[ሰቶች ጥንቃቄ] የፍቅር አጋርሽ ባንቺ ደስተኛ አለመሆኑን የምታውቂባቸው ምልክቶች

  Рет қаралды 97,499

EthioMedia

EthioMedia

Күн бұрын

Пікірлер: 265
@ድእንግልማርያምየኔናት
@ድእንግልማርያምየኔናት 6 жыл бұрын
እህቶቼ ሁሉምሰው በሰፈረው ቁጣ ልክ መስፈሩ አይቀርም ንቁ ፍጹም ታመኑ ፍጹም ውደዱ እግዚአብሔር ታማኙንመልካሙን ያገናኛቹሀል ።
@man5490
@man5490 6 жыл бұрын
Ewnetshin new tebareky
@ኢስላምነዉሂወቴH
@ኢስላምነዉሂወቴH 6 жыл бұрын
የኔ ባል ልክ እዳልከዉ ነዉ እና እኔ ገና እወደዋለሁ ምላርግ በአላህ እሱ ያለዉ ሳኡድ እኔ ያለሁ ዱባይ ነኝ ግን ታምሜኳ እያወቀ አይደዉልም እደት አርጌ እኔም ፍቅሬን ልቀንስዉ ።
@እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ 6 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹ ስለኔ ታርክ የምታነቡ መሰለኝ በኔ ላይ የደርሰ የፍቅር ግኑኘነት ከግዜ በሃላ የሆነ ነገር ነው እናመሰግናለን አይ ፍቅር እና ወንድ ድመትና አይጥ መሆንን ጀመርን ቻው ቻው የአፍቃሪ ልብ የለኝም ከፍዲ
@ወረኢሎወረኢሎ
@ወረኢሎወረኢሎ 7 жыл бұрын
ጥርግ ይበል ማን አሠረው ታዲያ ወላሂ ሴት ልጆ ልባችሁን ለወንድ አትሥጡ ወንድን ማመን በቃኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 7 жыл бұрын
Sofya Ssss ትክክል ማሬ😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍
@mmmmm7318
@mmmmm7318 6 жыл бұрын
ትክክል፡ጂብ፡ከሔደ፡ዉሻ፡ጨኸ፡እሚባለዉ፡ነገር፡እኔ፡ላይ፡ሆነ፡ጥፍቱን፡አይቸ፡እዳላየሁ፡እዳልሠማሁ፡ሣደርግ፡ኑሬ፡ሜዳ፡ላይ፡ጣለኝ፡ፈጣሪ፡የሥራዉን፡ይሥጠዉ፡ሌላ፡ምን፡እላለሁ፡ወዲ፡እሚባል፡ፍጥረጥ፡እንዴት፡እዳሥጠላኝ😢😢😢😢😢
@hayatye6697
@hayatye6697 6 жыл бұрын
mmm mm ሁሉም አይደለም ውዴ ላቺ የተፃፈልሽ ሣቶጂ በግድሽ ታቀርቢዋለሽ
@ggalacys2691
@ggalacys2691 6 жыл бұрын
Sofya Ssss ወላሂ.ሳህ
@astooram3812
@astooram3812 6 жыл бұрын
Gedel.ygeba.leahun.wendfafataygeba 😤👻
@AsAs-vo3ke
@AsAs-vo3ke 7 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህራት ነው ለኔ ጠቅሞኝል አመሰግን አለሁ እረግባል
@fathimafathimaww6983
@fathimafathimaww6983 6 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይ ምን አባት ላሪግ
@meazisdetegnawa5722
@meazisdetegnawa5722 6 жыл бұрын
ሁሉም ሴት ሮሮነው የሚያሠማው ምንዘመን ላይ ነው ግን የተፈጠርነው ፈጣሪ መልካሙን ነገር ይፍጠርልን
@hajarshaj6225
@hajarshaj6225 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መልክት ነው
@ቃልኪዳንስዩም
@ቃልኪዳንስዩም 6 жыл бұрын
ዋውውው ትክክል እና መሰገናለእን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 6 жыл бұрын
በጠም ትክክል ነው እግዚአብሔር ይርዳን የኛን የፈጠረልን ልጅ ይስጠን አምላካችን አሜን
@lilibenthusen5317
@lilibenthusen5317 6 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው Thanks
@አላሃምዱሊህየራብ
@አላሃምዱሊህየራብ 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ftubb3573
@ftubb3573 6 жыл бұрын
ወይ ሴቶችዬ ቆራጥ ሆናችሁ ሣያችሁ አሥደሠታችሁኝ እኔሥ በልጅነቴ አፍቅሬ አገባሁ አንድ ልጅ ወለድን ግን ብዙ ፈተና አይቻለሁ አሁን ወንዶች እንኳን ለፍቅር የሚጠይቀኝን ወንድሞቼም አሥጠልተውኛል በሡ የተነሣ ጭራሽ ማንንም እዳላምን አድርጎኛል ዛሬም ሢገልገው እንታረቅ ይላል ሢፈልግ ይዘጋኛል ግን ምንም አይመሥለኝም 7 አመታችን ከተለያየን እሡ የጎደሓት መሥሎት ነበር ለኔ ግን አሪፍ ትምህርት ሠጥቶኝ አልፏል አሁን ማንም ሠው መሥሎ አይታየኝም ሥራዬን ብቻ እማሥበው እና ልልጄ በ17 አመቴ የወለድኳት
@hikmetabdurehman6391
@hikmetabdurehman6391 6 жыл бұрын
Cccc Ggfd በጣም ደሥ ይላላል በርቱልኝ ቤቶች እወዳችሓለሁ አብሸሪ አላህ ጤናከእድሜጋር ይስጣችሁ
@muleman8481
@muleman8481 6 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም በትክክል
@መሳቄንወደድኩት
@መሳቄንወደድኩት 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ምክር ነው
@hymnoterda7467
@hymnoterda7467 6 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@እትዮጵያለዘለላምትኑርዶር
@እትዮጵያለዘለላምትኑርዶር 6 жыл бұрын
አይ ሴት እንደው ሁለችንም በወንድ የቆሰልን ነን
@man5490
@man5490 6 жыл бұрын
Wondeme beset koselual eko yene conjo yasazenal
@samiramohammed9025
@samiramohammed9025 7 жыл бұрын
እናምሰግናለን አስጠነቀቃችሁኝ
@ሄሊኢትዬጵያዊት
@ሄሊኢትዬጵያዊት 7 жыл бұрын
Thank you so much
@እግዚአብሔርይመስገን-መ1ቀ
@እግዚአብሔርይመስገን-መ1ቀ 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እውነት ነው
@melkamumeron4303
@melkamumeron4303 7 жыл бұрын
አብዛኛው ነገር ትክክል ናችሁ እናመሰግናን
@hanatadise459
@hanatadise459 7 жыл бұрын
Thank Thanks
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 6 жыл бұрын
በትክክል
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 7 жыл бұрын
ከፈለገ ቆሮጦስ ይግባ ሁኬር?
@የአርሴማልጅድንግልአንችጠ
@የአርሴማልጅድንግልአንችጠ 7 жыл бұрын
Masresha Ashagrie Kkkkkkkkkk. tekekle mare
@feyamtayamibaghighineesuya3397
@feyamtayamibaghighineesuya3397 7 жыл бұрын
Masresha Ashagrie kkkkkkkk
@marymary6218
@marymary6218 6 жыл бұрын
wow gen yenem.betam.yeferal kebrteseb gar masetewawk kegadegam seteyekew gen sew ayetamenem yelal
@عمرحمد-ف6ج
@عمرحمد-ف6ج 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን፡ መልካም፡ምክር፡ነው
@helenhelen6275
@helenhelen6275 7 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@የፍቅርጉዞማሪያምንይዞ
@የፍቅርጉዞማሪያምንይዞ 7 жыл бұрын
በጣም እነመሰግነለን
@shmemaal1489
@shmemaal1489 6 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር አለዉ
@amsalmhreteamsal7429
@amsalmhreteamsal7429 7 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@ያላህባሪያ
@ያላህባሪያ 6 жыл бұрын
ትክክክል ናችሁ ፍቅርና ጡሌ ዱሮ ቀረ
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል
@ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል 7 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን ግን ኣላህ የኔ ካላደረገው ውልቅ ይበል
@mekdinegniyewoldiakonjo1339
@mekdinegniyewoldiakonjo1339 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@jahramohamed6183
@jahramohamed6183 6 жыл бұрын
mekdi negni ye Woldia konjo ትክክል ብላችኃል
@fkrhhasaa9711
@fkrhhasaa9711 6 жыл бұрын
ውይ ወድም እኔ ታምሜ ሥነግርው 6ቀን ጠፋ ከሁለትሣምንት ብኃላመጣ ግን ከምበላይ አፈቅረዋለሁ
@ribiayessef8734
@ribiayessef8734 7 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@tigistgirmay7476
@tigistgirmay7476 6 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሠግነው ምን እንደሆነ ለማወቅ ተቸግሬ ነበር ለካስ እኔ አብሮነታችነን ሳስብ እሱ መለየትን ነው የሚያስበው ለካስ አይ ሠው ልቤ ስቴዬ ደምተህ ቆሠልክ ልቤ ሆይ ልብ ግዛ እባክህ
@faizajemal1328
@faizajemal1328 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 6 жыл бұрын
Tigist Girmay አይዞሽ ውዴ ዋናው ነገር መንቃት ነው
@SamSung-wg1pb
@SamSung-wg1pb 6 жыл бұрын
Ay wudea ayzosh becha berchi
@SamSung-wg1pb
@SamSung-wg1pb 6 жыл бұрын
Enam endanchi negn gin mekuret akategn
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ggmalkamadisametyhunilhdas7539
@ggmalkamadisametyhunilhdas7539 6 жыл бұрын
wawu das yilal yamigarmaw mifalgawen Mal's aginchalaw
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ 7 жыл бұрын
thank you
@fkrhhasaa9711
@fkrhhasaa9711 6 жыл бұрын
የሚገርመው ዛሬጦዋት1ሥአት ቦይሥልኬለት አሁን11ሥአት ሆነግን አልመለሠልኝም ግንከሡውጭ ማሠብ አልችልም።
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 7 жыл бұрын
አይ ዋጋም የለሺ ብሬን መልሺ አለ ሰውየው። ጥግሺን ያዥ በሉኛ ታዲያ
@hdhdhfhffhbdhhf1976
@hdhdhfhffhbdhhf1976 7 жыл бұрын
Seble Fentaw kkkkkkkkkkk
@hayatmohmmed2009
@hayatmohmmed2009 7 жыл бұрын
Seble Fentaw ሀሀሀሀ አይዞሽ ማማየ
@bethlehemsetew7395
@bethlehemsetew7395 7 жыл бұрын
Seble Fentaw awo kkk
@ድእንግልማርያምየኔናት
@ድእንግልማርያምየኔናት 6 жыл бұрын
ሀሀሀ
@እግዚያብሄርእረኛየነውእ
@እግዚያብሄርእረኛየነውእ 6 жыл бұрын
ክክክክክ ትክክል ነሽ
@ekramweloyewa8932
@ekramweloyewa8932 7 жыл бұрын
እነዚህ ደሞ ኤጭ አኛ እዚህ የሣዉዲ መንግሥት ዉጡ እያለን ፍቅር ትላላችሁ እኔ እንጀራየ ሊዘጋ ቀኑ ደርሷል አይ ዛሬስ😢😢
@welas3404
@welas3404 6 жыл бұрын
ፈጣሪ አለን አይዛሽ
@getafikernew5930
@getafikernew5930 7 жыл бұрын
Betam teru meleket new tnx
@User-we5xl
@User-we5xl 7 жыл бұрын
ኧረ የኔ ውድ ባለ ቤት ክሽና ገብቼ ምግብ ሳዘጋጅ ደከመሽ የኔ ውድ እያለ ከሗላየ መቶ እቅፍ ያረገኛል ማለት ህልም ነው ደግ ለመኝ ብየ ነው እጂማ የነሱ ነገር ተከድኖ ይብሰል ምን አለ ዝምምምም ብትሉ ሌላ ነገር አቅርቡልን ውይይይይይ
@romiye3921
@romiye3921 6 жыл бұрын
User 7901 Kkkkkk
@mekiyamohammed5847
@mekiyamohammed5847 7 жыл бұрын
thanks
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 6 жыл бұрын
ጥርግግግግ ብሎ ገደል ይግባ
@ቀምጣሊትየወንጂዋ
@ቀምጣሊትየወንጂዋ 7 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ትምህርት ነው
@HayatHayat-ft3vt
@HayatHayat-ft3vt 6 жыл бұрын
ጥሩ ትምረት ነው እናመሰግናለን ግን በአሁኑ ሰአት ወዶቺ ኮሬራ ገብቶባቸዋል አላህን የሚፈሩ የተወሰኑ ቢሆኑ እንጂ ትዳረ ባባት እና በናቶቻቺን ቀረ የአሁኑ ግዜ ትዳረም ይሁን ፍቅረ የሥምት ቀን ነው አላህ ያሥተካክለው ግዜያቺንን በኡነት የሚያሥጠላ ግዜ ነው
@salimaimar2779
@salimaimar2779 7 жыл бұрын
ጥሩምክር ነው እነመስግነለን ግን እኔ በቅርብ ቀን የፍቅር ጎደኘ ይዣለሁ ግን ካልደወለ አልደውልልለትም ሲደውልም ቶሎአላነሳለትም እነ አብሹሩ ሶቶችየ ለምልንኘውም ኮስታራ መሆን አለባሁ ለወንድልጅ
@መሬምኢብራሂም
@መሬምኢብራሂም 7 жыл бұрын
እናመሠግናለንጡሩምክረነዉ
@richetwahedo3675
@richetwahedo3675 7 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር
@ገኒነኝየማዬልጅ
@ገኒነኝየማዬልጅ 6 жыл бұрын
ገደል ይግባ
@retyretyrety7980
@retyretyrety7980 7 жыл бұрын
ልክናችው እንደዚህ ነው የኔ ጀዝባ
@bnmmbnmm2756
@bnmmbnmm2756 7 жыл бұрын
ሀሀሀ እግዚአብሔር ይርዳን እዴው ምንይባላል ግን የኔስ ላሁኑ ሁሉምነግር፡አልተገኘበትም፡ከግዲህም፡ላለው፡እግዜር፡አለኝ፡ሁላችሁንም፡እወድዳችሗለሁ
@lubabahassen4442
@lubabahassen4442 7 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄ ሁሉ ነገር በጣም መከራ ነው ወንዶች እኮ ልባቸውን ሳይሆን ጨጒራቸውን ነው የከፈቱት ፍቅር በጠፋበት ዘመን አፍቅሬ ተሰቃየሁ ቴክስት ሳደርግለትም ቶሎ አይመልስ
@meronhaveshawit7242
@meronhaveshawit7242 7 жыл бұрын
ayizoh ihta 😢😢
@adigebrie9579
@adigebrie9579 6 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን
@zubaidasultan8675
@zubaidasultan8675 6 жыл бұрын
ያገሬ ልጆ ች የኔን ብታዩዩ ጉ ድ ትላላ ችሁ 2አመት ስዴት እስከ ም ረሳ ድረስ እንፋቀር ነበር ከዛቡሀላ ዝም አልኩት። ዝም ስንባባል ምንም ሳንቀያየም ተለያየን። እኔም አላ ስችል ብሎኝ ለጋዴኛየ ስልኩን ሰጠኃትና አወራ ችው እያወሩ እያለ እሱ እራሱ ሜሴጅን ዴጋግ ሞ ይልካል ከኃላ ያስከተልሽው።ነገር ከሌለ። አታወሪም እንዴ እያለ ስድብ ጀመረእኔም። ይሄንን ስድብአይቸ ቆረጠልኝ ሰውን ማመን ከበዴኝ።
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ 6 жыл бұрын
ለጥቅም ካደረ ወንድ ቆሞ መቅረት ይሻላል
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 6 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ሠለሠጣችሁን ምክር እውነትነው 6 ወሩ ሠልኬን ከአሠረው ጥርግይበላ
@feretonaberehayetewahedoli7645
@feretonaberehayetewahedoli7645 7 жыл бұрын
Tnx😘😘
@titiyemersawa4268
@titiyemersawa4268 6 жыл бұрын
ወላሂ ይሄ ሁሉ በባለቤቴ ላይ አለ ግን ምን እንደማደርግ አላውቅም ያለሁት ስደት ነው እፍፍፍፍፍፍፍ መቃጠል 😢😢😢
@hanismsm7199
@hanismsm7199 7 жыл бұрын
በጣም ጠቀም ነው ይህ ሁሉ በእኔ እጮኛ አለ ግን እባካችሁ መፍትሄ ምን ድነው እርሱን ለመስደሰት የአቅሜን እጥረለሁ ግን ምን ልሆንልኝ አልችለም ምን ማድርግ እንደ አለብኝ አለውቅም
@lubabahassen4442
@lubabahassen4442 7 жыл бұрын
Hani Smsm የኔ ቆጆ አቺ ብቻ አይደለሽም ወንዶች ለምን እደሁ ባላቅም የልባቸውን ባስወርድ መክፈት አቁመዋል
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 6 жыл бұрын
Hani Smsm enami alakemi atechanaki bakeshi fatare eskalaleni derase enoralani kemalochi bashitaga eko adaraguni minim ayarakachawmi atelfi erasachawni batame selamewadu edelachin naw💔💔
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት
@የጌታዬእናትለኔምእናቴናት 6 жыл бұрын
አመዳሞች እናተ የራሳቹህን ስሜት እንጅ መች ታውቁ የሴቶችን ስሜት ስትፈቀሩ ብርቅ ይመስላቹሃን አቦ ጥርግ በሉ
@ኢትየኦርቶዶክስልጅ
@ኢትየኦርቶዶክስልጅ 6 жыл бұрын
የኔው ተሎ ነው የሚመልስ እኔ ተሎ ካልመለስኩለት በጣም ይናደድብኛል ስለዚሕ ok ነው ነገሩ kkkkk
@meronalimu1057
@meronalimu1057 6 жыл бұрын
ኢት የኦርቶዶክስ ።።ልጅ kkkkk
@nuramiss4831
@nuramiss4831 6 жыл бұрын
የኔ እንደዜህ አያደርግም እግዜአብሔር ይመሰገን
@zearaseyd.alahe.gantene.ye6389
@zearaseyd.alahe.gantene.ye6389 6 жыл бұрын
መለማመጥ አይመቸኝም ጥርግ ይበል
@faif6542
@faif6542 7 жыл бұрын
ገደልይግባ ደሞላሁን ወድ
@mmmmm7318
@mmmmm7318 7 жыл бұрын
Fatuma Ahmed sah.mar
@ኢትየኦርቶዶክስልጅ
@ኢትየኦርቶዶክስልጅ 7 жыл бұрын
በጣም
@zubeydamuketar8024
@zubeydamuketar8024 6 жыл бұрын
TsT
@astooram3812
@astooram3812 6 жыл бұрын
Fatum
@ዝምታበቂነው
@ዝምታበቂነው 6 жыл бұрын
Fatuma Ahmed ከከከከከ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 7 жыл бұрын
ሁሉም በእኔ። ጓደኛ ላይ ያሉ ነገሮች ናቸው የጠቀሳችውት
@SaraSara-iv7gx
@SaraSara-iv7gx 7 жыл бұрын
shukuran.kohseni
@iloveyoufather7956
@iloveyoufather7956 6 жыл бұрын
የኔም ነበር 😭😭😭😭
@alminatanim4038
@alminatanim4038 6 жыл бұрын
Hulum new bakish atichanak fatari yalew new yemihonew
@samrilove5963
@samrilove5963 7 жыл бұрын
የሄ የኔ ጀዝባ ሚያድርጋቸው ነገሮች ናቸው
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ
@ያልተኖረልጅነትያልተ-ኸ2ቀ 7 жыл бұрын
Samri Love ልክ እደኔ
@marrymkonen790
@marrymkonen790 7 жыл бұрын
Samri Loveሀሀሀሀ
@tegahagos1937
@tegahagos1937 6 жыл бұрын
Hahahahahah
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 6 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@umuhuzeyfaoromoo1244
@umuhuzeyfaoromoo1244 6 жыл бұрын
kkkkkk
@ferahyoutube183
@ferahyoutube183 7 жыл бұрын
Thank you betam andand wendochn gen asro mitemita mate neber 😏😏😏
@zinabmlasho3089
@zinabmlasho3089 6 жыл бұрын
አይሆነኝም ግን መርሳት አልቻልኩም መዳሀኒቱ ምንድን ነው
@mirara7545
@mirara7545 6 жыл бұрын
የእኔ ቢጤ ነሽ
@saradav2853
@saradav2853 6 жыл бұрын
ገደል ይግባ ካልፈለገ
@lakechaklilu9558
@lakechaklilu9558 7 жыл бұрын
Betam Enamesgnslen zari Ewnetun awekut Ababa tesfayen nefsacheen begenet yanurln
@lizaayinalem3960
@lizaayinalem3960 7 жыл бұрын
Lakech AKLILU
@ልጅፀደኒያማርያም
@ልጅፀደኒያማርያም 6 жыл бұрын
ዮሄ ነገር እኔጋ ነዉ ያለዉ እሱ ሤወራኝ አልወድም ደሞ እሱ እኔን እዴት እደሚከባከበኝ ሣሥብ ደሞ ከሡጋር መኖሮ እፈልጋለሁ ግን ፍቅር አሊዝ አለኝ በሡ ፍቅር እብድ ብል ደስታዬ ነበር ለሡም ልምምጡ ሣይሠለቸዉና ሣይርቀኝ
@hikuhiku9404
@hikuhiku9404 6 жыл бұрын
ባሁን ሳአት ወንድ እንጂ ባል የለም።
@ቃልኪዳንስዩም
@ቃልኪዳንስዩም 6 жыл бұрын
ግን እኮ ትክክለኛ አፍቃሪ ሆነህ ስትቀርብ ወንዶች በጣም ችግር አለባቸው
@rebiahussan9352
@rebiahussan9352 6 жыл бұрын
ይሄነገርእኔላይእየደረሰብኝነው ምን ባርግይሻለኛል ትላላችሁ
@shewit1307
@shewit1307 6 жыл бұрын
ወንድ ላልቀርብ ወስኛለሁ ወንድ ማመን ከንቱ ነው ሜሴጅ ስልክ አይቶ ነው ዝም ሚለኝ ግን በጓደኛዬ ሳስፈትሸው ጓደኛ የለኝም ብሎ ቁጭ ፍቅር ከባድ ነው ብሎክ አረኩት ድስት ግጣሙን አያጣም
@mebratmichael3634
@mebratmichael3634 6 жыл бұрын
ገደል ይግባ አረ በግድ የምሆን የለም
@ethopiaethopia5017
@ethopiaethopia5017 6 жыл бұрын
mndinew yehni yahil wondochin xariya lay saqalachihu. saw Enji fatari aydelm eko
@adrianabin8660
@adrianabin8660 6 жыл бұрын
ጥንቅር ይበል
@fdshjddvgdjekhd4336
@fdshjddvgdjekhd4336 6 жыл бұрын
Ere yehune wonedachi banagawu gora nw yamasabelute hulune sate nw yematamerachu anedane eyawer anedane bagone
@ወይኗወይኗ-ቸ5ሠ
@ወይኗወይኗ-ቸ5ሠ 6 жыл бұрын
ድፍት ይበልእውነት ጥቅርብሎይቅር
@mimiyegeterlij9589
@mimiyegeterlij9589 7 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@umuesmailtube7780
@umuesmailtube7780 6 жыл бұрын
ወይ የኔ ደግሞ ይወደኛል ይደውልልናል እየመጣ ያየኛል ግን በማላውቀው ነገር ጠፍ ስጠይቀው ሲያመኝ ስው አላናግርም አለ ቴክስት አያደርግም 😔ልተወው ነው ምን ትመክሩኛላችሁ
@ሰአዳመኮነን-ከ2ዀ
@ሰአዳመኮነን-ከ2ዀ 7 жыл бұрын
ልክ ናችሁ አቦ ወድጃችሀለሁ
@tigsttigst4094
@tigsttigst4094 7 жыл бұрын
Betam yasaznale yehye hulw benim gadegna laye ale aznalehu
@ኢክሩየኬሚሴልጂይስላምበመ
@ኢክሩየኬሚሴልጂይስላምበመ 7 жыл бұрын
አላህ ይርዳን
@Max-ug3pv
@Max-ug3pv 7 жыл бұрын
Txs
@ethopiaethopia5017
@ethopiaethopia5017 6 жыл бұрын
wondinaa wusha 1 nachew wodemoqabat new mehedew
@hanilove4677
@hanilove4677 7 жыл бұрын
amesegnalehu fonka sinoregn lewedefitu yitekimegnal♥
@fafiyoutobe1825
@fafiyoutobe1825 6 жыл бұрын
ጥርግ ይበል
@tarikebekele2957
@tarikebekele2957 7 жыл бұрын
Lemerejaw inameseginalen
@AbcAbc-xe3qp
@AbcAbc-xe3qp 6 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እኔ ጥያቄ አለኝ ከቻላችሁ መልሱልኝ ከጓደኛዬ ጋር 3 አመታችን ነው በአካል ትንሽ ቀናቶች ናቸው አብረም የነበርንባቸው ማለትም በጣም በቁጥር ስለዚህ በደንብ አላውቀው ባህሪውን በትንሽ ቀኖች መለየት ይከብዳል እና ግን ልጁ ሳገኘው ጀምሬ ስልክ መደዋወል አላርጅክ ይሆንበታ መጀመሪያ አካባቢ በጣም ይደውላል ያወራኛል 1 ሚሆን ሁሉ ይደውላል አላነሳ ካልኩት 20 ግዜ ሁሉ ደውሌ አገኘዋለሁ እና እኔ ሌላ ሀገር ነው ያለሁት እሱ ደግሞ ሀገር ቤት ነው ስራው ትንሽ ቢዚ ቢያደርገውም እንኳ ግዜ አያጣም ግን መደዋወል አይፈልግም ስለቤተሰቤ እኔ ሰላም ናቸው ብዬ ስጠይቅ እሱም የኔን አንድ ቃል ይጽፋል በቃ ዝምምም ነው በጽሁፍ ብቻ ነው ሊያወራኝ ሚፈልገው እሱም እያወራን መልሱን ሳይመልስልኝ እንኳ በዛው ይውላል መልክት አስቀምጬለት በገባ ግዜ ሲያየው ስለመልክቱ ቢሜት መልስ ሰቶኝ አያውቅም ግን እንደሚወደኝ በጣም ይነግረኛል መጋባት እንዳለብን መውለድ እንዳለብን ቤተሰብ መመስረት እንዳለብን ሁልግዜ ይዘምርልኛል የኔን ገንዘም 5 አይፈልግም ቢሞት አሁን ልንጋባ ቀጥሮያችን 1 አመት ግዜ እንኳን አልቀረንም ደግሞ እኔ ፍቅር ምናምን ካልኩት እሽ ቆንጆ ይላል ያለበለዚያ በስሜ ልጥፍ ነው እና ጓደኞቹን እህቱን መጀመሪያ እንዳገኘኝ ላስተዋውቅሽ አለኝ እኔ ፈርቼ አይ ቆይ አልኩት አሁን ከተላመድን ቡሀላ ጭራሽ ይደብቀኛል ግን በጣም ያከብረኛል ጥፋቱን እንዲያውቅ ብዬ በብዙ አቅጣጫ እገልጽለታለሁ ሳላጠፋ ይቅርታ እለዋለሁ ይህን ማደርገው ስለራሱ ችግር እንዲታየው ነው አልሆን ሲለኝ ግልጹን እነግረዋለሁ 2 ግዜ መለያየት አለብን ብዬው በ አመቱ ይታረቀኛል እኔም ሰላምታ ስለሆነ ሚጀምረው እኔም ሰላም እለዋለሁ ቀስ እያለ ወደ እርቁ ይገባል ግን አጥፍቻለሁ አጥፍተሻል ምናምን የለም ችግሮችን እንፍታ ስለው እሽ በቃ ተረዳሁሽ አስተካክላለሁ ነው እንጅ ምንድነው ችግሩ አይፈልግም ማወቅ በጣም ችግር አለኝ አልመጣም አላገባህም እንዳልለው መልካም ሰው ነው እኔን ይህን ያክል ግዜ ጠብቆ ነውር ነገርም ተሰማኝ እንዳልቀጥል በዚህ ሁኔታ ከበደኝ ስለህይወታችን የሚያልማቸው ግን በጣም ጥሩ ጥሩ ነገር ነው እና በብዙ ነገር ስፈትነው በጣም ጨዋ ነው በጣም የተረጋጋ ሰው ነው ምን ትሉኛላችሁ እባካችሁ ምክራችሁን አትንፈጉን ወገኖቼ።
@titititi1853
@titititi1853 6 жыл бұрын
selam betam yegerimal kene ga 1ayent negr new yestfeshew bemlkt bech yalshew negr 1negr legersh zem byew menem melktm hone medewl akumi keza yemihonewn tebki ene zem byewalew keza kesament behwala seraw teru eyehed edhone negergin ena betam yekerta alegn ene gen melkt alemlsku edzi kalegn 10 ken yehonewal
@AbcAbc-xe3qp
@AbcAbc-xe3qp 6 жыл бұрын
Titi amsgnalhu enim btam bzu gzi endzih adrgiw mlso woratoch hulu koyitn zm elwalhu bfit onli ymagba swu lke szgaw 24 sat onli kuch yilal enim zm elwalhu mlsu erasu yanagrgnal hulgzi gn slalfw ayansam mnm endaltftr slamtawun yakrblgbal eni gn btam slmwodwuna slmakbrw mlkt lko endachi koyichibt alakm tolo mlsltalhu mkniatum endachi ladrg byi alchalkum k1 amt bfit btam tnadji endmalflgw ngrkut btam tnaded tsfa stsh tsfa mtkmi nsh blo kfu sayinagergn tbsachito tzgagan gn eni alchalkum ena k2 wor buhala kmsrabt biro bimal lcostmer ymlkwun workt ytsasat msyi wodsu lakut ena btam yikrta bstet nwu byi alkut ere chgr ylwum ysrashin bahri slmakw ras slmiazor erdashalhu gn btnkaki lmadrg mokri blo mkrogn slamtawun tlwawotn eni koster alkubt ena kza buhala zm slw esu yitsflgnal gn mlsltalhu endihu eyaln yihw ezih drsn ena ahun ahun tnsh yishalal gn bzu mibal ayidlm ltdar yalwun alama btam yigrmal btam yaworal ljoch mwuld endalbn tolo endgba btam nwu michkchikgn gn mdwawol lay yawu nwu lmlktoch mlse lmstet altshashalm lju btam tru lje endhon dgmi dgagmi nwu mngrsh gn enin miabsach ngrochu yibzalu
@titititi1853
@titititi1853 6 жыл бұрын
@@AbcAbc-xe3qp egedh anchi nesh yebelt yemitakiew yemigermsh lesu yalegn negr betam kensoal befit yetstsafenachewn melktoch hulu atefahut betam seltenadedekubet kezih behwala yemanageriw hulu ayemeslegnim wdeoch ediwdedeshachew siyaku yetm atehedem belew yasebalu ena anechim chla malet alebsh mekeniyatum bezu amarachce edalesh masayet alebesh betget yene online laye ayenorem adade edeweim ke 3ken menamen behwala new yemigebaw ene demo bedh ayenet huneta mektil kebedgn men edemisera ekewan glts argo alengergnm
@AbcAbc-xe3qp
@AbcAbc-xe3qp 6 жыл бұрын
titi titi yanchi dgmo tnsh kbd ale yih srawunm yte endmisra akalhu conomnim bit ktmzgbku koyichalhu yaw eykflku nwu blo saltyikw nwu yngrgn ena zariwunu btmchi eni ltdar zgju ngn nwu milw kni 5 santim ayiflgim and gzi laftope lkilt trf adrgo kflgn yihn yihn say dgmo mlkam swu nwu elalhu ena bale simta bposta lelaklah eka adrashashin lakilgn nwu milgn gn alflgim slw btam yikotal ena onli bkne 3 gzi 4 gzi nwu mngnagnw gn yalmdwawolun sasb gra yigbagnal sra bota sihon yhon bcha knt 1 gzi bvideo dwulo sra lay mhonun bcha yasaygnal kza yizgal bka chgru mn enshon gra gbagn
@titititi1853
@titititi1853 6 жыл бұрын
becha gera yemigeba New ene esun maseb techalew wdoch tewt setarigiyachew New selanchi masb yemigimrut yemigermgn be slik mawerat alemflgu New melkt bcha esunem tolo ekewan ayemlsim 1mlekt lemimls 1 sament yemifejibt kehone men teywalesh selaletmchgn New betam yekerta yelegal menim ligebagn selalchale mawratun akomekhu ayesh akwame yaseflgal alebelziya kebade New befit yale makwaret nebr melikt yemilekiw kekrb gize behwala tekier ene demo sew melimamet alewdeim selchgn sera sera weriw hulu yeflgie bihone fata ayatame ena bezi huneta mekoyet terfu dekam new bye zem alekut elshalew online laye yegebana lik menorin siyaye yewtal men teywalsh yehn?
@jemileseid9014
@jemileseid9014 6 жыл бұрын
Wend kemokiw zefign new
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ
@ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ 7 жыл бұрын
ምናገባኝ የራሡ ጉዳይ ከንግዲ
@mekdesfikir8468
@mekdesfikir8468 6 жыл бұрын
ባካቹ እኔ ባሌ እቢ አለኝ ስልኩን አላነሳም ብሎኛል መላበሉኝ
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 6 жыл бұрын
gadochi yabesha wondi fikir tewugn ebakachihu ene ke nechi gar bitabes 100% yikelegnal
@MaryMary-tr6mp
@MaryMary-tr6mp 6 жыл бұрын
Are arife new
@alemazabi6098
@alemazabi6098 6 жыл бұрын
ወይ ወንዶች ወይይይይ ወንድ ማለት የማይጨበት የባህር ውሥጥ ጠጠር ነው !!!!!!
@ነብሴሆይእባክሽጽናትይኑር
@ነብሴሆይእባክሽጽናትይኑር 6 жыл бұрын
ወንድ ና ዉሻ ሁለቱም አንድ በደረሱበት አይደል እንዴ የሚሸኑት ታዲያ ኤጭ !
@sisisisio585
@sisisisio585 5 жыл бұрын
ትክክል
@almaznuguse7181
@almaznuguse7181 6 жыл бұрын
Het
@hehshsnsnsnn2201
@hehshsnsnsnn2201 6 жыл бұрын
እስኬ.እኔ.ልጠይቅ..ልጅው.እና.እኔ.አንድ.ሀገረ.ነን.ስደትላይም.ነን.እሱየሆነ.ካጳኔ.ነው.እሜስራ.እኔደግሞ.ስራየ.እረፍቴ.1ወር.ነው.ስመጣም.አላገኛውም.ድሮ.ግን.በጣም.ያውራኝ.ነበር.እንገናኛለን.ስንል.እሱእና.እኔተጣላን..ከተጣልን.ብሀላ.ምክኔትውን.ስነግረኝ.እናቴ.ታማብኝ.አለ.ምናምን.እና.እሽ.ይቅርታ.ብየ.ታረቅን..ተገናኝን..እና.እንደሜወደኝ..ይነግረኛል.ግን.ማግኛት ያለብኝን.ግዜ.ስጥቶ.አያስደስተኝም..ሁሌም.ስራ.ያስቀድማል.እረፍት ስአትውን.እንካን.እሽ.እንዝናአና.አይልም..አሁን.ከሆነ.ደግሞ..ሜስካል.ካላርኩለት.እንካን.አይደውልእልኝም..ተቸግሬለሁ..ምን.መወስን.እንዳለብኝ.እወደው.አለሁ.ደግሞ
@NatureFanTossa
@NatureFanTossa 6 жыл бұрын
አብሺሪማርታገሺአላህያለዉይሆነል
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
Kadyrov Went Against Putin? / Poland Declares War on Russia
11:17
الحيل النفسية: كيف تحمينا عقولنا من الألم؟ | في الحضارة
20:28
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,2 МЛН