ሳኡድሆይ ጥሪኝ ዛሬ በጉጥራ መጣሁ አድስነገርአለኝ

  Рет қаралды 867

እሙ ረዛን ተጅዊድ

እሙ ረዛን ተጅዊድ

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@maryammakiy610
@maryammakiy610 Жыл бұрын
እህቴዋበአላህስልክሽንጀልባብመዘዝእፍግልነበር❤❤
@እሙረዛንተጅዊድ
@እሙረዛንተጅዊድ Жыл бұрын
0978568334
@rozakadir8732
@rozakadir8732 2 жыл бұрын
አሰላሙአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እረ እህቶቼ የዩቱብ ብር አቅላችሁን እያሳጣችሁ ነው የሰውን አይን ለመሳብ የማይፈጥሩት ነገር የለም ሱብሃን አላህ ርዝቅ በአላህ ነው የውስጣችን በአላህ ላይ ተወክላችን እየቀነስ ሲመጣ ጭንቀታችን በሙሉ ስለ ዱኒያ ነው ማሻአላህ!!! ኒቃብ ተለብሶ አዎፍ በይኝ ሳታውቂው ቀርተሽ አይደለም ያው ከላይ እንዳልኩት እይታን ለመሳብ ነው አላሁ ያለም ሴቶች የወንድ ልብስ እንዳይለብሱ ወንዶችም የሴት ልብስ እንዳይለብሱ ተከልክለናል እና ይህ ኢማማ (ጥምጣም )በግልጽ የሚታወቀው አላህ ያከበራቸው ትልቅ አላህ ነው ከትልቅ መሻይህክ - በአጠቃላይ መልበስ የፈለገ ወንድ የሚለብሰው ነው እና እህቶቼ ዱኒያ አታታላችው
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp Жыл бұрын
ትክክል የወድ ልብስ የወድ ነው የሴት ለሴት ነው
@አሚነኝየአላህባሪያ
@አሚነኝየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
በርቺ የኔውድ ባቺ ነው የማጠናው ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛኪላህ ከይረን
@medenimahemede7436
@medenimahemede7436 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ሰለምፍራ ነው ውድ ተጥቀቂ እሸ እሰይ እልልልል ጀምሪልን ተቻልሸ
@seadareta533
@seadareta533 2 жыл бұрын
አረ እህቴ አውርጅ ሳለብሽ መናገር ትችያለሽ እኝ ሴቶች የወድ ነገር ለብሶ ማስተማር አይፈቀድም በረፈ جزاك الله خيران
@እሙረዛንተጅዊድ
@እሙረዛንተጅዊድ 2 жыл бұрын
Lmn
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና
@ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና 2 жыл бұрын
ተሸቡህ ይሆንብሻል እህቴዋ በተረፈ አሏህ ኢልመን ነፊአ አመለን ሙተቀቢለ አሏህ ይወፋቀን ያረብ
@rabiyahussen6296
@rabiyahussen6296 2 жыл бұрын
ወንድ ጋር መመሳል አይሆንብሺም እህቴ
@medinaabol5377
@medinaabol5377 2 жыл бұрын
አስላም አሊኩም እህቴ ይላናች ቁርአኑ አለገባኘ አለ በአላህ ለቀቂ እይጠበኩኘ ነው
@እሙረዛንተጅዊድ
@እሙረዛንተጅዊድ 2 жыл бұрын
እሺ
@medinaabol5377
@medinaabol5377 2 жыл бұрын
አስላም አሊኩም እህቴ እይጠበኩኘ ነው ለቀቂ
@ቢንትሙህየተስፈኛዋ
@ቢንትሙህየተስፈኛዋ 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነሺውደዋ አብሺሪ
@medenimahemede7436
@medenimahemede7436 2 жыл бұрын
ውድ አህለን እኔ እምልሸ ውድ የመብራት ሶኪቶ ወይም ገመዱ አጠገብሸ መሰለኝ ውድ እራቅ በይ ቀይሪው
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@neimneim9891
@neimneim9891 2 жыл бұрын
አህለን እህቴ በነገራችን ላይ ያንቺን ቂርአት ሙሉውን እፈልገው ነበር ግን ሙሉውን ሳትጨርሽ ነው ያቋረጥሽው ሌሽ😥😌 ያንቺ እና የአስማ ሁዳ ቂርአት ግልፅ ይሆንልኛል በጣም ነው ቂርአታችሁን ምወደው አላህ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ
@medinaabol5377
@medinaabol5377 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@fozi4618
@fozi4618 2 жыл бұрын
እረ የለበሽውን አውጭ ያአላህ እሙ
@እሙረዛንተጅዊድ
@እሙረዛንተጅዊድ 2 жыл бұрын
Lmn
@fozi4618
@fozi4618 2 жыл бұрын
የወንዶችን ልብስ መልበስ ተሸቡህነት አያመጣም ?
@እሙፈውዛን-ፀ2በ
@እሙፈውዛን-ፀ2በ 2 жыл бұрын
የወንድን ልብስ ጫማውንም ይሁን ልብሱንም መልበስ አይቻልም ወዶችም የሤቶቹን አይፈቀድም ወንድን የተመሣለች ሴት አላህ ረግሟታል ሴትንም የተመሣሠለ ወንድ አላህ ረግሞታል
@medinaabol5377
@medinaabol5377 2 жыл бұрын
አሁን ለቀቂለኘ ጨርሽለሁ ይለቁሽው ስርቱል ጀማአ ታዛ ጀምርሽ ለቀሊኘ በአላህ
@አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ
@አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ 2 жыл бұрын
ዉአለይኩም ሰላም ማማ
@neimneim9891
@neimneim9891 2 жыл бұрын
ኮሜንታትሮች ልብሱ ጋ አፍጣችኋል እስኪ ሀሳቧ ጋ አፍጥጡ 😃
@እሙረዛንተጅዊድ
@እሙረዛንተጅዊድ Жыл бұрын
እሲንገሪልኝ❥
@Zinb-bi9vp
@Zinb-bi9vp Жыл бұрын
አይ ካለባበስ ይጀምራል እህት
@medinaabol5377
@medinaabol5377 2 жыл бұрын
እኔም እፍለገልህ ተቁምሽበት ጀሚር እኔ ይአች በጣም ነው ይገባኘ ስርቱል ጁማአ ጀመርሽ ለቀቂ
@ametube8037
@ametube8037 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء آلله مساء الله مسا الله مسا الله مسا الله مسا الله عليه وسلم قال رسول الله مسا الله مسا الله مسا الله ❤🛍🛍🛍خير الله
@እሙረዛንተጅዊድ
@እሙረዛንተጅዊድ 2 жыл бұрын
አሚጠፍተሻል
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 2 жыл бұрын
አህለንእህት
מצלב קרס למגן דוד: העיירה הנאצית שהפכה לתומכת הכי גדולה של ישראל
14:41
כאן | חדשות - תאגיד השידור הישראלי
Рет қаралды 138 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
האיש שהשתלט על רוסיה: רבע מאה לשלטונו של פוטין
11:26
כאן | חדשות - תאגיד השידור הישראלי
Рет қаралды 167 М.
Samvel Yervinyan Live in Concert 2023 Pasadena Ambasador
2:05:46
HorizonArmenianTV
Рет қаралды 46 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН