ሰዉ ምን ይለኛል ሹክ ልበላችሁ በጣም ምርጥ አዝናኝ አጭር ድራማ ከእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 87,884

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 158
@Hibafellahtube
@Hibafellahtube 3 жыл бұрын
እባካችሁ ሌቦን ፕሮግራም እንድሰራ አድርጉት የሚናገራቸው ንግግሮች ሁሉም ውስጥ ይነካሉ።
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
አሁን ላይ EBS ውስጥ ነፍስ ካላቸው ፕሮግራሞች ቀዳሚው ለኔ ያንቺ ነው በርቺ ❤👏👏👏
@samarhsaad3809
@samarhsaad3809 3 жыл бұрын
ዉነት ብዙወቻችንን የጎዳን ይሉታ ነዉ ትክክል ነወ ምን ይሉን የሚል አመለካከት ብተዉጰጥሩ ነዉ ይሉታ ባያጠቃን ለቦ በጣም ነዉ የማከብርህ ምርጥ ኢቶዮጵያዊ ይመችህ ወድሜ
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 жыл бұрын
ዋው ሌቦ በጣም ነው የማደንቅህ ምችት ይበልህ አባቴ አትጠገብም💪
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ዋውውውው ፍሬ ሀሳብ ናቸው የምታቀርቢያቸው 👍👍 ሌቦ እወቀት አለው እንዳች አብሮሸ ይሰራ 👌👌👍 የምትሉ 👍👍
@senitube6097
@senitube6097 3 жыл бұрын
የህፃናት ድምፅ ስሰማ ውስጤ ይረበሻል ሳላስበው አይኔ በእንባ ይሞላል ግን ለምን ይሆን ረዱዬ ድምፅሽ ደስ ይላም መልእክቱም በጣም ደስ ይላል ሰው ምን ይለኛል ትተን እግዚአብሔር ምን ይለኛል ብንል ኖሮ የት በደረስን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ሹክ ልበል እንኳን በደና መጣሸ ዋውውው በጣም አስተማሪ ነው ሰው ምን ይለኛልን ስይሆን ፈጣሪ ምን ይለኛልን እንፍራ
@user-cx5zz3fz2s
@user-cx5zz3fz2s 3 жыл бұрын
እንዴት ብየ ተፍጥሮየ ሁኑል ምንም ልቀይረው አልቻልኩም
@nuruahmad5772
@nuruahmad5772 3 жыл бұрын
ስራም የለሽ እንዴ እህት 5 አመተሽ ኮመንት በመፃፍ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
@@nuruahmad5772 አዎ ቦዘኔ ነኝ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 жыл бұрын
@@nuruahmad5772 joined 2 years
@user-qd6ds3fq5x
@user-qd6ds3fq5x 3 жыл бұрын
@@user-lv4oc9ll8l ቦዘኔማ አይደለሽም ስንት ቦዘኔዎች አሉና እና አት ስሚ
@zeharamohammed-5632
@zeharamohammed-5632 3 жыл бұрын
ቀጥይበት ቆንጂት ልክ ነሽ ሠው ምን ይለኛል የሚለው ነገር ይጎዳናል ሌቦንም አሳትፊልን ጥሩ ጥሩ ነገሮች ያስተምራል ጎበዝ ነው ።
@user-mh8ou2qw8f
@user-mh8ou2qw8f 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ አዝናኝ አስተማሪ አሪፍ ስራ ነው በርች እማ ሌምቦ ጀግና ነው በባዶ እግሩ እየተጓዘ ህሊናው ንፁህ ነው
@blacktube8724
@blacktube8724 3 жыл бұрын
ይሉምታ እጅግ በጣም ክፉ ልማድ ነው በራሴ ቡዙ መከራ አይቻለው
@tiguessmimi4296
@tiguessmimi4296 3 жыл бұрын
በጣም እንደ ይሉታ፡አስቀያሚ የለም እኔ አሁንም አለቀቀኝም እንዴት እንደ ማስለቅቀው አላውቅም ።
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 3 жыл бұрын
ዋው አንቺ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ምታነሻቸው ሀሳቦች እኮ አንድሳአት ተኩል አፌ ከፍቼ ከማየው ሙሉ ፊልም ያንቺ የአስር ደቂቃው ቁም ነገር አለው ልጅ ደሞ እንዳያቋርጥ የሆነ በሳል ነገር ነው
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
@እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 3 жыл бұрын
ሌንቦዬ ስላየንህ ደስ ብሎናል በድጋሜ ይሉኝታ ይጎዳል በጣም አንተ የብዙዎች ትምህርት ቤት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-rm2bh5ig5b
@user-rm2bh5ig5b 3 жыл бұрын
ትክክል ይሉኝታ በጣም መጥፎ ነው ይኅዳል
@apoali3250
@apoali3250 3 жыл бұрын
አይወላ
@ndkdksnsnsn6550
@ndkdksnsnsn6550 3 жыл бұрын
እውነት
@user-cc2gu4gu6f
@user-cc2gu4gu6f 3 жыл бұрын
ይሉኝታ በጣም ከባድ ነው ልተወው ብትይ የማይተው ነው
@user-cj4xg2gf9x
@user-cj4xg2gf9x 3 жыл бұрын
በነታችሁ ኢቢኢሶች ሊምቦን ክኢቢኢስ እንዳታርቁት እባካችሁ እትልቅ ቦታ አላህ ያድርሰው
@alhamduzakir7420
@alhamduzakir7420 3 жыл бұрын
I love this programs
@user-ju2mk5nh4y
@user-ju2mk5nh4y 3 жыл бұрын
ኮሜንት አርጌሽ አላቅም ዛሬ ግን ሌቦን አሳትፈሽው ሳይሽ ከልብ አስደስተሽኛል ቀጥይበት
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 3 жыл бұрын
እኔ ምጠላው ነገር እና ሚያበሳጨኝ ተግባር ማስመሰል እና ይሉንታ ሚባል የማይረባ ልማድ ነው ያአለማቱን ጌታ የሆነው አላህን እንደመፍራት ሰው ሚፈራ ሰው ይገርመኛል ሰው እንደ እኔ ሰው ነው ሊሳሳት የሚችል
@user-ej3mh6tu3y
@user-ej3mh6tu3y 3 жыл бұрын
በጣም ከእውነት ትክክል ምርጥ ትምህርት አላት እናመሰግናለን
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
ሌምቦ የምእተ አመቱ ምርጥ ሰው👌
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላቹሁ የኔ ቅመም አለምዬ በጣም አዝናኝ አስተማሪ ባሪፍ አቀራረብ ይመችሽ የኔ ቆንጆ ኡፍ ይሉኝታ በጣም ከባድ ነው ልተወው ብል የማይተው ንገር ነው
@martaadane7783
@martaadane7783 3 жыл бұрын
Lmbbetam jegna neh yante botaa ihe alneberem ahun demo tibeb tertahalech bekirbu belelam siraa inayhalen 👏👏👏
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 3 жыл бұрын
ተባረኪ ቆንጆጆጆጆ ትምህርት ነው ካልገባዎት ደጋግመው ይመልሀቱት
@ademfas20
@ademfas20 3 жыл бұрын
የዚች የልጅ ብቃት ወደር የለውም ፍራሽ አዳሽ እና እች ልጅ ወደር የላቸውም
@collection65
@collection65 3 жыл бұрын
1. ታገል ሰይፉ On Seifu በ ebs show///part 1 kzbin.info/www/bejne/h52og4OwaZybgKc 2. ታገል ሰይፉ ከተዋናይ እዮብ ዳዊት ጋር ያደረገው የቃላት ጦርነት On Seifu በ ebs show kzbin.info/www/bejne/h6PKlnqVbct0gqc 3. ሊያዩት የሚገባ እጅግ ውብ ቦታ ኢትዮጲያ ውስጥ On ebs Tv kzbin.info/www/bejne/nZaohXpsnK97mtk 4. በጀግንነት ኢትዮጲያን ከጠላት ከአልሸባብ፡ ከሶማሊያ ጦር፡ ሌሎችም የታደገው ወታደር ጎዳና ላይ፡፡ ///መንግስቱ ሀ\ማሪያም አፍሪካን ማጥለቅለቅ ይችል ነበር! kzbin.info/www/bejne/laPdYZWInNJpmrs 5. አላገባንም የትዳር ያለህ ድምጻዊ ዳዊት እና ተዋናይ ዳግም/sim card/ በseifu on ebs show ላይ፡፡ kzbin.info/www/bejne/omq4lKp7j9llmbM
@salamawattasfay4549
@salamawattasfay4549 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዛላችው የገታ ሰላም እና ጥበቃ አይለያችው ኢትዮጵያን ይጠብቃት. ሹኪ ልበላችው ደስስስ የምል ትምህርት ነው ፈጣርንም የምንፈራበትን አንደበት ይክፈትልን ተባረኩልኝ።
@ኢትዮጵያሃገሬ
@ኢትዮጵያሃገሬ 3 жыл бұрын
ሌቦ ን ስወደው ፕሮገራመሞም ይለያል 😍
@Hana-ur5lb
@Hana-ur5lb 3 жыл бұрын
I’m so happy to see Lembo on here!!
@rahmatul4154
@rahmatul4154 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ያምል ስራ ነው በጠም በጠም በታላይ ሌንቦ 100% በጣም መዳንቃው ሰው ።።።።።።።
@habeshatiktokk
@habeshatiktokk 3 жыл бұрын
እንደሌሎች ቻናል አይደለም ገብታችሁ አረጋግጡ በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የTikTok ቪድዮዎች ይለቀቃሉ ይህ link kzbin.info/www/bejne/eJS0pYmfgd2oeZY ትላንት የተለቀቀ ነው እመኑኝ በየቀኑ ይለቀቃል
@sibisib1692
@sibisib1692 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
@Kukin168
@Kukin168 3 жыл бұрын
ሌንቦ ምርጥ አስተዋይ
@karemajuhar1139
@karemajuhar1139 3 жыл бұрын
እኔማ ደግም ብፈጠርም ይሉኝታ ሚተወኝ አይመስለኝም
@user-do2qq6ty6e
@user-do2qq6ty6e 3 жыл бұрын
መቲ ሁሉም ስራሽ እወደዋለዉ እዉነት እሉታ ይግዳል
@hanabayew1356
@hanabayew1356 3 жыл бұрын
ሙሉ ቀን ያንቺ ፕሮግራም ቢሆንም አትሰለችም😍😍
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
Welcome alem berhanu you are the best am just commenting you before even i watch it anyways keep it up thanks alot
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
Yes Yes Yes
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ከአሁን ብሃላም እኔ እንደዚህ ነው የምሆነው
@user-pz8co5ey7i
@user-pz8co5ey7i 3 жыл бұрын
ፊልምም ብዙ ስራ ላይ አሰሩት ምርጥ አእምሮ አለው በፈጠራችሁ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
ሁላችንም ሰው ምን ይለኛን እያልን አለቅን አብሶ እኔ ኡፍ
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q 3 жыл бұрын
ይሉኝታ መጥፎ ልማድ ነው
@hasenmohamed5629
@hasenmohamed5629 3 жыл бұрын
ድምፅሽ ደስ ይላል
@emebatzewale6693
@emebatzewale6693 3 жыл бұрын
የሚገርም እውነታነው እኮ
@user-xb9zg5jf8b
@user-xb9zg5jf8b 3 жыл бұрын
በጣም ትምህርት ነው
@ndkdksnsnsn6550
@ndkdksnsnsn6550 3 жыл бұрын
እውነት
@habtamhabtam2483
@habtamhabtam2483 3 жыл бұрын
ሌቦ ትልቅ ሰው እንኳን ደና መጣህ ወዳርቲስቶች መንደር!
@user-wx9ie1ei9t
@user-wx9ie1ei9t 3 жыл бұрын
ከተማርንበት ጥሩ ትምህርት ነው
@user-ef8ql5jq7s
@user-ef8ql5jq7s 3 жыл бұрын
ወይ ነፍሴ መጣሽ ሀሳብሽ በጣም ይመቸኛል።
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
Meate Betam Mirx Nesh
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 жыл бұрын
ሁሌምነውየምከታተልሽጥሩመልክትአለውፕሮግራሙ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 3 жыл бұрын
ደስስስ እሚል አስተማሪ ነው
@sakonjogak7454
@sakonjogak7454 3 жыл бұрын
Ewenet new sew mn yelgnal alelem mety enamsgnalen
@user-db2me2he5i
@user-db2me2he5i 3 жыл бұрын
ሹክ ልበላችሁ የእኔ ምርጥ ውድድድድድድ 😘😘😘
@user-dk1jp5lt6t
@user-dk1jp5lt6t 3 жыл бұрын
Lembo the great.
@rozana4273
@rozana4273 3 жыл бұрын
Wow btamhrfe.mlektnaw.tnxs
@selamawitdoboch519
@selamawitdoboch519 3 жыл бұрын
💞💞💞 wow very good 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሌቦን ማሳተፋችሁ
@chu09bel
@chu09bel 3 жыл бұрын
We Love Lembo ❤️
@mohammadimam6630
@mohammadimam6630 3 жыл бұрын
lebo is nice
@tigistyoutube9274
@tigistyoutube9274 3 жыл бұрын
መልካምትምሕርትነው
@samjam8124
@samjam8124 3 жыл бұрын
Lebo astasasbhu 💯🌷
@user-hb7jv3nz8p
@user-hb7jv3nz8p 3 жыл бұрын
ሌቦ አለማድንቅ አይቻልም
@habeshatiktokk
@habeshatiktokk 3 жыл бұрын
እንደሌሎች ቻናል አይደለም ገብታችሁ አረጋግጡ በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የTikTok ቪድዮዎች ይለቀቃሉ ይህ link kzbin.info/www/bejne/eJS0pYmfgd2oeZY ትላንት የተለቀቀ ነው እመኑኝ በየቀኑ ይለቀቃል
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 3 жыл бұрын
ይሉኝታ በጣም መጥፎ ፀባይ ነው እኔን አስሮ ተብትቦ ያስቀመጠኝ ነው
@rediethailu3635
@rediethailu3635 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰው ምን ይለኛል በጣም ይጎዳል
@Tube-ls6yw
@Tube-ls6yw 3 жыл бұрын
ሌምቦ የ እውነት ስው ፣ EBS MAKE SURE YA TAKE CARE HIM
@asmasama6905
@asmasama6905 3 жыл бұрын
አሪፍ ናው ቃጥሉባት ይማቻቹ
@thufeekthufeek9756
@thufeekthufeek9756 3 жыл бұрын
አረ ይሉኝታ ሰራልኝ ምን ይሻለኛል ማለቴን አቆምኩ ከንግዲህ
@tsehaytarafa8321
@tsehaytarafa8321 3 жыл бұрын
ሌቦ እንኳን ደናመጣክ
@banchu3147
@banchu3147 3 жыл бұрын
ትክክል ይሄ ነገር ማቆም አለብን
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
Wunt baxam asitamari naw alam bayilunta naw laraso manor satichil lela yemitnoraw
@user-to1uj5yc5x
@user-to1uj5yc5x 3 жыл бұрын
ሌቦ ስወድሆ
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 3 жыл бұрын
እንድነድት እኮ እንደምወድሽ እውነት በጉጉት ነው የምጠብቀው እውነት በቃ ቃላት የለኝም ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ስለሁን የምታቀርብው የኔ ማር
@yetigina2691
@yetigina2691 3 жыл бұрын
Lebo arefe sawe
@kamiliamostafa1813
@kamiliamostafa1813 3 жыл бұрын
ልጁን ስላቀረባቹት አከበርኴቹ
@ggu7108
@ggu7108 3 жыл бұрын
እኔ ለራሱ ሌቦ
@sadesada7861
@sadesada7861 3 жыл бұрын
አለምየ በጣም አስተሚ ነዉ ፕራግራምሽ ይሉታ አደል የገደለን መተዉ የማይቻል ሁኖብን የጮች እኮ አያቁም
@leenmka8830
@leenmka8830 3 жыл бұрын
Wow wow yes love
@fatumabakala1744
@fatumabakala1744 3 жыл бұрын
Lembo mexalin
@user-dk1jp5lt6t
@user-dk1jp5lt6t 3 жыл бұрын
Betam teru temehrt New.
@xvdbdsbsb2391
@xvdbdsbsb2391 3 жыл бұрын
ሥወድሽኮ የኔ ምርጥ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 3 жыл бұрын
ሌቦ ምርጤ
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 3 жыл бұрын
Lembo 🙏i am so happy to see you bro🙏😍
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 жыл бұрын
𝔼𝕝𝕦𝕟𝕥𝕒 𝕜𝕖𝕓𝕒𝕕𝕖 𝕓𝕖𝕤𝕖𝕥𝕒𝕟𝕖𝕨 ....𝕪𝕖𝕞𝕚𝕟𝕗𝕖𝕝𝕘𝕖𝕨𝕦𝕟 𝕓𝕚𝕔𝕙 𝕝𝕖𝕞𝕒𝕕𝕖𝕣𝕖𝕘 𝕓𝕚𝕟𝕞𝕠𝕜𝕖𝕣 𝕞𝕖𝕝𝕚𝕜𝕒𝕞 𝕟𝕖𝕨
@rh1660
@rh1660 3 жыл бұрын
Yeeeessss! 👏
@betybirhan2869
@betybirhan2869 3 жыл бұрын
Kkkkkkk yarasi libsi desi yilal yemitakeribacheu hulu asitemari new
@zemassefa1397
@zemassefa1397 3 жыл бұрын
ኦኦኦ ይሄ ልጅ ebs ላይ መጣ
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 3 жыл бұрын
Enkanyemetachu
@tgkebede8060
@tgkebede8060 3 жыл бұрын
The idea was great and ( my cutie Gabi)
@aseee2269
@aseee2269 3 жыл бұрын
Woooo👍👍👍👍😘😘😘😘
@tirualemefenetawe8843
@tirualemefenetawe8843 3 жыл бұрын
Lemen tefahs beselam new
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 жыл бұрын
ይሉኝታ በምን ይተዋል
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ዛሬ እሁድ እድአልመሰለኝም ሙደን ሰረቀውኝ
@reisalifereje2922
@reisalifereje2922 3 жыл бұрын
lembo abo yemaachi yaradiye lije
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 3 жыл бұрын
ሌምቦ አቦ ኑርልን
@kdusdawit7610
@kdusdawit7610 3 жыл бұрын
Ewnet new
@user-kh6kd9br2e
@user-kh6kd9br2e 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ የሀገሬ ልጆች
@kamilatube2275
@kamilatube2275 3 жыл бұрын
አረኩሽ ነይ አችም
@alemyadengilmaryemliji4936
@alemyadengilmaryemliji4936 3 жыл бұрын
Eshi ehite
@መሥኪነኝየብታጅራዋ
@መሥኪነኝየብታጅራዋ 3 жыл бұрын
የኔውድመጣሽ
@rita4819
@rita4819 3 жыл бұрын
ወይ ረዱ
@mariyadagnew9761
@mariyadagnew9761 3 жыл бұрын
ወይ ሌምቦዬ አረ እባካቹን ጠቁሙኝ እባካቹን ወይ አድራሻ ካለው
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
ህንድ ኤምባሲ ጋር በተለምዶው ቤልኤር የሚባል ሰፈር አለ እዛ ጋር ሆነሽ ሌምቦ ብለሽ ብትጠይቂ ማንም ያሳይሻል
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
ዘመን ዘመን ተቋረጠደ የበናት
@seadaabate4209
@seadaabate4209 3 жыл бұрын
ይሉኝታ የኢትዮጵያን ህዝብ ገደለው ልጁ ምን ሆኖ ነው የከሳው
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 77 МЛН
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44