ሰዎች ከባድ ዘመን ላይ ነን!! | ድንዛዜያችን ጨምሯል |ሰዎቹ ወረውናል ለልጆቻችን አልሆንም

  Рет қаралды 19,507

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@SolomeEshetu
@SolomeEshetu Ай бұрын
ሰው የማይመነው ነገርስ የኔ ወንድም እኔ የሚገርምህ ከ10 አመት በፊት ነው ነገሩን የማውቀው በዚ ፍጥነት ሀገራችን ላይ መስፋፋቱ ያስደነግጠኛል! እነሱ በሚሰሩት ፊልሞች ፣ ዘፈኖች፣በኮንሰርቶቻቸው ፣ በአለባበሳቸው ላይ በግልፅ እያስመለኩ ነው የሀገራችን ወጣቶች ደሞ እሱን copy paste ማድረግ ልቡ የተደፈነ ሰው ምን ይሰማል 😡😡 አምላክ በቃ ይበለን!!
@Alem-p3b
@Alem-p3b Ай бұрын
እኔ በበኩሌ በጣም እማከብርክ የምትለቃቸውን በቻልኩት መጠን እከታተላለሁ ምንም ቢሉክ እዳትተው ቀጥል እዳልከው አንድ ወይንም ሁለት ሰው ይድናል ዋጋህ ከእግዚአብሔር ነው እምታገኛው የጥቅም ነው እሚሉትን ተዋቸው ጆሮ አትስጣቸው ስላሉበት ሲወራ ያስጠላቸዋል ለዛ ነው ተመልካች ብዙም ባይሆን ቀጥል ዋዛ ፈዛዛ ቢሆን ተመልካቹ እደሚበዛ እኛም እናውቃለን ያ ደግሞ መልካም ነገር እያዬ የሚደርገው እራሱ መጥፎ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በታልን እናከብርካለን❤❤
@ሀይሌልየው
@ሀይሌልየው Ай бұрын
አቶ ወርቁ ማንንም እንዳትሰማ እየሱስ ክርቶስ ከጎንህ ነው በርታ ወንድሜ ሰማይቱ ጊወርጊስ ይከተልህ
@MangekyoSharingan245
@MangekyoSharingan245 15 күн бұрын
Semayitu Giyorgisi sayihon kirsitos yimirahi.
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 Ай бұрын
በርታልን በጣም ብዙ ሠው እየተማረበት ነው እግዚሃብሄር ኢትዬጵያ ን ይባርክ ይጠበቅ
@biniYam5661
@biniYam5661 Ай бұрын
ወርቅዬ በርቱልን ከገንዘብም በላይ የህሊና እርካታው ይበልጣል ለገባው
@SarahSarah-ii2pn
@SarahSarah-ii2pn Ай бұрын
ሰላም ለሁላችን ምን እናድርግ እንደዉ ከባድ ነዉ የድንግል ልጅ ጌታችን ፈጣርያችን መንገዱን ይምራን እድሜ ለንሰሐ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን በጣም ያስጨንቃል አቤቱ ማረን አሜን::
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Ай бұрын
😢😢በጣም
@elesatefera1853
@elesatefera1853 Ай бұрын
ወርቅዬ እንኳን ደና መጣህ ምንም ልልህ አልችልም ፈጣሪ ይሄ ጥረትህ አንድ ቀን ፍሬ ያፈራል ሳትሰለች ቪዲዮችን ስራልን፣ ከዛ በተረፈ ግን ሰዎችንም ቃለመጠይቅ ብታደርግ የተሻለ ትምህርት ይገኝበታል በተለይ በጨለማው አለም ውስጥ የነበሩ አሁን ግን ወደ ፈጣሪ የተመለሱ ሰዎችን፣
@EKidane77772
@EKidane77772 Ай бұрын
ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ በርታልን የክፉዎችን ወሬ አትስማ ባንተ እግዚአብሔር እየተጠቀመ ከዚህ ሰምተው ሊወጡ የሚችሉትን ብቻ አስብ ሽልማቶችህ ናቸውና ። የነገሩ ፍጥነት አስደንጋጭ ቢሆንም ባንዴ እዚጋ አልተደረሰም ብዙ ተሰርቶብናል የኢትዮጵያ ሕዝብ ከ እግዚአብሔር ካምላኩ እነሱ በፈጠሩት እውነት በሚመስል የሰይጣን አምልኮ ህዝቡን ቀስበቀስ ከ እግዚአብሔር ለዩት በእምነት ስም ክፉውን ተለማመደ አሁን ግልፅ ለሆነው የ ሰይጣን አምልኮ እጅን በቀላሉ ሰጠ ። ያኔ እንዲ እንዳንተ ሁሉን ግልፅ አድርጎ የሚናገር ቢኖር ኖሮ ብዙዎች አይጭበረበሩም ነበር ።በጦርነት ያቃታቸውን ወረራ ትምህርታቸውን በማስገባት ተሳክቶላቸዋል ግን ጥንት የረዳን እግዚአብሔር አሁንም ኢትዮጵያን ይርዳን ❤🎉❤🎉❤
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 Ай бұрын
❤️🙏❤️
@elsagebremikael7246
@elsagebremikael7246 Ай бұрын
እግዝአብሄር ይጠብቅህ አንተ ግዴታህ እየተወጣህ ነው ነገ በተናገርኩ ብለህ አትጸጸትም ግልጽ አድርገህ ተናገር ጀሮ ያለው ይስማ በጣም የሚያስፈራ ግዜ ነው ሁሉ ክፍት ሆነ እግዝአብሄር ዓይነ ልቦናችን ይክፈትልን አንተም በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ሰላም
@NestantGmeskel
@NestantGmeskel 14 күн бұрын
ጀግና ነህ በርታ ተባረክ
@solomonfikre816
@solomonfikre816 Ай бұрын
በጣም እገረማለሁ የሃይማኖት አስተማሪዎች መስራት ያለባቸውን ስራ ያለምንም ፍርሃት በድፍረት የእግዚአብሔርን መንግስት ለማስፋት ሰዎች እንዲድኑ የጨለማው ገዢ/ሰይጣን ሥራ/ ማጋለጣችሁ የእግዚአብሔር ፈቃድ መሆኑን ያሳያል ሣድስ ሚዲያ፤ Day 7፤ እንዲሁም ወርቃፈራሁ አሰፋ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ።
@abebawondaferaw9048
@abebawondaferaw9048 Ай бұрын
በርታ እናመሰግናለን
@sabrinahassen1835
@sabrinahassen1835 Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ በርታልን የፈጣሪን መንገድ መያዝ ይበልጣል: ደሞ በደንብ እምነታችን ያድነናል ማስተማሩን አንተበርታልን ።
@SamrawitGizaw-t4r
@SamrawitGizaw-t4r Ай бұрын
ወንድም አለም ከላይ ከመንግስት ፍቃድ ተሰጥቶት የሚሰራ ተቋም ነዉ በአሁን ሰአት የየስራ አጥነት መብዛት ተስፋ መቁረጥ ይሄ ነዉ የሚፈለገዉ በጣም ያሳዝናል አንዱ የነሱ አባል ሲናገር ምንም አታመጡም እስከ በላ ይ አካል ሰንሰለት አለን ይሄ ማለት እዉቅና ተሰቷቸዉ እየተንቀሳቀሱ ነዉ ማለት ነዉ መድሀኒአለም ድብልቅልቁን ባወጣዉ የፀዳዉ ፀድቶ የሚቀጥለዉ ይቀጥላል ይፍጠንልን
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Ай бұрын
እየሱስ ያድናል መዳን በእየሱስ ብቻ ነው::
@fekadudadi8644
@fekadudadi8644 Ай бұрын
በርታልን ድካምህን ፈጣሪ አይቶ ይባርክህ
@regibenoah6362
@regibenoah6362 Ай бұрын
እውነትህን ነው፤ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@Fikureegzi7862
@Fikureegzi7862 Ай бұрын
ወንድማችን ወርቅአፈራሁ በርታልን እንደ አንተ መምህር ተስፋዬ Day 7 ባጠቃላ ህዝብን ለማንቃት ለማዳን ብሎ እንደዚህ በአደባባይ በጀግነት የሚያነቃውን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኅኒዓለም ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ሁሉም ቀሪ ሀላፊ ጠፊ ነው። በሀይማኖታችን ያፅናን ለአውሬው ተላልፈን ከመሰጠት እኛንም ልጆቻችንንም ያድነን በተለያየ ምክንያት ያሰረን የዲያቢሎስ ሰራዊትን የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ጠራርጎ ወደ ሲኦል ይክተትልን አሜን፫። በውጪ የምትኖሩ ወግገኖቼ ንቁ ወደ ቤተክርስቲያን ልጆቻችሁን ይዛችሁ ስትሄዱ ከእጃችሁ አትለዩ በቤተክርስቲያን ስምም ትውልዱን እያጠፉ እየነገዱ ካሉትም ተጠንቀቁ እኛ ከምንጠብቀው በላይ ነው የተወረርንው አገልጋይ ካህን ዘማሪ እሱ የቤተክርስቲያን ሰው እሷ የቤተክርስቲያን ሰው እያላችሁ ዝም ብላችሁ በእምነት አትሸወዱ እምነታችሁም አለማመናችሁም በመጠኑ ይሁን አባታችን ሆይ እንኳን ሳትፀልዩ አትውጡ ከቤታችሁ። ሰይጣናዊ አሰራር እና የግብር ልጆቹ ክፉ ተግባር በቤተክርስቲያን ውስጥ ወይም በዙሪያዋ የለም ብላችሁ እንዳታስቡት ትሸወዳላችሁ ምክንያቱም የጨለማው ሴራ እኛ ከምናስበው እና ከምንገምተው በላይ ነው። ከእኛ ተማሩ ብዬ ነው ከደረሰብን ካየንው። እኔ ደብተራ ደፍሮ ገብቶ ቅዳሴ የሚቀድስ አይመስለኝም ነበር ግን በቅዱስ እግዚአብሔር ቸርነት ስንቱን የክፋት ሴራ አየን በድፍረት እና በክደት የሰው ልጅ የት እንደደረሰ። እውነት በቸርነቱ የፍጥረታት ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ከገፀ ምድር ያጥፋልን ይህንን የዲያቢሎስ ስራ አሜን፫።
@edlawitmekonen2112
@edlawitmekonen2112 Ай бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ እንደው ሀገራችን ለነሱ አሳልፎ አይስጥብን ይጠብቀን። እራስክን ጠብቅ በቅዱስ መንፈስ መዳንያለም ያትጋቅ
@bewketmamaru
@bewketmamaru Ай бұрын
በርታልን
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
እንደ እግዚአብሔር ትሆናላችሁ ብሎ የውሸት አባት ዋሻቸው እንጂ እንደ እግዚአብሔር መሆን አይቻልም ::---እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ::---ይህ ቃል ለእነሱ መልእክቱ ይድረስላቸው ::
@oshi2930
@oshi2930 Ай бұрын
ወንድማችን እራስህን ጠብቅ!!!❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
😭😭😭😭😭ሠዉ ገንዘብን መረጠ ሠው ደነዘዘ ገዘብን አሥበለጠ ልቦና ይሥጠን
@meazaassefa
@meazaassefa Ай бұрын
ፈጣሪ እንደአንተ አይነት ወንድሞቻችንን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@SeniHailu
@SeniHailu Ай бұрын
ወንድማችን ክፉ አይንካህ
@Embete-
@Embete- Ай бұрын
አፍዝ አደንግዝ አልተበተነበትም ይሆን ይህ ህዝብ?
@sarademeke99
@sarademeke99 Ай бұрын
በርታ እፀልያለሁ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ማወቅ እሚገባን ግሩም ማንቂያ ደወል
@ErmiyasTzazuymer
@ErmiyasTzazuymer Ай бұрын
አሁንኮ ምንም ምስጢር የሚባል ነገር የለም ይፋሁናን
@azariarezene9950
@azariarezene9950 Ай бұрын
እኛ እንሰማሀለን
@ZekariyasGebi
@ZekariyasGebi Ай бұрын
ለምንድነው ግን አንተ እንዳልከው የሰው ልጅ ትልቅ ፈተና ውስጥ ነው ሰው በፍጹም እራሱን መመርመር አቁሞል አብዛኛው ኢትዮጰያ ማለት ይቻላል የአይምሮ መደንዘዝ ውስጥ ነው።
@halema4253
@halema4253 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤.
@halema4253
@halema4253 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hahuhi1234
@Hahuhi1234 Ай бұрын
Like eyaregachu beteseboch !!!
@kiruHD
@kiruHD Ай бұрын
“እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ፥ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ፥ ለዘላለምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር፤” - ዘፍጥረት 3፥22
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Negeru Kelly new eko😷‼️ Workaferahu. Raskin tebik Wendime ‼️‼️‼️‼️
@ZekariyasGebi
@ZekariyasGebi Ай бұрын
ወንድሜ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ከኔም ጨምሮ ሕልም ውስጥ ነን ያለነው
@حنانعليمحمدمحمد
@حنانعليمحمدمحمد Ай бұрын
Ewnet. new❤️❤️❤️
@Emebet-o4i
@Emebet-o4i Ай бұрын
Unet neaw berta e/r yagezeak❤❤❤
@dawitassefa8575
@dawitassefa8575 Ай бұрын
ወርቅ የምታቀርባቸው ብዙውን ግዜ እየተደጋገመብኝ ነው አዳዲስ ነገሮችን ለማየት ሞክር አመሠግናለው
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
የሚያወጣውን እሱ ነው የሚያውቀው ! ለመሆኑ የሰው መስዋዕትነት ሲል አይሸማቀቅም እኮ።
@MechaledestaDesta
@MechaledestaDesta Ай бұрын
Thanks wendmie❤❤❤❤
@washunNiguse
@washunNiguse Ай бұрын
ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሄር ያበርታ
@JuneJune-i8m
@JuneJune-i8m Ай бұрын
የኢትዮ ውስጥ ብዙ የሰጣን አምላኪ ሰዎች አሉ ለዛውም በብዛት ሴት ወጣቶች ነብሳቸው ለሰይጣን የሸጡ ናቸው
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Ай бұрын
Where is the mezmur?
@zewduzewd8198
@zewduzewd8198 Ай бұрын
Wendime bertalin egna ensemalen eyayene silehone tilant endewere siwera yenebere ngr zare hagerachin geba
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@lulahailu-jb4xh
@lulahailu-jb4xh Ай бұрын
በዶክተር ምህረታብ
@anketseakelesiy779
@anketseakelesiy779 Ай бұрын
እንዴት ዋልክ በሬዲዮ ብታሰራጭ ትምህርትህን የዩቲውብ አክሰስ ስለሌለው ሰው እባክህ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብእወነት ነወ
@indigenoussociety3676
@indigenoussociety3676 Ай бұрын
Where is the mezmur?????😮😮😮😮
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Ай бұрын
አግዚአብሔርን የሚያክል አልፋና ኦሜጋ ሀይል ይዘህ. የዜሮ ብዜት ሀይል አዲህ የሚያናግር ጉድ ከየት መጣ ቀሽም
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Ай бұрын
Werk betam Egziabher yistilin tiru ginizabe new ewinetim denzizenal endihe Timihirtu eyfesese ye mister mahberat yelum malet yichalal? Libona yisten!!!
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 Ай бұрын
ሲኦ ነው የሚጠብቃቸው
@rozagebremariam
@rozagebremariam Ай бұрын
በዚህ ትጋትህ ላይ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ እውነትም መንገድም ሕይወትም እንደሆነ ደግሞ ብታምን ትክክለኛውን መንገድ ታገኛለህ።
@YemariamWeldu
@YemariamWeldu Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ZekariyasGebi
@ZekariyasGebi Ай бұрын
አረ ወይነይ በጣም ብዙ ነገሮችን እየተመለከትኩት እየታዘብኩ ነው ባሁን ስዓት ሰው ሰው.. መሽተት አቁሞል
@bewketmamaru
@bewketmamaru Ай бұрын
❤🎉❤
@MangekyoSharingan245
@MangekyoSharingan245 15 күн бұрын
Mefitewu ye Nazitetu Yesus newu! Yesusini endegili Adangn yetekebel Keseyitan kenber yifetal .
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Ай бұрын
ክምር እኔ ደዝዣለው ከገሬ ከውጣው 14 አመቴ ግን ምንም የለኝም ኡሁንማ ብሶሃል እር የምፍራው ነገር ውድ አገር መመልስ ጉድ ነው ዩሆኩት ሴትዮዬ እንኳን መች ነው የምትሄጂው አገርሽ እያለቺኝ ነው ክምር እግዚአብሔር ሆይ ማርን
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Ай бұрын
😢😮😢😢😢እኔም
@EyuelBekele-r5v
@EyuelBekele-r5v Ай бұрын
እባክ ስልክህን እንዴ ነው የማገኘው በጣው እውቅ ስለሆነች ሴት የምነግርህ አለዉ .
@Fikureegzi7862
@Fikureegzi7862 Ай бұрын
ጎበዝ ወንድማችን እንደምንም ብለህ ፈልገህ ንገረው አንተም ትውልዱን አድን የምናውቀውን እናውጣ እራሳችንንም ትውልዱንም እናድን
@fikrusime1217
@fikrusime1217 Ай бұрын
Seytanina wedajochu dirom neberu...ahunim alu... Esike firdi ken yinoralu!!! Meselochachewin yisibalu ...adis tarik yelem!!!! Medan yalew kehone yidinal ...aleyam yitefal
@negessogebre1538
@negessogebre1538 Ай бұрын
Work ke libe amesegnalew rejim edme kexena gar yisxlign
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
የምስጢር ማህበር ለአንተ የማታ እንጀራ ነው። የሌላ ነገር ፈጥረህ አንዳንድ ነሆለሎችን ታጃጅላለህ።
@ZemichaelLemma
@ZemichaelLemma Ай бұрын
Ayizoh mamushyee
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
@@ZemichaelLemma አንዱ ነሆለል እዚይ አለ።
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Ай бұрын
ወርቅየ ተወረናል በተለይ ዋና ስራ አስፈፃማያቸዉ ብልፅግና ነዉ ሁሉ በየበቱ ይፀልይ ይቃጠላሉ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Ай бұрын
ኧረ እውነተኛ እስር እንኳን የሀይማኖት አባቶች የሉም እንዴ በሀገሪቷ ላይ? ስለፓለቲካና ጦርነት ከሚያወሩ ይህንን የሴጣን አጋንንት ስር ባደባባይ ታግለው ከምድሪቷ ላይ አያሰድዱትም? ኧረ በግልጽ እግዚኦታ ሊታዘዝ ይገባል። እንዴት ምጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈው 666 በኢትዮጵያ ምድር ቦታ ሲያገኝ ዝም ይባላል። እይ ግዜ እግዚአብሔር እቤት እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር ብልህ ይህንን ክፍ እጋንንት ከምድራችን ላይ ሥሩን ነቅለህ አጥፋልን።
@arayahailu8762
@arayahailu8762 Ай бұрын
My brother , you seem very concerned person for the wellbeing of many ethiopians soul , but you seem to be talking to stone that doesn't respond . Don't waste your time and energy in vain and take lesson from many good hearted ethiopians before you Who sacrificed themselves for the betterment of the mass and stabbed in the back .
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet Ай бұрын
እስኪ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው መስዋዕትነት አለ ስትል አምጣ ተብለህ ብትጠየቅ ምንም አታመጣም እኮ። ማን ነው ልጄ ተጎትቶ ተወሰደብኝ ያለህ። በፈጠረህ ሌላ ሥራ ሰርተህ ብላ።
@ZemichaelLemma
@ZemichaelLemma Ай бұрын
Kkkkkkkkk......ayizoh
@GashawMelese-c1p
@GashawMelese-c1p Ай бұрын
ምነው ደነገጥክ እንዴ እስኪ ሌላ ምን አይነት ስራ ይስራ ? ትውልድን ከማንቃትና ከመታደግ የተሻለ ሰራ ካለ ንገረን እስኪ ? ወይስ እንዳንተ አባል ይሁን ነው የምትለው
@soliyanaberhanu9593
@soliyanaberhanu9593 Ай бұрын
አስገድዳችሁን አይደለም አትበል ቢዝነስ እየሰራህ ነው ወንድሜ
@AbduMoshe
@AbduMoshe Ай бұрын
እኔ አንተ በጣም ነዉ የምጠረጥርህ ለምን እንደሆነ አላቅም አባል ነህ?
@KedirAman-rp8ko
@KedirAman-rp8ko Ай бұрын
Kerefoo neck?
@TekaHaile-hu3wh
@TekaHaile-hu3wh Ай бұрын
Doma nk, timare knowledge is power 🔋....ok
@GashawMelese-c1p
@GashawMelese-c1p Ай бұрын
የእምዬን ለአብዬ የተለመደ ነውና አይገርመንም አቶ አብዱ ግን የሆነ ነገርህ ተነክቷል ብዬ ነው የምለው
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
መስቀሉ ምን ይሰራል ከጣኦቱ ጋር ራሱ ችሎ አምላክ መሆን አይችሉም ወይ አዝያ ላይ እኮ በግልፅ ይመለካ በቅርቡ ግዜ ግን እያፈሩ እየተሸማቀቁበት ነው አንዳንድ እዝያዎች ::----በኢትዮጵያ ግን ያው በብር ተገዝተው ነው የሚገቡበት አምኖበት አይደለም እና የክርስትና የመስቀሉ ጠላቶች እንዲሆኑ ከአእምሮቼው ያለው የክርስትና እምነት ለማበላሸት መስቀሉን ዘቅዝቀው ይሰቅሉታል 🤔🤔🤔 ይህም በገንዘብ ስለሚገዝዋቼው በገንዘብ የገዛሀው ላይ የፈለከው የማድረግ ስልጣን አለህ ግብረሰደማውያንም በገንዘብ እየገዙ ነው ስንት ሂወት የተበላሸውን እግዚአብሔር ይሰውረን አገራችን አህጉራችን እግዚአብሔር ከድህነት በእየሱስም ያውጣልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Ай бұрын
@@geneteden4343 ኤጭ ሶፍትህን ሂድና ብላ እዩ ጩዩ እተፀዳዳ ነዉ የሱ ሶፍት በወረፋ የምትተብቅ ሁላ እየሱስ ማለት ተባኖበታል አናቅሽም አንቺ ሰነፍ
@onlymine4294
@onlymine4294 Ай бұрын
ጴንጤ ሀይማኖት የመሰረቱት ፀረ እየሱስ ክርስቶስ ነጮች ናቸው ሐሰተኛ ኢየሱስን ተቀበሉ እያሉ ተቀበሉ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ ጉጉል ሰርች አያስፈልገውም
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
@@onlymine4294 ምንም ይሁን ሁሉም ነገር ከነጮች የምንቀበል ከሆነ ደካሞች ነን ማለት ነው 🤔ለምን እዝያ ገብተው ይህ ተቀበሉ ያንን ተቀበሉ የማይሉ ???::--እኔ ሰው የሚለኝ ሳይሆን ሰው የሚለኝ ሁሉን ከተቀበልኩ ካመንኩኝ ደካማ ሰው ነኝ ማለት ነው ተቀባይ ከመሆን ሰጭ መሆንን ነው ዋጋ እንዳለው የምያሳይ እና ሰጭ ሁን እዉነት የሚጠቅም ካለህ 😊ለምን ተቀባይ እንሆናለን 🤔
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
@@onlymine4294 እየሱስ ክርስቶስ ተቀበሉ ካሉ መዳን በእርሱ ብቻ ነው እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም ስለሚል ጥሩ አድርገዋል ማለት ነው ለዚህ ደግሞ ልንባርካቸው ይገባል ስህተትን መቃወም እዉነትን መደገፍ እኮ ነው ያለብን 🤔
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
@@onlymine4294 ተቀበሉ . ማለት ለተቀበሉት ሁሉ በስሙ ለምያምኑ ስልጣንን ሰጣቸው ስለሚል ቃሉ ሉቃስ ወንጌል ስልጣን ልትወስድ የእግዚአብሔር ልጅ እንድትሆን ከቃሉ የተነሳ ነው እና ክፋት የለዉም ::---ጴንጤ ማለት ሐወርያት መፅሐፍ ላይ አለ የጴንጤ ቆስጤ ቀን ይለዋል ሐዋርያቶች በህብረት ስፀልዩ መንፈስ ቁድስ ወረደባቸው በብዙ ቃንቃም አወሩ ይላል ጌታ ካረገ ቡሀላ እኔ ብሄድ ይሻላል አፅናኝ መንፈስ ወደ እናንተ ይመጣል እንደሚለው ቃል የጌታ መንፈስ የወረደበት ቀን ማለት ነው የሀይማኖት መጠርያም ሊሆን አይገባዉም ::---መፅሐፍ ቁድስ አንብብ (ቢ ለጃንደረባ የተገለጠ መንፈስ ይገለጥልህ (ሽ