KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"ለብልህ ይነግሯል እንጂ አይመክሩም" ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
22:35
" ሰውን ሰው ያደረገው ሕግ ነው !" ዘነበወላ ከፀሀይበታች
32:33
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
VIP ACCESS
00:47
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
ሰዎች ዓለም እንድትለወጥ ይፈልጋሉ ፤ ራሳቸውን ለመለወጥ ግን ዝግጁ አይደሉም ዘነበወላ ከፀሀይበታች
Рет қаралды 6,490
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 14 М.
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Күн бұрын
Пікірлер: 29
@behabtudemissi5828
5 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤናው ይስጥልን ።እንዲህ እየመጣህ አንቃን ።እንደው ብዙ ትምህርት ሰማው አነበብኩ ለውጥ ግን ለምንም የቀረበ ነው ያለኝ ።እና እንደው በኪኒን መልክ አልያም እንደ ክትባት ቢሰጠኝ ሳይሻል አይቀርም
@melleeeabebe9533
4 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ ጥሩ ወግ እና ማፅናኛ እናመሰግናለን! 🙏
@eframtsige4097
3 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ ለኛ ለወጣቶች በጣም ገንቢ ሀሳቦችን ነው የምታነሳልን እናመሰግናለን።
@aklilbekele8587
5 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ጤና ይደርብልህ ጋሼ እናመሰግናለን። እባክህ ቶሎ ቶሎ ና ይሄን የመሰለ ትምህርት ከየት ተገኝቶ🥰🥰🥰
@mintesnotdemis9042
4 ай бұрын
ጋሽ ዘነበ የዘወትር ተመልካችህ ነኛ ከልብ እናመሰግናለን። ስለመርከብ ህይወት ትንሽ ጀባ ብትለን እጩ መርከበኛ ነኝ
@muhabahassen8103
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💚💚💚💚🙏ለኔ ምርጥ ሰው ክብደት ይስጥልኝ ከማድነቅም በላይ የውቀት ቻር ነህ ጤና ራጅም እድሜ እንዳንተ ባይሆንም ምከተሉ ተመኛው ያብዛልን
@MerkebGetnet-xs9ek
4 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡ ድምፅህን ስሰማ ውስጤ በእርካታ ይሞላል፡፡
@sahelehabite2249
4 ай бұрын
ጋሽ ዘኔ እድሜና ጤና ላንተና ለመሰሎችህ።ጃፋረ ጋረ አይቼህ መኪና እሰከማሰተካክል አመለጥከኝ
@deaasabu1862
4 ай бұрын
Thank you so much. Long life the most respectful person.
@AssefaZegeye-w2j
4 ай бұрын
የሀገራችን ታላቁ የምጡቅ አእምሮ ባለቤት!
@m.t2022
4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@eliasibrahem4246
5 ай бұрын
ዘነበ በቅድሚያ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ! ለአሰፋና ለነብይ ደግሞ ነብሳቸውን ፈጣሪ በመንግስቱ ያሳርፋት! አቀራረብህን ሁሌም ነው የማደንቀው (97 ኤፍ.ኤም ሬድዮና ናሁ ቲቪን ጨምሮ) እንዲሁም የምታቀርባቸውን ርዕሰ ጉዳዮች፡፡ በቀጣይም አሁን የምታቀርብበት የንባብ ክፍልህ ውስጥ ሆነህ ብታቀርብ መልካም ነው እላለው፡፡ ይህም በሁለት ምክንያት ነው፡ አንዱ ያንተን በሳል ሃሳቦች ከኋላህ ያሉትን መፅሐፍት እያዩ መኮምኮም ለአይንም ሆነ ለአዕምሮ ደስታን ይፈጥራል፤ ሁለተኛው ደግሞ ለተመልካች እንዲህ ያለ የንባብ ክፍል ውስጥ ሆኖ በቤት ውስጥ ጊዜ ማሳለፍ ምን ያህል አስደሳች እንደሆነ ከማሳወቅም በላይ በቤቱ የሌለው እንዲኖረው በአያሌው ያነሳሳል፡፡
@MegersaBulcha
4 ай бұрын
በቃ አንተ ለኔ ላይብሬርዬ ነህ ፤ በቃ አብዝቼ እወድአለሁ ፣ ዕድሜ እና ጤናን እግዚአብሔር አትረፍርፎ እንዲሰጥህ መልካም ምኞቴ ነዉ ።
@behailugutaregasa7254
5 ай бұрын
ክብረት ይስጥልኝ። ጤናና ሠላም ላእንተ ይሁን።
@Tamoyegenet
4 ай бұрын
ነብሳቸው ይማር። አንተም በመልካም መላክቶቾ ያስታውሱህ❤🎉።
@eyobsolomon472
4 ай бұрын
አሜን
@miniliknigus3540
4 ай бұрын
ፈጣሪ ያበርታቹ ዘኔ
@tutuejeggu3013
4 ай бұрын
Excellent thoughts it is like reading many books thank you
@bruktesefaye
4 ай бұрын
በፈተና ያለፈ በልምድ የካበተ የሕይወት ታሪክ ታሪክም ብቻ ሳይሆን ላስተዋልን ዛሬን ቀያሪ የነገ ተስፋ ፈንጣቂ ግሩም አቀራረብ ነበር። ዘመኖን ይባርክልን
@YonathanZerihun
5 ай бұрын
Thank u sir
@AssefaZegeye-w2j
4 ай бұрын
❤❤
@Sahlemariam.D
4 ай бұрын
"ሰዎች ዓለም እንድትለወጥ ይፈልጋሉ ፤ ራሳቸውን ለመለወጥ ግን ዝግጁ አይደሉም" ክርክር የሌለው እውነት!!!
@aklilbekele8587
5 ай бұрын
"የማስታወስ ችሎታዬን ለመጠቀም ድራፍት ነው የምጠጣው"😂ለዚህ እኮ ነው የምወድህ ግልፅ ሰው
@tewodajzewde2423
5 ай бұрын
ጎድኝ ነ ት አይውበት ንርልን 🙏🙏🙏🙏
@salsawisahle8569
4 ай бұрын
ጋሼ የጨዋታ ለዛህን ስወደው
@addistech9784
5 ай бұрын
ሁሉ እሚዋጣለት ሰው እንዴት ያስደስታል!
@eyobgebremariam5451
5 ай бұрын
Zene huleme sesmak eheten asbatalew zewter qedame weghen setesemak bergeti andanede enem joreyen setich ademetik neber hulum alefo zare tengren yenberwen Hulu quiche beye bete aylew beret bezi hunet sagenekm des belognele egzaber yemesgen edmeken yarzemele.
@AssefaZegeye-w2j
4 ай бұрын
❤❤
@asnakeshewaseyasib2284
4 ай бұрын
❤❤❤
22:35
"ለብልህ ይነግሯል እንጂ አይመክሩም" ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.
32:33
" ሰውን ሰው ያደረገው ሕግ ነው !" ዘነበወላ ከፀሀይበታች
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 12 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,3 МЛН
00:15
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 21 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 42 МЛН
23:22
" አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል !" ከፀሐይ በታች ፣ ዘነበ ወላ
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 11 М.
20:53
ርእሰ ምትእምማን፡ ጸሓፊ ስነወርቅ ታየ፡ ተርጓሚ ኣንገሶም ተስፋሚካኤል
Drsan
Рет қаралды 8 М.
18:09
حتما بهش احتیاج پیدا میکنی، نباید بعداز ۴۰سالگی انجام بدی! (هشدار ایلان ماسک)
فرکانس بینهایت
Рет қаралды 1,6 М.
29:09
ያለቀሱ መሪዎች ከፀሀይ በታች / zenebe wola / ዘነበ ወላ
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 6 М.
25:02
ዘነበ ወላ እና የጨርቆስ ትዝታዎቹ ... ሊደበድቡኝ ጫማህን አውልቅ አሉኝ ... ወታደሩን አጠነልኝ #የዘመን_ጨዋታ
AddisWalta - AW
Рет қаралды 4,4 М.
24:02
"ጦርነትን እጠላለሁ ፣ ለነፃነቴ ግን እዋጋለሁ !" ዘነበወላ ከፀሀይበታች
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 12 М.
21:21
" ለንቁ ፈረስ ያለንጋ ጥላ ይበቃዋል " ዘነበወላ ከፀሀይበታች
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 10 М.
59:28
"ልጄን አ.አ ዩኒቨርስቲ ከምልከው ጎጃም ገበሬዎችጋ ብልከው ይቀለኛል!" ዘነበ ወላ ክፍል - 1 #endalegetakebede #zenebewola #book
endalegeta multimedia እንዳለጌታ መልቲሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
56:18
Girum Tereka - ያልተሰሙ ታሪኮቻችን - ከመኮንን ወልደአረጋይ "እነሆ ማሟሻ" ቅጽ 2 - በግሩም ተበጀ @GirumTereka
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 10 М.
42:40
"የጎፋ ሕዝብ ከአናብስት ጋር ተቻችሎ ኖረ ተፈጥሮን ግን እንዴት መግራት አቃተው?!" ዘነበወላ ከፀሀይበታች
ከፀሀይ በታች ዘነበ ወላ / Zenebe Wola
Рет қаралды 5 М.
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,3 МЛН