ሰዎች ለምን ትክክለኛ እድሜያቸውን ይደብቃሉ? | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 5,121

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@betelhemezeze370
@betelhemezeze370 10 ай бұрын
ሁሌም ጠቃሚ ውይይት ስለምታደርጉ እና ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን። ናብሊስን እንኳንም አገኘኋት
@woinshetTeshome_
@woinshetTeshome_ 10 ай бұрын
እንደ ሁልጊዜው ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት! እድሜን ከመቀነስ እና ከመጨመር እድሜን በአግባቡ መጠቀም በጣም ምርጥ አባባል ነው።❤❤❤በርቱ!
@undertakenow336
@undertakenow336 10 ай бұрын
Nablis is undoubtedly one ofEthiopia's best and enlightened tv programs.Keep it up.
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 10 ай бұрын
የምታቀርቡት ርእስ ሁሌ በጣም ይደንቀኛል እናመሰግናለን በርቱ።
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በርቱ የሴቶች እድሜ የሚደበቀው እሚመስለኝ ካለው የጭቆና አመለካከት እና ሁሌ ሴት የምትፈለገው ለቤት ውስጥ ስራ እና ለልጅ መውለድ ነው ግን ተፈጥሮ ሁሉን በእውቀት እኩል ሰታለች እንግዲህ ብዙ ያልተማርኩ ግን ንቁ ከሆንኩ ግን ደሞ በነቃሁት ልክ ምንም ያልተጠቀምኩ እና ያልጠቀምኩ ከሆነ እድሜን መቀነስ ነው ማለት በተስፋ እደርስ ይሆን ብይ አይመስላችሁም
@seifuhuluka431
@seifuhuluka431 10 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይትና የበሰሉ ምሁሮች ናቸወ።
@ኤልሣቤጥዘንግስት
@ኤልሣቤጥዘንግስት 10 ай бұрын
ጤናማ ፕሮግራም አላችሁ በርቱ! ዕድሜዬን አልደብቅም፤ ሰዎች ግን የቀነስሁ ስለሚመስላቸው እናደዳለሁ፣ እጨነቃለሁ።
@ww.2641
@ww.2641 10 ай бұрын
እናመሰግናለን።
@mikeendale3738
@mikeendale3738 10 ай бұрын
የኖሩበት ህይወት ያልኖሮበት መስሎ ስለሚሰማቸው
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 10 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም ሼር ያደረክልኝ ሰው በጣም አመለግናለሁ ። በጣም ብዙ ነገሮች ተምሬበታለሁ ። እድሜ በ17 ዓመቴ 26 ዓመቴ ነው ብዬ ያወጣሁት ፓስፖርት እንዴት እንደማስተካክለው 😢
@habtamugirma-yc9du
@habtamugirma-yc9du 10 ай бұрын
ድንቅ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 10 ай бұрын
Egziabher endenante aynetun yabzalen. Yeqosheshe libn yemtatsedu nachihu
@lidiya727
@lidiya727 10 ай бұрын
ኢትዮጵያናች ብቻ እኮ ነን እድሜያችን የምንደብቅ
@awokemasrie8392
@awokemasrie8392 9 ай бұрын
medical lay be denb new enji yemikenisut. 6gna lijuan litwolid metita 24 amete new embi sitil astawusalehu
@bettyget9316
@bettyget9316 10 ай бұрын
Satochema edeme medebek yasedesitenal
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 ай бұрын
በእውነት እኔም በርኩኝ ግን አሁን በቃ ትቸዋለሁኝ እስከ መቼ መዋሸት መሸማቀቅቅቅ 😅
@WondosenWubu
@WondosenWubu 10 ай бұрын
💌
@user-0987-a
@user-0987-a 10 ай бұрын
እኔ ትምህርት ብቻ ስሮጥ ተምሬ ጥሩ ገቢ ሳገኝ ትዳሬ ፈረሰብኝ::
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@inakitxaille
@inakitxaille 10 ай бұрын
lelawu demo sidet newu sidet lay hulum hitsn yemihonewu sistemun teketlo nurowun le mashenefi sile ke edme medebeki yejemiral wendum setum
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 10 ай бұрын
beritu
@MamoSeifu-l6e
@MamoSeifu-l6e 10 ай бұрын
ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እድሜያቸውን የሚደብቁት እናንተ እንደምትሉት አይደለም !!!! ዝም ብላችሁ ትዘባርቃላችሁ !!!! አንድ እና አንድ አገሪቷ ሲስተም ስለሌላት ነው!!! ምክንያቱም አገሪቷ በትምህርትም በኋላ ቀርነት ነው ....አትሊስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይሻላል ....ምክንያቱም በአገሪቷ በብዛት ጤና ጣቢያ ተስፋፍቷል...ስለዚህ ምዝገባ ጀምሯል ማለት ነው.... ከኢትዮጵያ በስተቀር በመላው አለም ትክክለኛ የልጆች እድሜ የሚመዘገበው ጤናጣቢያ ነው....
ትዳርና ጭቅጭቅ |     ናብሊስ       |    ሀገሬ ቴቪ
51:44
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 11 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 164 М.
ድንጋይ ያስቀቀለ የተስፋ ጉልበት    |    ናብሊስ    |    ክፍል 1    |    ሀገሬ ቴቪ
33:06
ስብዕና ከሚጎል እዉቀት ቢጎል ይሻላል  | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
52:01
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54