እስቲ ፍረዱኝ! ግራ የሚያጋባው የ5 ልጆቻቸው አሟሟት ለጋብቻ ‘ሽማግሌ’ ስንጠብቅ ሞቷን አረዱን! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 90,280

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 465
@yeshimebetworku9792
@yeshimebetworku9792 2 жыл бұрын
እናትዬው ሲያሳዝኑ ጌታ ፅናቱን ይስጥዎት ይህ እርኩስ መንፈስ ነው በፀሎት በፆም በርቱ የቀራችሁት
@mahedermariyam933
@mahedermariyam933 2 жыл бұрын
እመብርሀን ታጽናናችሁ እባካችሁ ቤተሰቦች አሁንም ባለፈዉ ይብቃ እባካችሁ እናታችሁን ንስሀ አስገብታችሁ አስቆርቡ እናንተም የቀረባችሁ እንደዛዉ አድርጉ በቤተሰብ ላይ ያለ አደጋ የሚያደርስ መንፈስ የሚያዘዉ በጾም ጸሎት ስግደት ቅዱስ ቁርባን ነዉ እባካችሁ ልጆቻቸዉ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ትምህርት youtube ላይ አዳምጡ የጀመረ ሰይጣን አያቆምም እባካችሁ እባካችሁ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
አርግጠኛ ነኝ ይህ መተተኞች እጀ አለበት 100% ልክ ነው።
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
@@stmarytsegaye ፈጣሪ የእውነት ጌታ ፍርዱይ ይስጥ ሀይላቸቸው ይፍረስ
@wedwed9036
@wedwed9036 2 жыл бұрын
እናቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ
@alazartizitaw5580
@alazartizitaw5580 2 жыл бұрын
eme brhan geday menfes nat yediablosen sra liafers yetegeletew geta eyesus bicha new
@Yabsirakonjochannel7
@Yabsirakonjochannel7 2 жыл бұрын
እግዚዎ ማርና ከክርስቶስ በዚህ ቤተሰብ የሞት አዎጅ ያወጀ ክፍ የድግምት የሞት መንፈስ ከዛሬ ጀምሮ በጌታ በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን አሜን ! እግዚአብሔር ለቤተሰብ ሁሉ መጽናናትን ያርግላችሁ !
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
አሜን በቅንነት ደምሩኝ ቤተሰብ ❤😭😭😭
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
Amen Amen🙏🙏🙏
@ruthaafeworki7125
@ruthaafeworki7125 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@Sofi-xv7bw
@Sofi-xv7bw 2 жыл бұрын
Amen
@misraktefera2113
@misraktefera2113 2 жыл бұрын
የኔ እናት ለእዬብ መፅናናት የሆነ ጌታ እናንተንም ያፅናቹ በጣም ከባድ ነው አይዞት እናቴ 😭😭💔
@SaraSara-ot5ep
@SaraSara-ot5ep 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የሚበረቱበትን የሚጻኑበትን ነገር ስጣቸው በጣም ነው የሚያመው
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ሳራ ማማማ በቅንት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@weneedfreedom1947
@weneedfreedom1947 2 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 😭😭
@janacell5798
@janacell5798 2 жыл бұрын
መፅናቱን ይስጣችሁ ፈጣሪ
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
በጌታ ሰም ይሄማ ክፉ መንፈስ ነው በጸሎት በርቱ ጌታ ይርዳቹ ቸርች ሂዱ እንቆቅልሽ የሚፈታ ጌታን ጠይቁት ፈጣሪ ያጽናቹ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
ክፉ መንፈስ ለምን ይህን ቤተሰብ መረጠ ልጄ?
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
@@rasayifat5726 ለኔም ጥያቄ ሆነብን ጌታ በቃ ይበላቸው በዚሁ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
@@addisw1713 በፀሎት በርቱ ላልከው ፣መከራ የደረሰበት ሁሉ ካለመፀለይ የተነሳ ይመስላል። በጭራሽ እምነት የሌለው ምንም መከራ የማይደርስበትም አለ እኮ
@hanyezedin817
@hanyezedin817 2 жыл бұрын
ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽ ነው። ቀን የተቆረጠውም ከአላህ ነው።
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
@@rasayifat5726 እውነት ነው
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት ሲያሳዝኑ አላህ ያፅናዎት እማዬ 😭😭😭😭😭
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
ማሬ በቅንነት ደምሪኝ❤
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 2 жыл бұрын
የእኔናት ኡፍፍፍፍፍፍ እናት መከራ አይታ አሳድጋ በምታርፍበት ሰሀት እንደዚህ አይነት መከራ ከባድ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ብርታቱን ይስጠወት
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝና በአላህ ለፍተው አሳድገው በመጦሪያቸውሰአት በጣም ያማል እናቴ ሁፍፍፍፍ አንጀቴን በሉኝ ከባድአዘንነው ፈጣሪ ያፅናዎት
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ኑሬይ ማማ በቅንት ደመርኩሸ ደምርኝ ወዴ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናዎት እማምዬ😭😭😭😭😭የአዘን ዳርቻ ያድርግሎት ያሉትን ይጠብቅሎት እማምዬ እናቴ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 жыл бұрын
እዮሐ ሚዲያ እንዲህ በሀዘን በችግር አንጀታቸው ለተቃጠለ እናት ማፅናናት የነብስ ዋጋ ነው!!! እናመስግናለን።እናቴ ነብስ ይማርሎት ፈጣሪ !!! ተመሳሳይ ታሪክ አውቃለሁ እባካችሁ ነብስ አባታችሁ ጋ ንስሀ ግቡና ፀበል ቀጥላ ማርያም አልያም መምህር ግርማ ያሉበት ቅ/ገብርኤል ተጠመቁ እርግጠኛ ነኝ ይህ የዲቢሎስ ጥቃት ነው!!! የቀራችሁት አስቡበት !!!
@hayate4909
@hayate4909 2 жыл бұрын
ምን ተብሎ ነው ፅናቱን ይስጣቹ ይባላል ልባቹን በፈጣሪ ፍቅር ይሙላው ያኔ ትግስቱም ፀሎቱም እሱ ይሰማቿል የአላህ
@johnlopez9148
@johnlopez9148 2 жыл бұрын
oh lord take away the darkness from this family amen send your healing hands please give her inner peace lord.
@haregfeleke3920
@haregfeleke3920 2 жыл бұрын
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናዎት እማማ ሁፍፍ በበጣም ከባድ ነው
@tiruneshtamene617
@tiruneshtamene617 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ አፅናኙ ጌታ ስለሆነ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ምነው ድጋሚ ውይይ ልብ የሚነካ ነው የኒህ እናት ታሪክ እግዚኦ እግዚአብሔር ከእንደዚህ ይሰውረን በድህነት አሳድገው ደመ ከልብ ሲሆኑባቸው ያሳዝናል እግዚአብሔር ያበርታወት 👏
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ሐና ሐና ማማበቅንት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ያጽናዎት የቀረዎትን ያትርፍሎት የቤተሰብ ዛር መንፈሰ ነው ቤተሰቦት ን የተበቀሎት ጸበል ሄዱ የቀሩ ካሉ የመ ምህር ተሰፈዬ ትምህርትን ይከታተሎ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 жыл бұрын
በዚህ አይነት ለቀሩትም ያሰጋል ለዚህ ቤተሰብ ኢየሱስ ጣልቃ ይግባ ከባድ ነው
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሖነ ነገር አለ ቤተስቡን በአደጋ የሚጨርስው
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
ኸረ ኡፍፍፍፍፍ በጌታ ሲያሳዝኑ የኔ እናት እግዚያብሔር ያጽናናዎት
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
መልካም ነገር ከሀገራችን ጠፍቷል ወገኖች #ወደፈጣሪ እንቅረብ የአለም ፍፃሜ ተቃርቧል ደሀውም ሀብታሙም በሰላም የማይኖርበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው ድንግል ታፅናናችሁ ከሀዘን ይሰውረን
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
አዜ ማማበቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
የኔ እናት ምን ይባላል እግዚአብሔር ማፅናኛውን ይላክልዎት።
@pate840
@pate840 2 жыл бұрын
ይሄ የመኪና አደጋ እረ እባካችሁ 🙏🏼እህህህህህህ አይ እናት እግዚአብሔር ያፅናችሁ ።
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ በቅንት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@Uramazingcutie
@Uramazingcutie 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ቤተሰቡን ያፅና። በተቻለን መጠን እኚን እናት እንርዳቸው።
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ጁከ ን በቅንት ደመርኩሸ ደመርኘ ወዴ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የኔ ናት ውይ ስቃይ ምን ጉድ ነው እግዝኦ ፈጣሪ ሆይ አንድ ልጂ እንኳን ማጣት ከባድ ነዉ ፈጣሪ ያበርታቹ አይ የኛ ሀገር መኪና የስንቱን ቤት ባዶ አደረገ ከባድ ነዉ😭😭😭እኔን ይጭነቀኝ ከባድ ነዉ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
እቼን እህናት የመሰለች መረዳት አለብን 😭😭😭😭😭😭አላህ መፅናናት ይሰጣችሁ
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 2 жыл бұрын
በስማም ወልድ በመፈስ ቅድስ ጌታ ሆይ በዚ ልክ አትፈትንን እማ ፅናቱን ይስጥሽ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያጽናናዎት እዮብን የጎበኘ አምላክ ይጎብኞት ይሄ ከአይምሮ በላይ ነው በቃላት ለመግለፅ ከባድ ነው
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 2 жыл бұрын
ጥቁሩን ልብሰ አዎጡና ጣሉ እባክሽ የኔ እህት ቅዱሰ ቁርባን ይውሰዱ በጸሎት በርቱ እናቴ በእርሶ ብቻ የመጣ በየ ቤቱ ብዙ አለ እባካችው ሰልኮትን ያሰቀምጡልን
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ስልካቸው እዛው አለ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
ስልካቸው እዛው አለ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ
@ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል እናታችን ፅናቱን ይስጠዎት እሂ የቤተሰብ የዛር መንፈስ ነው ግብር ሲያጣ ልጆችን ይጨርሳል ፈጣሪ ይገስፀው አሁንም ንስሀግቡ ቅዱስ ቁርባን ተቀበሉ ፀልዩ እናታችን አይዞዎት ኦፍፍፍፍ በጣም ያማል
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ ደመርኘ ደመርኩሸ በቅንት እነዛመድ ወዴ
@seblet148
@seblet148 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ .....ምስኪን የኔናት የልጅ ነገር ከባድ ነው , ሁሉ የሚቻለው አምላክ ያፅናዎት የተቀሩትን ልጆቾት እድሜና ፄና ይስፅሎት በነሱ ይካሶት 🙏
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
እናትዬ እግዚአብሔር ያፅናናዎት እንባዬን መያዝ አቃተኝ ምስኪን እናትዬ አይዝዎት እማምዬ።
@yaniyani8683
@yaniyani8683 2 жыл бұрын
እረ በፈጣሪ የቀራችሁት በፀሎት በርቱ ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
በጣም.ያማል.ልብ.ይሰብራል💔💔💔💔😭😭😭😭እማማ.አላህ.ያበረታዎት.ምን.ያፅናናሁትይሆን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 2 жыл бұрын
በናታቹ እንርዳቸው ልጆች አሉኝ ብለው እዲያስቡ
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ያማል እግዚአብሔር ያፅናዎት እማማ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉ የኔ እናት እመ አምላክ ታፅናዎት 😭😭😭😭 እህቶቸ እናተን ያብዛችሁ በማርያም ገጠመኝ ብላችሁ ዩቱብ ላይ ግቡና አዳምጡ ፀልዩ ስገዱ 😭😭😭
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ንፁህ ማማደመርኩሸ ደመርኘ ወዴ
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ እናት አይዞት እግዚአብሔር ያፅናዎት ሀዘኖት በጣም ከባድ ቢሆንም መቻል ነው እግዜር አይከሰስም እሱ ያመጣውን አሜን ብሎ መቀበል ነው ምን ይደረጋል ኡፍፍ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያፅናዎት እናቴ የሠጠዎትን ያስችልዎት።አፅናናኝ እያሉ ይፀልዩ።አልቅሰው መመጨረስ ስለማይቻል መጠንከር ነው።
@احمدخميس-م1ج
@احمدخميس-م1ج 2 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሄር ያፅነወት የሙቱትን ነፍስሳቸውን ይማርልን
@mimibelay1783
@mimibelay1783 2 жыл бұрын
አጋንንት ነው እኮ በጸሎት መበርታት ነው ውይ መጽናናቱን ያድሎት እግዚያብሔር አምላክ ለሞቱት ነብስ ይማር የኔ እናት
@genetmulatu3079
@genetmulatu3079 2 жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት እንዳዘንኩኝ 😭😭😭😭ሙሉ ታሪኳን አውቃለሁ ቃል አጣሁ ፈጣሪ ያፅናሽ ሌላ ምን ይባላል😭😭😭
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ይሄንን ቤተስብ በ አንደበት ማፅናናት በጣም... ይከብዳል... አቦ... አመመኝ አይሄ ደከመ አይስዌር... አላይም እልና.. አያስችለኝም... እመቤቴ ታፅናችሁ ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔🙏🙏🙏
@mekdsyatwhdolijmi5741
@mekdsyatwhdolijmi5741 2 жыл бұрын
እግዚሀብሔር የአዘኑትን ያረጋጋ ዘንድ ቃሉ ነው አመቤቴ ታረገገወት እመቤት ካልታሰበ አደጋ ከታዘዘ መቀሰፍት ትጠብቀን 🙌🙌🙌 እማማ 😭 ሲያሳዝኑ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደመርኘ ወዴ
@yordiamin3781
@yordiamin3781 2 жыл бұрын
እናትዋ ኡፍ ለርሶ ሚሆንየሚያፅናና ቃል የለም ማርያም ፅናቱን ትስጦት የሀዘን መጨረሻ ያርግሎት
@alemselamenideg9562
@alemselamenideg9562 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናዎት የኔ እናት
@fkrtamamo7944
@fkrtamamo7944 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትንው😢 ኡፍፍፍፍ እመብርሀን አትለዮት እናቴ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ ለሞቱት እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማርልን
@shegeralmazk
@shegeralmazk 2 жыл бұрын
አሜን እህት በቅንነት ደምሪኝ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
@@shegeralmazk ደምሬሻለሁ
@fgdhhhghhh5494
@fgdhhhghhh5494 2 жыл бұрын
በእዉነት በታም ያሳዝናል ፅናቱን ይስጣቹ ለ ሟች ነፍስ ይማርልን
@fgdhhhghhh5494
@fgdhhhghhh5494 2 жыл бұрын
እዬሐ ሚድያ ተባረኩ
@jelo3241
@jelo3241 2 жыл бұрын
ስይጣን ክፋ ነው አሁንም የቀራችሁት ቤተስብ ንቁበት ወደ አዳኝ እና የነፍስ ቤዛ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ተጠጉ በእርሱ ብቻ ማምለጥ ይሆንላችሃል ከዛ በሃላ በዚህ ቤት ላይ ሃዘን አይሆንም እውነቴን ነው የምላችሁ በሃገራችን ብዙ የመተት ስራዎች እኛ አውቀንም ይሆን ሳናውቅ ደግሞ የምንገባበት እና ከዘር እየተከተለ የሚመጣ ደግሞ አምልኮ የለመደ የክፍ ስራ አለና የምናመልጠው ግን በኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ነው ። እናቴ ሃዘኑ ከባድ ነው የሚያጽናናው የእግዚአብሔር መንፈስ ከእርሶና ቤተስቦ ጋር ይሁን ። እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ፀለይኩኝ ከእንግዲህ ክፉ ሃዘን በዛ ቤት እንዳይሆን፣ በቤታቸው እንደገና ስይጣን ሊያደርገው ያለው ሞት ቢኖር በጌታ በኢየሱስ ስም ይከልከል አሜን።
@elualex2626
@elualex2626 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አፅናኝ መላእክትን ይላክሎት እናቴ...ምን ላድርጎት 😭😭ፈጣሪ ያበርታኦት 😭😭😭....ለእርሶም ለቤተሰቦም 🙏🙏🙏
@beftuoromo714
@beftuoromo714 2 жыл бұрын
አይዞት የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት የልጅ አዘን ከባድ ነው የቀሩት ልጆቹትም እስቲ ፀበል ይሂዱ
@የድንግልልጅየአዛኝቷ
@የድንግልልጅየአዛኝቷ 2 жыл бұрын
ለስሚ ይከብዳል እንኳን ለርሶዎ እማዬ ምን ይባላል ብርታቱን ይስጦት ፍጣሪ ያፅናኦት
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ያማል ያማል አቤት አተ አምላኬ ከደዚህ አይነቱ ወቶ ከመቅረት ካሰቃቂ ሞት ሰዉረን💔😥
@seblewengalereta3978
@seblewengalereta3978 2 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናት መፅናናትን ይስጦትእንኳን አምስት ልጅ አንድ ልጅ መቅበር ያሳዝናል😭😭
@ehtiolifetube7836
@ehtiolifetube7836 2 жыл бұрын
እኔን እናቴ ቸሩ መድሀኒአለም መከራን ያርቅሎት እንስሳ እንኳን ሲሞት ልብ ይሰብራል እንኳን የወለዱት የራስ ልጅ ያውም አምስት ፈጣሪ ያፅናዎት
@samriaddis5220
@samriaddis5220 2 жыл бұрын
መድሀኒአለም ያፅናዎት እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን የመጣውን በፀጋ መቀበል ነው እጅግ በጣም ያማል ምን ላርጎት እናቴ አንጀት የሚበሉ እናት ኖት
@ayditube1337
@ayditube1337 2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም የተሰበረ ይሁን ! የሴጣን አሰራር በቤታችሁ ይራቅ!!
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ምን አይነት አሳዛኝ ታሪክ ነው😭😭😭😭እኚህ ምስኪን እናት እንዲህ ደክመው ወልደው አሳድገው የልጆቻቸው መጨረሻ አሳዛኝ ነው እግዚአብሔር ብርታትን ይስጥልን😭😭😭😭😭
@peaceandlove684
@peaceandlove684 2 жыл бұрын
እዉይ አላህ ራሱ ሁዘኑን አርቆ ሱላምና ደስታ ይተካላቹ። 😔😔💔💔😭😭
@ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ
@ያልተፈታውህልሜያልተ-ሐ7ዐ 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢😢 ከባድ ነው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ.... የሄ እናቴ እመብርሀን ታፅናዎት.... አይደለም 5 ...1 ልብ ይስብራል... አቦ የ መከራችን... ብዛት መልኩን እየቀያየረ.... በዛብን... አቦ ይሄ ደሞ አይ ወይሄ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏…. ልጅ ደረስ ሲባል እንዲህ ስብራት 😭😭
@fasilwelderufael3298
@fasilwelderufael3298 2 жыл бұрын
በጣም ያማል እናቴ አይዞት በእግዚአብሔር ስም መጽናናቱንእንዲሰጦት እመኛለው
@የባቢእናየባረካትእናትጂጂ
@የባቢእናየባረካትእናትጂጂ 2 жыл бұрын
ነብስ ይማር የእውነት ይማል እግዚአብሔር አፅናኝ መላክ ይላክላቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@helentadese3555
@helentadese3555 2 жыл бұрын
ውይ እዴት ያማል ፈጣሪ ጽናቱን አብዝቶ ይስጣቹ እማዬ በርቱልኝ አይዞት ፈጣሪ ያበርታዎት 😭😭😭😭😭በጣም በጣም ያማል
@reemyousef5e678
@reemyousef5e678 2 жыл бұрын
መተትነው እርኩስ መንፈሰነው በጸሎት በርቱ. እግዚአብሔር አምላክህ የሟች ቤተሰብ ይጓበኝል ይጓበኝቹ አሜን😭😭😭😭😭
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥ ከባድ ነው ለሟቾቹም ነፍሳቸውን ይማር🙏
@zelekefeven6396
@zelekefeven6396 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔😢😢😢😭😭 አይ የወለደ ....እግዚአብሔር ያፅናዎት እናቴ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ዘለይኬ ማማ በቅንነትደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@zerihunwadajo9620
@zerihunwadajo9620 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን የምንሰማው ነገር ከባድ ነው።ፈጣሪ ሆይ ማርን
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ኦፎ የኔ እናት እሄሰ የሁነ ነገር ነው ብቻ ኣይዙት ኣላህ ይድረሰሉት ኣላህ ያፃናኑት እናቴ
@tigistkassahun1917
@tigistkassahun1917 2 жыл бұрын
የኔ እናት የትኛው ቃል ይሆን እርሶን የሚያፅናናው????በእርሶ የደረሰ መከራ ለመስማትም እጅግ ከባድ ነው።እመብርሀን ታፅናናዎት እናቴ ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማል 😭😭😭😭😭
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 2 жыл бұрын
የኔ እናት ምኑን ቻሉት,,, እግዚአብሔር ያፅናዎት😭😭😭 አይደለም 5 ልጅ አንድም ይከብዳል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ,,, ለሞቱትም ነፍስ ይማር
@meramera3508
@meramera3508 2 жыл бұрын
ፅናቱን ይስታአቹ የሰራዊት ጌታ ነፍሳቸው በገነት ያኑረዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@betelihemamda3352
@betelihemamda3352 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ መፅናናቱን ይስጣችው
@adilove2210
@adilove2210 2 жыл бұрын
እርኩስ መንፈስ ነው በፀሎት በፆም በስግደት በርቱ የቀራችሁት የመ/ር ተስፋዬን ገጠመኝ ስሙ እግዚያብሄር ይርዳችው ብርታትን ይስጣችው
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ መፅናኛዎትን ይስጦት አላህ ያበርታዎት
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅሽ አማልደሸ የቀሩትን ባርኪላቸው ለናትየውም መፅናናትን ይስጥ ኡፍፍ እንባዬ ይፍሰስ ነብሳቸውን ይማር
@yetuayano2673
@yetuayano2673 2 жыл бұрын
😭 አይዞት እማዬ እግዚያብሄር ያፅናናዎት
@kalkidan4154
@kalkidan4154 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭
@إكرام-و7ل
@إكرام-و7ل 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት ጌታሺ ሥለሚወዲሺ እደሁ የሚፈትንሺ የታጊቸ ልገርሺ
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናቹ በፀሎት ትጉ
@miretyonas2115
@miretyonas2115 2 жыл бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭 የኔ እናት አይዞት ጌታ መልካም ነው በሁሉም ጌታ ይርዶት🙏🙏🙏🙏
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ኡኡፉፉፉፉ የኔ እናት ፅናቱን ይስጣችው😭😭😭💔💔💔 ይሄ የዳብሎስ ስራ ነው ወይ የቤተሰብ ጣጣ ወይ መተት😭😭 ለቀሩትም ፀልይ ፀበል ሂዱዱ
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 2 жыл бұрын
ውይ ሲያሳዝኑ የኔ እናት ጌታ ያበርታዎት
@meklit1543
@meklit1543 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞት እማዬዬዬዬዬ ያፅናናቹሁ😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጦት ይስጣችሁ 😭😭😭😭😭😭 የቀራችሁትንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ😭😭😭
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 2 жыл бұрын
እረ uuuuuuuuuuuu😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ከበደኝ ይሄን መስማት 😭😭😭😭ኡፍፍፍ የኔ እናት 😢አይዞት
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጌታ በመንፈስ ቅዱሱ ያፅናዎት እኔን ላልቅስሎት አይ የእናት ልፋት 😢😢😢😢
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ቤተሰብ እግዚአብሔር ያጽናችሁ እማማዬ አይዞት የኔ ናት
@Sara.Paris22
@Sara.Paris22 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ወይኔ ሲያሳዝኑ እናቴ እንደው ምን አይነት ቃል ይሁን የሚያፀናዎት እንዴት የሚዘገንን መከራ ነው በእነዚህ ቤተሰብ ውስጥ የገባው ለሞቱት ነብስ ይማር እግዚአብሔር ይፅናችሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
መጽናናቱን ይስጥዎት ፈጣሪ ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው
@samsoul1711
@samsoul1711 2 жыл бұрын
መፅናናትን ይሰጣቸው የኔ እናት ያማል 💔💔💔😭😭😭😭😭
@ስሙምጃሬዋ
@ስሙምጃሬዋ 2 жыл бұрын
እሄ እመኑኝ የእርኩስ መፈስ ስራ ነው እራሳችሁንም ቤታችሁንም አፅዱ በፆም በፀሎት ወደ እግዚሀብሄር ተጠጉ እግዚሀብሔር ያፅናችሁ
@merymerry3747
@merymerry3747 2 жыл бұрын
የኔናት መፅናናቱ ይስጣቹ ሲከብድ😥😥😥
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 2 жыл бұрын
ሲያሣዝኑ እግዛብሔር መጽናናት ያድላቸው
@AmenImmanuelMedia
@AmenImmanuelMedia 2 жыл бұрын
ውይ ሲያሳዝኑ እናቷ እህቶቿ በማረፊያቸው ሰአት ውይ ይሔ ቤተሰቦች ክርስቶስን ቤታቸው ማስገባት አለባቸው አጋንት ነው በየምክኒያቱ ልጆቻቸውን የበላው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው የዚን ቤት እንቆቅልሽ የሚፈታው አሁን የነፍስ አባት ምናምን ወደዛ ተወት አድርጉ ለዚ ቤተሰብ ኢየሱስን ማን ያገናኛቸው ፀሎት ያስፈልጋቸዋል እርግጠኛ ነኝ ይህ ቤተሰብ ጌታን ብያገኝ ፍፃሜያቸውም ድንቅ ነው የዚ ችግር እቆቅልሽም ይፈታል ጌታ ወድቤታችሁ ይግባ እናንተም ልባችሁን ክፈቱ መፍቴው እሱ ነው አጋንት ሰይጣን ነው በምክኒያት ልጆቹን የጨረሰው ይልቅ ቶሎ ወደጌታ በመምጣት ሌላ ሀዘንእንዳይጨምር ይህንን ሰይጣን አስቁሙት ውይ የኔ እናት አይዞት
@ninu12366
@ninu12366 2 жыл бұрын
ወይ አናት ኣይዞሺ ገዳይ ሞትን የለመደ መርገም ይገልበጥ ድግምትን ይቃጠል ኣምላኽ ሰላም አና መጽናናት ደስታ ይለውጠው 😪😪😪
@abckwt3582
@abckwt3582 2 жыл бұрын
ያኢላሂ ያማል በጣም አሏህ መፅናናቱን ይስጣችሁ 😢💔
@ifinaanmulate5138
@ifinaanmulate5138 2 жыл бұрын
አቤቱ ለምን እንዳደረከው አንተ ታውቃለህ ጌታ ሆይ እባክህ ስለ እናትህ ብለህ መፅናናትን ስጣቸው በምህረትእጆችህ ዳብሳቸው ።
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😥😥😥😥
@azebazi3104
@azebazi3104 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ያፅናቹኡፍ ኡፍ ያማል እጅግ በጣም እናቴ እግዛብሄር ያፅናዎት
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እግዝያብሔር ዓምላክ ለዚህ ቤተሰብ, ሕዝ ብ በቃ በልልን ለሁላችንም እረ በዛብን 😭😭😭😭😭😭😭😭 ውይ, ውይ!
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН