አፌ ውስጥ ነው የከተተው🤣 እሚት ጥላን ልትሄድ ነው🤣🤣

  Рет қаралды 22,677

Samicho tv

Samicho tv

Күн бұрын

Пікірлер: 453
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 5 ай бұрын
ጥርሴን አሞኛል ዱአ ፀሎት አድርጉልኝ 😢
@hyatssa9035
@hyatssa9035 5 ай бұрын
አመ ብርሃን ታሰብሸ እሙየ አይዞሸ
@roomirommi4848
@roomirommi4848 5 ай бұрын
Be cherik laye chew arege ena sheto nifibet kezame yazehibete yeteweshale😢😢😢
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 5 ай бұрын
ሲስማር ያዢበት🥺ለጠላትም አይስጥ አቀዋለሁ🥺🥺🥺
@apagcd8923
@apagcd8923 5 ай бұрын
አይዞሽእማየጥርስንበሽታእሚቅያቀዋንውደ😢😢😢😢😢
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 5 ай бұрын
በስንት መከራና ፀሎት ያገኘኋትን ልጀን ለማቀፍ ጓጉች አጣኋት💔💔😢😢በጸሎት አስቡኝ ድጋሜ ልጅ እዲሰጠኝ ማርያምን ልቤ ተሰብሯል💔💔😢😢😢😢
@BilcaLaela-zb2su
@BilcaLaela-zb2su 5 ай бұрын
እፍፍፍፍ አይዞሽ እህቴ አላህ ይስጣሽ
@DghbCcgh
@DghbCcgh 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 5 ай бұрын
አላህ የሚያድገውን ይስጥሽ አይዞሽ አላህ ይሶብርሽ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 5 ай бұрын
@@BilcaLaela-zb2su አሜን ውዴ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 5 ай бұрын
@@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ አሜን የኔ ውድ
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 5 ай бұрын
ቤተሰብአሞኛል ዱአአድርጉልኝ😢😢😢አደኛነኝ ዛሬ በስደትእዳልቀር
@ZebibaBderuBderu
@ZebibaBderuBderu 5 ай бұрын
ሰላምትች አላህ ይሽፊክ ያአፊክ ያረብ ያ ኡህታ
@زمزم-ج1ف
@زمزم-ج1ف 5 ай бұрын
አላህ ይድረሥልሺያረብብብ
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 5 ай бұрын
አላህ ይማርሽ ያርብ
@Adinewchrint
@Adinewchrint 5 ай бұрын
Ayzosh
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 5 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ
@ጦይብሽ
@ጦይብሽ 5 ай бұрын
እሙያ የዛኔ አልቅሰሽ አስለቅሰሽኝ ነበር ዛሬ ላይ ወልደሽ ልጅሸ ጋር ሳይሽ ያረብ እደት ደስእደሚለኝ የኔ ቆጆ አላህ ያሳድግልሸ
@الحمدلله-ي3ر5ن
@الحمدلله-ي3ر5ن 5 ай бұрын
የሳቅ ቦታኮ እናተጋነው እደት ደስእደምትሉኝ ከአላህ በታች የሳቄ ሚጮችናችሁ
@ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ
@ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ 5 ай бұрын
ይኸን ቪዲዮ የምታዩ ሰወች ግን ለምድነው ሰብስክራይብ የማታደርጓቸው ማሪያምን ብዙ ጊዜ ቪዲዮ ይለቃሉ ደግሞ ደስ እሚል በራሳቸው ሙድ ነው ፈታ የሚያደርጉን እኛ ሰወች የምንወደው እያስመሰሉ ሲሰሩ ውሸት ጭቅጭቅ ሲኖርበት ነው አደል እንዲሁ ሳያችሁ ስለገረመኝ ነው ሌሎችንና እኒህን ያለውን ነገር ሳስተያይ ገርሞኝ ነው የምር ቢያንስ እስኪ 80 እና 90 እናድርሳቸው ከዛ ወደ 100 ለመግባት ይቀላል❤🙏
@hiweotyoutube5200
@hiweotyoutube5200 5 ай бұрын
ወይኔ ስወዳቹሁ ጌታን ፈታ ነው የምእታረጉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤
@AaNn-p4e
@AaNn-p4e 5 ай бұрын
😂😂ወይኔ እሙ ተንኮልሽ ሳሚ ፈጣሪ ይሁንህ እኛ በምንም ማገዝ ኣንችልም በላይክና በኮሜንት ብቻ ነዉ😂 ኣይዞህ❤❤❤
@ሄለንያባቷብሌን
@ሄለንያባቷብሌን 5 ай бұрын
እኔ እሚያስቀኝ እኮ ሳሚነው😂😂😂አነጋገሩ😂😂😂ባሩክ ነው ትለዋለች ባሩክ ማነው ባሩክ በትልቁ አለዴ አላለም😂😂❤❤❤❤
@seadaseadaseada-un9sc
@seadaseadaseada-un9sc 5 ай бұрын
እሙየ የኔውድ ለዱአሽ አሚንንን የሥደትን ኑሮ የሚቀውይረዳናል
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 5 ай бұрын
ሳሚ😂😂😂😂😂ገና ምን አይተህ ባሩክየም ፖራንክ ይጀምረሀል ተዘጋጅ😂😂😂😂ማነው እንደኔ የሳሚ ሚዛናዊ አስተሳሰብ የሚመቸው❤❤❤❤
@genettecere8937
@genettecere8937 5 ай бұрын
ሳሚ ግን እስኪ ጨጓራህን ተመርመር አቃጥለው ሊደፉህ ነው ወንድሜ
@Bleanzd
@Bleanzd 5 ай бұрын
Weyana enam eyasebu nbere gita esu eko menem ngere ayaderegem tekatilu mutr bemehale ❤❤❤❤❤😂 temchalechu hahahaah
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Zehara9
@Zehara9 5 ай бұрын
አይ እናተ እደውኮ ዘናነው እምታረጉት 🎉🎉🎉🎉. አበረታቱኝ እኔንም ውድ ያገሬልጆች በቅንነት አይከፈልበትም አብባችሁ አትለፉኝ😢😢
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 5 ай бұрын
ተገጠር እንደመጣይ ሠረራተኛ አለ😁😁😁 ግን 😳ለምን12አለቁም እይታ እዲኖራችሁ😒❤️❤️
@gshdhdhd9012
@gshdhdhd9012 5 ай бұрын
አየ ጋሺ ሳሚ የፈረደብህ😁😁😁 መጨረሻው የሳኩት ሳቅ😂😂 ሳቅ በቤታቹ ይኑር❤
@mulu_muleta
@mulu_muleta 5 ай бұрын
የምር አሁንስ ሲደብረኝ እናተጋ ነው ምመጣው ኑሩልኝ🤗🤗😂😂😁😁😁
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ነው የምታዝናኑን😂😂😂
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 5 ай бұрын
በመጀመሪያ ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ እኳ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሌላ ባሩክ አለ እዴ አላለም ሳሚ ምስኪን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 5 ай бұрын
ሳሚ የሳቄ ምንጭ ዘና እኮ ነው ምታደርገኝ 😂😂😂😂😂 እሙ እሚት❤❤❤❤ አቃጥላችሁ ጨጔራ እዳታሲዙት ነው ባሁኑ ሰአት የባሩክ ሺት መድሀኒት ነው
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 5 ай бұрын
መብራት ያዛት እንዴ አላለም😂😂😂😂 ዛሬ አላድርም ስትል መች ነው ምታድሪው ታዳ አላለም😂😂😂😂😂 አይ ሳሚ
@RoseGerma
@RoseGerma 5 ай бұрын
😂😂😂😂ሳሚ አሳዘነኝ የእሙ እና የእሚት ተንኮል እደቀጠለ ነው ፍትህ ለሳሚ😊
@AishaShakaru
@AishaShakaru 5 ай бұрын
አፏ ላይ ነበር መሽናት የነበረብህ ባሮኪዬ ❤እድግ በል🎉
@zeinashelias182
@zeinashelias182 5 ай бұрын
ሳቄ ገደል ሳሚ 🤣🤣
@AbayAssefa
@AbayAssefa 5 ай бұрын
አሜን እሙየ በስደት ጭንቀት የለሌለበት የለም ማርያምን ❤❤❤ ወልደሺ ይኸ ነበር የናፈቀን
@FozyahFoz
@FozyahFoz 5 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክውይኔ በሳቅክክክክክ❤❤❤❤❤ማሬደግአሪገ ባሩክ የኔማር❤❤❤❤❤አሳቃችሁኝ
@نوافنواف-ف1ب
@نوافنواف-ف1ب 5 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ልጄ ሀገር ሄዶብኝ ከፍቶኛል እስኪ አይዞሽ በሉኝ 😢😢😢😢😢
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 5 ай бұрын
ኣይዞሽ ጤና ካለው ቀላል ነው በሳላም ያጋናኝችሁ ሃሳብሺን ይሙላልሽ ኣላህ
@نوافنواف-ف1ب
@نوافنواف-ف1ب 5 ай бұрын
አሚንንንን ❤❤
@AbejuYeMaryamLiji
@AbejuYeMaryamLiji 5 ай бұрын
ወይ ጉድ አሁን ወዴ ባሮክ መጣቹ 😂😂😂😂የእኛንቴ ነገር አያልቅም
@aishaahmed3968
@aishaahmed3968 5 ай бұрын
ደስ ይለኛል ቤተሰባችሁ እስከ ዛሬ ሰብስክራይብ አላርኩም ነበር ዛሬ አደረግኴችሁ እከታተላችኋለው በርቱ እሙ እና ሳሚ በጣም እወዳችኋለው❤ አብሶ ሳሚ ሲናደድ😂
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይ ሳሚ ልጀን ታስጠላ አትበይ አላለም
@ሠላሜ
@ሠላሜ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ ዘድሮ ስሚ ሻ ከገጠር አላለም 😂😂😂😂 አይስሚ ወንድም 😂😂😂አይዞን ወንድማዊ😂😂😂😂😂 የኔ ውድች በረቱ😂😂😂😂😂😂😂😂 ገበዝ 😂😂😂😂😂😂😂
@سميرهالدوله
@سميرهالدوله 5 ай бұрын
ዋላህ ሁለማ የናንተን ቪድኦዮ ቆመኖው ምሻብቆው ❤️❤️❤️❤️❤️ ራጅም እድሜ ካአ ሸና ጋር ይስሻቹ ❤️❤️❤️❤️ilove you, famyil💞💞
@zehara53o
@zehara53o 5 ай бұрын
ክክክክክ ወይ እሙዬ አያልቅብሽ ምንድነው የሚደራርስብን አላለም አይ ሳሚ 😂😂😂😂😂😂
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 4 ай бұрын
እኔ ደግሞ አንድየዘመዴን ልጅ እያጫወትኩ ተንጋልዬ ወደላይ እያዘለልኩት ልጋጉ አፌውስጥ ገብቶ ልጁን አስቀምጬ አስታውኩ እናቱ የኔ ልጅ ልጋግ ማርነው አላለችኝም 😂😂😂😂😂
@የህልሜደራሴ
@የህልሜደራሴ 4 ай бұрын
😅😅
@makdsshagye784
@makdsshagye784 5 ай бұрын
ውይ ሳሚ ቦርጭህን ሁላ ድራሽ አባቱን አጠፉት እኮ😂😂😂
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@YoiPpk
@YoiPpk 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ማሪቱይቱብ
@ማሪቱይቱብ 5 ай бұрын
የኔ ቆጆወች❤
@መድስደተኛዋ
@መድስደተኛዋ 5 ай бұрын
ኣየ ሳም ሁሌ ከስራ እንደ ተመለስክ ይጫወትቡሃል 😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@ylefali
@ylefali 5 ай бұрын
ወይኔ ሳሚ በሳቅቅቅቅቅ ገደለኝ ኡዬዬዬ የሚላት ነገር😂😂😂
@abuye-v6n
@abuye-v6n 5 ай бұрын
ስዎዳችሁ ከልብ ነው ❤️🥰 ኑሪልኝ ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ♥️😂
@TEMRYA-w7q
@TEMRYA-w7q 5 ай бұрын
አረ፣በስቅ፣ገደለቹኝ፣❤😂😂😂😂❤❤አረ፣ፍትህ፣ለሰሚ፣ኢሚት፣አይልቅብሽ፣አረ፣ኡኡኡ፣ሆዴ፣ቆሰለ😂😂😂😂❤❤❤❤
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 5 ай бұрын
ወይኔ ሳሚ ቃላቶቹኮ በጣም ነው የሚያስቀው😂😂😂😂😂😂ባሩክዬ አሏህ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Salamuae999
@Salamuae999 5 ай бұрын
ኧረ ጉድ ነው ማሬችዬ❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂
@Tges872
@Tges872 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ♥️♥️♥️
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅ወይኔ ዛሬ ሆዴን አመመኝ
@TabaT-e6g
@TabaT-e6g 5 ай бұрын
😂😂😂😂ከገጠር ወደከተማ እደመጣች ሰራቸኛ አላለም አይመምህር ሳሚ
@ZediHaylu
@ZediHaylu 5 ай бұрын
የኔ ዉዳች ፈተና አልኩ😂😂😂😂
@MesratMesrat-q5n
@MesratMesrat-q5n 5 ай бұрын
እናተ የሳቅ ምጭ ከምር እናተን ያይ በሳቅ ኦደን ያመኛል😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀዋወሎየዋ-ዠ7ተ
@ሀዋወሎየዋ-ዠ7ተ 4 ай бұрын
ሳሚኔ ሳየው ገና ሳቂይመጣልየምርእሚና ገራቸውቃላቶች ያስቀኛል❤
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 5 ай бұрын
🤣🤣🤣ማንክፍቱንተይ አለሽ አላለም
@TenuTenu-q7y
@TenuTenu-q7y 4 ай бұрын
እኔ ሳሜን ሳይ ንግሮ እንባ ነው ማፈሰው በሳቅ አንተ ሐዘን ታስረሳለክ እኔ ሳሜ ደስ ትለኛለክ ሁሌም ኖሮልኝ
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu
@SjdygsisgdAhfgdkfh-eb4qu 5 ай бұрын
እኔም አፍዉስጥ ገብቴብኝ ያቃል ማርያም 😂😂😂ያክስቴል ልጁ ሳጫዉት😂😂😂😂
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 5 ай бұрын
ወይኔ ፍትህ ለሳሚ ገና በሩን ሳይዘጋ መጨቃጨቅ ተጀመረ😂😂😂😂
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 5 ай бұрын
ማብራት ያዛት 😂😂😂ሳሚ
@MnGh-ku7ke
@MnGh-ku7ke 5 ай бұрын
ከከከከከከከከ
@MeseretChala-v5y
@MeseretChala-v5y 5 ай бұрын
Samii fi ummuye baroyee akkam akka isin jaladhuu uuuffffff sis walinuu
@namakulaqurusum9881
@namakulaqurusum9881 4 ай бұрын
Caltuu fi by by ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 5 ай бұрын
አሚንንንያረብየኔቆጆአቺማታቂዋለሺአይተሺዉየለ
@AASemaShafi
@AASemaShafi 5 ай бұрын
ክክክክ ስትት ነዉ የድርገዉ አለለቺም አይ ኡሚ አለወቅም ቱ ትበርቼ ሰለም 😂😂😂 አሁን በሩኪ ሚን አጥፍ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 5 ай бұрын
አይ ሳሚ ምንድን ነው የደራረሰብን
@mekiamekia459
@mekiamekia459 5 ай бұрын
ዛሬ አላድርም እና መቼ ነው ምታድሪው ኧይ ሳሚ ክክክክክክክ
@abinetteshome9654
@abinetteshome9654 5 ай бұрын
የኔ ቡቹ አሪፍ ቫይታሚን ነው ያቀመሰሽ የባኪን ሽንት አግኝተሽ ነወ ሆሆሆሆ
@TTyeborenawa
@TTyeborenawa 4 ай бұрын
አይ ሳሚየ ምድነው እሚደራርስብን አላለም😂😂😂😂😂
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 5 ай бұрын
እረ የናተስ ከፋ ባሩክየ አላህ ያሳድግላችሁ 😂😂😂😂😂
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂
@turky3346
@turky3346 5 ай бұрын
የኔ ፍቅርውድ❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 5 ай бұрын
ወይኔ ባሩክ ለጥፋት ድረሰ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@FedlaDiltata
@FedlaDiltata 5 ай бұрын
እትዮጲያዌነትን እዝህ ቤት ነው የለው ምርጥ ቤተሰብ😘😘😘😘ወለህ ትለየለቹ😘😘😘😘😘
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 5 ай бұрын
ወይኔሳሚየ ጨጓራህ እኔንየኔወዲም አይዞህ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ሀዩቲየፍቅርሰውይቱብ
@ሀዩቲየፍቅርሰውይቱብ 3 ай бұрын
የኔ ሳሚየ ታደላችሁ ከሱጋ የምትዉሉት
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 5 ай бұрын
መጣችሁ 😂
@AASemaShafi
@AASemaShafi 5 ай бұрын
አይ ሰሚ ወለሂ በስቅ ገደለኝ በገጥር የማጥች ሰርትኛ አለለም የኡወነት ከደበርቹ ኑ እዝህ ቤት 😂😂😂
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 5 ай бұрын
አይ ሳሚ ሆዴ ቆሰለ ሽንቅጥ ያለከው ነገርስ❤❤
@Mami1-kr2gt
@Mami1-kr2gt 5 ай бұрын
አረ እባካችሁ ሳሚን ለሁለት ሆናችሁ አትጫወቱበት ያሳዝናል
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb 4 ай бұрын
ወላሂ ታደለሽ እሙ እደሳሚ ያለባል ማገኘትሽ
@madinataju7355
@madinataju7355 5 ай бұрын
Sam naa kolfisisaa😂😂😂😂😂😂😂
@Berry-g4y
@Berry-g4y 5 ай бұрын
ወይኔ እናንተ ልጆች ሳምየ እህ ተቃጠልክ እስኪ ጨጓራህን ተመርመር ወንድሜ እነ እሙንስ አልቻልካቸውም ኮ 😢😢😢
@ሠላሜ
@ሠላሜ 5 ай бұрын
ወላሂ በጣመ ነው የሚወዳቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እሙዬ የኔ ቆንጁዬ እህቴ በሮች ለኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጅ ሽን አላህ ያሳደገ ለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
@ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 5 ай бұрын
ፎሮፍይልሽ ሊላ ጹሁፍሽ ሊላቱ
@FuBi-b8k
@FuBi-b8k 5 ай бұрын
ፍትህ ለሳሚ ጨጓራ 😂😂የናተ ተኮል አያልቅ አስተንትነው አስበዉ ነዉ የሚጠብቁህ❤❤
@zahraeshetu7182
@zahraeshetu7182 5 ай бұрын
ወላሂ ሢያሥቁ ሥወዳቸው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@መቅዲ-ቐ3ነ
@መቅዲ-ቐ3ነ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ ፈታ ነዉ እምታረጉኚ
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e 3 ай бұрын
መብራትያዘሸ😂😂😂😂😂😂😂😂
@MnGh-ku7ke
@MnGh-ku7ke 5 ай бұрын
ማን ክፍቱን ተይ አለሽ አላለም 😂😂😂😂😂😂
@namakulaqurusum9881
@namakulaqurusum9881 4 ай бұрын
Samii😂😂😂😂😂caltuu siresii dhugaa baayyee cimtudha👍👍👍👍👍
@medinaimam4666
@medinaimam4666 5 ай бұрын
ሳሚእኔልቃጥልልህ😂😂😂
@LamrotTamer
@LamrotTamer 5 ай бұрын
ሳሚ ንግግሩ ያስቀኛል😂😂😂
@AsnqechTalilaa
@AsnqechTalilaa 5 ай бұрын
Idigii balbyaa Baroyee❤❤❤🎉🎉
@የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ
@የእማየናፋቂነኝስደተኛዋ 5 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ነፈርኮ ክክክክክክክ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 5 ай бұрын
ምዲነዉ የደገመሺ የሳሚ ንግግሪ እደኔ የሚዪዝናናዉ 😂😂
@Haian-z6g
@Haian-z6g 5 ай бұрын
ወላሂትዝአስባላችሁኝእኔምገጥሞኛል
@FozyahHsksha
@FozyahHsksha 5 ай бұрын
አይ ሳሚ😂😂😂😂 ጨጓራህ አለግን
@zuzutube-j3z
@zuzutube-j3z 5 ай бұрын
ኧረ ኡኡ ደክሞት ሲመጣ አታናዱት😂😂😂😂😂
@MmMm-rn6eg
@MmMm-rn6eg 5 ай бұрын
እሙ ግን ደሰትለኛለች ❤❤❤
@almazarmiyas
@almazarmiyas 5 ай бұрын
Wayyii. gudii😂😂😂😂😂❤❤
@AlmazAlmaz-k2z
@AlmazAlmaz-k2z 5 ай бұрын
እሙየ የኔ ውድ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BezaFamilies
@BezaFamilies 5 ай бұрын
የነበረኝ ቆይታ ቆንጆ ነበር በርቺ ❤️❤️ ከዚህ በላይ ብዙ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እፈልጋለን ግን ሰብ መልሽ እኔ ከደመርሽ ቆየሁ 🥰🥰
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
ምንድነው የሚደራርሰው😂😂😂😂አይ ሳሚ
@BlrtukAndelll
@BlrtukAndelll 5 ай бұрын
ኡኡኡ ባሩክ ሰዉ ማስቀየም ጀመረ😂😂
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይ ሳሚ አያልቅባቹ ❤❤❤❤❤❤
@Genzeb123
@Genzeb123 5 ай бұрын
ወይይይበሳቅ😂😂😂
@saadiyakhader472
@saadiyakhader472 5 ай бұрын
አረ ሱሶቼ❤❤❤❤😂😂😂
@سميرهالدوله
@سميرهالدوله 5 ай бұрын
ዳሞ ዮናስ ናፍቆናል የት xaftonowt🥺🥺
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 5 ай бұрын
Mistu motce eko😢😢😢😢😢rip
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 5 ай бұрын
አሜንአሜን
@bbgggkhgf3862
@bbgggkhgf3862 5 ай бұрын
የልጆቹን ክርስትና መቼ ነው መልስሉኝ በተረፈ❤❤❤❤
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 13 МЛН
ባዓል ገዛይ ገዛ ገዚኡ ሰርፕራይዝ ገይሩኒ 😍😍😍
9:47
የማይረሳ የፍቅር ጊዜ አሳለፍን
37:24
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 208 М.
ሶፋ ላይ ሸናች|| አሞሽ ነው ??
16:27
Emu & Sam
Рет қаралды 34 М.
ዮአዳን (ክፍል 35)
37:15
ለዛ
Рет қаралды 729 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН