ሳምሪን ያገባሁበት ቀን ይፀፅተኛል!!

  Рет қаралды 245,233

Samtella ሳምቴላ

Samtella ሳምቴላ

Күн бұрын

Пікірлер: 523
@salamsalam2945
@salamsalam2945 Жыл бұрын
የድሮፎቶቸውን. ያሳዩን. የምትሉ
@YohannesKumsa
@YohannesKumsa 11 ай бұрын
ልጆች የላችሁም?
@yaniye-royal
@yaniye-royal 10 ай бұрын
የሚያስቀና ፍቅር ነው ሁሌም ኑሩልኝ ውዶቼ ልጅ ሲመጣ ሌላ በረከት ይዞ ነው የሚመጣው ልጅ ሲመጣ በማሳደግ ሰበብ እንዳትጠፉ ዋ❤❤❤
@melitube7785
@melitube7785 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እና ወንድሜ ስለ ቤተሰብ ያወራኸው ትክክል ነክ እኔ ለብዙ ዓመታት በስደት ሁኜ በናፍቆት እና በጠርነቱ ምክንያት በሀሳብ በጭንቅ ኣሳለፍኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት አሉ እና ምን ልል ፈልጌ ነው 1 አባት ሲያስተምሩ ቤተሰብ, ሀብት, እዉቀት ገንዘብ አታድርጉ ብለዋል እና እዉነት ነው! ሁላችንም የእግዚአብሔር ነን anyway ፍቅራችሁ ይብዛ, ሚስትክ ማኩረፍ አትችልም😁😁
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 11 ай бұрын
❤❤ፍቅር ናችሁ ይሄ ቤተሰብ ይገርማል በልጅ እግ/ር ይባርካችሁ
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው Жыл бұрын
እኔ የመጄመሪያ ስኮምት ሳምሪ ባታገባ እዴዚህም ታዋቂ ባለሆክ ነበር....! በጣም #ዲምቀታቹሁ ነች እስከነቤተሰቦችህ .. ፀባይዋ ሰናይ ነች
@f-io7sj
@f-io7sj Күн бұрын
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤
@brhaneyirga
@brhaneyirga Жыл бұрын
የተቀደሰ ቤተሰብ ናችሁ። እግዚአብሔር ለበረከት ያድርጋችሁ። ሁሌም ቢሆን የልክ መለኪያችሁ የፈጠራችሁ እግዚአብሔር ይሁንላችሁ። መላዉ ቤተሰብ ዳጊ እናት ሆነሽ የናትነትን ባህሪ ተላብሰሽ የውስጥ የቤተሰብ ፍቅራችሁን በአደባባይ ስላጋባችሁብን !!!!!!!!! ብዙ ተባረኩ። ሁሌም እወዳችኋለሁ
@ወለተማርይምወለተማርያም
@ወለተማርይምወለተማርያም Жыл бұрын
በሄወት ዘመኔ እንደነዚህ ጥንዶች የወደድሁት የለም. በእውነት. ሁሌም. በደስታ ኑሩ
@ssd7247
@ssd7247 Жыл бұрын
በርቱልን ስወዳችሁ ለሰዉ ክብር አላችሁ በጣም ደስ ይለኛል ሰዉን የቤት ሰራተኛ በስተቀር እደራሳችሁ እና ስለምታከብሮቾችሁ ❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@senaithabtemariam7266
@senaithabtemariam7266 Жыл бұрын
አቤል ሳምሪ እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ይቅርታ ጠፍቼባችሁ ነበር ሥራ በዝቶብኝ ነው ሁሌ አስባችዋለሁኝ በርቱ ቁም ነገር ያዘለ ትምህርት የሚሆን ለሁላችንም የምትሰሩት ከምትበሉት ቀንሳችሁ ነድያንን ማብላት ፈጣሪ ዓምላክ የሚፈልገውን ነው የምታረጉት ተባረኩ እመቤቴ ማርያም ከነልጅዋ በቤታችሁ ትኑር ❤❤❤❤
@mintamirmama9074
@mintamirmama9074 Жыл бұрын
የኔ ማር አታስከፋት በጣም ነው ምወዳት💖💖💖
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ መልሶቹ ብስለት የሞላበት ነው:: በጣም አስተዋይ ነው:: እስከመጨረሻው ይባርክህ::
@Asas-zo3mn
@Asas-zo3mn Жыл бұрын
ውይ የኔ አባት ለእምነትህ ልዩ ፍቅር አለህ አሁንም ይመልስህ ኡፍ በቃ ሙሉ ሰው ነህ በቃ መንፈሳዊ ሁን
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ሳምሪ እንደኔ ትግስት የላትም ትግስት ከባልሽ ልመጂ ባልሽ ሲወድሽ ብቻ ሳይሆን መጠላትም እንዳለ አስቢ ምክኒያቱም የፈጣሪ እንጂ የሰዉ ፍፁም ሰላሌለ
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
ደምሪኝ በናትሽ
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
እሰኪ እንመራረቅ የማዳም ቅመሞች ሁሌ ተመልካች አንሁን ከሰደት መልሰ እንዲ የሚያሳርፍ የሚያሰደሰት እንጀራ ይሰጠን አሜን በሉ
@wasetube7653
@wasetube7653 Жыл бұрын
Ameen
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋ🎉
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@wasetube7653 ደምሪኛ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
አሜንአሜን ኬር ይሁን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@meazameaza6701
@meazameaza6701 Жыл бұрын
የኔ ውድች እኔም እንዳንቺ ነው የደነገጥሁት አይዙሽ የኔ ውድ ከሞት በስተቀር ማንም አይለያችሁም እረጅም እድሜ ይስጣችሁ በድዳችሁ ብሉልኝ የኔ ምርጥ ሰውች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አሏህአንድነዉአይወልድምአ
@አሏህአንድነዉአይወልድምአ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 እደዉ በሳቅ የተሸከምኳትን እኔ አቃለሁ አላለም😂😂😂 ሳምሪየ ጣፋጭ ነሽ እንደምንያሽ ሁሉ አታሥቸግሪዉ ቀበጥ ኘትቅበጭበታ 😅
@addishode1541
@addishode1541 Жыл бұрын
Beautiful couples both of them are beautiful but him❤️❤️he is so beautiful From the first datly i saw him at his wedding the way he dances hus happiness was contagious 🥰🥰 Now the interview His answers His opnees all his character Both are beautiful But she is a lucky women to marrying a guy like him Nowadays 🙏🏾 God bless both
@vipvp4386
@vipvp4386 Жыл бұрын
እሶ ናት ፀባይ ያላት ❤❤
@herut6745
@herut6745 Жыл бұрын
በማርያም ሳምሪን አታስከፋት በጣም ነው ውድድድድድድድ❤❤❤❤ የማረጋት
@selinacoffee984
@selinacoffee984 Жыл бұрын
ፕራንክ አርጋት ስትናደድ ደስ ትላለች 😊
@ابراهيم-ه5و9و
@ابراهيم-ه5و9و Жыл бұрын
ሳምሪይ የኔ ፉልቅልቅ ማሪያምን በጣም ነው ኢምወዳቹ አግዚአብሔር ይጠቡቃቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hamzyaflower6373
@hamzyaflower6373 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹ😘😘😘😘
@WirchaK
@WirchaK Жыл бұрын
I really like HER powerful, humble, confident attitude. I really do loke it. Very decipline young woman- you are lucky sir to have her.
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ወላሂ የልቤን ነው የተናገርከው😢😢 ሞት አይቀርም ከኔበፊት የማናቸውንም ሞት ማየት አልፈልግ እህት ወንድም እናት አባት ልጅ ባል በቃ እነሱን ማጣት ያስፈራኛል ሞት ካልቀራ ሁላችንም ያለዛ እኔን ያስቀድመኝ ሁሌም ይጨንቀኛል
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm Жыл бұрын
እኔም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sormiker
@Sormiker Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው።እግዚአብሔር ይባርካቸው
@menaluferede1719
@menaluferede1719 Жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ዳጊ የምትባል ሾው ያላት ልጅ ከሷ ጋር ይመሳሰላሉ በሀሳብ አንድ ቀን ንግግሯን ሰመቻት ስለ ቤተሰባቸው ሲያወሩ ደስ ይላል
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 Жыл бұрын
የዳጊ ሾዉ ወንድሟ ነዉኮ ምርጥ ቤተሠብ ናቸዉ
@etsysg8979
@etsysg8979 Жыл бұрын
ምን እንደሁ አላቅም ግን በጣም ነው ደስስስስ የምትለኝ ፈገግታዋ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ የኔ ምርጥ ጥንዶች
@embat4947
@embat4947 Жыл бұрын
ወይኔ አቤሎዬ የኔመልካም 🥰🥰🥰🥰 በዚህ ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል🥰🥰🥰🥰🥰
@bettytamiru5363
@bettytamiru5363 Жыл бұрын
ቀልዳችው እራሱ ሲያምር ምን አባቴ ላርጋችው ስወዳችዉ!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው Жыл бұрын
ሳሚሪን ባታገባ እዴዚህም ታዋቂ ባለሆክ ነበር በጣም #ዲምቀታቹሁ ናት እስከነ ቤተሰቦችህ
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 Жыл бұрын
በጣም የምር
@jemalnuru6063
@jemalnuru6063 Жыл бұрын
Waw stamru fetari fkrachhun chemro chemamro yabzalachu gn lemn daginm andande chewatachu lay atakerbuwatm
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Жыл бұрын
ፋቅራችሁ በሰዉ ሁሉ ዪጋባል ደስ ስትሉ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 11 ай бұрын
ውይ የኔ እመቤት ሳምራዊት። ልዩ ነሽ። እውነት መሰላት።
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Weyyyyy samireyeeee yen derebbeteee,,likeee mulu sateee,,thetenawa,,k awerrruuu,kederegetaw,,eskine maletuuuu,,,uuffff,,hiwotesheee tedareshin a.ilke ybarekilachuuuu❤❤❤abilieyeee anteme telyyalheee wedageee❤❤❤
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 Жыл бұрын
💕በርቱ ምርጦች አሪፍ ጥያቄ ያወጣሽው በጣም ስታምሩ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ ያረብ💕💕
@AsAs-zf1yr
@AsAs-zf1yr Жыл бұрын
ልጅ ዉለዱ የምትሉ ላይክ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
እባካችሁ ልጅን እግዜብሔር ነዉ የሚሰጠዉ በዚህ ጉዳይ ላይ በሰዉ ኑሮ ላይ አሰተያየት ባንሰጥ እሱ ባለ ጊዜ ያዘጋጅላቸዉ ይሔ የእኔ አሰተያየት ነዉ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ምን አገባችሁ????
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
በእውነት እጀግ በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሄር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ በእምነታችሁ ደሞ ስቀናባቹ ማርያምን እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ 🙏❤
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg Жыл бұрын
“ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 ወንድሜ ኢየሱስ ይወድሀል የመዳን ቀን አሁን ነው ንስሀ ገብተህ ለሞተልህ ዘምር
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
ደምሪኝ በናትሽ
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ Жыл бұрын
አታስከፍብን የምንወዳትን ሳምሪየን
@sayedahmada9848
@sayedahmada9848 Жыл бұрын
እኔም እናትም አባትም የለኝም አንድት እህት በቺ ነች የለቸኝ እኝን እደሚቸንን ይርዘምለን😢😢😢 እናተንም እግዝብህር ይጠብቀቸሁ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtamabera1481
@habtamabera1481 Жыл бұрын
Betam new metamrut ❤chanalachu betam new miyaznanaw ketelubet tolo tolo nu
@habibamustafa3150
@habibamustafa3150 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ድንቡሽቡሽ አትናዴጂ የዴሴዉ ሸበላ ዴግሞ አታናዳት በተረፈ ይመቻቺሁ❤❤❤
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
❤❤❤ስምርየ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
ደስ ሰትሉኝ ቶሎ ሊጅ ዉለዱ❤
@saddasadda9000
@saddasadda9000 Жыл бұрын
ሳምሪዬዬ እንጣብቃሌን ታራሽን እንድትመልሺህ😂😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔❤❤❤❤
@ኤልሮኢየድንግልልጅ
@ኤልሮኢየድንግልልጅ Жыл бұрын
እውነት ነው ቤተሰብን ማጣት በጣም ከባድ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ♥ በፍሬ ይባርካችሁ
@tsionwoldeyes8791
@tsionwoldeyes8791 Жыл бұрын
I L
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@haregamare8371
@haregamare8371 Жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር በእናነተ ቤተሰብ ፍቅር እጅግ በጣም ነው የምደሰደው እና ደግሞ መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛል እናንት ማለት ፍቅርን እና ፍቅርን የምታስተምሩ የእውነት ሁሌ ነው ውስጤን የሆነ ነገር ሲሰማኝ ወይ ደግሞ ሲከፋኝ የእናንተን ፕሮግራም ማየት ያስደስተኛል በተለይ ውዷ እና ልዩ የሆነችው እህትህ ዲጊ ኡፍፍፍ እንደዚህ መሆን ብችል ደስስስስ ይለኛል በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@Praise-k1u
@Praise-k1u Жыл бұрын
ሳምሪ መቼም ቢሆን ማንን ታገቢ ነበር ተብለሸ ሰትጠየቂ የጠራሸውን ሰውዬ ደግመሸ ሌላ ቦታ እንዳትጠሪ ይሄ ቀልድ አይደለም: በባልሸ ፊትም ለዛውም አይባልም ባይኖርም አይባልም ጥያቄውም ያወጣው ትክክል አይደለም። ቀልድ የሆነና ያልሆነ ምረጡ ።እናንተ አሰተማሪዎች ናችሁ ።ከ ባልሸ በፊትም በሁአላም የማገባው እሱን ነው ብለሸ ትመልሻለሸ ሰል ይሄ ያልበሰለ መልሰ ነው ። ሌላ ጊዜ በሚሰትህ በማንም ፊት አትቀልድ የሚበልጥብህም አይኑህ ። ሳምሪም እንደዛው ።
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
እናተ ብትጣሉም እኛ እናምንም አንተ ማለት እኮ ሚድያላይ ማርያምን የመጀመርያወቹ እኮ ናችሁ ተግባብተው የተጋቡ የተባላችሁት
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ ስለ ቤተሰብክ የገለፅከው አገላለፅ ውስጥን ይነካል አባቴን ያጣሁት በልጅነቴ ነው አሁን ያለሁት ሥግደት ላይ ነኝ አባቴ ቢኖር ኖሮ ሥግደትን አላየውም ነበር አግንቶ እንደ ማጣት ክፎ ነገር የለም እናቴም የተንቀባረረ ኑሮ ላይ ነበረች አሁንም ለእናቴ ሥል ነው የተሰደድኩት
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሳምሪ ፍቅር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SamrawitAlemu-yj9cl
@SamrawitAlemu-yj9cl Жыл бұрын
ውይ የኔ ልብ ቀጥ ማለቱስ😂አቤል የስራህን😁 ሳምሪ ምላሽ እንጠብቃለን😃😂
@mitu-hn9kf
@mitu-hn9kf Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ❤ሳምሪ በጣም ተወዳጅ ነሽ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 Жыл бұрын
አላህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ ሰወዳችሁ ደጊየንም ሰወዳት 🙏
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
የኔ በዛብህ እና ሰብለ ወንጌል እንኳን ሰላም መጣችሁ ሳምሪዬ የምልስ ምት እጠብቃለን
@bitsuanyesuneh9831
@bitsuanyesuneh9831 Жыл бұрын
በተደጋጋሚ መታረጉት አክት በጣም የሚያስቅ እና ደስ የሚል ነው :: ሌላው ሳምሪ ተዋት የኔ መስክን:: በጣም ነው ምታዝናግኝ
@mairyali6322
@mairyali6322 Жыл бұрын
በጣም ታምራቹ ማሮች❤❤❤❤❤
@kelemtube
@kelemtube Жыл бұрын
🎉🎉🎉😅 ምርጥ ጥንዶች ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ረጅም እድሜ ከጤነጋር ይስጥልን
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
ደምሪኝ በናትሽ
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 Жыл бұрын
በሂወርክ ምን አይነት መልካም ነገር ብታደርግ ነው ግን ? ሳምሪን የመሰለ ሚስት የሰጠክ በስማም አፈስካት ❤ ዘላለምክን ፈጣሪህን እያመሰገንክ ኑር ። ሳምሪ❤
@tizita231
@tizita231 Жыл бұрын
እሱስ ምን ይጎለዋል እንደውም እድለኛ ነች
@ሪሀናአሊ
@ሪሀናአሊ Жыл бұрын
አታስከፍብሽ የምወዳትን ልጂጂ ሳምሪ 🥰🥰
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
በናትሽ ደምሪኝ
@AaBb-je5qo
@AaBb-je5qo Жыл бұрын
አቤል ግን ይቅርታ በጣም የምወደው ልጅ አለ እሱን ስለምትመስለኝ ሁልጊዜ እዬገባሁ ነው የማያችሁ ለምን እንደሆነ አላቅም አይለያችሁ በርቱ❤❤
@salamsalam2945
@salamsalam2945 Жыл бұрын
እኔ ግን ጥያቄ አለኝ. እንዋደዳለን አንለያይም ካላችሁ ለምን በቅዱስ ቁርባን አትጋቡም. ምክንያቱም. ቤተክርስትያን. የማታቀው. ጋብቻ ዝሙት ነው ።
@gsuu5686
@gsuu5686 Жыл бұрын
በቤቴክርስታን እየተጋብ ስነስትአት አይጠብቁም. 😢
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 10 ай бұрын
Ene Zer yemibal astelitognal. Hulum yemimot sign yeteshekeme fitur new😢😢tebarek
@መቅዲመቅዲ-ኀ4መ
@መቅዲመቅዲ-ኀ4መ Жыл бұрын
ፀፀተህ ወይስ ጣመህ እርግጠኛ ነኝ ጥሞሀል❤😅😅😅
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Жыл бұрын
🎉😮
@መቅዲ-ኸ7በ
@መቅዲ-ኸ7በ Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹ ❤❤❤❤
@መቅዲ-ኸ7በ
@መቅዲ-ኸ7በ Жыл бұрын
ፈጣሪ በልጅ ይባርካቹ የልባቹን መሻት እሱ የድንግል ልጅ ይፈፅምላቹ❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@FikirteAsres-ng6bp ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@መቅዲ-ኸ7በ ደምሪኛ
@betiasefa4463
@betiasefa4463 Жыл бұрын
ደስ ትላላቹህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ለኛም።የተባረከ ፍቅርና ትዳር።ይስጠን😊❤
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
በጣም ደሥ የምትሉ ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤
@TirhasTekle19
@TirhasTekle19 Жыл бұрын
God bless you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️ ❤
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
ይመችሕ አቤሉ በጣም ነው እሚወድሽ ሣምሪዩ
@belechsameri6318
@belechsameri6318 Жыл бұрын
የኔማሮች ደስ ትላላችሁ❤❤❤
@__-wj7zq
@__-wj7zq Жыл бұрын
_Egizabeher yebarekachu የኔ ምርጦች🥰♥️_
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
በናትሽ ደምሪኝ
@AT-mr1od
@AT-mr1od Жыл бұрын
የኔ ወድች አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ስወዳችሁ ❤️❤️ Tabarkiu
@meheretnegash
@meheretnegash Жыл бұрын
samriye tseguresh betam yamerale...ena stylesh betaregiwe yemiamerebesh yemeselegnale 🤗🤗🤗
@asiyasultanahabesha5606
@asiyasultanahabesha5606 11 ай бұрын
Behiwete Yetestestetkubet Qen Blo,,,, Yezegeyehubet New Yalkut Blo Shewedattt Kkkkkkkkkkkkk Des Ylal 👍👍👍😁😁🥰🥰🥰
@kaduti3235
@kaduti3235 Жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ❤❤ ስወዳችሁ 🤗
@WirchaK
@WirchaK Жыл бұрын
Both:- husband and wife greatfull one another, kind one another and life was hard i think for both to be together but, both you are saying it worthy it.
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
ሰላም ሳምሪ ፈገግታሺ ሲያምር 😍 ፍቅር የጋራሲሆን ደሰይላል ሰታምሩ
@uggygf5112
@uggygf5112 Жыл бұрын
በናትሽ ደምሪኝ
@TEDDY-zv1iq
@TEDDY-zv1iq Жыл бұрын
❤❤❤❤bzu amet nuru kfu aynkachu yemr behazen yegeletsekewu neger...yene aynet smet new ende metwude sew mata kebad neger yelem
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Жыл бұрын
Lemgbat. B family weyem berase yeshalale k lemgachu ❤thanks yazleklachu demo❤
@RajiBekele
@RajiBekele Жыл бұрын
Prank ይስሩልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ Жыл бұрын
ለምን ፕራንክ እኮ ውሸት ነው ዋሹ እያልሽ ነው
@alimaalima1988
@alimaalima1988 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ስታምሩ ❤❤አታናዳት😂😂
@SaAa-pc2qh
@SaAa-pc2qh Жыл бұрын
ብርቱ ታምራላቹሁያሀገርልጆች
@Haymigashaw-g1c
@Haymigashaw-g1c Жыл бұрын
ማርያምን ፍቅር ናችሁ ደስ ስትሉ❤
@AhmedAli-mj5bo
@AhmedAli-mj5bo Жыл бұрын
ስታምሩ እውነተኝነታችሁ ደስ ሲል አቦ ይመቻችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛ🎉
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 11 ай бұрын
Wendemena ehte new mimeslute des setelu mesafe kiduse sinagere medan zare new yilalena ketero mestet yelebachehum be geta emenuna neseha gebu teweledachunem adenu!!!!
@ሁለገብtube
@ሁለገብtube Жыл бұрын
አይላያችሁ ውዶች ደስ ስትሉ ❤
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
በጣም መልካም ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ😅😅😅
@toybamohammed6257
@toybamohammed6257 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ እናንተ ፍቅት የሆነችሁ ልጆች በአራቱም ስልኬ ሰብስክራይብ እዳደረኳችሁ ታውቃላችሁ ግን😂😂
@Tigst-mu4ub
@Tigst-mu4ub Жыл бұрын
4 ስልክ 1 ሰው አይከብድም 😫
@toybamohammed6257
@toybamohammed6257 Жыл бұрын
@@Tigst-mu4ub 4 ስልክ ምን አላት ሰው አራት መኪና ይቀየይረል
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ Жыл бұрын
​@@toybamohammed6257 😂😂😂
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx Жыл бұрын
😅😅
@አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ Жыл бұрын
​@@Tigst-mu4ub 😂ያማልቅኔው1:/4 ከባድነው
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 Жыл бұрын
እኔ ግን በዚህ ልክ የሚያፈቅረኝ ሰዉ አንቺን በማግባቴ እፀፀታለሁ ቢለኝ በጣም ነዉ የምስቀዉ። እዉነት እንደማይሆን ይታወቃል!
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ Жыл бұрын
ታምራላችሁ አይለያችሁ የኔ አስተያየት መስጠት የምፈልገው ግን ወንድሜ እደሴት ጥብቅ ያለ ሱሪ ባለብስ ምክኒያቱም መምህሮቻችን እድህ አይነት ሱሪ የሚለብሱት ሶዶማውያን ወንዶች ናቸው ይላሉ እና አስተካክል
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 Жыл бұрын
እህህህህ አይይይ እኔም አባቴን በስደት አጣሁኝ ዛሬ እህትና ወንድሞችን እናቴን አላህ ያገናኝኝ በጣም እሳሳላቼዋለሁ እህህህህ
@bezabezing7168
@bezabezing7168 Жыл бұрын
የኔ ማር እህትክም በጣም ነው ደስ የምትለው ወሬዋ ሲያምር ❤ ባጠቃላይ ታምራላችሁ
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Жыл бұрын
በክርስቶስ ፍቅር እወዳችዋለዉ❤❤❤
@WirchaK
@WirchaK Жыл бұрын
Good Evening. I really like both of you! I did say before and i wanted to say now.
@መቀደስበዛብህ
@መቀደስበዛብህ 11 ай бұрын
ደሰ ትላላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bazarootama1093
@bazarootama1093 Жыл бұрын
Tadeleh bazagetua abela senmgbare p samriye betam dise tilalachehu 😊
@WirchaK
@WirchaK Жыл бұрын
What i take away from this conversation Both i leaned you talk about how you do one thing and how u do everything. together..
@tigistyemanebirhane2136
@tigistyemanebirhane2136 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ቤታችሁን በልጅ ይሙላው
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገር ❤❤❤❤
የእህቴ የምርቃት ፕሮግራም
10:09
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 252 М.
ማን በይበልጥ ያውቀኛል?
26:13
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 167 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
ugandan Alex  interviewed  in tigrigna bye eritreans in asmara
20:36
Alex wedi DC 💋
Рет қаралды 7 М.
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 461 М.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 990 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.