ሐሳባችን የማይሳካው ለሰዎች እና ለሰይጣን እየተናገርን ነው! ወቅታዊ ትምህርት!

  Рет қаралды 97,689

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 633
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ Жыл бұрын
እውነት አባታችን ሀሳቤ አይሳካም ይሄ የእኔ ህይወት ነው አንዳንደየ ተስፋ እስከመቁረጥ እደርሳለሁ😢😢😢
@Ymaryam21
@Ymaryam21 Жыл бұрын
እኔም በዚ ሳምንት የሄ ጸሎት የሄ ማረግ አለብኝ ብዬ ሳስብ ብቻ ሳልናገር በህሌና ወይም በልቤ ሳስብ በቃ አላረገው እንዲሁም የነበረኝ የጸሎት ሰዓት እዘናጋለው ሳዓቱ እያሳለፍኩ እተዋለው እግዚአብሔር በቸርነቱ ያንቃን
@tsedi8996
@tsedi8996 Жыл бұрын
በእውነት የኔም ችግር ነው ምንም አይሳካልኝም😢😢
@iyeruse9547
@iyeruse9547 Жыл бұрын
እኔምይከሽፊብኛልግራይገባኛል❤❤
@celinesamira2109
@celinesamira2109 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህሬ እሺ ካአሁን በኃላ ትንፍሽ የለም ።እግዚአብሔር ይስጥልን።❤
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Жыл бұрын
Ehunet new memirachn be hunet yenem drsehuhal behunet new
@ObseNaef
@ObseNaef Жыл бұрын
ወይ ጉድ ቀሲስ ጉዴን ነው የዘረገፉት ምናለ ሌሎቹም መምህራን እንደ እርሶ ህይወታችንን የሚመለከትና እራሳችንን የምናስተካክልበት ትምህረት ቢሰጡን። አለማወቃችን በጣም ጎድቶናል። ለማንኛውም ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን አባታችን።
@arg2252
@arg2252 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬንም ተከታታይ
@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ Жыл бұрын
በእውነት ነው አባ ትክክል ነው እኔም ህወቴ እደዝህ ነው በተለኝ ህልም ለሰው እነግራለሁ እመብርሀን ጠላታችንን ትጣልልን እኔ ቃል የለኝም የሚወዳት እመብርሀን እረጅም እድሜና ጤና ታጎናጽፍልን የአገርግሎት ዘመኖት ያዝምልን አሜን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
እኔም ፣ያሰብሁትን ለሰው ፣ስናገር ፣አይሳካልኛም😢😢መምህር ፣ጤና ፣እናእድሜ፣ይስጥልን አሜን 🤲🤲🙏🙏
@realme-ij1bq
@realme-ij1bq Жыл бұрын
አባቱ ብዙ ጥሩ መምህራን አሉ በአሁኑ ጊዜ አባ ገብረኪዳን አንዱ ናቸው ። እባክህን ጊዜ ካለ አዳምጣቸው በብዙ ትማርበታለህ ።አዳማጭና በተግባር የምንኖር እንጂ የታጣነው እ/ርማ በብዙ መልኩ ይነግረናል
@ዜድወሎቤተአማራ
@ዜድወሎቤተአማራ 4 ай бұрын
አባባ ክፍ አይንካዎት እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የርሰዎ ትምህርት ጠቅሞኛል
@Arar-i1m
@Arar-i1m Ай бұрын
አባታችን ፣ቃለሒወትያሠማልንበእዉነቱእኔየሖንኩትንነው፣ያሥተማሩት፣አይኔ፣ሊጠፍነው፣ወለተሀናበሉናበፀሎትአሰቡኝአባ❤❤❤❤❤❤❤
@ZerihunendaleZerihunendale-o1h
@ZerihunendaleZerihunendale-o1h 2 ай бұрын
አባ በሚገርም ሁኔታ የራሴን ጉድ ቁጭብዬ ሰማው ሁልግዜ እድሌን አማርራላ ለካ ነገሩ ልላ ነው
@ssss4655
@ssss4655 Жыл бұрын
በእውነት ይህ የኔ ህይወት ነው አባታችን ያሠቡኩት ሁሉ በፍፁም አይሳካልኝም የሚገርም ትምህርት ነው አባታችን በውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
@HanaHailegebrel
@HanaHailegebrel Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን ግሩም ምክር ነው❤❤❤
@SelamMsganaw-v6o
@SelamMsganaw-v6o Ай бұрын
በጣም በትክክል አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አሰቡኝ ዓመተ ወልድ አሰቡኝ🙏🙏🙏🙏
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ስንቱ ሀሳባችን እና ፍላጎታችን መና ቀረ ;ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያኑርልን አሜን
@bettyt9714
@bettyt9714 Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ወለተማርያም ነኝ ዛሬ ለኔ ነው የመጡት እግዚአብሔር ይስጦውት ኑሩልን❤
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
እኔም❤
@AbinoAbi-iz5pu
@AbinoAbi-iz5pu 6 ай бұрын
አውነት ነው
@SenaytWordofa
@SenaytWordofa 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወቴ የሳምለን
@FasikawFasikaw-vz2ld
@FasikawFasikaw-vz2ld Жыл бұрын
አባታችን የሆነ ቀን በድንግል ማርያም ፍቃድ የምፈትነኝ ክፉ መንፈስ በእርሶ እጅ ከኔ እንደ ምሰናበት ተስፋ አደረጋለሁ
@TehayMiteku
@TehayMiteku 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችንከ❤ አመሠግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@Hana-3838
@Hana-3838 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን💚💛❤
@mili1621
@mili1621 Жыл бұрын
በጣም የለፋሁበት ነገር በሌሎች ይሳካል ሲባል ሳይሳካ ቀርቶ ከቤተሰብ ጋር ፀብ.... በአምላኬ ላይ ጥያቄ .....ከዛ ተስፋ ማጣት....ኧረ ስንቱን ልበላችሁ እመ አምላክ ደረሰችልኝ። ደጋግሜ በአእምሮዬ እስኪቀረጽ አዳምጠዋለሁ፤ ወላዲተ አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ትባርክልዎ ቀሲስ ሔኖክ።
@weynshettesfaye7588
@weynshettesfaye7588 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት፡፡ ይሄ ለእኔ ትልቅ ትምህርት ነው፡፡
@eyoba1257
@eyoba1257 Жыл бұрын
ለዛ ነው ለካ ሁሌ የማይሳካልኝ ከዛሬ ወዲያ ለማንም አላወራም 🙏🙏
@buzayewabebe5629
@buzayewabebe5629 Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ሀሳብ አይሳካም
@FilkwaFilkwa
@FilkwaFilkwa Жыл бұрын
እውነት ነዉ አባታችን አሁን ያስታወስኩት ነገር ቢኖር አነቃቂነን የሚሉ ሰዋች የ "ስበት ህግ" ምናምን እያሉ ለ ሰይጣን እየሰሩ ነው 😢. እናመሰግናለን አባታችን
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 5 ай бұрын
ትክል ነው አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አሰቡኝ እህት እና ወንደሞችን😢😢😢😢😢😢😢
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
አቤቱ ይሄ የኔ ፈተና ነው ምንም አያስችለኝም ያወቅኩትን፣ያሰብኩትን፣ገና ለወደፊት የማስበውን ሁን ለገኘሁት ሁሉ ለህጻንም ሳይቀር አወራለሁ በቃ የሆነ ነገር ብቻ በአእምሮዬ ይምጣ ስራዬ ማውራት ነው ግድ አውሪ ሳልባል ሁሉ ነው የማወራው ችግሩ የራሴ መሆኑ ይገባኛል ግን ግልጽነት ይመስለኝና ማውራት ማውራት ….አሁን ምንም አስቤ የማይሳካኝ ሰው ሁኛለሁ!
@AklogAklog-xy2se
@AklogAklog-xy2se Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን እንክዋን የእርስዎ የወይን አባ አባቴ ሆኑ ኑሩልኝ
@melak1317
@melak1317 Жыл бұрын
አሜንቃለህይወትያሰማልን
@heymietp8287
@heymietp8287 Жыл бұрын
😢😢የኔን ህይወት ነው የተናገሩት😭 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ሆይ አግዘኝ 💔🌸
@WeyneshetBerhane
@WeyneshetBerhane Жыл бұрын
Aba Lnme SlyLne YSbkwete Endsklne Amen Amene
@elizabettesfaye2451
@elizabettesfaye2451 10 ай бұрын
አሜን አባታችን በርከቶ ይደርብን ቃለህወት ያሰማልን
@Happy-rd9xv
@Happy-rd9xv Жыл бұрын
እኔ ነኝ አባቴ ይህ ያሉት ሰው የዋህ ሳልሆን ጅል ሰው ! እርሶ ጋር መጥቼ ንስሃ እገባለው ብዬ ብመጣ እርሶ ካገር የሉም ሌላ ክህን ጋር እንኩአን እንዳልገባ ዘጋግቶብኝ ይኸው ከሁለት ሳምንት በፊት ወደምኖርበት ሃገር ተመለስኩ አባቴ እባክዎን በፀሎትዎ ያስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብለው ስልክዎን ካገኘው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኢትዮጵያ በሚኖሩበት እመጣለው እግዚአብሔር ከፈቀደ 🙏🏽
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@Milen500
@Milen500 Жыл бұрын
የኔም ያቀድኩት ነገርና ለሕይወቴ ይጠቅመኛል ብየየተማርኩት ትምህርት እቅድ ኣውጥቼ ስጨርስ በመጨረሻ ሰዓት ውስጤን ፍርሃት ይሰማኝ እና ያሰብኩት ሁሉ ሳልሰራው እተዎው ኣለሁ😢😢
@AlemnesheBogale
@AlemnesheBogale Жыл бұрын
❤ አባታችን ኑርልን ለዘላለም እንዴት ነው እርሶን ማናገር ምችለው እኔ ድባይ ነው ያለሁት በኔላይ ያለውን ታሪክ ነው ሚናገሩት❤
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ ውድ አባታችን እኔስ ህይወቴ ሁሉ ጭልም ያለብኝ ነኝ ህይወት የሚባለው ነገር እራሱ ምንም አስጠልቶኛል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ😢
@abrham6325
@abrham6325 Жыл бұрын
ምነው ይሄን ትምህርት ከአምስት አመት በፊት ሰምቼው ቢሆን ኖሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ndgsr2892
@ndgsr2892 Жыл бұрын
_በእውነት ኣባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን የኣገልግሎት ዘመንዎት ኣምላካችን ያርዝምልን ይሄ የኔ ህይወት ቁጭ ኣርገው ነው ያመጡት እንዲነቃና እንዲበረታ እባካችሁ በፀሎታቹ ወለተ ኣብርሃ ብላቹ ኣስቡኝ😢😢😢😢😢_
@eyerusalemtsegaye
@eyerusalemtsegaye Жыл бұрын
ይሄ ለኔ ነው ❤እባቴ ህይወቶትን እግዚአብሔር ይባርኮት
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ይሄ የኔ ችግር ነው ጭራሽ የኔ ሳያንስ የልጆቼን የቤተሰቤን ሁሉ ነው የምለፈልፈው ቅዱስ ገብርኤል አንተ እርዳኝ ልክ ኖት።
@berhanuwodajo-vw8ek
@berhanuwodajo-vw8ek 11 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን። በእውነት ዛሬ እግዚአብሔር በእርስዎ አድሮ በጥዑም ልሳንዎ ያስተማረኝ ሁሉ በህይወቴ ያየሁትና የገጠመኝ ነውና እውነት ነው። ሀሳቤንና ዕቅዴን ጓደኛ ለምላቸው እየተናገርኩ ስንቴ ተሰናከልኩ ፣ ስንቴ ተደነቃቅፌ ቀረሁ። ጅልም የዋህም ሆኜ ዕድሜ ቆጠርኩ። እነሆ ዛሬ አባቴ የእርስዎን ጥዑም ቃል ስሰማ ነው ከእንቅልፌ የነቃሁት። ዕድሜና ጤና ይስጥዎቴ አባቴ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ገና ከእርስዎ ብዙ እምማረውና ሕይወቴን የምቀይርበት የህይወት ቃል ከአንደበትዎ እቀስማለሁ። አባቴ በዘወትር ፀሎትዎ ያስቡኝ፣ የወለላይቱን ዝምታ እኔም እችልበት ዘንድ እንድትረዳኝ በፀሎትዎ ይርዱኝ፣ ያግዙኝ አባቴ።
@አሜንባርኮት
@አሜንባርኮት Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን,ስለ እመ አምላክ ሲያወሩ ዉሀ ጥም አቃጥሎኝ ተንሰፍስፌ ስጠጣ የሚሰማኝ አይነት ስሜት ነዉ የሚሰማኝ እግዚያብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!!
@HiwanHailay
@HiwanHailay 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
እኔ 20 አመት ሙሉ እየተናገርኩ ይሄው 20 አመት ሙሉ ትምህርት ስጀምር ሳቆርጥ። አሁን ዝም ብየ ጀምሬ ልጨርስ አንድ አመት ሲቀረኝ ለህዝብ ሁሉ ትምህርት ቤት ሌላ ሀገር ልሄድ አንድ አመት ነው የቀረኝ እያልኩ ስለፈልፍ በራሴ ጥፋትም በነሱ ጥፋትም ተባረርኩ ያዉም ከብዙ እዳ ገንዘብ ጋር። ስራ በጀመርኩ በ3ተኛ ቀኔ ተናግሬ ይሄው ከስራየ ተባረርኩ። ችግሩ አለመናገር ያመኛል። ጨጎራየ ሳልጠየቅ ግልብጥ ነው።።።እንዲያው እግዚአብሔር ይማረኝ እንጂ እየተማርኩስ አይገባኝም።።
@tigrayviva5881
@tigrayviva5881 Жыл бұрын
Ayzosh ehete hulum sew nw , enem yaw negn fetari liyastenern nw abatachnn yelakew endimekrun nw. Fetari yeftan yaschln
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Жыл бұрын
@@tigrayviva5881 amen
@ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ
@ኤልሻዳይነውጌታ-በ2ጀ Жыл бұрын
#ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን ኢየሱሰ ክርሰቶሰ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በትክክል።ለአባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ Жыл бұрын
አባ በምንቃል ልግለፆት ብቻ ኑሩልኝ እወዶታለሁ በጣም ❤❤❤❤
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
ትክክል ነው ምርቃትንምብ ይሰማና ይነጥቃል ብለው የለ አባትችን መላከመንክራት መምህር ግርማም
@GsHhe-u8y
@GsHhe-u8y 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንአሜንአሜንሜንንን
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 3 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 የአገለልግሎት ዘመንዎን ይቀድስልን/ ያርዝምልን❤ በፀሎትዎ አትርሱኝ❤
@gizaworkshibishi1155
@gizaworkshibishi1155 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ይሄ እኔን የሚገልፅነዉ ሁሉ ነገሬ በጂምር ይቀራል 😢😢😢 ወለተ ማርያም በማለት በፀሎታችሁ አስቡኝ
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ሠላሞት ይብዛልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤
@muluhabtu5403
@muluhabtu5403 Жыл бұрын
አሁን ግን ተምሬ አንዳንድ ነገር ሲጠይቁኝ አልንገርም ዝም ነው የምለው እነሱም ምነው ዝም አልሽ ሲሉኝ እድሜ ለእናንተ አስተማራችሁኝ ብዬ አልፍለሁ። አሁንማ ሆኖ መገኝት። አባ ሰላም እንዴትነሁ እንካን በሰላም ወደ ቅድስት አገር ኢትዮጵያ በሰላም ገቡ የኔ አባት።
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ቃለህወት ያሰማልን የሁላችን ህወት ነው ሀሳባችን የማይሞላ ማነው እደኔ ሀሳቡ የማይሞላ😢😢
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 Жыл бұрын
እኔ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ Жыл бұрын
@@aselefgeletaw4829 አይይ አይዞሽ እማ ያባታኝን ምክር ልብ እንበል
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን ኣሜን ይሄ ትምርህት ለኔ ነው ይሄው ሳወራ ኖሬ ምንም ሳይኖረኝ ቀረ አሁንም ቢሆን ተስፋ አልቆርጥም መዳኒአለም ሀሳቤን እደሚፈፅምልኝ አምናለሁ 👏
@asratmegerssa8071
@asratmegerssa8071 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ይሁን ይደረግልን በረከታችሁ ይደርብን አባታችን❤❤❤
@GvhcFcych
@GvhcFcych Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አባታቸን አሺ
@Elisheva21
@Elisheva21 Жыл бұрын
አሜን!
@Blue-math-ASMR
@Blue-math-ASMR Жыл бұрын
እመብርሃን እንደው አንቺ የልቤን ታውቕያለሽ እባክሽ ወላዲተ አምላክ የበላይሰብ እናት ስለ እናትሽ ስለ ቅድስት ሀና ብለሽ ስለ እኔም እናት ብዙ ስለሆነችልኝ እናቴ እንደው ዛሬ በጊዮርጊስ በእለተ ቀኑ በህፃንነቴ ይዛኝ ስለማርያም ብላ ለምና ባጎረሰችኝ እናቴ እለምንሻለሁ ካለሁበት የከንቱነት የተስፋ መቁረጥ ስሜት አንቺ አስወጭኝ ኧረ እንደው እባክሽ የኔ እናት ኪዳነምህረት የልጅነቴ አንቺ ካልሽ ሁሉም ይሆናል እመብርሃን ያሰብኩት የለፋሁበት ነገር ሁሉ አንድ በአንድ እያየሁት ጠፋ፣ ከዚህ ለመሸሽ እራሴን መዋሸት የውሸት አለም ውስጥ መኖር ጀመርኩ ከቀን ወደቀን ሰውን ሁሉ እየራኩ ብቸኛ መሆን ጀመርኩ አሁንማ ትምህርት ቤት እንኳን ምሳ እና እራት አብሬ ምበላው ሰው የለኝም ሁሉም ጓደኛ አለው እኔ ግን ብቻዬን ቀረሁ። እሺ እናቴስ ምን ልበላት የውሸት ተስፋ ሰጥቻት አይ ድንግል እናቴ ድረሽልኝ ይኸው ወራት ተቆጠሩ ቤትሽ ስመላለስ እባክሽ እርጅኝ የበላይሰብ እናት እባክሽ ጥላሽን ዘንበል አርጊልኝ ሁሉን ነገር እዚህ ላይ መጥቼ ምስክርነት እሰጣለሁ ቃል እገባለሁ እማ አምላክ።
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም Жыл бұрын
በአላት ጊዜ መቸ መቼነው የማይደርገው የህንን ግልጥ አረጉልን አባ ረዥም እድሜ ይሰጥልን❤❤❤❤❤
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 Жыл бұрын
እኔ ብዙ ነገሮች ላደርግ አቅድና ወዲያውኑ ምስቅልቅል ይወጣብኛል ቶሎ ተስፋ እቆርጣለሁ,ይሄ ትምህርት ለኔ ነው ,ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን።🙏🙏🙏
@NafkotYemaleg
@NafkotYemaleg 9 ай бұрын
በእግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ ምእመናን የአባን አድራሻ በደንብ ንገሮኝ በጣም ፈልጊያቸው ነው🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
የኔ አባት ስወደወት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እደሜ ከጤና ጋር ያድልን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Жыл бұрын
መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. በእውነት. ለወደፊቱ. መልካም ጥሩ. ትምህርት ነው. ያገኘሁመት እግዚአብሔር ይመስገን. አባቴ. በጸሎተዎት. አስቡኝ. ወለተ ሰንበት. ስደተኛው ነኝ. ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TewedaiGirma
@TewedaiGirma Жыл бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃሌ ህይወት ያሰማልን
@tilahunsimie
@tilahunsimie Жыл бұрын
አስተማሪ ትምህርት ነዉ። ካልተናገርኩ አፌን ይበላኛል።
@mesfinkebede-d1f
@mesfinkebede-d1f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም Жыл бұрын
አይ አባታችን የተፈተንኩበት ነገርነው በጣም የተቸገርኩበት አሁንማ ለቅዱስ ገብረኤል እና ለእመቤታችን ብቻነው ምነግረው እኔ ጭራሽ ፈተና ይዞብኝ እየመጣ ተቸገርኩ አባቴ ወለተ ማርያም ልጆትን በፀሎት አስቡኝ እኔም ተምራለው ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@ድምያና24
@ድምያና24 Күн бұрын
እግዛብሔርይ ባርክልን❤🙏❤
@haileG2239
@haileG2239 Жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትልቅ እና ወቅታዊ ትምህርት ነው። ዕድሜ ይስጥልን! መንቃት የሚያስፈልገው ለዚህ ነው።
@samrawettadu1249
@samrawettadu1249 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው ህልማችንን ለፈጣሪ ብቻ እንናገር
@Diamond21192
@Diamond21192 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወሳኝና ትክክለኛትምህርት ስለለመገቡን/ ስላነቁን እመቤታችን ድንግል ማርያም ትስጥልን ሁለት ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ማርያምን።።🙏🙏🙏🙏🙏
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባታችን ይህ ህይወት የኔ ነው 😢😢😢በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@endalebertaendu3966
@endalebertaendu3966 5 ай бұрын
አሜን እድሜን ከጤናና ከቅድስና ጋር ይስጥልኝ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ይሄ የእኔ ሕይወት እኮነው ፈጣሪ ምስክሬነው ሁሉነገር በተደጋጋሚ ብልሺሺት ብሎብኝ እሰውሀገር ላይ ባለችኝ ግዜ ፀልየ ነው የምነሳውም የምተኛውም አሁን በቅሩብ ከድስት መቶሺብር እሰከ ሰባትመቶ ሺብር የፈለጉት ሳይሳካልኝ ቀርቶ በጣም ተናድጄ የተለያዩ የስቅል አድኖዎች አሉኝ ነበር በክላሴ ግድግዳ ላይ ያሉትን ሁሉ አስቼ ጠቅልሌ አስቀመጥኳቸው 😢እባካችሁ
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ትክክል ነው በህይወት ዘመኔ ትዕግስት ስለ ሌለኝ ተሳክቶልኝ አያውቅም ። በክርስቶስ ቸርነት ነው ያለሁት።
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
@መቅደላዊትወልደሚካኤል Жыл бұрын
በእውነት ይህ የኔ ህይወት ነው አባ በፀሎት የሳበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ
@ኤፍታህእህተገብረኤል
@ኤፍታህእህተገብረኤል Жыл бұрын
አባታችን ፀጋዎትን ያብዛለዎት ይሄ የእኔ ቸግር ነው አንድም ቀን ሀሳቤና እቅዴ ተሳክቶ አያቅም ለምን ብዩ አራሴን እጠላ ነበር ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመሰገን ከእንቅልፉች አያነቃቸሁ ህይወታችን እንዲሰተካከል ሰለረዳቸሁን እረጅም አድሜና ጤና
@ያብስራዩቲዩብ
@ያብስራዩቲዩብ Жыл бұрын
አባቴ ይህ የኔ ህይወት ነው ያሳበኩት በፍፁም አይሳካልኝም ዝም በይ ያደረኩት ግን መልካም ይሆናል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አሰቡኝ የክርስትና ሰሜ ሁለተ ሰላሴ 😭😭😭
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ Жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን
@icyysena
@icyysena Жыл бұрын
አባታችኔ ይፋቱኝ ፀዳለማርያም ነኝ
@እኛናኢትዮጵያ
@እኛናኢትዮጵያ Жыл бұрын
❤❤እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የሚያይ ሰው ምን ያህል ብፁዕ ነው ? የኔ እመቤት አንቺን ማየት ብንችል ፦ ለዘላለም ዝም እንል ነበር ❤❤❤ አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቆት ፨
@minniewonyoungism3668
@minniewonyoungism3668 Жыл бұрын
አሜን እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ Жыл бұрын
እውነት ነው አባቴ በስደት ይሄው ስንት አመት ሆነኝ ምንም እምፈልገው ነገር አይሆንልኝም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ እንጂ በጣም ከባድ ነው እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋ በረከተዎት ይብዛልን አባቴ
@abizeeotc
@abizeeotc Жыл бұрын
እሺ አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤
@mulusew505
@mulusew505 Жыл бұрын
እጅግ ጠቃሚ መሰረታዊ ምክር ነው የሰጡን ደሞ ሁሌ የጓዳ ችግራችንን ነው የሚነግሩን ተመስገን ፀጋውን አብዝቶ እድሜን ካገልግሎት ጋር ያቆይልን❤❤
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም አባታችን ትምህርቶትን የምንሰማው ሁሉ እውነት ነው እኔ ነኝ አንዳ ህልሜ ሁሉ ከንቱ ቀረ እያሳየኝ እየጀመርኩ ከንቱ ሆነ እግዛብሄር ያውቃል ተመስገን አባታችን ፅጋውን ያብዛልን
@EtupiaEtupia-r7r
@EtupiaEtupia-r7r Ай бұрын
እግዛብሔርይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ቃለህይወት ያስማልን። እናገራለሁ ይከሽፋል ትልቅ ራዕይ ተነግሮኝ ወጥቼ ከገዳም አወራለሁ ያውም ለቤተስብ ይዘገያል!የተረዳሁት ከአፍ ሲወጣ ዲቢሎስ ለመታችችም ይናገራል ያ ተቀብሎ ያከችፋል!!!በህይወቴ አይቸዋለሁ።
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 Жыл бұрын
በትክክክል አባ እረጂም እድሜ ከጤነ ጋር እግዚአብሔር ይስጥወት
@ሰላምነሽ
@ሰላምነሽ Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋዎን ያብዛሎት አባታችን እሺ አባታችን
@alembade3222
@alembade3222 Жыл бұрын
ቃሌዌአት ያሠማልን አባታችን በፀሎትቶን ያስቡኝ እህተማራም ሣውድ አረቢያ ነኝ❤❤❤❤❤
@etajengabeb9946
@etajengabeb9946 Жыл бұрын
በትክክል፣አባቴ፣ይኤ፣የኔም፣ህይወትነዉ፣ስቱንአስቤአዉርቼአዱምአልተሳካልኝ፣በፀሎትአስቡኝ፣አባቴወለተኪዳንአይይይይ፣ስቱንአስቤበከቱቀረ
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Жыл бұрын
አባቴ የህ ለእኔ ነዉ ያሰብኩትን እናገራለሁ አሳቤም አይሳካልኝም ለካ ለእዛነዉ በጣም ተማርኩ አባቴ እግዜአብሔር ይስጥኩት
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን አባታችን ቃለህወትያሠማልንበእውነት እኔይህዉ አገሬእገባለሁ እያልኩ አድቀንተሳክቶልኝአያቅም እመቤቴእድታሳ ካልኝ በፀሎትአስቡኝ አባቴ አፀደማርያም ብላችሁ ሁላችሁም በስደትያላችሁ እህቶቸው በጣምናፍቂአለሁ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Жыл бұрын
እወነት ነው አባታችን ሀሳባችን ፍላጎታችን መና ቀር ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@WonshetZenebe
@WonshetZenebe Жыл бұрын
አባታችን እዱሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለሄወትያሰማልን ❤❤❤❤
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ Жыл бұрын
አባታችን ቅል ህይውት ያሰማልን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን ይህ የኔ ህይውት ነው
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 Жыл бұрын
Amen Amen Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn Edme Ketena Gare Abzeto Yestelen
@belabela1475
@belabela1475 Жыл бұрын
ለምንድነው ይህን የመሠለ ትምህርት አግኝተን ገና ትምህርቱን ከመጀመራችሁ በፊት like አርጋችሁ ትምህርቱን የማታዳምጡት።sub እና like እያረግን ቤተሰብ።።🙏🙏🥰🥰🥰
@trhasyemane1390
@trhasyemane1390 Жыл бұрын
አዉነት ነዉ አባ የኔ ቾግር የሆነብኝ ቀድሞ መናገሬ ብዙ ፈተና ደርሶብናል አባታቸን በጸሎት አስቡኘ ወደ ጸበሉ ለመምጣት እንኳ እግሬ አልነሳ ማን ያድርሠኝ እባካችሁ ጸልዩልኝ
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Жыл бұрын
ኣባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት የምር ነው እኔ ለሰው ከነፈስኩት ምንም ኣይሳካም ግን ደግሞ ካልነገርኩ የሚሳካ ኣይመስለኝም ፈጣሪ ትዕግስቱ ይስጠን እንጂ😢😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እውነት ነው የሁላችንም ሂወት ይመስለኛል እግዚአብሔር ይቅደም በመልካም ሀሳባችን ✝️
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Жыл бұрын
እውነት ነው አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@astekastek1000
@astekastek1000 10 ай бұрын
በጣም አባታችን ልክ ነዉ የሁላችንም ችግር ነዉ ማርያምን እንደ ዝምታ የሆነ መዳኒት የለም
"አጥርተህ ታያለህ" እግጅ በጣም የተጎዳበት፣ እራስን ያለመመልከት ሕይወት!
27:10
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 24 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ፈሪ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ስድስት
15:21
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 69 М.
አርጋኖን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!
24:04
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 130 М.