኮኖ ኢትዮጵያን በዴሞክራሲ ለመምራት በምንም ዓይነት አይቻልም ቀልድ ካልሆነ በስተቀር።
@raniayusuf7210
@raniayusuf7210 4 жыл бұрын
ጅውሀር የደረሰበት ምንጤና አለው ሴጣን
@samiahmed7593
@samiahmed7593 4 жыл бұрын
Beyene kenezi bektoch ga min yaregal
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
ገና ከአራት ይሰነጠቃል ምን ያስደንቃል።
@shebawian5074
@shebawian5074 4 жыл бұрын
ድሮስ ጃዋር /የበርጫው ፈላስፋ /ከቮልካኖ በምን ያንሣል ?
@tigstseboka1558
@tigstseboka1558 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 አረ በሳቅ❤
@asefaali
@asefaali 4 жыл бұрын
Wendim Begmit Atawra
@rosebirhan949
@rosebirhan949 4 жыл бұрын
መቼም አይስማሙም።
@samiahmed7593
@samiahmed7593 4 жыл бұрын
Jawar yeagerachin corona 86.enezi nefse bela partiwoch.bezer yetelekefu agasesoch
@Mebadt2016
@Mebadt2016 4 жыл бұрын
ይህን እረባሽ ምንም አይደለም እየጠቀመ ነው 76 ፓርቲ ምንም አይሰራም 2-3 ፓርቲ በቂ ነው ሌሎቹን እናጥፋቸ አይጠቅሙንም
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 жыл бұрын
ጅዋር ማለት የእና ሀገር ልጅ ሳይሆን ዘረኛ ዋናው እስማኤል ማለት ይቻላል።እንደእኔ እንደአኔ ሀሳብ ቢሆን ኑሮ አርቲስቶች በሚዲያ ሲያጨበጭብ የነበረ ሁሉ አራዊይት ጠባቂ ነበር የማድርጋቸው።
@iyassuephraim1079
@iyassuephraim1079 4 жыл бұрын
ደናቁርት
@BeneyamAboyeTehadeso
@BeneyamAboyeTehadeso 4 жыл бұрын
ሰምተሃል! አልሰ'ማሁም ብለህ እንዳትል፥ ስንቱን ጎበዝ ሞት ሲገድል። ውሸቱን ነው ብለህ እንደው' አልለውም እስቲ አቅም ሰው፤ ይልቅ ስማ የምልህን እመነው! ተቀበል መድንኅን። ለምን ብትል ከሄድክማ አትመጣም ህይወት እንደ ፊልም አትደግመውም። ለምናልባት ተጸጽተህ ብትከጅል ደቂቃህን ጨርሰሃል ነው ምትባል። ያንተ ጊዜ ነገ ሳይሆን አሁኑ ነው ከወሰንክም የምትድነው ዛሬ'ኑ ነው አይጠቅምህም አካሄድህ ብዬህ ነበር እንዳልልህ ያን ጊዜ ስታማርር። ቃሌን ረግጠህ ችላ ብለህ ካመለጥከኝ አንዴ ከሄድክ አላይህም ምናለ በለኝ ። ያን -ጊዜ አ-ን-ተ-ን አያድርገኝ! (የሕይወትህን አዳኝ ኢየሱስን አምነሃል? PLEASE?! )
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 4 жыл бұрын
Lehagershe lehezeb ekoyalehu asetawashe sew beyene peterose egeziabeher erejime edeme yesetewot hageren lemebetene yemiterena banda telalaki edemew acher New egeziabeher yebeheretegochen yemerzamochen ser lemederachen yenekelelen
@rebka5068
@rebka5068 4 жыл бұрын
ማነው በጥባጩ ያው ጅዋር ነው ማን ይሆናል እኒ ይሚያሳዝኑኝ ከዝህ ስው ጋር እነዝህ ትልልቅ ስዎች ከሱ ጋር እንስራ ማለታቸው።
@rasdejen4948
@rasdejen4948 4 жыл бұрын
ፕ/ሮ መራራ፦ ከርስዎ ብዙ ይጠበቅ ነበር፤ ከልምድ፣የት/ም ደረጃ አና እድሜዎ አንጻር። የሚያሳዝነዉ የሚያሻግር ሃሳብ እና ጽናት ቀርቶ የራስዎ የሆነ አቌምም ሆነ ሃሳብ (አፍራሽ ወይም ገንቢ) ሲያራምዱ፤ሲያንጸባርቁ አይታዩም። ምንድን ነዉ የሚፈልጉት? ፩)ገንዘብ ከሆነ ጀዋርን ጨምረህ ስጠኝ ይበሉት አሊያም በቀለ ገርባን ያማክሩት። ይህ የሚያንስዎ ከሆነ ወደ ግብጽ ይሂዱ፤ ድልድዩን ወይም ዶ/ር አብይን ለመምታት አግዛለዉ ይበሏቸዉ፤ ያለተሰራበት ያረብ፤ የነዳጅ ገንዘብ ይጭኑወታል። ግን ያድዋ ባንዳዎች እጣ ስለሚጠብቀዎ ቶሎ ቶሎ መብላት ሊኖርብዎ ይችላል። ፪)ሰልጣን ከሆነ በምንም ታምር አያስቡት፤ አርጅተዋል። እንዲያዉ ጨርሰህ ነገረኝ ካሉ ከርስዎ አስገዳይ ምናልባትም ባንዳዉ ጀዋር ይሻለኛል፤ የህዝብና ሰላም ጠላት የሆን ጽኑ አቋም ስላለዉ። በመጨረሻ ይህን ልለምነዎት፦ እስቲ ዝም ይበሉ፤ ይሰደዱ ወይም ከቤትዎ ይቀመጡ። ህሌና ሃይምሮዎ ወደዚህ ያመጣዎ አሊያም ይፈርድበዎ ዘንድ በጽኑ እጸልያለዉ።
@cooldamee
@cooldamee 4 жыл бұрын
ጥላቻን አስወግድ ጋዜጠኛው
@ጠቅላላ_እውቀት_Knowledge
@ጠቅላላ_እውቀት_Knowledge 4 жыл бұрын
ምን አለ?
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 4 жыл бұрын
ሽማግሌው መራራማ ሲጀመር ብር አታሉዋቸው ነው እንጂ ሽማግሌው መራራ ጥሩ ልብ ነበራቸው ስልፕዚህ ሽማግሌው መራራ የጅዋርን ሀሳብ ብቻ ነው ምልስተላለፍ ያለበት ክክክክ አይ አይ ውርደት በዚህ እድሜ ፕሮፊስር ምፕራራ ጀዋር አፍ መሆናቸው ያሳዝናል ። ለነግፕሩማ መራራ ተብሎ ጣፋጭ የለም ልጂ ያው ምፕራራ ክፋትን ተያይዘውታል ቅሌት ብስተርጅና ውይ
@samiahmed7593
@samiahmed7593 4 жыл бұрын
Yihe yejaje merara enkilfun lemn aytegibm.ager bisetut eyemera siyankelafa bejawar mencha liyasarden new
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 4 жыл бұрын
እነ ጀዋር የ። 86 ። የሞቱት ግፍ እያለ መች ስላም ያገኛሉ
@kgbmosad5628
@kgbmosad5628 4 жыл бұрын
እባካችሁ ሀገር ችግር ውስጥ ሆና ለምድነው የማይጠቅም ዜና ምታቀርቡት እባካችሁ ህዝቡን የሚከፋፍል አስተሣሠብ እንተው፡፡
@tekestean
@tekestean 4 жыл бұрын
የበሰበሱ ፖርቲዎች ናቸው
@samiahmed7593
@samiahmed7593 4 жыл бұрын
Gena debub yeoromo kegna nat yilalu beyenem kegna new yilutal...sidamam kegna..kkkkk
@dawitararsa3581
@dawitararsa3581 4 жыл бұрын
ewunet bel esti yegna baltet.....anatih yikefel !! kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@redsliag9661
@redsliag9661 4 жыл бұрын
u wish! ለኦሮሞ ሁሌም ውድቀትን ነው አደል ምትመኙት ? we are rising !
@BeneyamAboyeTehadeso
@BeneyamAboyeTehadeso 4 жыл бұрын
ሰምተሃል! አልሰ'ማሁም ብለህ እንዳትል፥ ስንቱን ጎበዝ ሞት ሲገድል። ውሸቱን ነው ብለህ እንደው' አልለውም እስቲ አቅም ሰው፤ ይልቅ ስማ የምልህን እመነው! ተቀበል መድንኅን። ለምን ብትል ከሄድክማ አትመጣም ህይወት እንደ ፊልም አትደግመውም። ለምናልባት ተጸጽተህ ብትከጅል ደቂቃህን ጨርሰሃል ነው ምትባል። ያንተ ጊዜ ነገ ሳይሆን አሁኑ ነው ከወሰንክም የምትድነው ዛሬ'ኑ ነው አይጠቅምህም አካሄድህ ብዬህ ነበር እንዳልልህ ያን ጊዜ ስታማርር። ቃሌን ረግጠህ ችላ ብለህ ካመለጥከኝ አንዴ ከሄድክ አላይህም ምናለ በለኝ ። ያን -ጊዜ አ-ን-ተ-ን አያድርገኝ! (የሕይወትህን አዳኝ ኢየሱስን አምነሃል? PLEASE?! )
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 40 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 40 МЛН