ሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ እነዚህን 10 ነገሮች ማወቅ አለባችሁ - Samsung Phones Tips and Tricks

  Рет қаралды 70,422

Eytaye

2 жыл бұрын

ሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ እነዚህን 10 ነገሮች ማወቅ አለባችሁ - Samsung Phones Tips and Tricks
⏱TIMESTAMPS⏱
00:00 Thanksgiving
00:20 Introduction
00:53 Samsung Phones Tip #1
02:39 Samsung Phones Tip #2
03:50 Samsung Phones Tip #3
04:50 Samsung Phones Tip #4
05:53 Samsung Phones Tip #5
06:43 Samsung Phones Tip #6
07:52 Samsung Phones Tip #7
08:50 Samsung Phones Tip #8
10:04 Samsung Phones Tip #9
10:50 Samsung Phones Tip #10
ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን እንድታገኙ እጋብዛችኃለሁ፡፡ 👇
ሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ እነዚህን 10 ነገሮች ማወቅ አለባችሁ - Samsung Phones Tips and Tricks about playstore console, android developer options and many more.
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ፡ kzbin.info/door/11lC1X7w1aEoVMg8VKa_OQ
ሳምሰንግ ስልክ ምትጠቀሙ ከሆነ እነዚህን ማዎቅ አለባችሁ
እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
--------- You may also like:----------
----------------------------------------------------------------------------
እስከዛሬ የማናዉቃቸዉ የቴሌግራም አስገራሚ ድብቅ ነገሮች👉 kzbin.info/www/bejne/bomchopudq2fnpo
ስልካችንን ወደ ኮምፒዉተርነት👉 kzbin.info/www/bejne/h6nJiH2MqdWKl7M
ስልክ ስንደዉል ማድረግ የምንችለዉ አስገራሚ ነገር👉 kzbin.info/www/bejne/m3KQpmpqrb6Lqrc
"ስልኬ ሞላ" ማለት ሊቀር ነዉ! የስልካችሁ ስቶሬጅ እየሞላ ለተቸገራችሁ👉 kzbin.info/www/bejne/amjQgauFg7BrepY
የአመቱ ምርጥ 10 የስልክ አፕሊኬሽኖች - 10 Best Android Apps 👉 kzbin.info/www/bejne/p5SweYqqZ6qEg9E
የጠፋብንን ፎቶ ቪዲዮ ዶክመንት እንዴት መመለስ እንችላለን👉 kzbin.info/www/bejne/aZrSi4SHatGsbtE
ማንኛዉንም ፊልም በቀላሉ በትርጉም [በአማርኛ] ለመመልከት👉 kzbin.info/www/bejne/Z5anqqmIZ8ihpaM
በስልክም በኮምፒዉተርም 50 ለማግኘት፡ kzbin.info/www/bejne/i2qVeJaXprCmrrM
ከስልካችሁ መኖር የሌለባቸዉ አደገኛ አፖች፡ kzbin.info/www/bejne/bGi3knyGZ8uJjMU
ምርጥ 5 የስልክ አፖች፡ kzbin.info/www/bejne/p3mYg4KKh9tondk
የጠፋብንን ፎቶ ቪዲዮ ለመመለስ: kzbin.info/www/bejne/q5PGmGmleNZ1r7s
የአይናችሁን ጤና ለመጠበቅ: kzbin.info/www/bejne/mpWxmHxvhKp1gLs
ከስልካችን ልናስዎግዳቸዉ የሚገቡ አደገኛ አፖች: kzbin.info/www/bejne/d3fLgHeDhNyheqM
ዩቱብ የለቀቀልን አዲሱና ምርጡ ነገር: kzbin.info/www/bejne/pZW3ipdvp5lratk
ስልካችሁ እየዘገየ ካስቸገራችሁ: kzbin.info/www/bejne/pGXUl3mOgb2dnNU
ሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ እነዚህን 10 ነገሮች ማወቅ አለባችሁ - Samsung Phones Tips and Tricks
#samung #samsung_phones #samsung_phones_tips_and_trick
------------- Social Media -------------------------
Instagram: fitsa77
Telegram: t.me/eytaye1
Abel birhanu | Seifu on ebs | eregnaye | zehabesha | Feta daily new

Пікірлер: 100
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
🥳200k ሰብስክራይበር ገብተናል🥳 ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 Peace for All ✌ 10 ምርጥ የስልክ አፕሊኬሽኖች👉 kzbin.info/www/bejne/o3PEYoNupZuCgsk
@ethiogamer5905
@ethiogamer5905 2 жыл бұрын
እኛም እናመሠግናሐን
@Zebimolla
@Zebimolla 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል ይመችህ ግን መዳፈር አይሁንብኝና እምትነካቸውን ቦታዎች በፅሁፍ ቪዲዮ ላይ ጎላ አርገህ ብታሳየን አሪፍ ነበር ባይ ነኝ🙏
@SleepyBakedCustard-zj2oo
@SleepyBakedCustard-zj2oo 5 ай бұрын
ትለየለ
@muketube
@muketube Жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ♥
@zekiethio
@zekiethio 2 жыл бұрын
በርታ ምርጥ ሰው💚💛❤ በልፋትህ ነውያገኘኸው ይገባሀል👍👍👍
@getfanmedia
@getfanmedia 10 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን
@Eli-jy8sj
@Eli-jy8sj Жыл бұрын
Vary naic
@babyjoe6872
@babyjoe6872 Жыл бұрын
በጣም ነው የምንወድህ
@MengsteabA
@MengsteabA 2 жыл бұрын
Congratulations and keep it up to 1M
@girumtaye9035
@girumtaye9035 Жыл бұрын
Eytaye am your everyday follower keep on it
@braziliacell4036
@braziliacell4036 2 жыл бұрын
Thanks
@sisayhailu6693
@sisayhailu6693 2 жыл бұрын
enameseginalen
@Ahadu21.
@Ahadu21. 2 жыл бұрын
arif new mokerewalew enamesegenalen
@motitube1694
@motitube1694 2 жыл бұрын
wow congra bro
@babyjoe6872
@babyjoe6872 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mo7besty
@mo7besty 2 жыл бұрын
ጥሩ ስራነው ምሰራው ለጀማሪ ዩቲዩበሮች ብሰራም ጥሩ ነው
@user-xy3rv5ff2j
@user-xy3rv5ff2j Жыл бұрын
ይመችህ ቀጥልበት
@YUSHE
@YUSHE 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ bra በቅርቡ 300k WOW
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Thanks so much bro 🙏
@fetacomedyzone4169
@fetacomedyzone4169 2 жыл бұрын
Its nice
@tedi6022
@tedi6022 Жыл бұрын
አሪፍ ነው እስኪ ለTecno ስራልን
@habtamu13
@habtamu13 2 жыл бұрын
good work
@henokredawediasameneshheno6913
@henokredawediasameneshheno6913 Жыл бұрын
ለምትሠጠን ትምህርት አመሰግናለሁ።ጥያቄ አለንኝ የኔ ስልክ ሳምሰንግ A13 ነው እና እስክሪን ሹት አላወቀኩበትም እና ብታሳየኝ አመሰግናለሁ።
@kabila627
@kabila627 2 жыл бұрын
Nice Job bro
@elroyyoutube2291
@elroyyoutube2291 2 жыл бұрын
WOW BETAM DESYEMIL NEW SUBSCRIBED U
@tesfayekenaw4839
@tesfayekenaw4839 Жыл бұрын
ዋው
@muzemilman4437
@muzemilman4437 Жыл бұрын
Aba 1 neger laschegrsh advertiz aza argogn nw privicy dns codun smola save alareg alegn slke A12 nw ena tebaberign est bro
@KilinikaIlkaanii
@KilinikaIlkaanii 2 жыл бұрын
Great job bro,keep it up!
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
I will, thanks
@fikadukebede2744
@fikadukebede2744 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታቀርበው በረታ
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Thanks!
@abukibalvin8755
@abukibalvin8755 2 жыл бұрын
Yanseshal anchimaa bro
@rabtechtutorialvideo
@rabtechtutorialvideo 2 жыл бұрын
Congrats 🎉 bro
@user-qm2li5ft8o
@user-qm2li5ft8o 5 ай бұрын
200K🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@abm_famtube6929
@abm_famtube6929 2 жыл бұрын
Yansha eytaye
@bekalualem9027
@bekalualem9027 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ተመችቶኛል ይመችህ አንድ የግል ጥያቄ አለኝ እሱም ስልኬ S10 ነው አንድሮይድ ቨርዥኑ አሁን 13/06/2014 ድረስ 10 ነው አፕዴት አልሆንልህ አለኝ ስልኩ የመጣ ከዱባይ ነው ብዙ ሲስተሞች አይታዘዙም ለምሳሌ call background የምትችለውን አግዘኝ እነዚህ ያስተማርካቸው በሙሉ ይሰራሉ
@tsigeredamulugeta2935
@tsigeredamulugeta2935 2 жыл бұрын
You deserve more bruh!! Let's go to 300T
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Thanks so much 😍
@aregaature7532
@aregaature7532 2 жыл бұрын
How to increase camera megapixel to sm j327T pleassssss
@mahletyimenu1412
@mahletyimenu1412 2 жыл бұрын
good job👍👍👍
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Thanks so much
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 2 жыл бұрын
200k ይገባሀል በጣም ጠቃሚ channel ነው congra and thanks
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Thanks for commenting ✌️
@SleepyBakedCustard-zj2oo
@SleepyBakedCustard-zj2oo 5 ай бұрын
እየዬው አስተከከልኩ በሚየስፍልገኝ ግዜ ነው የገኜውት
@selmantube1
@selmantube1 2 жыл бұрын
Conra man enanim betagzin arif new
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
You can ask me anything u want
@user-qd5uh2no5k
@user-qd5uh2no5k 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@muetez_4
@muetez_4 2 жыл бұрын
Endet nw Huawei slkochn format yemnadergew
@nebiyumohammed3635
@nebiyumohammed3635 Жыл бұрын
እናመሰግናለን bro.አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህ samsung A12 ላይ ጋለሪ ላይ ፎቶ ኢዲት ሳደርግ የበፈፊቱን ያጠፋብኛል እንዴት ማድረግ እችላለሁ አመሰግናለሁ
@user-ld3dw3bp2m
@user-ld3dw3bp2m 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@befekaduthankyouseyum969
@befekaduthankyouseyum969 2 жыл бұрын
Edge panel yaleelaw sumsung j6plus ender inaarg
@Saedidris0000
@Saedidris0000 2 жыл бұрын
Insha Allah 300K 200k masha alla 🥰🥰🥰🥰🥰
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Thank you 😍
@sentayudemeke
@sentayudemeke Жыл бұрын
🎉
@trytest1891
@trytest1891 2 жыл бұрын
Congra bro
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Thanks you
@andu_tech
@andu_tech 2 жыл бұрын
Bekrbu 300k eshi bro
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Exactly 🔥
@ethiogamer5905
@ethiogamer5905 2 жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ ስለ ZTE ስልክ ስራልን እባክህ
@yaredyohannes610
@yaredyohannes610 2 жыл бұрын
andegna neh
@hhhaaa-xx3mw
@hhhaaa-xx3mw Ай бұрын
እረስልኬ ሲደወልይበረለማጥፋትእዴትነዉ
@khaalidaxmed1761
@khaalidaxmed1761 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abdiman1070
@abdiman1070 2 жыл бұрын
እኔን ግን እንቢ አለኝ m3o ነበር
@yeshi7108
@yeshi7108 2 жыл бұрын
screen recorder የለሁም እንዴት ማገኘት እችላለሁ
@titv4952
@titv4952 2 жыл бұрын
ሪሲት ወይንም ኢሬዝ ያደረግነውን እንዴት ፋይላችንን መመለስ እንችላለን
@mazashworkyaregal9056
@mazashworkyaregal9056 Жыл бұрын
But some times it doesn't work on my phone
@kirubelshiferawbekele6262
@kirubelshiferawbekele6262 Жыл бұрын
RAM endet endemichemr sraln
@teddytax8113
@teddytax8113 2 жыл бұрын
አፕልኬሽን አልሰራም ሲለን ምን ድነው የምናደር
@BitsuanIsrael
@BitsuanIsrael 7 ай бұрын
finger pritu alesaram belogal lemendenew est mel belg
@natitube3513
@natitube3513 2 жыл бұрын
Are met now
@yared2418
@yared2418 Жыл бұрын
ስልኬ በራሱ ጊዜ ስፔስ የሚሞላው ለምንድን ነው
@-emeguatube
@-emeguatube 2 жыл бұрын
ሳምሰንግ A10s" ላይ እስክሪን ሹት ከታች አያሳይም
@abrehamsf2330
@abrehamsf2330 Жыл бұрын
Infinex
@burukapptube563
@burukapptube563 2 жыл бұрын
300k በቅርቡ እንጠብቃለን። ግን አንደኛ ላይ ያውን ማረግ አልቻልኩም ስልኬ ሳምሰንግ ነው ሌላ ዘደ ካለ
@DawitTaye-pk9vo
@DawitTaye-pk9vo 10 ай бұрын
አረ በ kinifinx ስራልን
@jamilatube8872
@jamilatube8872 2 жыл бұрын
ስልኬ ላይ የአይን ምልክት ያመጣል ከላይ በኩል መፈትሄ ካለህ በእናትን ንገረኝ
@user-bn4vt4eb5q
@user-bn4vt4eb5q 8 ай бұрын
የ ሳምሰንግ M13 የለውም እንዴ አጣሁት
@OsimanMan
@OsimanMan 5 ай бұрын
Pls
@tdf9673
@tdf9673 2 жыл бұрын
ባትሪ ወደ ጓዶኛቼ ማስተላለፍ እችላለዉ ወይ
@chomartial2125
@chomartial2125 2 жыл бұрын
free yeflgnew amet film mawreja site kale recommend me pls 😊
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Okay I will make a video. Thanks for commenting!
@fikirnegaeverytingsvideo223
@fikirnegaeverytingsvideo223 2 жыл бұрын
300k entbkaln bro endrsalen
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Bemigeba🔥
@hhhaaa-xx3mw
@hhhaaa-xx3mw Ай бұрын
እረበናትህ ስልኬስደወልቴክስትሲገባይበራል
@babyjoe6872
@babyjoe6872 Жыл бұрын
የጎረቤትን ቀይ ዋይፋይ እንዴት ነው የምንሰብረው
@shamkidane2423
@shamkidane2423 2 жыл бұрын
Ws WiFi Hick
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 Жыл бұрын
ወንድሜ እስኪ ድምፁ እምቤሀለኝ
@sarazreqat1105
@sarazreqat1105 6 ай бұрын
የኢርፎን አጠቃቀም
@amazingtube9935
@amazingtube9935 2 жыл бұрын
የዋይፋያችንን Qr code disable ማድረጊያ አፕ አስተምረን
@perasim572
@perasim572 2 жыл бұрын
Most of people know the first one
@efatube8450
@efatube8450 2 жыл бұрын
How to verify my you tube channe
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
100k subscriber yasfelgihal
@henos1009
@henos1009 Жыл бұрын
ምን እንዳስገረመኝ ታቃለህ ዩቱብ ሚከታተል ሰው እንዴት የስልኩን አፕ በቅርብ ለማድረግ ያቅተዋል ብለክ አሰብክ እየ ንቅት ነው ታላቅ ንቀት
@ET-infotech
@ET-infotech Жыл бұрын
አረ bro ተረጋጋ
@YaLFale-fy1vy
@YaLFale-fy1vy Жыл бұрын
Dfff
@abiyugebremichael6038
@abiyugebremichael6038 2 жыл бұрын
Congrajuilation!!! our best as soon as it will be 300k
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Sure 😍
@asteradimasu6222
@asteradimasu6222 Жыл бұрын
አልከፍት ብሎኝ ነዉ ምልስ እያረገ