"አሰልጣኜ የልጅነት ባሌ ነው ከስኬቴ ጀርባ የእሱ እጅ አለበት" ጀግናዋ አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ //በ20-30//

  Рет қаралды 41,448

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20_30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 49
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ
@IsmiEthiopiaአብቹአባመላ 7 ай бұрын
ጉዳፍ እጅግ በጣም ደስ የምትይ የሀገር ልጅ ነሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ጋዜጠኛዋን አለማመስገን ንፉግነት ይሆንብኛል 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AhemdMohammed-p4o
@AhemdMohammed-p4o 7 ай бұрын
በጣም እድለኛ ነሽ ጉዳፍ ፀጋዬ ብዙ ጀምሮ መጨረስ ያልቻሉ አላማቸዉ ማሳካት የከበዳቸዉና አሁንም እየታገሉ ያሉ በየጫካዉ እናያላን ለሁላችሁም ስኬትን እመኛለሁ አትሌቲክስ ማለት በጣም አድካሚ ነዉ ድል ለአትሌቶቻችን
@msgnahailay9308
@msgnahailay9308 7 ай бұрын
❤🎉
@esubalewgize160
@esubalewgize160 7 ай бұрын
ጉዳፌ አንቺ ከሚሊዬኖች ሴቶች ሁሉ ልዩ ነሸ ለሀገርሸ ለኢትዬጵያ (በተለይ አሁን በተግማማ የፓለቲካ ውሰጥ ሀገራችንና ህዝባችን በተዘፈቀበት ጊዜ ላይ)እንዳንቺ ያለ በዛ ቦታ በቅለሸ ሀገርሸንና ህዝብሸን ለዚህ ክብር ሰለአበቃሸን ኢትዬጵያ የምንል ሁሉ እንወድሻለን እንናከብርሻለን ጤና ከዕድሜ ጋር ጨምሮ ፈጣሪ (ከመላው ቤተሰብ ጋር )ይሰጥልን።የሀገርን የህዝብን አንድነት በውሰጥ ሰላለ ነው ለዚህም የበቃሸ ይህ የውሰጥ ልብሸን የዘመኑ ፓለቲከኞች እንዳይሸረሸሩት ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጥ።ፈጣሪም ከአሰብሸው ድልሸ የሚያደርሰሸ የሀገርሸና የህዝብሸን ፍቅር ሰትይዘዢ ነውና ከዚህ አያውጣሸ።ለባላቤትሸም አድናቆትና አክብሮቴ ይድረሰው።በርቺልን
@wediweyinking
@wediweyinking 7 ай бұрын
አትሌት ጓል ፀጋይ ማራ ኢና ንፈትወኺ በጃኪ ንህዝብኺ ከይትርስዒ ፈጣሪ እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኺ❤❤❤
@berhanudema7487
@berhanudema7487 7 ай бұрын
Hard working, humble and successful athlete. Gudaf Tsegaye, may the sky be the limit for your fore coming achievement,
@ትግስት-ሰ1ፐ
@ትግስት-ሰ1ፐ Ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናችሁ።
@hailem9116
@hailem9116 7 ай бұрын
ኢቺን ጋዜጠኛ የኔን ያህል የሚወዳት ይኖር ይሆን ስትስቂ እንዴት እንደምታምሪ
@ሙሉእራያቆቦ
@ሙሉእራያቆቦ 7 ай бұрын
ግን ኢሳት ላይ ትሰራ ነበር ወይስ ተሳስቻለሁ
@AmehaMamo
@AmehaMamo 7 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጽያዊ❤
@nasrijia5180
@nasrijia5180 7 ай бұрын
ጀግኒት በጣም ነዉ የወደድኩሽ
@yibeltalsewnet
@yibeltalsewnet 7 ай бұрын
18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነው የሚባል ኦሎምፒክ አይደለም እህታችን። ሲቀጥል መግቢያሽ ላይ ድል ተቀዳጀች ብቻ ሳይሆን በየትኛው ርቀት የሚለውንም መጥቀስ ይጠበቅብሻል።
@Setandforget-iu4ry
@Setandforget-iu4ry 7 ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ነሸ ከታች ተነሰተሸ እዚህ መድረሰሸ ሌሎች ወጣት ደሞ ምሳሌ ትሆኛለሸ ።
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 7 ай бұрын
ከሁሉም በላይ ሀገር ወዳድነትሽ አስደስቶናል በሄድሽበት ሁሉ ይቅናሽ
@sahadasahada3318
@sahadasahada3318 7 ай бұрын
የኔእህትየኔኩራት❤❤❤❤
@betelhemyesuye9383
@betelhemyesuye9383 7 ай бұрын
ጀግኒት ❤❤❤
@useriskuwait
@useriskuwait 7 ай бұрын
❤❤❤❤ በርቺ ጀግናችን
@hl9677
@hl9677 7 ай бұрын
ebs ማኔጅመንት አንድ ጥቆማ ልስጣችሁ ግዴላችሁም መልእክተን እሁድ መዝናኛ ላይ ሞክሯት ። እዚህ ፕሮግራም ላይ ካሳየችው የተነሳ ለዛ ፕሮግራም ትመጥናለች ብዬ አስባለሁ ።
@ETH-n1o
@ETH-n1o 7 ай бұрын
@genetraya9799
@genetraya9799 7 ай бұрын
ጀግና ሓፍትና ቡዙሕ ንፀበይ ኢና 🎉❤❤❤
@mabasher1243
@mabasher1243 7 ай бұрын
ጉደትዬ ያኔጀግና❤❤❤
@paoloszewdie-vb6vs
@paoloszewdie-vb6vs 7 ай бұрын
ጉዳፍ = Good እንግሊዝኛ "አፍ " ደግሞ አማርኛ ሲሆን " Goodአፍ " ማለት ጥሩ ፣ መልካም አንደበት ማለት ነው። በቃ ምን አለፋችሁ በአጭሩ " አፈወርቂ " ማለት ነው ።
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 7 ай бұрын
Wow gobez berchey ❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ ፦ 👉🏾☝🏾👈🏾 @ ሊዲያ ተክለ ሚካኤል
@FeruzaMuhamd
@FeruzaMuhamd 7 ай бұрын
Wwwwwwwww ❤❤❤❤❤❤berichilin tankeranesh
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ ፦ 👉🏾☝🏾👈🏾
@BelayDolebo
@BelayDolebo 7 ай бұрын
Gobez gazetegna nesh berchi
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
በፊደሎቻችን ቋንቋችን ይጻፍ ፦ @ ji qc wd x
@girumdade
@girumdade 7 ай бұрын
1st comment
@nonenone3420
@nonenone3420 7 ай бұрын
Gurasen stabze you lost
@michalgebre1289
@michalgebre1289 7 ай бұрын
ውጤትሽ ብቻ ሳይሆን ንግግርሽ ወርቅ ነው ግን ከትግራይ ስለመጣሽ ምንም አያከብርሽም
@mulalemWeres
@mulalemWeres 7 ай бұрын
ክክክክክ ፋንድያ
@wediweyinking
@wediweyinking 7 ай бұрын
ኣይ ኣማራ😂😂
@desta578
@desta578 7 ай бұрын
He Aretera several sa W n.a.w
@desta578
@desta578 7 ай бұрын
He is from eritrean
@desta578
@desta578 7 ай бұрын
He is from eritrean
@mebrahtugodifey
@mebrahtugodifey 7 ай бұрын
ህዝቤ ምትይው ህዝብ የት ያለ ህዝብ ነው ባክሽ ? እውነት ያንቺው ህዝብ በዚህ ስአት ስለ አንቺ ሩጫ ሚያሳስበው ይመስልሻል? ህዝብሽማ ባንቺው መንግስት ምክንያት ከጦርነት የተረፈውን ህዝብ በርሃብ እያለቀ ነው የኔ እህት?ሌላ ህዝብ ሊኖርሽ ግን ይችላል። ቦራ ቸለና
@staypostive6611
@staypostive6611 7 ай бұрын
hager hager nw minm enkuan mengist bibedelenim
@yeshimebettesfaye3383
@yeshimebettesfaye3383 7 ай бұрын
Men targehe esua balgee
@mulalemWeres
@mulalemWeres 7 ай бұрын
አይ አማራ ቆሻሻ እድሜ ልካቹ በመንቀኝነት ምድረ ጦንቃይ
@berhanekidane8604
@berhanekidane8604 7 ай бұрын
ጉዳፍ ጸጋይ ህዝቢ ትግራይ ይኮርዓልኪ ግን ተሃስዩ ብፍላይ ቦራ ብሰራዊት ሻዕብያን ብናይ ኢትዮጵያ ሰራዊትን ተጨፍጭፉ እዩ።ኣበይ ዘላ ሃገር ኣይጽወይ
@paoloszewdie-vb6vs
@paoloszewdie-vb6vs 7 ай бұрын
​@@berhanekidane8604ልጅቷ ስፖርተኛ ነች ። ሥራዋን በሚገባ ታውቃለች እየሠራች ነው ! በፖለቲካ ንፋስ አትወላገድም ! ትላንት ሕዝብ አጫርሰው ዛሬ ተቃቅፈው ለሚጠጡት ፖለቲከኞች ምከራቸው በትግርኛ እንዲገባቸው ! ሃገር ያጫረሰ ቆሻሻ ፖለቲከኛ ነገ ያረጃል፣ ይሞታል ፣ይረሳል። ሃገር ግን ምን ኣጠፋች? ምን ታድርግ ? ማንም የመጣ እኮ ሊመራት ይችላል ! ይህች ልጅ ግን የሃገር ክብር ገብቷታል ! ነገር ግን ኣንተ በአቅምህ የተራቡትን ፣ የተፈናቀሉትን ከደገፍክ ትመሠገናለህ። ያ ነው ሃገርን ሕዝብን መውደድ ማለት !
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 12 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 23 МЛН
አስገራሚዋ የአለም ትንሿ ሀገር ገባሁ Vlog Travel
16:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 228 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 328 М.
ፍሬ ዱባይ ላይ ያገኘችው ስራ ...
27:22
Frie Dagi Family
Рет қаралды 87 М.
Tirunesh win 10,000m mosco
8:24
Yaayyaa Umat
Рет қаралды 323 М.
路飞万万没有想到#海贼王 #路飞
0:10
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
😧КУПИЛ МЕРС У ПЕРЕКУПА!
0:17
АВТОПУЛЬС
Рет қаралды 3 МЛН
路飞万万没有想到#海贼王 #路飞
0:10
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
ТЕПЕРЬ ТОЧНО ЗАПОМНИТ😂
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 4,7 МЛН