አስፋዉ እና ትንሳኤ አቡሽ በፒያሳ የእንጨት ስራዎች በመስራት ያደረጉት ልዩ ቆይታ በትንሽ እረፍት ከእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 26,811

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
አሰፋው ና አቡሽ አቦ ይመቻቹሁ ሰውን መረዳት ለራስ ነው ምርጦች ስላማችሁ ይብዛ
@hawltiedresi7334
@hawltiedresi7334 4 жыл бұрын
በእውነት ሁሉንም ስራ እንደናተ በድፍረት ብንሰራ ያልፍልን ነበር
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ
@ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ 4 жыл бұрын
ቁም ነገር አስፋው እኮ መልካም ሰው ነው አቡሽም ጥሩ ነው
@ziztube1468
@ziztube1468 4 жыл бұрын
Abushie sawe akebary teru leg nah fetary yebrkeah 💗💗
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 4 жыл бұрын
ጎበዝ አናፂ ነኝ በእውነት ለሞያዬ ያለኝን ክብር ልገልፀው አልችልም🙏🙏🙏👆👆
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
አስፍዬ እዉነት ለመናገር ለስራ ያለህ ድፍረትና ፍላጎት በጣም ደስ ይላል ባባዬ ኑርልን ።❤️🤲🏻አቡሽ ደግሞ አታካብድ ፣የማታቀዉን ጠይቅ መጋዝ እንደዚህ አይቆረጥም ።በተረፈ💘ነህ ወንድሜ
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
መሸሻ ይሙት እራኬብ ናፋቃኛለች ምድነው ግን e b s እረፋት አበዛችሁ ለማንኛው ከሚፈራው በሽታ አላህ ይጠብቀን
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 жыл бұрын
ጌታየ አላህየ ጥራት ይገባህ ጭራሸ ፈጣሪ አናፂ ሰራ ሰርቷል አላችሁ
@እሙኻሊዲ
@እሙኻሊዲ 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ ሙሥሊም ላረገን ሀያሉ አላህ ጥራት ይገባው ያረብ
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 4 жыл бұрын
ewunetani amnolemakabel mamerte yesefalegal eshiiiii
@እሙኻሊዲ
@እሙኻሊዲ 4 жыл бұрын
@@mekdasmekdas8375 አላህ ሂደያ ይሥጥሽ እህት
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
አስፍቲ & ትሱዬ አቦ ይመቻችሁ ፈታ ብላቸሀ እኔንም ፈታ አረጋችሁኝ
@abdiabduljalil7044
@abdiabduljalil7044 4 жыл бұрын
Woww Asfaw ena tensa,ee betam dass telalachihu Adnakiyachu negn
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
እደሣምቱ ታገብኝ አለሽ ውይ ደሥሚል ይሁን የዛሬው አሜን
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ምን ያሀል አድካሚ ስራ እደሆነ ይረዳሉ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
አስፍቲና ትንሱ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 4 жыл бұрын
የሃገሩ ልጆች እንደምን ሀገረ ውስጥም ከሃገሩ ውጭም ያላችሁ ሰለመቸሁ ይብዙ ከመጥፎ በሽታ ፈጠራ ይሠወሩ በየለቸበት ፈጠራ ይሁን አትፍራ አምላካችን አሸናፊ ነው
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 4 жыл бұрын
እረ ዉጡልን አለ አይባልም 😏🤔🙆
@amenamenamenamen2246
@amenamenamenamen2246 4 жыл бұрын
አስፍውና አብሽ በእውነት ደስይላል
@mesafntbirhnu2537
@mesafntbirhnu2537 4 жыл бұрын
አሥፍሽ እና አቡሽ ውይ የምትወደዱ ናቹህ
@yehulumtube4701
@yehulumtube4701 4 жыл бұрын
አቡሽዩ ይቺን ኮሜንት ካየኸልኝ እየውልህ እስቲዲዮ ስትገባ (ቅረፃ) ላይ አላስፈላጊ የእጅ እንቅስቃሴ እርግጠኛ ያልሆንክበትን ቃላት የኣይን እንቅስቃሴ መርበትበትን ማቆም ማስተካከል አለብሀ
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
እራኬ ተናፍቀሻል
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Yene mirtoch enkuwan be dena matachu Wayine ichete bet miserawu lij endet abatu yamaral tisiye adara ye lijun adarash wayim kuturun tebabaragni🤦‍♀️😊😊😊😜😜😜😜
@saracala309
@saracala309 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤪🤪🤪
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ሳያችሁ ዝብይ ታሰቁኛላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣እግዚአብሔር ከምንሰማው 🤔ከምናየው ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን ኮረና አለምን ያስጨነቀ ነገረ ነው ትጉና ፀልዩ 💒💒 ሰራ ለሰው ልጅ የህይወት ሰንቅ ነው 👌
@ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ
@ሀቢቢያረሱለላህአላህነውወ 4 жыл бұрын
አላህ ከዚህ ከሚባለው በሽታ አገራችንን ህዝባችንን አላህ ይጠብቅልን ያረብ። ውድ እህቶቸ ያልጋ ልብስ ከነ ስታራው። ድሪአ የምፈልጉ ጅዳና መካ ያላችሁ አናግሩኝ ወይም ጣፍልኝ
@እማየኔናፍቆትኑሪልኝ
@እማየኔናፍቆትኑሪልኝ 4 жыл бұрын
ውይ ቁጣቸው ያአላህ ምን ነበር ብታልፎቸው
@weyashetweyashet5506
@weyashetweyashet5506 4 жыл бұрын
አቡሽ ግን ሱፍ ከሚለብስ ጅንስ በሸሚዝ ያምርበታል የምተሉ ላይክ
@ስመኝባየ
@ስመኝባየ 4 жыл бұрын
በጣምነው የምውዳችው
@אמסולוטסמה
@אמסולוטסמה 4 жыл бұрын
ውድድድ ♥♥♥♥♥
@abdiabduljalil7044
@abdiabduljalil7044 4 жыл бұрын
Hi Hulu slam
@abdiabduljalil7044
@abdiabduljalil7044 4 жыл бұрын
Bezih be IMO hy beyign esti ya hagare lij 0942137736
@alshamsi1230
@alshamsi1230 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ ትንሱ እና አስፋሽ❤❤
@brezimuhammed4489
@brezimuhammed4489 4 жыл бұрын
ከፍለው የሚያሰሯቸው ይመስል ዉጡልን ሲሉ አያፍሩምደ ደሞ ለመጀመርያ ግዜ ማንም ሰው ያበላሻል ምኖቹ ሰገጤወች ናቸው
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
እውነተኛ አጭር ታሪክ ➖➖➖➖➖➖ አንድ ምስኪን አባት በቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉ እንቁላሎችን ለመሸጥ ወደ መንገድ ዳር ይዘው ይዘልቃሉ በዛም መንገድ ዳርቻ ላይ አንድት ወጣት ሴት መጥታ አባባ እንቁላሉ ስንት ነው ብላ ትጠይቃቸዋለች ? እሳቸውም አንዱ እንቁላል 4 ብር ነው ልጄ ብለው ይመልሱላታል። እሷም እንድህ ስትል ድጋሜ ጠየቀቻቸው አባባ አምስቱን እንቁላል በ አስር (10)ብር ልውሰደው ? እሳቸውም አይጎዳም ብለሽ ነው ልጄ በማለት ደከም ባለ ድምፅ መለሱላት ። ከፈለጉ ይሽጡ ካልፈለጉ ግን በቃ መሄዴ ነው አለች ጠንከር ባለ ድምፅ እሳቸውም ትንሽ አሰቡና ቀና ብለው አይተዋት እስካሁን ምንም አልሸጥኩም ባያዋጣኝም እንደመጀመሪያ ገድ ልቁጠረውና ልሽጥልሽ ፣ የፈለግሽውን ያህል በፈለግሽው ዋጋ ውሰጅ ሲሉ በደከመ ድምፅ" ተናገሩ" ዘንቢሏን አውጥታ 5ቱን እንቁላል አስገባች ከበርካታ መቶ ብሮች መካከል አስር ብር አውጥታ ወረወረችላቸው እየተጣደፈች የሚያምረው ዘመናዊ መኪናዋ ውስጥ ገባች የሚያሳዝነው ግን በእንድህም እንዳለች የአሸናፊነት ስሜት ተሰምቷታል ~~~ ከጓደኛዋ ጋር ወደ አንድ ዘመናዊ ሬስቶራንት ገብተው የሚፈልጉትን አዘዙ ትንሽ በልተው ብዙ አተረፉ፣ ተዝናኑ እና ሒሳብ ሲመጣ ቢሉ ላይ 1420 ብር ይላል እሷ ግን ከቦርሳዋ 1500 ብር አውጥታ ሰጠች መልሱን ለ ሬስቶራንቱ ባለቤት ቲፕ እንደሆነ ነግራው ወጥተው ሄዱ። አስቡት ይህ ድርጊት ለሬስቶራንቱ ባለቤት አድስ አይደለም ለእንቁላል ሻጩ አባት ግን አስደንጋጭ እና በጣም ልብ ሰባሪ ነበር። ከድሆች እና ከምስኪኖች የምንፈልገውን ለማግኘት የበላይነታችንን ለማሳየት የምንጥረው ለምድነው? የእኛን እርዳታ ለማይፈልጉትስ ቸር ሆነን ለመታየት ለምን እንፈልጋለን ? እንኳን ይህን ግብይት ይቅርና የእግዚአብሔር ቃል እኮ ምስኪኖችን ስትጎበኙ ያላችሁን በቀኝ እጃችሁ ስትሰጡ ግራ እጃችሁ አይየው ነው የሚለው እግዚአብሔር የቃሉ ሰሚ ያድርገን የሰማነውን ደግሞ በልቦናችን ያሳድርልን አሜን የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 4 жыл бұрын
ይሔን ነገንር ሁሌም ከማንበቤ የተነሳ ሸመደድኩት ቅዳሜከስአትም እሁድም እዴ ሌላ የለም እዴ ውይ የኔነገር ሌላም አለ ለካስ ብልሁ ውዬ ለልጁ እዴት ባል እንደፈለገላት
@maszagebarmedhi9245
@maszagebarmedhi9245 4 жыл бұрын
Welcome back
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 4 жыл бұрын
ጋሽ አስፋውና አቡሼ ጎበዞች👌👍👍 ግን ስንት አይነት ሰው አለ😧 ውጡልን በቃ ይላልዴ አንዳንድ ሰውኮ ገምጭ ነው😒😏😏
@brezimuhammed4489
@brezimuhammed4489 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው የሚያሳፍሩት እናግዛለን ብለው ገብተው ማመስገን ሲገባቸው ዉጡልኝ ደመወዝ ከፍለው የሚያሰሩ ይመስላሉኮ
@SaraSara-oc7bq
@SaraSara-oc7bq 4 жыл бұрын
ፀይሙ ልጂ ግን ምነው ተቆጣሃቸውሳ 😏😏😒
@linayoutube3411
@linayoutube3411 4 жыл бұрын
ትሳኤ ስውድህ
@abersedesta9802
@abersedesta9802 4 жыл бұрын
በሰው ስራ እየገባችሁ አተበለሹበቻው በዝ ኑሮ ውድነት ክክ ዉጡልን እክትበሉ ድረስ ብቀር ቆይ ክክ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 4 жыл бұрын
አሁንባለሁበት ሠአት ምን እደተከሠተ ልገራችሁ. ስራጨርሸ ቁጭ ብየ ስልክእመለከታለሁ. የአሰሪየ ልጅ ቡና ትጠጣለች ሳሎን ቁጭብላ ድገት ትን አለኝ ለካ ኮረና ያስላል ምንብትለኝ ጥሩ ነው ያዘሽ ወይ. እኔ እስከበሽታውም ረስቸዋለሁ. ሆይ
@lovemobile1082
@lovemobile1082 4 жыл бұрын
እህቴዋ አትጨናነቂ እነሱ እንዴ ናቸው እኔም ቤት ነው ወላሂ ሊስነጥሠኝ ሲል እሮጨሺትቤት ነው የምገባው ወይ መሣቀቅ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
አይዞሸ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 4 жыл бұрын
@@lovemobile1082 እሽ እህታለም
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 4 жыл бұрын
@@ገብረኤልዋሰጠበቃይ እሽ እህት
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 жыл бұрын
@@lovemobile1082 አረ እህቴ ያሉ ይበሉ አትሳቀቂ ለምን ሽንት ቤት ትገቢያለሽ ሲያስነጥስሽ
@zenatzinatinuradinii3341
@zenatzinatinuradinii3341 4 жыл бұрын
hhhhhhh 🤣🤣🤣😀💪💪
@إيمانأحمد-ذ5م
@إيمانأحمد-ذ5م 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@hulubresuhone8442
@hulubresuhone8442 4 жыл бұрын
እር ይቅርባችሁ ይባስ እያበላሻችሁ ነው ማትችሉትን ስራ ስራ ስትጨምሩባቸው ምን አልባት ቀለል ያለ ስራ ስሩ
@richtube5245
@richtube5245 4 жыл бұрын
በቅንነት ከዚህ ይጀምራል ሰብስክራይብ አርጉኝ ሆ
@alemthyemangste714
@alemthyemangste714 4 жыл бұрын
ግን ለምን አይቀርባቹህም እናንተም ተሠድባቹ የሠወችንም ንብረት አበላሽታቹ
@ethiolove5855
@ethiolove5855 4 жыл бұрын
እናቱ እነሱ እኮ ሰው ለማስተማር ነው እንጨት ስራ ብዙ ልፋት እንዳለውና ትንሽ ሲበላሽ ባለእቃወቹ ሰራተኞችን እንዴት እንደሚያበሻቅጡ ለማሳየት ነው እንጂ እነሱ ልፋት አምሮዋቸው አይደለም
@MunnaMUnna-gx1ef
@MunnaMUnna-gx1ef 4 жыл бұрын
@@ethiolove5855 ትክክል እህት የልቤነው የተናገርሽው
@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ
@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ 4 жыл бұрын
ኢማረት ብር በሀዋለ ማለክ የምትፈልጉ አነግሩኝ ዱበይ የለቹ ማለት ነው በንክ ቤት ቅነሽ ስለሆነ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 жыл бұрын
አሰፍውና አቡሸ ዝም ብየ ታሰቁኛላችሁ
@Fiker-u2f
@Fiker-u2f 4 жыл бұрын
😂😂🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁😁
@bizumahery1015
@bizumahery1015 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 4 жыл бұрын
0536305885ከኮረና በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን ሪያድ የውበት ሳሎን በዋትስአፕ አውሩን ወደ ቻናላችን ጎራ በሉ
@ሔለንዳምጠው1
@ሔለንዳምጠው1 4 жыл бұрын
አስፍውማለስለስ
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 4 жыл бұрын
አስፋው ለምን ትቀጭጫለህ ተው ሀሳብ ቀንስ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እርሰዎ ምን ነኮት😃😃😃😄😄😅😀👍👍👍👍💪💪💪👌👌
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 18 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 66 МЛН
Satisfying Full Horse Hoof Restoration | 4K FARRIER ASMR
15:52
Maupin Farrier Co
Рет қаралды 4,2 МЛН
//በስንቱ// Besintu "ወይኔ ተበላሁ"
34:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 94 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН