KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ማንም የማይነገርችሁ በእነዚህ 9 መንገዶች ራሳችሁን አስከብሩ | josi | ጆሲ | #lifecoach #motivation #habesha #inspiration
24:27
በጣም ደግ የመሆን 7 ጎጂ ውጤቶች | 7 harmful results of kindness stoicism lessons | tibeb silas | tibebsilas
15:12
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
Правильный подход к детям
00:18
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
ሰዎች ሲንቋችሁ እነዚህን ነገሮች አድርጉ | when someone disrepect you do this | josi | | ጆሲ |
Рет қаралды 180,572
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 101 М.
josi - ጆሲ
Күн бұрын
Пікірлер: 171
@amarewoldemedhen686
Ай бұрын
ብዙውን ግዜ ስውን የሚንቁ ስዋች በራሳቸው መተማመን የሌላቸው ደካሞች ናቸው የሁሉ እለቃ የሆነው ጌታችን እግዚአብሔር ያከበረውን ስው የሚንቅ ደካማና ችግር ያለበት ስው ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ያከበረህን ስው ቢንቅህ ምንም ሳትጨነቀ ማነትህን በሚገባ እሳይ ሁሌ በእግዚአብሔር የሚያምን ሁሌ ሙሉ ስው ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamasgenbekele5058
4 ай бұрын
በጣም ድንቅ እውቀት እና ምክር ነው። የተጠቀሰው ሁሉ አጋጥሞኛል አሁንም እያጋጠመኝ ነው።
@SamiraSamira-w8c
4 ай бұрын
የኔቀት አስተያየት ምን አይደለም ደግ ሁነክ ሰውን መርዳት ስጀምር በራስክ ደግነት ጥላትእና ንቀት ይዘክ ትመጣለክ😢
@የኡመርእናት
4 ай бұрын
እና ምን ተሻለን ሥትርቃቸዉ ደሞ ምን አርገናታን እያሉ እራስሺን ጥፋተኛ ሢያረጉ
@SamiraSamira-w8c
4 ай бұрын
@@የኡመርእናት እውነት ነው ስልችት ይላን ከሰው እርቀሺ እዳትኖር አይቻልም ስቀርቢም መከራ
@mekbibtilahun533
4 ай бұрын
Tekekel nw
@FatiiF-ht8gh
3 ай бұрын
Be tikikel 👍
@FatiiF-ht8gh
3 ай бұрын
Be tikikel 👍
@meselechwodajo8497
4 ай бұрын
ግሩም የህይወት አካሄድ ነው። እናመሠግናለን
@josifilms
4 ай бұрын
thank you
@yeshimelaku1849
3 ай бұрын
በጣም ድንቅ እውቀት እና ምክር ነው።
@tsigeredahager6256
4 ай бұрын
በጣም በጣም የሚገርምና ማድረግ ያለብን ምክር ነዉ በእዉነት!!! ተባረክ ወንድማችን🙏እንዲየዉም በዚህ መናናቅ የበዛበት ዘመን ቀስ አንኳን አንደ አባትነቱ የማይታይበት አንኳን አለማዊ የሄን በመስማቴ ደስ ብሎኛል አደርገዋለሁም እናመሰግናለን🙏💖🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@teferatadesse155
3 ай бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@MedinaTades
12 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው❤❤
@alemneshtemesgentemesgen8576
3 ай бұрын
❤❤❤እጅግ በጣም በጣም ትልቅ እውቀት ማግኘት ቻልኩኝ በሰው ከፍቶኝ ነበር ። Thank you TOO.
@Jemla-j6h
2 ай бұрын
አይዞን
@MihertJone
4 ай бұрын
በጣም ግሩም መክር ሊደመጥ የሚገባውና በህይወታችን ልንተገብረው የሚገባ ነው
@tttubu-l3i
Ай бұрын
ሠወች እዳይንቁህ ሁለግዜ አትገኝላቸው ሀሳብህን አታጋራቸው ርቀትህን ጠብቅ ተመችቶኛል ለናተ ዋጋ እድከፍሉ አድርጋቸው❤ ለራሳችሁ ፍላጎት ቅድሚያ ስጡ የነሱ ብቻደሆናችሁ አታሳውቁ ሠሰችጋ ተግባባ የራሳችሁን ደስታ ፍጠሩ አልፎ መሄድ መራመድ❤
@iyobTadele-u6v
Ай бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ
@MarkosLerebo
Ай бұрын
አስተማሪ ነዉና ከልብ አመሰግናለሁ ይልመድህ❤❤❤.
@mundinomohammed4054
Ай бұрын
በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ምክር ነዉ
@haymannotlema7757
4 ай бұрын
በጣምጉሩም ምክር ተባራክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
@meskeremjara292
3 ай бұрын
ተባረክ እሽ ደስ የሚል ምክር ነ።
@ShiferawBedasso
4 ай бұрын
ምርጥ ምክር እናመስግናል
@HawaMek-qj4pm
2 ай бұрын
ሁሉም ያልከው ደረሶብኛል😢
@Nardi-h8j
2 ай бұрын
እናመስግን እራሴን እዳይ እረድቶኛል ምርጥ ምክር ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
@bereketuta4486
3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ እና ግልፅ
@kidanetesfay7123
18 күн бұрын
የተናቀ ሰውን ይንቃል አነተ ግን በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረውን የሰው ልጅ አክብር ።
@ruhamabarkot4802
4 ай бұрын
ምርጥ ምክር እናመስግናል🙏😍
@tsegeredasbehatu4085
2 күн бұрын
Betam betam Mehari new ena tebarek wendma
@WakeBerta
2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የበለጠ ጸጋውን ይሙላብህ
@pastortesfahunzerihun5962
4 ай бұрын
ገራሚ ምክር ነው ተባረክ
@rahelamare9877
3 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለሰጠኸን ምርጥ ምክሮየች
@habibaseyd-p9f
4 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል አቀራረብ
@SajidaAdnan-or4bk
3 ай бұрын
በጣም አሪፍ
@zekiahemed9289
4 ай бұрын
ሳልሰማው ሰው እዳይንቅእ ከፈለክ አንድ ነገር ብቻ ነው የሚያስፈልግህ እሱም እራስህን ሁሌም አሻሽል በራስ መቆም አለቀ
@EfilataWolde
5 ай бұрын
ዋው ይመችህ
@sehenbezabehamime3775
4 ай бұрын
ተባረክ
@Tebisy
4 ай бұрын
ጀውሥየ በጣም አመግናለሁ ምርጥ ትምህርት ነው የወሠድኩት ፅሀይ ነኝ ከዱባይ
@Hggh-b5p
3 ай бұрын
thsnk you Josi I am Abeba.From Saudi arebia.you are more teaching me continue my broooo🎉
@GetachewWaltaji
Ай бұрын
ምርጥ ምክር ነው
@nagasenagq3370
4 ай бұрын
Amazing tank you so much
@Dege-hk4ps
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@ايمانتشوم
29 күн бұрын
እናመሠግናለን🎉🎉🎉
@GenetWndayehu
2 ай бұрын
Betam astemariy new thank you so muchi
@ZinashYilma-d3o
Ай бұрын
እውነት ነው እግዚግዚአብሔር ይባርክህ
@tsehayeneshlomboreadeye9636
5 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hayuw7597
4 ай бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ምክር ነው ይበርቱልን❤❤❤❤❤
@liyamebratu9694
4 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው ሌኔ የነገርህኚነው የመስለኝ ተባርክ
@Fetahunadane
5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@eyerusalemsemahegh8327
4 ай бұрын
እናመሠግናለን
@የኡመርእናት
4 ай бұрын
እኔ የተቸገርኩበት ነገር ሲፈልጉ ይመጣሉ ሳይፈልጉ ፊታቸዉን ያዞራሉ ጥቅም ሲፈልጉ ስሜም ይቆላመጣን በሌላዉ ሰአት ግን ስልክም አይነሳልኝ አይመለሥ
@habibaseyd-p9f
4 ай бұрын
ፕሊስ ጉዋደኛ አድርጊኝ እኔም እሄው አፍ ምከፍትበት ጋደኛ አጥቻለሁ ሲበዛ ግልፅ ነኝ ለቀረበኝ ይዋህ ግልፅ አሁን ላይ ሁሉም በአንድ ተዉኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ ሃቀኛ ሰው ጉዋደኛ የለውም
@Atikilt-hv7iv
4 ай бұрын
ሀይሰላም
@haweymame5512
3 ай бұрын
@abibaseyd-p9f ነይልኝ
@MussaEsliman
3 ай бұрын
🎉❤
@ተሼ
Ай бұрын
እኔም እንዳንች ነበርኩ ግን ጓደኛ እንድሆኑኝ መለመን አስፈላጊ እንዳልሆነ ና ብቻየንም ብቀር ምንም እንደማይቀርብኝ ተረዳሁ። እናማ እራስሽ ላይ ስሪ።😊@@habibaseyd-p9f
@bedlunegusse79
Ай бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@ሀናማሞ
3 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🥰🥰
@BnpBnp-f4f
4 ай бұрын
በጣምዲንቅየሆነንግግርነውእናመስግናለን❤❤❤❤❤❤
@MariaMansuor
29 күн бұрын
❤tankyou too
@moon-ge4ky
4 ай бұрын
Thank you for your advice.
@EmebetBayu-vb4vq
4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 👏🏼
@SalamaSal-n3k
2 ай бұрын
እናታችን በሰባት አመቶ አደጋደረሶባት ሁለተኛ ሁና ወለደችን በዘመድ አዝማዱ ከኛእኩል እያሉ ያሸማቅቁናል ሰረግም ሰንሆድ ይሰድቡናል እለቅሶም ሰንሆድ ደቃላ አያለቅሰም የዝሙት ልጅ እያሉ ያሸማቁናል የናትገጥ በበቀል ያባትገጥ ዲቃላነት ቁምጥና እዳታሰተላልፈብን እያሉ ያሸማቁናል የናት ያባት ገጥ እናታቹህ አሰደበችን ባባታቹህ ዘመዶች እያሉ ይሰድቡናል ወግረን እዳንጨረሳቹህ እየተባልን ኖረን😢
@MeremaMola
16 күн бұрын
amesaginalehu bedenb teredichalehu
@fmeylan2240
4 ай бұрын
ሰላም ትክክል ያለሁበትሁኔታአመሰግናለሁ❤❤❤
@MecheDesta
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ወንድማችን ቸር ይግጠምህ
@josifilms
4 ай бұрын
amen
@FasickaTadesse
5 ай бұрын
Thanks very much❤❤❤❤❤❤❤❤
@GetahunNegusse-e8t
3 ай бұрын
ታላቅ ምክር ነዉ
@EtsehiwotBekele-n7f
4 ай бұрын
Thank u more
@josifilms
4 ай бұрын
Thank you too
@سميرةبننعلي
4 ай бұрын
ላዳምጥ ነበር በጣም ይረዝማል
@almazsemere6802
4 ай бұрын
አናመሰግናለን ❤
@DanielBaragat-is3sh
4 ай бұрын
እናመስግናለን❤❤❤❤
@Ffgfv-bs2nj
Ай бұрын
Woow ❤️❤️❤️
@MariamAli-um1dk
4 ай бұрын
በትክክል ገልጸህውል
@zed-qx3md
4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤
@IRFMEDIA216
4 ай бұрын
ሳምተን የምሳራ ከሆኔን ይጣቅመናል እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@selmti6124
3 ай бұрын
😂😂😂😅😅
@hadeyahadiya7477
4 ай бұрын
enamsgnalne🙏🙏🙏🙏
@mimimussie561
4 ай бұрын
Thanks
@ashenafihanksido9620
4 ай бұрын
tnx ❤
@DessalewLieyw
4 ай бұрын
ደግ ሁነህ ስውን መርዳት ከቻልህ ወደፊት ሁሉንም ነገር አሽናፊ ትሆናለህ❤❤❤
@elsanegasi8002
4 ай бұрын
Thanks so power full 🙏 go head
@ChalaDaba-td9sd
4 ай бұрын
99% esmamalehu Thank you bro ❤
@Ezedinkedir-iz7ft
4 ай бұрын
ወንድም አመሰግነለው ❤❤
@Gorg-zs5yp
4 ай бұрын
thank you❤❤❤❤❤❤
@josifilms
4 ай бұрын
You're welcome 😊
@yeneneshKinfe
Ай бұрын
ማዳሜ ብትሰማ ደስ ይለኝ ነበር
@YaregalDegen
4 ай бұрын
አስተሳሰብህተመችቶኛልይመችህቀጥልበት
@ነከአአ-ለ2ኀ
6 күн бұрын
ያተ ትምህርት ሱስ ሊሆነኝነዉ ወድሜ ቀጥልበት
@bobethheremal668
Ай бұрын
sewchi bena yikenalu 😢
@FetuHajji
Ай бұрын
good
@yarodort563
4 ай бұрын
መርዘም የለብትም 8 ዘዴዎች ብቻ ግለጽ እንጂ ትንታኔ አያስፈልግም ምክንያቱም አንተ ሌላ እኔም ሌላ ስለሆን!!
@Workist-k4h
2 ай бұрын
Enamesegnnalen.tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@DEGINETRIKIBA
Ай бұрын
Good
@josifilms
Ай бұрын
Thanks
@አልቀረብንም
4 ай бұрын
ሰው ስለ ፍቅር ያለውን ሁሉ ብሰጥ ይንቁታል።ለምንቀኝ ሰው ጭራሽ ነው ቦታ ማልሰጠው አንድ ሰው እንደናቀኝ ካወኩኝ ጨጓራውን ነው ምመልጥለት አልፋታውም😂😂😂😂😂ግን ምክርህንም እተገብራለው❤
@SamrawitDana-tn4lz
Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@SidayesGale
5 ай бұрын
❤❤❤
@mikibek9593
5 ай бұрын
Great!!
@AmoxSisay
3 ай бұрын
ክፉን በክፉ አትቃወሙ
@kidustesfaye3676
18 күн бұрын
ጭራሽ ጭራሽ ተጠንቀቂ
@NgNg-g8r
4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@lssam-v4m
4 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤
@mhu-z2m
3 ай бұрын
ሸጋነውወድሜ
@BelekoNegesa-b1d
3 ай бұрын
Ye sew niket gizawi new ❤❤❤
@RahmaMudesir-c2h
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemtegene8288
5 ай бұрын
👌👌👌
@Atikilt-hv7iv
4 ай бұрын
ሀይእህቴ
@ZuriyashworkShemsuawol
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azmerawtadesse-xi7io
Ай бұрын
betam harfi timret new
@azebsisayabera1613
3 ай бұрын
Even neke asetmirachewalew ewnte lemnagere.
@YabetsAyele
4 ай бұрын
❤🎉
@manuel2445
4 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@wmtwtm8433
4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@munamuna8176
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AoiEoi
4 ай бұрын
ውነት ነው ትክክል ነው ሞክሬዋለሁ
24:27
ማንም የማይነገርችሁ በእነዚህ 9 መንገዶች ራሳችሁን አስከብሩ | josi | ጆሲ | #lifecoach #motivation #habesha #inspiration
josi - ጆሲ
Рет қаралды 15 М.
15:12
በጣም ደግ የመሆን 7 ጎጂ ውጤቶች | 7 harmful results of kindness stoicism lessons | tibeb silas | tibebsilas
tibebsilas
Рет қаралды 237 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:18
Правильный подход к детям
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
36:55
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
12:19
7 Ways To Make $10,000 Monthly With AI || GMind AI
Franklin Emmanuel
Рет қаралды 3,5 М.
9:38
በሁሉም ወንዶች የሚያስከብሩሽ 12 ባህሪያት | yemefthe bet
Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Рет қаралды 67 М.
43:43
ጠቢብ ሁኑ፤ ንቀትን ንቃችሁ እለፉ! | የህይወት ትምህርት | | MIKRE AIMRO
Mikre Aimro | ምክረ አዕምሮ
Рет қаралды 30 М.
10:30
አስር ከሰዎች ማመን የሌለባቹ የውሸት እና መርዛማ ባህሪያት /#habesha #motivation #dawitdreamslifesuccusscoach #facts
B_Perspective
Рет қаралды 257
19:54
"ለአጋጣሚዎች አጋጣሚ ፍጠሩላቸው ..." !! Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Ampol | Qebeto | Laba
አንበሳ | Anbesa
Рет қаралды 21 М.
29:50
11 ብልህ ሰዎች መርዛማ ሰዎችን የሚይዙበት መንገድ | How to handle toxic peoples stoic lesson | tibeb silas
tibebsilas
Рет қаралды 22 М.
36:48
ማመን የሌለባቹ 10 አይነት አስመሳይና መርዘኛ ሰዎች ባህሪያት | some one betray you do this #josi #motivation #lifecoach
josi - ጆሲ
Рет қаралды 6 М.
12:13
ሰው እናንተን መናቅ ሲጀምር እነዚህን ጥበቦች ተጠቀሙ | የሰውን አመለካከት ለመቀየር | do this people rspect you.
FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት
Рет қаралды 107 М.
23:59
አትለማመጡ ይሄን ብቻ አድርጉ ትኩረት ለማግኘት | don't beg for attention | #lifecoach #motivation #lifelessons #josi
josi - ጆሲ
Рет қаралды 16 М.
15:30
የማያስፈልግ ጓደኛን ቆርጦ ማውጣት ፤ ችላ የማለት ጥበብ! | Inspire Ethiopia Shanta
SHANTA | ሻንጣ
Рет қаралды 178 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН