ስልጣን እንፈልጋለን ! እሼን በሳቅ አላስተረፉትም ( ድንቅ ልጆች - 67 )

  Рет қаралды 1,506,100

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 956
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ማርያም የሁሉም እናት ናት አለች ደስ ስትል የኔ ቆንጆ ❤️❤️እድግ በሉ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 2 жыл бұрын
ድናዬ የኔ ፍቅር በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሆዴ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እሼ ሁሌም በመክፈቻው ላይየምትጨፍረው ጭፈራ በሳቅ ነው የሚገለኝ እነዚህን ድንቅ ልጆች እግዚአብሄር ያሳድጋቸው
@abenetadeladay2212
@abenetadeladay2212 2 жыл бұрын
እሰይ የኔ ማር እውነትሽን ነው ከእናት በላይ እናት ናት እናታችን ቅድስ ድንግል ማርያም እመብረሀን 🙏🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የሁላችን እናት ድንግል ማርያም ታሳድግሽ ሌላ ምንም አልልሽም እፍፍፍፍፍ እንባዬን አመጣች በእውነት የሁላችንም እናት ማርያም ናት።💚💛❤️
@negusafrica-o4y
@negusafrica-o4y 2 жыл бұрын
Maraki 🥰
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
እውነት ድንቅ ልጆች ሴቶ አንድኛ ነት ማርያም እናታችን 💚💛❤🌹🌹
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ እመቤታችን ድንግል ማርያም ታሳድግሽ አንቺ የሀገርም ሀብት ነሽ ዎው እባክህ ኮመድያን እሽቱ የጎዳና ልጆችንም አቅርብልኝ ሁለተኝዬ ጊዜ ነው ስጠይቕህ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ህጻናቶች ተባረኩ ፍትህ ለወንድሞቻችን ለእህቶቻችን ለወገናችን
@hani6647
@hani6647 2 жыл бұрын
እውነት የው እመቤታችን የዓለም ሁሉ እናት ነች አይናችን ነሽ ማሪያም አንችን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጊቢ ከቤታችን በረከታችን ነሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ
@ዜድየተዋህዶጎዶልያስ-ቀ2በ 2 жыл бұрын
ወይኔ ሴቷ ውስጧ ትልቅ ሰው አለ 🤣🤣🤣 ደግሞ ስትቆጣ እመብርሃን ታሳድጋችሁ 😘😘😘 Sharing is good 🙈😳
@ፎዚየዴሴዋቀበጥ
@ፎዚየዴሴዋቀበጥ 2 жыл бұрын
እሸ ምረጥ የኢትዩጵያልጂ ይችን ኮሜት የምታነቡሁሉ አላህይጠብቃችሁ በሰረቤት ለሚሰቃዩእህትወድሞቻችንንምአላህፈረጃውንያቅረብላቸው ፍትህ ለእሰረኞች
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ
@ህሊናዘ-ተዋሕዶ 2 жыл бұрын
ማርያም የሁሉም እናት ነች ።የኔ ውድ አድግግግ በይ❤❤❤
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እናት ሰብ አርጊኝ
@ህልሜነዉየዋሸኝ
@ህልሜነዉየዋሸኝ 2 жыл бұрын
ከድንቅ ልጆች ያስተዋልኩት ነገር የኢትዮጵያ ልጆች አስታዋይ ናቸዉ እኒህ እኔጋ ያሉት ልጆች ጌም መጫወትጂ ሌላ ነገር ምንም አያቁም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@eyutube7776
@eyutube7776 2 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@bettyethiopiatube8963
@bettyethiopiatube8963 2 жыл бұрын
ቤተሰብ መሆን የሚፈልግ ወደ ቻናሌ ጎራ ይበል
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 ቤተሰብ እንሁን
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 ቤተሰብ እንሁን
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 2 жыл бұрын
ለማርያም ያላት ፍቅር ደስ ሲል።
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ❤❤❤ማርያም የሁሉም እናት አፍ ቁርጥ ይበልልሽ እደግልን የወደፊት የኢትዮጵያ ተስፋ ወውውው
@semubutajira8648
@semubutajira8648 2 жыл бұрын
እነኚ ልጆች በሆድ ዉስጥ ተምረዉ ነዉዴ ሚወጡት እድግ በሉ አቦ እኛማ ሳናድግ አረጀን🤣🤣ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን 🇪🇹🇪🇹🤲
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አሳቅሺኚ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 жыл бұрын
በሳቅ ገደሉኝ 😂 አንችም ጨመርሽኝ ኡፍፍ ክክክ ያረብ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@abbytesfa1891
@abbytesfa1891 2 жыл бұрын
😂😂😂
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ደስ ሲሉ ❤
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 жыл бұрын
እንደ ድንቅ ልጆች ዘና ሚያደርገኝ ፕሮግራም ዬለም በጣም ነው ሚመቸኝ 🥰
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@seadanurye3426
@seadanurye3426 2 жыл бұрын
ጣፋጭ እድግ በይ ❤❤❤❤🇪🇹
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 2 жыл бұрын
አድግ በሉ የእኔ ጣፋጮሽ😘😘 የዛሬዎቹ ልጆች የሚገረሙ ናቸው💐
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 жыл бұрын
መዳኒአም እመብርሀን እናቴ በነዚህ ንፁህ ህፆናት ብለህ ሀገራችን ስላሟንመልስልን በእውነት ሚጣየ እድግበይ ለቁምነገርያብቃሽ የምትውጂያትና የመስክርሽላት እመብርሀን እናቴ እቅፍድግፍአርጋር ለቤተስብሽለሀገርሽ መልካም ቁምነገርኛያድርግሽ።
@ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
@ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 2 жыл бұрын
በጣም ዘና ነው ያረጉኝ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልጁች ቤተሰብ ሆኑ
@fatumayimam5314
@fatumayimam5314 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ደስ ስትይ እዲግ በይ
@warkmeoko
@warkmeoko 2 жыл бұрын
እኔ በሳቅ ሞትኩ ፈጣሪ ያሳድግሽ 😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰እውነት ማርያም የሁሉም እናት ናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 жыл бұрын
የኔ ማር አወ የአምላካችን እናት የሁሉም እናት ናት። የጌታየ እናት በጥበብና በሞገስ ታሳድግልኝ ዘወትር ምልጀዋ አይለይሽ
@maranatha1293
@maranatha1293 2 жыл бұрын
ቅድሚያ እናቴ ማርያም እመቤቴ ታሳድግሽ💗ጥሩ ሃሰብ ስለሌለቸው🙄😂😂😂 ይመችሽ እናቴ
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
ማራናታ ደምርኝ ውዴ 😍✋
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናች ፈጣሪ እትዮጵያን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@weynshetgesmie8075
@weynshetgesmie8075 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ አው ልክ ነሽ እመቤታችን የሁላችንም እናት ናቸው
@sada7016
@sada7016 2 жыл бұрын
ልጆች እንደዚህ ነፃ ሆነው ነው ማደግ ያለባቸው እድግ በሉ በጣም ነው ደስ የምትሉት
@sinalemma2459
@sinalemma2459 2 жыл бұрын
ማሮች ናቸው ሴቷ ደሞ በጣምየሚገርም እውቀት ነው ያላት ሁለቱንም መድኔአለም በ ፀጋና በበረከት ከፍ ያለ ቦታ ያድርሳቸው
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
@መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 жыл бұрын
አፋቁረጥ ይበለለሸ የኔ ጣፋጨ እመብረሀን ታሳደግሸ የኔ ቆጆ 💕💞💓💒💒💒💒💒
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች ደስ ሲሉ እግዛብሔር ያሳድጋቹ ምርጥ ፕሮግራም ነው 🥰🥰
@destayewondem1642
@destayewondem1642 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳድግሽ ልጅ ማንን ይመስላል አሳዳጊውን እንዲሉ ይህን የመሰለ አስተሳሰብና አመለካከት እንዲኖራት ያደረጋችኃት ከፈጣሪ በታች ወላጆቿ ናችሁና እግዚአብሄር ይባርካችሁ! እሸቱም እንደዚህ አይነት አዝናንና አስተማሪ ድንቅ ልጆችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን!!
@tofikibrahim142
@tofikibrahim142 2 жыл бұрын
I love this girl she is so different and her confidence is brilliant well done to her parents she's an "amazing kid ".
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
የሚደንቁ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ያም ውጤት የእናትና አባት ትልቁን ድርሻ ነው በልጆቻቸው የሚጫወቱት ስለዚህ አባትና እናት ሊመሰገኑ ይገባል
@sisdase490
@sisdase490 2 жыл бұрын
Waww
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
ለታመመ መሻርን ለታስረ መፍታትን ለሞተ ጀነትን ይስጥልን አላህ ይድረስልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m 2 жыл бұрын
አሚን
@whsffds5498
@whsffds5498 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ🥺
@asmaerga9445
@asmaerga9445 2 жыл бұрын
አሚንንን
@burtukana5675
@burtukana5675 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@fffgftyhgjj8533
@fffgftyhgjj8533 2 жыл бұрын
አሜን፫
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ልጅጋ መዋልኮ አይምሮን በፍቅር ማደስ ማለት ነው ከጥላቻ መራቅ ማለት ነው ደስ ሲሉ እሼዬ ስወድክኮ❤
@Sarasara-sb8rl
@Sarasara-sb8rl 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ስደት በቃ ብለህ እድህ ጣፋጭ ልጂ ስጠኝ እስከመቼ ስደት 10አመት ሙሉ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ሳራየደምርኝውዴበቅንነትቤተሠብእንሁን
@haniyoutube8250
@haniyoutube8250 2 жыл бұрын
Demerigne enedemamer
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 жыл бұрын
@Sara sara Me too sariye 😭 egr egr blognal sdet aylekm eko uffffffff💔
@Max-ek9mp
@Max-ek9mp 2 жыл бұрын
አይዛሸ እህቴ ለእኛም አንድ ቀን ይሁንል
@gshzgsg6220
@gshzgsg6220 2 жыл бұрын
እኔዬም እድ ሜይ ሄደ28,ሆነኝ ስደት ተመጣሁው9አመቴ እይይይ
@yoditlegesse4547
@yoditlegesse4547 2 жыл бұрын
እውነትነው ከናትም በላይ እናት እማምላክ ወላዲተ አምላክ
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
የኔ ሚጥሚጣ ቆንጅዬ 😂😂 እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!😍😂
@bezabezawit1751
@bezabezawit1751 2 жыл бұрын
አቦ እግዛብሔር ያሳድጋቸው ደስ ሲሉ ❤️❤️❤️❤️
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ቅመም የሆኑ ልጆች አሏህ ያሳድጋቸዉ የወደፊት ተስፋ አላት ኢትዮጵያ ኢንሻአላህ🤗
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@sdy5370
@sdy5370 2 жыл бұрын
እሽቱ እዴትነህ ድቅልጆችን ሁልዬ አያለሁ ግን ብዙ ጊዜ ኮሜት አልፅፍም በጣም ነው እማደቅህ እረጅም እድሜ አሼ አተ አንድ ብቻ አይደለህ ከነሙሉ ቤተሰብህ ጤና ተመኘሁልህ ከጤና በላይ ምን የለምና
@gmabyssinia2293
@gmabyssinia2293 2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ የሀገሬ ልጆች
@ekrammohamed2378
@ekrammohamed2378 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጆች ማሻአላ ደሰ ሲል እድግ በሉ እሸቱ በርታአድናቂህ ነኝ
@hiwottedla948
@hiwottedla948 2 жыл бұрын
I couldn't stop laughing the little girl is very smart and fully confident and also so comedy l love her God bless you all
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 жыл бұрын
ወላሂ ደብሮኝ ነበር አዝናናችሁኝ የሳቄ ምጭ ናችሁ እድ በሉ ያረብ ከመዳም ቤት አውጥተህ ጣፋጭ ልጆች ወፍቀን
@munaango8700
@munaango8700 2 жыл бұрын
ameen
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ የዝመኑ ልጆች ጎበዞች ተባረኩ ብኛ ጊዜ እኮ ወደ 18 አመት አካባቢ ነው የምንበስለው ምክንያቱም ከቤተስብ ጋር ተቀምጦ ማውራት የለ ለመናገር እንኳን ስናስብ ዝም በሉ ልጅ እንዲህ አይናገርም ነበር የምንባለው ርኛም እነዚህም ልጅ ተብለን እድገናል ይሁና
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 жыл бұрын
በስላሴ በሳቅ ነፈርኩኮ ማማዬ እውነት ነዉ እመ ብዙሃን የሁሉም እናት ነች የሷ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ልጆችዬ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@pshsgsdpshsh1435
@pshsgsdpshsh1435 2 жыл бұрын
አላህወኪልመሻአላህ
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
እስኪ ከዝች ቅመም ተማሩ እመቤቴ ማርያም የሁሉም እናት ናት የኔ ውድ ጣፋጪ ናቸው😘😘
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ የኛ ማር እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክሽ
@gojameabebe2185
@gojameabebe2185 2 жыл бұрын
በስመአም ማሪያም እመቤቴ ለሁሉም እናት ነች አለች እውነት ነው አፋ ሲጣፍጥ ያሳድጋችሁ
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 жыл бұрын
የድንቅ ልጆች ፕሮግራም የመይሰለችና ደስ የምል ፕሮግራም ነው። በጣም ጎበዞች እድግ በሉልን በሳቅ ገደለችሁኝ 🙏
@የሀገርልጅፍቅር
@የሀገርልጅፍቅር 2 жыл бұрын
ይህን ቪዲዮ የምተይውት ሁሉ ሰላመቹ ይብዛ😍😍
@wedetwedet705
@wedetwedet705 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።የኔውድ አንቺም.ሰላምሽ ይብዛ
@tibebedebalketibebe8184
@tibebedebalketibebe8184 2 жыл бұрын
ማርያም ታሳድግሽ ማር እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ ⛪🙏🙏💓💗💗💗
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 жыл бұрын
እረ ልጆች በሳቅ ገደሉን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@mekedeskebede9616
@mekedeskebede9616 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሣድጋችሁ በእውነት የነገ ሀገር ተርካቢዎች ሀገራችንን ሰላም ይመልሰልን በእውነት
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
መቅዴየደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
@sae3aj584
@sae3aj584 2 жыл бұрын
ስታምር😍😍
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
የኔቆንጆ ድንግል ማርያም የአለም ሁሉ እናት ናት ተባረኪ😍
@elsabetberhanu643
@elsabetberhanu643 2 жыл бұрын
ዱሮም የእመቤቴ ልጅ አደለሽ ለዐለም የሁሉም እናት እንደሆነች የመሰከርሽው መዳኒያለም ያሳድጋችሁ
@idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797
@idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797 2 жыл бұрын
መርየም የሁሉም እናት አይደለችም የኢሳ እናት ኢሳ ደግሞ የአላህ ባሪያ የአላህ አገልጋይና መልእክተኛ ነው
@Max-ek9mp
@Max-ek9mp 2 жыл бұрын
@@idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797 ዝም.በይ በእሱ አይማኖት አተግብ ለእኛ እመ ብርሃን እናታችን በችግራንን የሚትርዳ አማላጀ ነት
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
@@idhdhdhbzhzjdhdjdjd7797 በጥራቃ ክክክክክ
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 жыл бұрын
አሜን
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
እናንተ ባተወኖሩያገሬን ተስፋ አላያትም ነበርእደጉ ነገ የተሻለ ይሆናል እሸቱ ተባረክ ደሞ ሸዋን ግዛውን አመስግንልኝ እሱ አደል የጀመረው
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድካችሁ ልጆችዬ
@اللهوكيلإناللهمعصابرين
@اللهوكيلإناللهمعصابرين 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሸ ለ እስረኞች የምታደርገው ጥረት
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ስቃያቸው ስቃያችንነው 😥😥😥
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ድንግል ማርያም እዉነት ነዉ ከእናትም በላይ እናት ናት ክብር ምስጋና ይግባት የጌታችን እናት
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
የአሁን ጊዜ ልጆች ግን በጣም ይገርማሉ እውቀታቸው እኔ አድጌ እራሱ እደነሱ ፈጣን አይደለሁምፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@nurayoutepap2128
@nurayoutepap2128 2 жыл бұрын
ማሻአላህህ አላህየጠብቃቸው ይፉሮግራም በጣምአዝነኚነው
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
ኡፉ እንዴት ደስ እንደምትሉ እናንተን እያዩ አለመሳቅ አይቻልም 😍😍😍😍😍
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እናት ሰብ አርጊኝ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የእናንተ የየዋኾች አምላክ አገሬን ይጠብቃት😍😘😍😘😘😘😘😘እሼ ቅመሙ
@ስንዱራያዩቱብ
@ስንዱራያዩቱብ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዝህም በላይ በጥበብ በዉቀት ያሳድጋችሁ 💚💛❤
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ድቅ ልጆች እመብረአን ታሳድጋችሁ እሸቱዬ ትለያለህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰በእስር ቤት ያሉ ወገኖቻችንን ለሐገራቸው ያብቃልን የስር ቤት እሕሉሀ በቃ ይበላቸው የታመሙትንም ድህነትን ይስጥልን ኢትዮጵያ ሠላም ትሁንልን ከክፉ ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን፫🙏
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 2 жыл бұрын
ሷሊህ መሆን የሚቻለው በምኞት ሳይሆን ሰበብ በማድረስ ነው ከሰበቦች ሁሉ የመጀመሪያው ☞ዱዓ ሲሆን ቀጣዩ ደግሞ ☞ጥረት ነው.. እኔንም አበረታቱኝ ውዶቼ 😘😘
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 2 жыл бұрын
Masha Allah❤🤲🏼
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 2 жыл бұрын
@@zemzemhussein7208 ሰብስክራብ አርጊኝ ውዴ
@asefudebalke3755
@asefudebalke3755 2 жыл бұрын
I Love this. Love it Love It
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
@ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግበይ እውነትም የኢቶጵያ ጠላት ትራፕ 👍
@sofiaalm8957
@sofiaalm8957 2 жыл бұрын
ዘና አደረጋቹሁን እናመሰግናለን ፈጣሪ ያሳዲጋቹሁ ወደደደ ሰላም ለሀገራችን
@ወይንሀረግማርያምእናቴm
@ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 жыл бұрын
የኔ ማር እውነት ነው ማርያም የሁሉም እናት ናት እመ ብርሃን እናቴ ❤❤❤❤
@Alem9287
@Alem9287 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ እሼ ምርጥ ሰው
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እናት ሰብ አርጊኝ
@demetura5227
@demetura5227 2 жыл бұрын
She’s very beautiful and talented
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ውይይይ ሴቷ ጎበዝ ናት እመብርሀን ታሳድጋችሁ
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
ሚጣዬ ተሳስተሻል የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚአብሔር ነዉ አብይ አህመድ የሚያጠፈት ነዉ
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 2 жыл бұрын
TEKEKEL
@beana3912
@beana3912 2 жыл бұрын
💯💯💯💯👌👌
@አልሚየሀይቅልጅ
@አልሚየሀይቅልጅ 2 жыл бұрын
😃😂😃😂😃
@pshsgsdpshsh1435
@pshsgsdpshsh1435 2 жыл бұрын
አላህወኪል
@idlydosa2740
@idlydosa2740 2 жыл бұрын
betekekele melesawalechi Dr Abye newe
@melatnigussie6436
@melatnigussie6436 2 жыл бұрын
እድግ በይ ጣፋጯ God bless you
@bee_tube
@bee_tube 2 жыл бұрын
ማነው ለኮሜንት የቀደመኝ እንዴት እንደምወዳችሁ 💚💛❤
@miami8347
@miami8347 2 жыл бұрын
ድንቅ ልጆች እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ለናንተሲል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም እድርግልን።
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እናት ሰብ አርጊኝ
@መሀተቤንአልበጥስም
@መሀተቤንአልበጥስም 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበረ 🙏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳድግሽ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ .
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለናንተ ስሊ ሰላማችንን ይመልስልን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@user-mexx
@user-mexx 2 жыл бұрын
የማርያም ልጅ ተባረኪ🙏
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
በዚህ ዓይነት እኔ ድጋሜ መወለድ አለብኝ😂
@امعبِداللهانشاءالله-م3ض
@امعبِداللهانشاءالله-م3ض 2 жыл бұрын
😧
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ክክክክ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 жыл бұрын
@@withoutislamnolife6949 አረ ልጆቹ ጥለውን ፈረጠጡ
@feruzferuz6728
@feruzferuz6728 2 жыл бұрын
Mn anchy becha hulachenm 😂😂
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@zelalemtarekegnyoutube2671
@zelalemtarekegnyoutube2671 2 жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ነው ምርጥ❤
@semeretgtemoch2052
@semeretgtemoch2052 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረብያ ለሚሰቃዩት ለህፃናቱ ና ለህቶቻችን ለወድሞቻችን ፍትህ 😭😭😭😭😭😭
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 2 жыл бұрын
😂😂😂😂አቤት የዛሬ ልጆች እኔ በአንች እድሜ ጭቃ እያቦካሁ ነበር😂😂😂😂
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
እኔም😂
@ፋጡማወሎየዊ
@ፋጡማወሎየዊ 2 жыл бұрын
እኔምክክክክክ
@ፍቅርያሸንፋል-ኀ3ዸ
@ፍቅርያሸንፋል-ኀ3ዸ 2 жыл бұрын
አረ እሽ ፀጋውን ያብዛልክ የምር በጣም ነው የተደስትኩ እነሱን ስሰማ በጣም ነው ፈታ ያረኩኝ ፍቅር ያብዛላቸው አመብርሀን ታሳድጋቸው
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 2 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ቅድሚያ እናቴ ማርያም ናት እመብዙሀን ታሳድግሽ 💖ፀረ ማርያሞች ካቺ ይማሩ!
@frieyoutube
@frieyoutube 2 жыл бұрын
እናት ሰብ አርጊኝ
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
እንደልጆች እኮ ነጻ አህምሮ ያለው የለም። አሪፍ ፕሮግራም ነው። ግን አልፎ አልፎ ለልጆች የማይመጥን ጥያቄ ትጠይቃለህ። አስተካክለው። Love it
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ልጆች ፈታ እድግ በሉ ሳውዲ ለሚሰቃዩት ወገን መንግስት ይድረስላቸው
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 2 жыл бұрын
ወየወ የኔ ጣፍጭ ደሰ ስትል
@berketafa8168
@berketafa8168 2 жыл бұрын
Omg she so cutee beautiful 😍🥰🤣
@anjel2908
@anjel2908 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
የኔ ማሮች እደጉ ፡ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፈጣሪ ድረስላቸው ስለነዚህ ህፃናት ብለክ ፍትህ ስጣቸው
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸችየ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
ወይ ድቅ ልጆች ፈጣሪ ያሣድጋችሁ በጣም የሚገርሙ ናቸውኮ ፍጥነታቸውኮ የጉድ ነው ትልልቁ ደዝዟል ትንንሹ ነጥቆ ሄደ በቃ🤔🤔🤔🤔🤔
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 78 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 27 МЛН
አሰደናቂ ህፃናት
5:58
ለምን አንዋደድም
Рет қаралды 6 М.
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 78 МЛН