KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የትናንት ታሪክ የሌለው ፃድቅ የነገ ተስፋ የሌለው ሐጢያተኛ የለም ! | እንቅፋት አዲስ ኦርቶዶክሳዊ ተከታታይ ድራማ | Part 5
18:44
ዮአዳን (ክፍል 58)
29:01
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
ሰይጣን በስመ አብ ሲሉት ይሄዳል አመል ግን ከታቦት ስር ጫማ ያሰርቃል | እንቅፋት አዲስ ኦርቶዶክሳዊ ተከታታይ ድራማ ክፍል1
Рет қаралды 35,242
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,5 МЛН
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 246
@eledanayekidyelegi759
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያፅናችሁ ቸሩ መድሀኒያለም!
@eyea7297
3 жыл бұрын
በጣም የምወድዎ የማደንቅዎ አርቲስት ችሮታው ከልካይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ እግዚአብሔር ይስጥዎ 🙏🙏🙏በጣም ጥሩ ትምህርታዊ ስራ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@tsegayeabusha7979
2 жыл бұрын
ተመኘ ሁን ለኢግዚሐቤር እና ለሰው እች በቅ ናት ለአስተዋይ ሰው ቃል ህይወት ያሰማልን ለወንድም እህቶቸችን
@ቅዱስኪዳነወልድ
3 жыл бұрын
የሚደንቅ እና ሊበረታታ የሚገባው ስራ ነው 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ወደ ፅድቁ ይምራን 🙏🙏🙏ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን🙏🙏🙏
@genettekeda3788
3 жыл бұрын
በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ እየሠጣችሁን ያላችሁት እግዚአብሔር ይሥጥልን
@እናቴእማምላክጠብቂኝ
3 жыл бұрын
ጨምሩበት በርቱ ኦርቶዶክስ ልዶች እናመሰግናለን ለሁላችንም
@መቅዲየሰማዕቷልጅ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በርቱልን እግዚአብሔር ለናተ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ruhamatale7435
3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ሀገራችን አሁን ያለችበትን ህይወት ፍትው አድርጎ ያሳያል በርቱልን ጎበዞች ናችሁ
@firomyabera7725
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
@sarahbash7031
3 жыл бұрын
ፅገውን ያብዛላችሁ ወድ የተዋህዶ ልጆች
@ህይወትነኝየተዋህዶፍሬ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሠማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ
@ycyfydydyd6573
3 жыл бұрын
ዉይይይይይይይይ እዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ethiopiahagere9008
3 жыл бұрын
በእውነት በቤተክርስቲያናችን የሚበቅሉትን እሾህ አሚካሎችን እግዚአብሔር አንተው ልቦና ስጥልን በርቱልን ቀጥሉበት፡፡
@በፍጹምልብህበእግዚአብሔር
3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጡሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት
@selamawitdesalgenselamawit591
3 жыл бұрын
በጨዋታ እያዋዛ ትልቅ ቁም ነገርን የሚያስጨብጥ ላስተዋለ ሰው።።ቃለህይመት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏
@betitube7705
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ
@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ
3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች በእውነት ብዙ ሀዘኖች ቢኖርብኝም ዛሬ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም የዛሬው መርሃ ግብር አስደስቶኛል የተዋህዶ ልጆች በአለም ፊልም ትያትር ወዘተ ከሚውሉ ምን አለ እንደዚህ አይነት ቢሰሩ እል ነበር የሁል ጌዜ ምኞቴ ነበር ከዚህ በበለጠ በሰፊው እደሚቀጥል ተስፍ አደርጋለሁ በርቱ ቀጥሉበት የልዑል እግዚአብሔር ምህርት ቸርነት አይለየን
@adnanmickbluryans9207
3 жыл бұрын
Ayzosh ehits hiywet bmulu fetna new amlk ale berchi kiduse egzeabher destashin yichmirilsh
@User-eu6pi
3 жыл бұрын
አይዞሽ ያዘነውን የሚያጽናናን እግዚአብሔር አልን ሁላችንም ያው ነን ።አዎ በጥም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርላቸው
@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@አለልኝአባቴመድኸን
3 жыл бұрын
በጣም ነፍሴ ትደሰት ይመሥገን
@manorebantenewkristos3837
3 жыл бұрын
@@እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ Ewunet new betam dess yilal be Tv betalalafim Arif new.
@Max-ek9mp
3 жыл бұрын
ብርቱልን እግዚአብሔር አምላከ አገሮችን ሠላም ያደረግልን አሜን
@ለሚወለተብርሀን
2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
@askaldesie4791
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ይቀጥልልን ቃልህይውት ያሰማልን
@geremechgetach
3 жыл бұрын
በእውነት ደስ ይላል ለተገነዘበው ትምህርት አለው በረቱ አንድ ነገር ከትንሽ ነው የሚጀመረው ማሰፊት አለባቹ ሰለ መንፈሳዊ ቤተሰብ እና ከመንፈሳዊ ወጭ ሆኑ የሚኖሩ ሰዎች በእሱ ላይም ብትሰሩ በረቱልን ጎበዞች ብዙ በርሃና መጸሐፍ በድራማ የሚሰሩ አሉ
@መመመመመ-ፐ7ጘ
3 жыл бұрын
በርቱልን እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጅች💚💛❤
@አድነኝአምላኬ
3 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነውስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ክብሩን ያደልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ድንቅ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የተዋህዶ ልጆችዬ
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
3 жыл бұрын
ይቅርታና እህቲ አዘክሪድገል ማለትምንማለትነውማሪ
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
3 жыл бұрын
አሳስብ ድንግል ማለት ነው
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
3 жыл бұрын
@@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ አሳሥቢኝማለትነው ለምኝልኝ እደማለትነዋ አመሠገናለሁ
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
3 жыл бұрын
አዎ እማ 😍
@ጎዶሊያሥእገዜአብሔርታላቅ
3 жыл бұрын
@@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ እሺልዩየፍጣሪያክብርሺ
@ቡዝየየድንግልማርያምልጅኢ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት በጣም ጥሩ ትምርት አለው
@mayazafaantenekeshitasfayi8256
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen kale eywate yasemalen bewenat
@nookfhvyu4614
3 жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማነዉ እዲህ እያላችሁ ኡስተምሩን
@agerazanaw9717
3 жыл бұрын
በርቱ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንድህ የሚጠቅመንን ፊልም ስሩልን።
@tarikuaselassa3498
3 жыл бұрын
በርቱ አታቋርጡት በእውነት መንፈሳዊ ድራማ ያስፈልጋል
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው የተዋህዶ ልጆች በርቱልን እናመሰግናለን ።
@Henoka369
3 жыл бұрын
በእውነት አስተማሪ ደስ እሚል ነው በርቱልን እንዳታቓርጡብን አደራ አደራ አደራ አደራ አደራ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@አፀደየሥላሴባርያ
3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ መልእክት ነዉ በርቱልን
@የራያልጅነኝ-ደ9ከ
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወዲሞቻችን እድሁም እህቶቻችን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ በርቱ✝️✝️💐✝️✝️💐✝️💐🍃🍃🍃🌹🌹🌹 ኢትዮጵያ ሀገራችነን ሰላሟን ይስጠን አሜን🌹🌹✝️✝️✝️
@aaaass2462
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ጸጋውን ያብዛላችሁ
@kegetahun3445
3 жыл бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት አለው ቀጽሉበት ሰላም ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን
@SalamIslam-g9f
Жыл бұрын
ፀጋ እግዚኣብሔር ይብዛላችሁ
@እግዚአብሔርመመኪያየነው
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማርያምን ደስ ይላል
@emuyabara4562
3 жыл бұрын
Kale hiywet yasemaln Gerum ena asetemare chewewet new bertu ye tewahedo lijochi⛪💚💛❤💕
@brhanabi3755
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል አስተምሪ ድራማ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ⛪💚💛❤
@አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
3 жыл бұрын
በርቱ በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማል
@selamye.mariyamlij3886
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ብዙ ግዜ ያልተለመደ ነው ቀጥሉበት
@زمزمزمزم-د3ق
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተላልፍልን በርቱልን
@werkitazarra4338
3 жыл бұрын
በእውነትቃለህይወትንያሰማልንደስየሚልትምህርትነውየምታስተላልፍልኖበርቱልን
@gelilas1225
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን ያደረገ አምላክ። በእውነት አሁን ዘመን ላይ የሚታየው ፊልም ሁሉ የአለምን ሩጫ እና ድካም እንዲሁም ክፋት የሚያሳይ እንጂ እንዲህ የሚያስተምር የት አለ? አረ በዚሁ ቀጥሉበት እኛም እንማር ለሌላውም እናስተምር❤❤❤
@azebtufa7389
3 жыл бұрын
ዘመዶቼ 😭😭😭 ከመጣዉ ቁጣ እንዲመልስልን ወደ ፈጣሪያችን እንጩህ
@ቲጅየተዋህዶልጅ-አ6ቨ
3 жыл бұрын
በጣም ደስየሚል ትምህርትነው ይቀጥሉልን እጠብቅ አለን
@fekertaethiopia9015
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቃለሂወት ያሰማልን አመሰግናለሁ 💚💛❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እናቴውበቴኩራቴ
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ትልቅ ትምህርት ነው
@zeroto2347
3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemachu
@ፀሐይፍቅርተሥላሴ
3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላቹ በርቱ እዳታቋርጡት ግን አደሬ
@እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጰ3ፀ
3 жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ያበርታችሁ ቀጥሉበት 🙏⛪️💚💛❤️👏
@የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይውትን ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-ec21
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ድስ ይላል አንደኛ ከመፅሀፍ ቅዱስ እየጠቀሳቹህም ጭምር ስለሄነ በጣም ልብ ያረከል በርቱልን ጠንክሩልን እግዚአብሔር ብርታቱን ፀጋዉን ይስጣቹህ
@TesfayeGodebo-s1s
3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ህልና ለሁሉም ነገር ሞተር ነዉ
@tiitinaayeetaawadolij9357
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህወይት ያሰማልን ገሩም ተመርት ነው ባራቱልን ቃጠሉበት⛪❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@sheytemanfuha238
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር። በጣም። ደስ። ይላል በርቱ። ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SamsungJ-ni7qg
3 жыл бұрын
የተዋህዶ ምርጦች በርቱልን ቸሩ መዳኒአለም ይርዳቹ በጣም አስተማር ነው 👏👏👏👏
@حليمهالخطيب-ش9ك
2 жыл бұрын
አረ ቀጣይ አስተማሪ ፊልም ነዉ ቀጥሉ በት እግዚአብሔርን የወደደዉን ይሰጣል እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪➕
@buzyu-m4b
3 жыл бұрын
በርቱ ቃል ይህወት ያሰማልን ጥሩ መልክት ያለው ነው ቀጥሉበት የተዋህዶ ልጆች ፀጋውን ፈጣሪ ያድላችው ያብዛችው
@ፍስሃፅዮንየማርያምልጅፍስ
3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@የተዋሕዶልጅነኝ
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ኦ አምላኬ አይነ ልቦናየን አብራልኝ ልኡል እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
@መስኪየሆሳዕናዋነኝ
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን በርቱ አታቁርጡ
@መክሊትይቱብ
2 жыл бұрын
በርቱ መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ
@ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርቱልን
@seblehaylu5844
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አስተማሪና ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እግዛብሔር ለሀገራችን ሰላሙን ያዉርድልን አሜን
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
3 жыл бұрын
እግዘብሔርን ይባርካቹ የድንግል ማርያም ልጆች
@hanahanaethopoeia2259
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አይኔን አፌጥጨ ቀረሁ
@rgbekahsay9771
3 жыл бұрын
በእውነት በርቱልን ብያንስ ለሚመጣ ትውልድ መልካም እንሁን ደስ የሚል ነው
@balemlaybiyazin2580
3 жыл бұрын
betam arif sira new ketilubet kale hiywet yasemalin
@mesimesi5615
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ መንፈሳዊ ፊልሞች ይብዙልን ህሊናችን ትንሹ እግዚአብሔር ነው በትክክል
@ሙሉየማሪያምልጂ
3 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን፫ አስተማሪነዉ ቀጥሉበት የተዋህዶ ልጆች የት ነችሁ ??
@ethiopia3929
3 жыл бұрын
አለን ሙሉየ 🙋🙋
@21MarYam
3 жыл бұрын
አለን
@Tube-lm3ir
3 жыл бұрын
አለን በቸርነቱ
@ትግስትየተዋህዶልጂትግስት
3 жыл бұрын
አለን
@እመቤቴማርያምሆይየዘወትር
3 жыл бұрын
አለን በቸእነቱ
@yeromteshome7043
3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት አለው ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እውነት ነው አለሙ በርባን በርባን ነው እሚለው
@lebanon5184
3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
@13EmeyeEthiopia21
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት።
@አቤቱበመንግሥትህአስባኝ
3 жыл бұрын
ግዜውን የምያስይ ድረማ ነው በርቱ
@marymikel565
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜውን ይስጥልን በእውነት ትምህርት ውጪ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን እህት ወንድሞች
@ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ስራ ነው ቃለ ህይወት ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን ሕሊና እንጅ ሆድ ለሌለው ሰው ትልቁ ውበቱ ስራው ነው ።
@HelloShj-g6p
8 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@ahmedtube2029
3 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንቀጥሉበት
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ታሪኬን ቀይረው 😭 😭😭 አብዝቶ ይስጥልን 🤲 የነገ ሰው ይበለን 🤲
@አድናየድንግልልጅእመቤታች
3 жыл бұрын
ቃለህውት ያሠማልን
@ብሌንመኰንን
3 жыл бұрын
ጎበዞች. በርቱ. ጥሩ ትምህርት ነው
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም እናመሰግናለን በርቱ ቀጥሉበት እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistfikre9249
3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ
@yemesrachtessema5062
3 жыл бұрын
ግሩም መልዕክት። በርቱ
@mduae4284
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደስስስ የሚል ትምህርት ነው በርቱልን
@ቤተልሄምየማርያምልጅ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@mahatesfaye6832
3 жыл бұрын
በጣም ገሩም ነው ቃለህወት ያሰማልን በርቱ ቀጥሉበት💚💛❤️
@nestiethiohabeshatube7243
3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ እሚል ትምህርት ያለው ስራ ነው በርቱ ቀጥሉበት በማርያም
@saramengustuabitow4204
3 жыл бұрын
I love the movies very nice and beautiful
@destagobez1229
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
@bladobelly9989
3 жыл бұрын
በርቱ እኔ በግብፆች እቀና ነበር እድህ አንድ ሁነን እምነታችንን እናስከብር ዘር ከምቆጥር
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
በሰመአም ትልቅ ትምህርት ነወ ጸጋወን ያብዛላቹሁ ክናንተ ቡዙ እንጥብቃልንና በርቱለን እግዝያብሔር ክፍ ወዳለ ማማ የሰቀላቹሁ ተባርኩለን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ሶልያና-ሸ4ቐ
3 жыл бұрын
እግዚኣብሔስ የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን በርቱ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
@zedyezufi34
3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት🙏
@tirsitzewge6719
3 жыл бұрын
በርቱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያበርታቹ
@genetbaltengus5696
3 жыл бұрын
አስተማሪ ድርአማ ነው አናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያስማአልን
@chickenbangichicken8153
3 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ድራማነው ቃለህይወት ያሰማልን እግዚ አብሔር ይጠብቃቹህ
18:44
የትናንት ታሪክ የሌለው ፃድቅ የነገ ተስፋ የሌለው ሐጢያተኛ የለም ! | እንቅፋት አዲስ ኦርቶዶክሳዊ ተከታታይ ድራማ | Part 5
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 12 М.
29:01
ዮአዳን (ክፍል 58)
ለዛ
Рет қаралды 71 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
21:37
//ትንሽ እረፍት// "ኧረ እናሟሙቅ አለበለዚያ ጅማታችን ይበጠሳል"😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 5 М.
22:21
ዘረኝነት እንዳይጠፋ የሚፈልግ ሰው የወንድሙን ዳቦ ሰርቆ አማትቦ የሚበላ ነው
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 10 М.
11:32
አርፍዶ ገብቶ ማልዶ የገባውን ተሰብሳቢ ያስባረረው ገጣሚ | ከታገል ሰይፉ | ክፍል 4 #tagelseifu #ታገል_ሰይፉ #ethiopia
Tagel Seifu Official | ታገል ሠይፉ
Рет қаралды 4,1 М.
21:23
ሰሎሜ ክፍል 11
AFRO TUBE
Рет қаралды 7 М.
8:06
🔴 NEW 🔴አዲስ ዝማሬ ቁ -2 ተመስገን | Temesgen | አልበም " ልጁ ነኝ " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 107 М.
8:27
🔴NEW 🔴አዲስ ዝማሬ ቁ-2 ተመስገን አልበም " አፍሬ አላውቅም " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 64 М.
36:21
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 56 М.
13:25
ዋጋ የለውም | ተከታታይ ድራማ | ክፍል 1
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 48 М.
14:41
Anchor News Jan 11 አብይ አህመድ ለማ መገርሳንና ጃዋር አህመድን ፈርቷል፥ በበርካታ አከባቢዎች ውጊያዎች ተደርገዋል፥ 'የሱዳንን ድንበር እዘገዋለሁ'
Anchor Media
Рет қаралды 143 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 105 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН