ሰይጣን እንዲለቀን ምን እናድርግ ሰይጣን የማይለቃቸው ሰዎች!

  Рет қаралды 39,951

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

7 ай бұрын

Пікірлер: 164
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 7 ай бұрын
የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦ t.me/kesishenokLive የቀሲስ መምህር ሄኖክ ተፈራ ትምህርቶች፣መልእክቶች፣ስግደቶች የሚተላለፉበት የቻናል ሊንክ፦ t.me/kesishenoktefera
@WardWw-wr2qp
@WardWw-wr2qp 7 ай бұрын
Wude
@user-dg9og7uu7t
@user-dg9og7uu7t 7 ай бұрын
አባታች ይቅርታ ስልክ ቁጥር ቢፂፉልን በጣም የተቸገርን ሰዎች አለን
@hfj4001
@hfj4001 7 ай бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን መምህረ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በእውነት ይህንን የምታነቡ በሙሉ መልስ ፈልጋለው የገጠምኳቸው ጋደኞች ብዙውች አስመሳይ ምቀኝ ሆኑብኝ አብሬ በልች ጠጥች እደው እግዚአብሔር ለፈተና ነው መሰለኝ ትንሽ ችግረ ሲገኝኝ እኔ ምን አገባኝ ብለው የሚሸሹ ሰውች ብሎም ሲሙኝ አያለሁ ታዲ በዚህ ጌዜ እዴ እኔ አጠፍሀቸው እዴ ምን አረጌቸው ነው እያልኩ በጣም አለቅሳለሁ ከዛም እኔን እግዚአብሔር አይወደኝም እዴ ብየ ሁሌ እራሴን ከራሴ ጋራ እጨቃጨቃለሁ ምን ተመክሩኝላችሁ
@ghada1723
@ghada1723 7 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tgYmak
@tgYmak 6 ай бұрын
መምህር እኳን ደና መጡልን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 7 ай бұрын
እንኳን በደና መጡልን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልኝ ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፀሎታቸው አሰብኝ በረከታቸው ይደርብን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@ggvg-om6lu
@ggvg-om6lu 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን በ ፀሎት ያስቡኝ 🙏
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@destamulugetalegesse9149
@destamulugetalegesse9149 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን ኀይለ ገብርኤል ብለው በ ፀሎት ያስቡኝ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን ❤❤❤😢
@emuyetube2107
@emuyetube2107 7 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጠፍተዋል እኮ አባታችን ብሰላም ነው
@lemlemtesfaye4064
@lemlemtesfaye4064 7 ай бұрын
አንኳን በደሕናመጡ አባታችን የአገልግሎት ዘመኖ ይባርክሎት
@geriegelne6324
@geriegelne6324 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@user-oe4zk3ti4k
@user-oe4zk3ti4k 7 ай бұрын
ትምህርቱ ሁሉ እውነት ነው እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ቅድስና በሌለበት ጠላት መልከስከሱ መች ይቀራል እንደውም በጣም ከባዱ መንፈሳዊ መስሎ መንፈሳዊነትን ሳያገኙ በመኖር ህይወት ውስጥ ያለው የጠላት ድብቅ ሴራ ውስብስብና በቀላሉ የማይደረስበት አጥፊ ነው የአምልኮ ስግደት ለዚህ ድብቅ ሴራ መገለፅ አይነተኛ እና ወሳኝ ፀጋ ነው
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ውድ አባ አባታችን
@amanuel5687
@amanuel5687 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ዮባርክልንን ወልድ አማኒኤል በጸሎት አስቡኘ
@askalakalo555
@askalakalo555 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤
@user-vu8du3yo1y
@user-vu8du3yo1y 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን የፈውስ አገልግሎት ለምን ተቋረጠ አባታችን😢
@AdisalemAdis-rq5gp
@AdisalemAdis-rq5gp 7 ай бұрын
የኔ ውድ አባት እንደምን ከረሙ ጉባዬ ቢጀመር አባቴ
@KikiKiki-uy2zu
@KikiKiki-uy2zu 7 ай бұрын
መምህር ሰለ መተተኞች ወይም. ደጋግመው. በተማሪ. ስራ እዲያስጠላ ወይም ስራ እዲዘጋ. ወይም ስራ ባታውን ጥሎ እዲጠፍ. የመሳሠሉት ቢያስተምሩን አባታችን
@merkbeitadesse598
@merkbeitadesse598 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Jerii25
@Jerii25 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏
@user-wk8hb4zv5h
@user-wk8hb4zv5h 7 ай бұрын
አባቴ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ከቤተሰቦ ይስጥልን
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 7 ай бұрын
አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልንአባታችን
@fafi2887
@fafi2887 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባ ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 7 ай бұрын
አንቓ ኣብስሕና ንመድሕናለም ኣቦና 🤲🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Astu_979
@Astu_979 7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እርዳኛ ጉልበቴ ላንተ ትስገድ❤
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💚💛❤🙏
@hao90
@hao90 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋዉን ይብዛልክ 🕯🕯🕯💐💐💐💐👍
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 7 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን ቀሲስ 🥰🥰🥰
@kesisserebeazezew7287
@kesisserebeazezew7287 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክቡር መምህራችን።❤❤❤❤❤
@user-gt2yx7kl6y
@user-gt2yx7kl6y 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 7 ай бұрын
ስርጉተ ሚካኤል አባቴ በጸሎት አስቡኝ❤❤❤❤❤❤❤
@shottellfit
@shottellfit 7 ай бұрын
አባታችን።ጸጋውን ያብዛልዎ።
@HtyfghfhGhgtjgjjf
@HtyfghfhGhgtjgjjf 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን በስላም መጡልን አባታችን
@samiyob19
@samiyob19 7 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-jk4zt1pq5l
@user-jk4zt1pq5l 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛህይ እኛም በሠማነዉ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🤲እግዚአብሔር ይሪዳን ኧረ እኔስ አደከመኝ😔😪
@merichannel743
@merichannel743 7 ай бұрын
አባታችን ፡ ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ! የሁሉንም ፡ ትምህርቶች ፡ማጠቃለያ ፣ የመዳኛችን ፡ መሠረቱን ፡ በግልፅ ፡ አስተምረውናል ! አሁን ፡ ችግሩ ፡ ተግባር ፡ ላይ ፡ የማዋል ፡ ቁርጠኛ ፡ ማንነት ፡ አለን ፡ ወይስ ፡ የለንም ? ነው ? እመብርሃን ፡ ይህን ፡ ወሳኝ ፡ ትምህርት ፡ ሰምተን ፡ በተግባር ፡ አውለን ፡ ለመዳን ፡ ለመባረክ ፡ ታብቃን ! ለሌሎችም ፡ ለተቸገሩ ፡ ሰዎች ፡ ትምህርቱን ፡ እንድናካፍል ፡ ታብቃን !
@user-oe4zk3ti4k
@user-oe4zk3ti4k 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ይባርክልን አሜን
@user-ty5ub4mx8h
@user-ty5ub4mx8h 25 күн бұрын
amene amene amene🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-qe7on9fj3r
@user-qe7on9fj3r 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን እግዚኣብሔር እድሜ እና ጤና ፀጋውን ያብዛሎት በረከታቹ ይደርብኝ ኣሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ርግበ ዳዊት በፆሎታቹ ኣስቡኝ
@user-vn8sf1lz8h
@user-vn8sf1lz8h 7 ай бұрын
እንኻን ደህና መጡልን ኣባታችን
@Mes355
@Mes355 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲🌿👏
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s 6 ай бұрын
አባታችን ቃላ ህይወት ያሰማልን
@yube2405
@yube2405 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን❤❤❤
@MeseretBest
@MeseretBest 7 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ይህውት ያሰማልን♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💒💒💒🌹💘🌹🌹💘💘💒💒♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bq1em7bx1x
@user-bq1em7bx1x 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን
@degwalejemberu2360
@degwalejemberu2360 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡ ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd 7 ай бұрын
አሜን
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 7 ай бұрын
ቓል ህወት ይስማልና 🥰🥰🥰🥰🙏🏽
@wensht1459
@wensht1459 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 21 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@klbneshshlto
@klbneshshlto 6 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@brunofernandes310
@brunofernandes310 7 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@danielamare475
@danielamare475 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልንአባታችን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@user-yo6ug8nk6q
@user-yo6ug8nk6q 5 ай бұрын
Amen amen amen
@dehabandemariam37
@dehabandemariam37 7 ай бұрын
Amen Amen Amen
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 7 ай бұрын
ቃለ_ህይወት ያሰማልን
@tfe757
@tfe757 7 ай бұрын
እንኳንደናመጡሉንመምራችን
@YergeduAbye-gm8jq
@YergeduAbye-gm8jq 7 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-gn5wp3rf3v
@user-gn5wp3rf3v 7 ай бұрын
A men Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayhay9005
@hayhay9005 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
@asrathaile6650
@asrathaile6650 7 ай бұрын
ቃሌሕውት ያሰሜን
@brannyberan8313
@brannyberan8313 7 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@elaela671
@elaela671 7 ай бұрын
Amennnn❤
@JoneBoy-ro4si
@JoneBoy-ro4si 14 күн бұрын
አባ ምክሮችህ የ ተባረኩ ናቸው ጠቅሞናል
@saraalghtani2707
@saraalghtani2707 3 ай бұрын
እሜን እሜን እሜን አባትችን
@user-hu7ve2yf6h
@user-hu7ve2yf6h 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በጾለት አስቡኝ እያመመኝ ወለተ ጊወርጊስ ብላችሁ
@YfredewChane
@YfredewChane Ай бұрын
Amen
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 7 ай бұрын
Yiftun yibarekun Abatachin ❤❤❤🙏🙏🙏
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በረከታቹ ይደርብን
@liya7235
@liya7235 7 ай бұрын
Amen bmen ameeennnn 🤲🤲🤲💕💕💕
@Yonas-21
@Yonas-21 7 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር በመንገዱ ይምራን
@Filisltan
@Filisltan 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማለን
@dilubizuneh1901
@dilubizuneh1901 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@webet2273
@webet2273 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያስተማረን የመከረን የማረን እግዚህአብሄር መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@mehretmehret1643
@mehretmehret1643 7 ай бұрын
Amne amne amne
@tewabechyifru5123
@tewabechyifru5123 7 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 29 күн бұрын
Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@belew100
@belew100 7 ай бұрын
The answer is Jesus. Come to Jesus. Only Jesus saves and protects people from devil. "Submit yourselves, then, to God. Resist the devil, and he will flee from you" James 4:7
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 7 ай бұрын
Amen memihir kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@mesi5527
@mesi5527 7 ай бұрын
Kale hiwot yasmalen memhr ❤
@BiniFikadu-jt2tk
@BiniFikadu-jt2tk 7 ай бұрын
kale hiwoten yasmalen abatachen egziabher amlake erjeme edmenena tenan ydelelen amen
@hfj4001
@hfj4001 7 ай бұрын
እግዚው ማረና ክረስቶስ
@meazatewolde6960
@meazatewolde6960 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 7 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባ መግስቸ ሰማያት ያውርስልን በፀሎት አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ ❤❤
@user-xf3gg1wh1t
@user-xf3gg1wh1t 7 ай бұрын
Egzabehair yimesgn Galataa waqqayoo Egzabehair yimesgn Ameen ameen ameen
@ermyasbogale1952
@ermyasbogale1952 7 ай бұрын
Memeher beselam neaw yetfut hulam beslota asbotalhu egzabehar kersogar yehun
@seniteghrmay7977
@seniteghrmay7977 7 ай бұрын
kal hiwet yasemaln Eghzabiher beedmena betena ytebkln.
@astertefera151
@astertefera151 7 ай бұрын
ትክክል ያሉትን ሁሉ እስማማለሁ መምህር ግርማ አሳርፈውኛል እድሜ ይጣቸው
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 7 ай бұрын
Egziabher ymesgen enpuan dena metu kale hywet yasemaln betselot asbugn welete slase
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 7 ай бұрын
Ameuameuameu❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bi9kr4zm9s
@user-bi9kr4zm9s 7 ай бұрын
kal hywet yesmalgn aba
@alembeti8955
@alembeti8955 7 ай бұрын
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 7 ай бұрын
Enikan bedna metu abatachei
@nalaals6496
@nalaals6496 7 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
በስግደት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው!
26:01
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 316 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 35 МЛН
🔴"" ወደ ሰማይ ማን ይወጣል? "" (ሮሜ ፲:፮)(ሐምሌ 21 - 2016)
59:00
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,1 М.
ሰይጣን በሃሳብም በህልምም ለሚያስፈራራችሁ። ቀሲስ አሸናፊ ገ ማርያም
25:39
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 27 М.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 335 М.