ስጦታዋን በጣም ወደደችው ፣ እንባዋ መጣ😱

  Рет қаралды 9,578

Jazmin Dagi - JDcouple

Jazmin Dagi - JDcouple

Күн бұрын

Пікірлер: 239
@Remla1s
@Remla1s 2 ай бұрын
ስጦታው በጣም ደስ ይላል የኔ ውዶች በአላህ 50ሺ እናስገባቸው 🙏🙏
@FatumaTadesse-k9u
@FatumaTadesse-k9u 2 ай бұрын
እረ ይሄስ ከ11ሽም አላለፈም ምንደሆነ እጃ
@seid6083
@seid6083 2 ай бұрын
ኒካህ አደረጋችሁ ማሻአሏህ ባረከሏሁለኩማ ወባሪክአለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊልኸይር
@Hawa-l6n
@Hawa-l6n 2 ай бұрын
ዉይይይ ሰዉ የለም እሳ ያስፈራል ቅመሞት እሄን ቤት አታቁትም እዴ 😂😂😂😂😂
@አለውያ
@አለውያ 2 ай бұрын
እነሱ የሚቁት፡የውሸትቤት፡የካፊርቤትነውየሚወዱት😢
@LUbaba-o7f
@LUbaba-o7f 2 ай бұрын
ቲክቶክ ላይ ሽር አድርጉላችው እሲ 20ሺ እኮን ይግቡ
@FatumaTadesse-k9u
@FatumaTadesse-k9u 2 ай бұрын
ከደዚህ አይነቱኮ አይመጡም አያውም የውሸት ከሚሰሩት ነው የሚያመሹት😅😅😅
@ShemsyiaJemal88
@ShemsyiaJemal88 2 ай бұрын
በችል እኔ ንብር 50 ማስግባችው​@@አለውያ
@GgHb-e4r
@GgHb-e4r 2 ай бұрын
Yewsht enji ayemcacewm😢😢😢😢😢
@toibahussain2478
@toibahussain2478 2 ай бұрын
ውይይይ ይቺልጂ ሥወዳት ወላሂ ቅመምናት እርጋታዋ በዛላይ ቆጂየነቺ
@SaadRak-k4y
@SaadRak-k4y 2 ай бұрын
ሰሉ አለ ሀቢቡና ሙስጠፋ አሽረፈል ኸልቅ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ በረካውን ያብዛላችሁ
@LubabaAhmed-jt6zk
@LubabaAhmed-jt6zk 2 ай бұрын
saw
@HayatKasaw
@HayatKasaw 2 ай бұрын
ሱለላህ አለይሂ ወሠለም
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 2 ай бұрын
ለምንድን ነው የነዚህ ልጆች ሰብሰክራይብ ማያድግ🎉🎉🎉
@EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa
@EmuhuzeyifaEmuhuzeyifa 2 ай бұрын
እረ በአላህ አበረታቷቸው. ውሸት ሥለሌለ እዚህ ቤት የላችሁም እነትና
@عتيق-ث8ه
@عتيق-ث8ه 2 ай бұрын
ውነት
@MuliNursedas
@MuliNursedas 2 ай бұрын
ሀቢቲ ሚድያላይ ቅብጥብጥ ያላለሰዉ እይታ የለዉም
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
@ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ Ай бұрын
አብሺሪ ከስጦታ ሁሉ ስጦታ እውነተኛ ፍቅር ነው አልሀምዱሊላህ በይ ያፈቀሩትን ማግባት መታደል ነው ያገቡትን ማፍቀር ደሞ ከመታደል በላይ ነው
@HedHed-s8c
@HedHed-s8c Ай бұрын
የኔ ወርቆች እንዴት እንዴት እንደምታምሩ አሏህ ይጠብቃቹ አብራጁ ጃጁ
@HANIHIRUTE
@HANIHIRUTE Ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ዳይ እናሣድጋቸው እስኪ
@سعادهسعاده
@سعادهسعاده Ай бұрын
እህ እናተ ልጁች ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ማየት እፈልጋለሁ😢😢❤❤
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ 2 ай бұрын
ወይኔ ማሻ አሏህ ባረከሏሁ ለኩማ ወባረይካ አለይኩማ ወጄማአ በይነኩማ ፊልኸይርርርርርርርርርርርርርርር በጣምምምምምም ዴስስስሰሰ አለኝኝኝኝ ወላሂ እንባየ ነው የመጣው ኡፍፍፍፍፍፍ አልሃምዱሊላህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@حواء-و7ر
@حواء-و7ر Ай бұрын
ህዝቤ የት አለ ጡታቸውን የሚያዘፈዝፉ እራቁታቸውን የሚሄዱት ዘድ ነው የሚያሽቃብጡት አብሽሩ አሏህ የሚወደውን ነገር ሥሩ ላይክ ሼዬር እናደርጋለን ወድማችን አብሽ ተተመቸህ በቲክቶክ የንፅፅር ወድሞችጋር እናገናኝህ የቲክቶክሥምህን ንገረኝ ኡሥታዝ ወሂድ እዲሁም ሣላህ ኢምራን የሚባሉ ወድሞች ሁልጊዜ ከምሽቱ በኢትዮ አቆጣጠር3ይገባሉ ናገሣቸውር እናሥተዋውቅህ❤🎉🎉
@ZinetMohammad
@ZinetMohammad Ай бұрын
እስልምናን ተቀብሏል እኮ
@mareym-gy4ii
@mareym-gy4ii Ай бұрын
እኔ ግን እዴት እደምወዳቹ ❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
@TkbbGhbhj
@TkbbGhbhj Ай бұрын
ውይይይይይ እናንተን ሳይ በቅናት ልሞት ነው😢😢😢😢 የማፈቅረው ልጅ ክርስቲያን ነው እስኪ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ😢😢😢😢😢❤
@HayredinJemal-g6u
@HayredinJemal-g6u Ай бұрын
አንቺ ጠንካራ ከሆንሽ እንደፈለገሽ ከልሆንሽለት ወዳንቺ መምጣቱ አይቀርም ።።።አደራሽ ከተጠቀቀመብሽ ቡሃላ ዞር ብሎ አያይሽም እንደምንም ስሜትሽን ተቆጣጥረሽ ስሜትሽን ደብቀሽ ወዳንቺ ለማምጣት ዱኣ አድርጊ የምቶጅዉን አላህ እስልምናን ይስጠዉ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም መዝ ነው ስጦታው 😂😂😂😂. በሌላ ግዜ በጥሩ ነገር ሰብራይዝ አድርጋት እሽ ❤❤❤❤
@madenasaeed7607
@madenasaeed7607 2 ай бұрын
ውይይይይይይይግፈህ ለማንቻውምበጣምእወዳችኻለሁ የኔምርጦች❤
@BargichoShifa
@BargichoShifa 19 күн бұрын
ማኛ ናችሁ! ፍቅራችሁ ቀጣይነት የለውን አላህ ያድርግላችሁ🥰
@Mekiyahassen-h7n
@Mekiyahassen-h7n Ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ❤❤
@senayetjima6450
@senayetjima6450 2 ай бұрын
የኔባት ሲያሳዝነኝ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን ለምልሙ አብቡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JDCouples
@JDCouples 2 ай бұрын
🙏🙏
@LUbaba-o7f
@LUbaba-o7f 2 ай бұрын
ክክክክክክክክክ እኔ የጠረጠርኩ ነበር ደሞ ሳታይ ስታመግኒ ኧረ ተይ መጀመሪያ እይው እያለኩ ነበር
@Abdu-royal
@Abdu-royal 2 ай бұрын
First viewer me 💪 የበፊት ደስታቹህ ተምልሶዋል ደስ ይላል
@MizMm-w8z
@MizMm-w8z 2 ай бұрын
ዳግ ደስ በሚሊ ስጦታ ያስደስታት የሚትሉ😂😂
@tersetkashuneuser7513
@tersetkashuneuser7513 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እንደዚህ ነሁ የምያምርባችሁ የኔው የት ነህ ግን ናና ይህን ቤት እየሁ አንቴ ዱቀት
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 2 ай бұрын
ይህ ቤት እዲያዲግ ግደታ መጋጋጥ አለባቸው😮 አቤትየሰውልጅግን ምንአለ ምታሳዲጓቸው
@SadaeSied
@SadaeSied 2 ай бұрын
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ክክክ😂😂😂😂😂😂😂
@RaelAdemassu
@RaelAdemassu 7 күн бұрын
በጣም ሱስ ሆናችሁብኘ❤❤❤❤
@Rabia-e8c
@Rabia-e8c 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ትዳራችሁን ያሲምርላችሁ በጣም ነዉ ደስ የምትሉት አበረታቷጓቸዉ❤❤❤
@Hgdxbnjgdxbmnb
@Hgdxbnjgdxbmnb Ай бұрын
ማሸአላህ😂😂❤❤
@hafsahafsa-x9
@hafsahafsa-x9 Ай бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ❤❤❤❤❤
@hevenwelloyewa
@hevenwelloyewa Ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤
@Makyh-g9w
@Makyh-g9w 2 ай бұрын
wl as wr wb welahi siwodachuh allah mechereshachuhin yasamrilachuh❤❤❤❤
@BHAERKader-d2y
@BHAERKader-d2y 2 ай бұрын
መብሩክ ንኳ አሰረቹሁ አሁንስ ባሶስቱም ስልኬነዉ ሰብስክራይብ አረጋቹሀለዉ መሻአላህ አሌኩም አላህ የሰማረ የትዳር ዛማን የረግለቹሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አሁን ደስ እያለቹኝነዉ ምካታለቹሁ እና ባጉጉት እጠብቀቹሀለዉኝ ያሀላል አድናቂነኝ ሀላል የሆና ነገር ሁሉ ደስ ይላል
@FlowerFlower-f3b
@FlowerFlower-f3b Ай бұрын
አሜንንንን
@maryamaali1414
@maryamaali1414 Ай бұрын
ማሻ አሏህ
@abdiMude-y3s
@abdiMude-y3s Ай бұрын
Allah yitabikachu❤❤❤
@ZaharaMuhammad-wg6mh
@ZaharaMuhammad-wg6mh Ай бұрын
አችነሽየጀመርሽውአይጥ😂😂😂😂😂
@lecylcanadilla9804
@lecylcanadilla9804 Ай бұрын
ያዝናናል ደስትላላችሁ
@DgfGdgg-g8f
@DgfGdgg-g8f 2 ай бұрын
Msha allha❤❤❤
@naseem22Zubare
@naseem22Zubare Ай бұрын
ወላይኩም አሰላም ወራህማቱላህ ወላህ ቶንኮልህ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@FaghimaFaymthima
@FaghimaFaymthima Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ኑኑ እናበረታታቸው ❤❤❤❤❤በአላህ
@KadhijaAharagha
@KadhijaAharagha 2 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤
@NesriNesri-t5f
@NesriNesri-t5f Ай бұрын
wa wr wb ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ አለይኩማ ወጀማ በይነኩማ ፊል ኸይር❤❤❤❤❤❤❤
@bitislam593
@bitislam593 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤masha allah yene wudoch❤❤❤❤
@nesiraabafita3030
@nesiraabafita3030 Ай бұрын
MashaaAllh allha abro yaqoyachuu ❤
@Alhamdulilah37
@Alhamdulilah37 2 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻ አላህ ❤
@burtugebashr
@burtugebashr Ай бұрын
አለሀ ይስጥሊን😂😂😂😂
@Faeza-i6g
@Faeza-i6g Ай бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ የኔ ውዶች
@MdEt-mh4lq
@MdEt-mh4lq Ай бұрын
በሳቅሞትኩኚ😂😂😂😂እፈዪ
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 2 ай бұрын
አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@KedraDjku
@KedraDjku 2 ай бұрын
በርቱ
@MedinaAhmed-q4i
@MedinaAhmed-q4i 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ የስጦታ ትንሽ የለውም. አይለያችሁ በርቱ የኔ ውዶች
@እምየጎንደር
@እምየጎንደር 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ስላማችሁይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ExcitedEquestrianHelmet-ef5ir
@ExcitedEquestrianHelmet-ef5ir Ай бұрын
waynee 😅😅😅😅😅
@Rukye-b8q
@Rukye-b8q 5 күн бұрын
ስወዳችሁ በርቱልን
@HayatJemal-l1z
@HayatJemal-l1z Ай бұрын
ወይኔ በሳቅ
@mamounasaid
@mamounasaid 2 ай бұрын
❤❤❤❤የኔውቦችማሻአላህ
@nafisaabdu1871
@nafisaabdu1871 2 ай бұрын
Maashaa Allaha wwwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@NORSANA-c6j
@NORSANA-c6j 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤መሸሀለይ የኔ ወዶች
@Businesswoman-z8t
@Businesswoman-z8t 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Halimetግሬስ
@Halimetግሬስ 2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አይ ጃዝሚን አች ብቻ ሳኮኒ እኔም ለማይት ጓጉቸ ነበር እኔማ ገና ተላይ ታየው ፊሪጅ መስሎኝ ነበር
@ZeinapDaaoud
@ZeinapDaaoud 16 күн бұрын
Allah yetabekachehu
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ Ай бұрын
❤❤❤❤ምርጥዬ ጥንዶች
@MuliNursedas
@MuliNursedas 2 ай бұрын
ዋለይኩምሰላም ወንድሜችን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Choco_l_ate
@Choco_l_ate Ай бұрын
እሰኪ እንደኔ የሚወዳቸው❤
@زمزم-ع9ص
@زمزم-ع9ص 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረላችሁ አብሺሩ በረቱ አላህን ይዛችሁ ወደፈት
@AmenaLov
@AmenaLov 2 ай бұрын
ሁለም እህቴ ምንም ብሳጣ አማስግንዉ ውዴ ሀላልሽ ነዉ
@GdfFdd-m8z
@GdfFdd-m8z 2 ай бұрын
ወይኔ የኔ ውድ እኔም ጓጉቼ ለማየት አሳልፌ ብመጣ ሙዝ😂😂😂😂😂
@layladawd8764
@layladawd8764 Ай бұрын
ማሻአላህ
@YounusKhan-x8y
@YounusKhan-x8y 2 ай бұрын
ማሻአላህ ልጅታ እዴት አባቶ ነው ምታምሩ❤❤❤❤❤❤
@ትውከልቱአላህ
@ትውከልቱአላህ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@እሙኸሊድ-ፐ7ቘ
@እሙኸሊድ-ፐ7ቘ 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የተመታህ
@Zuziza745
@Zuziza745 2 ай бұрын
Masha allah jazmin asazneshgnal gin des ylal eko andande weta yale prank lehilet qen qurs yhonal sandwich or juice 😅🎉🎉❤❤
@AdcGfd
@AdcGfd 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ በረቱ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ 2 ай бұрын
አትጠገብየ ብያለሁኝ እኔም በዴስታችሁ ተዴሰትኩኝ ሱብሀነሏህ ወላሂ እድለኛ ነሽ ጃስሚንየ
@MameAhmdin
@MameAhmdin 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤My love
@alluserhome1288
@alluserhome1288 2 ай бұрын
ፍቅራችሁ ሁለይ ይጨምርላችሁ
@DhhHddj-n6c
@DhhHddj-n6c Ай бұрын
አወ 😂
@Zhara-i5p
@Zhara-i5p Ай бұрын
ያተ ሙዝ በቂዋ ነበር እኮ😅
@TamimYy-xj1xc
@TamimYy-xj1xc 2 ай бұрын
አህለን ወሰህለን ውዶች ግን እዚህ ቤት ለምን የመደም ቅመሞች አትመጡም ??
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ
@ዙዙቲ-ዀ3ጐ 2 ай бұрын
ማሻአላህ ቶሎ ቶሎ ኑልን በቅርቡ 50k
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወሎየዋ-ጸ9ለ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ 2 ай бұрын
ምናለግንብታውላቸው
@ወሎየዋ-ጸ9ለ
@ወሎየዋ-ጸ9ለ 2 ай бұрын
መብሩክክአላህይውደዳችሁ
@Red-v7p
@Red-v7p 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አት ጠገቢ❤❤❤🎉
@AsyLove-j2v
@AsyLove-j2v 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዘሀራዩቱቢ
@ዘሀራዩቱቢ 2 ай бұрын
ኧረ ዉዶችየ እነዚህን ልጆች እናሳድጋቸዉ
@MunaJemal-j6v
@MunaJemal-j6v 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤mashala dase
@kwtkt1030
@kwtkt1030 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZAMZAMAhmedfreepalestine
@ZAMZAMAhmedfreepalestine 2 ай бұрын
WAyiiiii😂😂😂😂😂
@MissRahmaa
@MissRahmaa 2 ай бұрын
መሻአላ በጣም ደስይላል
@Rነኝወሎየዋ-r5b5t
@Rነኝወሎየዋ-r5b5t 2 ай бұрын
ማሻአላህደስትላላችሁ
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 2 ай бұрын
ዋአለይኩም እሰላም መሸአላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wolverine454
@Wolverine454 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ዳጊ ጎበዝ❤❤
@youtubeDxa-dh3vw
@youtubeDxa-dh3vw 2 ай бұрын
ሁለየም ታዝናኑኛላቺሁ😂😂😂
@zemzemali6970
@zemzemali6970 2 ай бұрын
አሰላምአሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቲ። መሸአላህ። አላህ። ይጨምርላችሁ። ውለድ ክበዱ መብሩክ አልፍ መብሩክ
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 2 ай бұрын
የኔውዶች ምድነው ብየ መጓጓቴ ጭረሽሙዝ 😅😅😅አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@bintahmed
@bintahmed 2 ай бұрын
ባል አይሰደብም ባልሽ አድ ጀነትሽ ነው አድ ጀሀነብሽ ነው እህቴ ተጠቀቂ ሀቁ ከባድነው
@Naima13Naima13
@Naima13Naima13 2 ай бұрын
ኡፍፍ welihe betimnew ymwedichu
@SainabaNoor-ry2vp
@SainabaNoor-ry2vp 2 ай бұрын
هههههههههههኧረ የትሂጀ ልሳቅ
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 2 ай бұрын
❤❤
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
yo and Ami የስራችሁን ይስጣቹ 😂😱 @yoeemy
23:06
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 179 М.
ለመጀመሪያ ጊዜ እህቶቼን ተዋወቀች / በነሱ አዘነች
10:20
እብዱ አሰቃየኝ #prank #JDcouple
10:56
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 9 М.