ፓስቲ

  Рет қаралды 131,799

Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ

Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ

Күн бұрын

Пікірлер: 209
@utopiawuyanochsecretoch4284
@utopiawuyanochsecretoch4284 8 ай бұрын
በልጅነቴ ጉዋደኛየ ባላገር ከመጡ አጎቱ እህል የሸጡበትን ብር ሰርቆ 3 ቀን ሙሉ ከእኔ ጋ ፓስቲ ብቻ እየበላን አፍና ልብሳችን በዘይት ተጨማልቆ እንጀራ እናቴ የምትሰራውን ምግብ ለ3 ቀን ባለመብላቴ በአባቴ ምርመራ ተደርጎብኝ ጥፋቱ የጉዋደኛየ ሆኖ በመገኘቱ እኔን ጥፋተኛ አደለህም ተብየ በአባቴ ነፃ ስባል የጉዋደኛየ አባት ግን ልጃቸውን ወደውሃላ አስረው ሰፈር እያዞሩ እንዲሳቅበት ተፈርዶበታል‼️ ነብሱን ይማረው ጉድኛየን 😭 እኔ ትዝታየን ይዤ ቨርጅንያ ግዛት እኖራለው‼️ አንዳንዴ ፓስቲ እየበላው ውድ የልጅነት ጉዋደኛየን እና ልጅነቴን አስታውሳለው‼️ ጉርሻ 32 አመት በትዝታ ስለመለስከኝ አመሰግናለው🤣🤣🙏🏿
@reyuyenu340
@reyuyenu340 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣that’s bittersweet memories sorry about the loss of your best friend 😢😢😢
@utopiawuyanochsecretoch4284
@utopiawuyanochsecretoch4284 8 ай бұрын
⁠@@reyuyenu340. Not only a friend he was my cousin too. Any way thank you for your wise words 🙏🏿
@bethsucks7712
@bethsucks7712 8 ай бұрын
I know one of the best paste places GAREYOSH Gulele around Medhanealem High school ❤ .
@mazidebesay9066
@mazidebesay9066 8 ай бұрын
ወይኔ እኔም ጓድኛዬ ከቤት ብር ስርቀሽ እምጪ ብላኝ ፖስቲ ገዝተን በምሪንዳ 2 ቀን እንድበላን በ3ኛው ቀን እህቴ ለእናቴ ነግራ እናቴ ሚጥሚጣ እጠናኛለች የተገረፍኩትን ሁሌም እረሳውም ጓድኛዬንም እናቴ ገርፋታለች በኔ ምክንያት አባቴ እናቴን ልጅ እንደዚህ እይመታም ብሎ እኩርፎታል ዛሬ እኔም በካናዳ ፖስቲን አንዳንድ ብስራውም እንድ ኢትዮጵያ እይጣፍጠኝም።
@HappyGift-s2m
@HappyGift-s2m 8 ай бұрын
የሚገርም ትዝታ ነው😢😢😢
@brighttube4me
@brighttube4me Ай бұрын
:) መጨረሻው ላይ የነገርከን ታሪክ ያስቃል:: ከድሮ አባቶች ተደብቆ ምንም ማድረግ አይቻልም ነበር:: Thank you for sharing the video and the story of your dad and you.
@solomonbefekadu9193
@solomonbefekadu9193 2 ай бұрын
አስገራሚ ፡ ትዝታ ፡ ነው ፡ እድሜ ፡ ይስጥህ። ፈጣሪ።
@mkdh7364
@mkdh7364 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሥራና የልጅነት ትዝታ ነው። በጣም እናመሰግናለን!!
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 8 ай бұрын
ዬወኒ ጠንካራ ጎበዝ ሰራተኛ ምርጥ ትዝታ ያለው ምግብ ተወዳጅ ፓስቲ 👍👍👍👍
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ በፓስቲ የተነሳ ብዙ ትዝታ አለን
@dohadoha6492
@dohadoha6492 8 ай бұрын
😂,,😂😂😂😂😂awoo
@selamawitblessed7081
@selamawitblessed7081 2 ай бұрын
Wow , I love Pasti and .I saw your channel for the first time today . Thank You Chef Yonas .
@seemetsegent6320
@seemetsegent6320 8 ай бұрын
ስላም ብያለሁ። የድሮ ትዝታ ወስድከን በጣም እናመስግናለን
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 2 ай бұрын
መቼም የማልተወው እስከ እርጅና እበላለሁ እጅህ ይባረክ ሼፋችን
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 8 ай бұрын
ወይ ልጅነት የታክሲ ሳንቲማችን ለፓስቲ ነበር😂❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 8 ай бұрын
ያ ልጅነት፡ምን የማንበላው ነበር በየመንገዱ❤❤ በትዝታ ወደኋላ በፖስቲ ዛሬ ወስድከኝ❤❤😢😅😊😊
@hilinagirma8740
@hilinagirma8740 8 ай бұрын
ኡፍፍ ተማሪ ሆኜ ብሬን የጨረሰው ፓስቲ ነው ስወደው ነበር እናመሰግናለን ሼፍ ትዝታ ሁላ አለው የዛሬው
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Ай бұрын
እናመሠግናለን ሸፍ ፓስቲውስጤናት ያደግንብሺ😂❤❤❤
@dagmawitufa898
@dagmawitufa898 8 ай бұрын
ልጅነት ደስ ሲል። አመሰግናለሁ አሁን ትቼ ልጅነቴን አስታዉሼ ደስ ተሰኘሁ።
@user-rn9sv6ls6l
@user-rn9sv6ls6l 8 ай бұрын
Thank you for bringing back childhood memories.
@genetabraha2794
@genetabraha2794 8 ай бұрын
So good. Well Done. I am gealous and I am going to try making it. God bless you abundently. Mother, 80 yeaars old
@Holy-wo3qq
@Holy-wo3qq 8 ай бұрын
Yes, everything you said is true. I enjoyed watching your cooking video. Thank you 🙏🏽
@yehualashetwoubshet5099
@yehualashetwoubshet5099 8 ай бұрын
abet yelijinet tizita!!!!. Thank you for sharing.
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 8 ай бұрын
Thank you for rembering our beautiful childhood sweet memories 😍😍
@edutub21
@edutub21 8 ай бұрын
ዋዋዋዋ ጎበዝ በርታ እጅህ ይባረክ
@loveyoumom2457
@loveyoumom2457 2 ай бұрын
እጅህ ይባረክ 🙏🙏
@nimaademe471
@nimaademe471 8 ай бұрын
በእውነት በጣም ወንድሜ ወደ ሃላ መለስከኝ
@eleniwoldemariam5755
@eleniwoldemariam5755 2 ай бұрын
ጎበዝ ብልት ወንድማችን።
@tsigeredatarekegn1734
@tsigeredatarekegn1734 8 ай бұрын
You remind me an old memory. Thanks for you now I know how to make. I will make it. You are the best.
@saedanora9202
@saedanora9202 8 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል አዎ በልጅነታችን በልጅነታችን ሁላችንም በልተናል እኔ ደግሞ ትልቅሰዉ ከሆንኩ ቡሀላ ሁሌ መስራት እየፈለኩኝ አሰራሩ ስለማላቀዉ እያማረኝ ይቀር ነበር አሁን ግን አንተ አሳይተሀኛል እናመሰግናለን
@SenaitSeni-v4f
@SenaitSeni-v4f 8 ай бұрын
Ejeh yebarek wondeme!!!
@abzabity177
@abzabity177 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ሼፍ የአጃ ከተቻለ አሳየን
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 ай бұрын
Yam yam👍 will try to make this. I love it
@ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን
@ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን 8 ай бұрын
ዋው ሼፍ በጣም ያምራል ይስማማክ ከስት ጊዜ ወደሃለ አስመለስከኝ አሁን እሰራለሁ
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 2 ай бұрын
በትክክል:ትዝታዬን: አመጣህልኝ:❤
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Ай бұрын
Thank you for share wonderful bro please I wanna learn Sanbosa please let me know appreciate yarda Lege great 👍
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 8 ай бұрын
ዋው ዋው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiokonjo2222
@ethiokonjo2222 8 ай бұрын
ወይኔ ለታክሲ የሚሰጠኝ ብር ነበር ለፓስቲ ነበር ያለቀው ከጎደኞቼ ጋር ገዝተን በልተን ሰፈር ስንደርስ አፍችን ዘይት እጃችን ዘይት የሰፈርልጆች ሰላም ሲሉን እሸማቀቅ ነበር ሚገርመው ቤት ስገባ ሚሸተውስ ነገር በዛላይ መቅሰስ ብይ ስባል በቃኝ በፓስቲ ጠግቤ ሰራተኛችን ምን ሆነሽ ነው ብይ ብላ ትጣለኝ ነበር ወይ ልጅነት ተመልሶ ማይገኝ❤❤❤❤
@wegahtamichael5708
@wegahtamichael5708 8 ай бұрын
ዋ .,, ' jdidjd Xb
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 ай бұрын
ጎብዝነህ ዋው
@gowithyidu748
@gowithyidu748 8 ай бұрын
ፓስቲ baby የልጅነቴ 😋 በጥቁር አዝሙድ ዋው ነው 😋😋🥰
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 8 ай бұрын
ወይኔ የልጅነት ትዝታ ኡፍፍ ደስ ሲል😂
@SaraKiros-n2c
@SaraKiros-n2c 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ❤
@sahrahassan825
@sahrahassan825 8 ай бұрын
yese hife imsme nio ikke tnkyou ilve you ❤❤❤❤❤❤❤
@helensolabeba6548
@helensolabeba6548 2 ай бұрын
God 🙏 bless you tnx
@workefaris9447
@workefaris9447 8 ай бұрын
ሁላችንም አንዳአይነት የታክሲየነበረው ተከርብቶ ለባስቲ የሚሆነው ዋው አስታወስከኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤ 8:54 አስባችታል የተማርክት መድሽ ሰፈሬ መርካቶ በእግሬ ነበር የምንገጨው ጣፋጭ ጊዜ 😢😢😢😢
@lishansesero5169
@lishansesero5169 8 ай бұрын
የኳሥሜዳ ሠፈር ልጅ ነሽ
@yeromFantahun
@yeromFantahun Ай бұрын
ኮረሪማ በጣም ሀሪፍ ነው
@eminettesfafeker8742
@eminettesfafeker8742 8 ай бұрын
thank you for bringing up my childhood memory❤❤❤
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 8 ай бұрын
wowww abatachen merte asarare baretalen❤❤❤❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 8 ай бұрын
ኡ❤❤ ሲያስጎመጅ❤❤ ተባረክ፡ልብስህ ሁላ ያምራል
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 8 ай бұрын
Wow arfe new❤zare emokrwalwe Enamsgnalne ❤
@TomBeatz88
@TomBeatz88 Ай бұрын
Pasti is every Addis Resident's Favorite snack....man we all do got memories
@simretaraya1969
@simretaraya1969 Ай бұрын
Wwwwwww brother keep it ❤❤❤
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Ай бұрын
ውይ የልጅነት ነገርማ ስንቱ ይወሳ😢ጌታ ይባርክህ ጥሩ በትዝታ ወደ ሁላ መሰስከኝ ቅዳሜ ለቁስ ምን ልስራ ማለት ቀረ አመሰግናለሁ😂❤
@mimiayele3992
@mimiayele3992 8 ай бұрын
የተፈጨ ስኳር ቢነሰነስ ደግም የበለጠ ያምራል
@mamoshtaye4780
@mamoshtaye4780 2 ай бұрын
Ye tebarek yehune
@netsit6624
@netsit6624 8 ай бұрын
እኔም ጠፍጣፋውን እሱን ነው ፓስቲየምለው እናመሰግናለን ሼፍ
@tiaraj1416
@tiaraj1416 8 ай бұрын
I smell it from here blesse your hand thnx for memories 🎉
@ZiNa-gq6pv
@ZiNa-gq6pv Ай бұрын
ከአሰራርክ አገላለፅቅ ይመችክ ጥሩ ስራ ነዉ ቀጥልበት
@waskan7329
@waskan7329 Ай бұрын
ማሻአላህ እወዳለሁ
@arsemayouyube1333
@arsemayouyube1333 8 ай бұрын
ያምራል ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ የተባረከ ይሁንልክ
@sabrinsalah9237
@sabrinsalah9237 8 ай бұрын
Abate yigezalgn nebr esun new mastawsew matam bihon baba pasti kalkut hedo yigezalgnal allah yirhamo❤
@eliasgermay5063
@eliasgermay5063 11 күн бұрын
Thank you bro 🙏
@meronzewude7908
@meronzewude7908 2 ай бұрын
Amargne ahun tewat eseralew beka tnx betam endet desi enedalegn
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 8 ай бұрын
በትክክል:ወንድንሜ:ብዙ:ጊዜ:ተገርፌአለሁ:ደጉ: የፍቅር:ጊዜ:በትዝታ: ልጅነቴን:እስታወስከኝ::
@matthiasskor3191
@matthiasskor3191 8 ай бұрын
I really love it thank you
@AbayGelan-pj3rn
@AbayGelan-pj3rn 8 ай бұрын
U remind me my friend and gariosh😊 beside medhanealem school
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 8 ай бұрын
OMG, l wish to have some bro. So yummy 😋😋😋😋
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 8 ай бұрын
በሰሙኒ ገዝቼ ነበር እምበላው
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 2 ай бұрын
አምምም ነገሌ ቦረና ኑሪ ፓስቲ ቤት ❤❤❤
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 8 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@abbialemu6371
@abbialemu6371 Ай бұрын
Thank you ❤
@FasicaDesalegn-d6z
@FasicaDesalegn-d6z 19 күн бұрын
አስታወስከኝ የድሮውን ሰፈር አመሰግናለሁ
@ሰአዳገጠሬዋ
@ሰአዳገጠሬዋ 16 күн бұрын
ዋዉ❤❤
@fbg6774
@fbg6774 8 ай бұрын
Arif tizta ❤❤
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@biranePetros
@biranePetros 3 ай бұрын
Wawo yamralii🎉🎉🎉🎉
@hailesilase
@hailesilase 8 ай бұрын
ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን ግን ከስንዴዱቄት ዉጪ በሌላ ዱቄት መስራት የሚቻልበት መንገድ ይኖር ይሆን?
@faizamehamed6708
@faizamehamed6708 2 ай бұрын
አንድ ዘመደ ደብዳቤ ውሰጅና ለምወዳት ልጅ ስጭልኝ ሲለኝ እሺ እምለው ፖስቲ ከገዛልኝ ነበር ፖሰቲ የሚሸጥበት ቦታው በጣም ሩቅ ነው በእግር ስንሄድ ስንመጣ አድሰአት ይወስዳል እየበላሁ እመለስ ነበር ብበላው አልጠግብም ነበር ያው ከ3 በላይ አይገዛልኝም ለዛ ነው የማልጠግበው😅😅 አሁን ግን ሲያምርኝ እየጠበስኩ እየበላሁ ነው አሁንም ይሄን ሳይ አማረኝ ኢንሻአላህ ቡሀላ እበላለሁ 😅
@HuaweiY-y2q
@HuaweiY-y2q 2 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል በርታ ወድማችን
@UaeUae-gu3us
@UaeUae-gu3us 8 ай бұрын
በረታ
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 2 ай бұрын
Siyasegomeje
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 8 ай бұрын
ሽፍ የወንየ በጣም ባለሞያነክ
@enanadelele4884
@enanadelele4884 8 ай бұрын
Thank you Good job ❤❤❤❤❤
@fatumamohamed6559
@fatumamohamed6559 8 ай бұрын
በ አውነት ያንተ ትምህርት ይለያል አስካሁን የት ነበርኩን ኣላህ ይስጥህ መምጣትህ ደስ ብሎናል
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 8 ай бұрын
hii enem chef noo ande wodaa betee nu❤👌🙏🙏
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 8 ай бұрын
ዋውው
@bethelhemsisay5848
@bethelhemsisay5848 9 ай бұрын
ደስይላል
@itsmer6605
@itsmer6605 2 ай бұрын
Thank you
@tenkirtadesse
@tenkirtadesse 8 ай бұрын
ምራቄ ነው የመጣው ድንቅ ስራ ነው!!Tnx
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
በስመአም ሼፍዬ አንደው ባይመሽ ተንስቼ እስራው ንበር ግን ጠዋት ቁርሴ ንው በጣም ንው ትዝታዬ የተቀስቀስው እር ተገርፌያለሁ አይ ልጅንት ይመችህ 👍👌
@HiwotDegefu-l6x
@HiwotDegefu-l6x 8 ай бұрын
አስጎመጀኘህ ሼፍ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 8 ай бұрын
ጥሩ ገጠመኝ ነው 😂😂😂እናመሰግናለን ሸፋችን ልዩ ነው እንኳን በልቸው አላቅም አሁን ግን በሚመቸኝ ወቅት ሰርቼ ቀምሰዋለሁ 💚💛❤️😘
@edentewolde6935
@edentewolde6935 2 ай бұрын
Sugar optional newu ?
@mitu2969
@mitu2969 24 күн бұрын
እኔ የልብሴ ኪሶች እንዳሉ የዘይት ምልክት ነበረባቸው በእንድ ብር 4 ነበር የምገዛው አይቴ ስኩዋር ወይም ቡና ግዢ ብላ ስልከኝ 1ኪሎ ከተባልኩ እሩብ ጉዳይ ነበር የምገዛው ደጉ ግዜ
@ewnet4866
@ewnet4866 8 ай бұрын
Like & Share 👍🏽 👍🏽 👍🏽 👍🏽
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ
@እግዚአብሔርእናቴህወቴ 8 ай бұрын
ወይኔ ፓሴየ😭 በረበሬ የታጥኑኩብሽ አይይይይይ😭
@haymanotabera2329
@haymanotabera2329 8 ай бұрын
Weyene tezeta pasti yasadegen .
@XayyibaaJamel
@XayyibaaJamel 2 ай бұрын
Enya yealenibat duqet yelm😮
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 8 ай бұрын
በጣምእመወደውየመር
@workitua1733
@workitua1733 Ай бұрын
የጠቅላይ ፡ ግዛት ፡ ልጅ ፡ ነበርኩ። ፖስቴ ፡ እና ፡ ቢጫ ፡ ፖስታ ፡ ከዓረብ ፖስቴ ፡ ቤት ፡ ትዝታዬ ፡ ነዉ።
@karozimathestar929
@karozimathestar929 8 ай бұрын
ዘይት ለኢኮኖሚም ለጤናም ጥሩ ስላልሆነ ሼፎቻችን ያለ ዘይት ሚሰሩ ምግቦችን ብታስፋፉ።
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 8 ай бұрын
ዘይትማ ያስፈልጋል ምንእልባት የዘይት አይነቱ ቢለይ አይሻልም?
@Wazemamekuriahaile
@Wazemamekuriahaile 8 ай бұрын
Yale zayetma min yetafetale
@tsigeredatarekegn1734
@tsigeredatarekegn1734 8 ай бұрын
It’s okay to have like this once in a while. That brings you joy. Life is short. Enjoy it. We all have a choice.
@DINKNESH-j2h
@DINKNESH-j2h 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤👌👌👌
@EthpSira-ng5ec
@EthpSira-ng5ec 8 ай бұрын
Yes ❤❤❤
@bettybetelehem3724
@bettybetelehem3724 14 күн бұрын
Wow pasti
@AriamFissehaye
@AriamFissehaye 8 ай бұрын
Weyne chef yedroyen astaweskegn became never yemwedew still i like the paste [tkule] thanks 😂😂😂😂
ለየት ያለ የቁርስ አማራጭ
14:35
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 27 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ХАЧАПУРИ!!! ЗА 10 МИНУТ! НА КЕФИРЕ! Съедаются в один миг!
17:39
Ильинское Застолье
Рет қаралды 6 МЛН
ልዩ ቁርስ/leyu kurs
12:00
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 58 М.
ለየት ያለ የምግብ አማራጭ  ሩዝ በድንች
18:47
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 45 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН