KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አስደሳች ዜና ዶ/ር አብይ ዛሬ ፋጡማን መርመራት ህክምና አለው አላት #sabaethiotube
10:57
ማየት ማመን ነው ከፊት ለፊት ለሸሸ ፀጉር ራስ በራ መላጣ የሆነ ፀጉር እንዴት ማብቀል፡ ማደግ ይችላል minoxidil hair growth
18:18
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
00:46
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ፋጢማ ከሞትኩኝ እዛው ጂማ ቅበሩኝ ልጆቼን አደራ በእምባ የታጀበው የመጨርሻዋ ቀን ቪዲዬ
Рет қаралды 36,645
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 327 М.
Saba Ethio Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@MaryemSeid3040
15 күн бұрын
የፋጡማ ነገር ወላሂ ውስጤን ነው የነካኝ ካለችበት ችግር አላህየ ይፈርጅሽ🎉🎉
@muniramudaa
15 күн бұрын
አይዛሽ ሀይቲ የታመመ ሁሉ አዮሞትም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SadaKassa-c9t
15 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ የኔ እህት አይዞሽ
@ايمانايمان-ع5ه
14 күн бұрын
ኢሻአላህ አላህ ምንም አይቸግረው ትድናለች😢😢😢😢
@muniramudaa
13 күн бұрын
@ايمانايمان-ع5ه ኢሽኣለህ
@FatmaMohamed-wn6yq
13 күн бұрын
ያረብ አላህ ይፈርጃት
@hayatali5711
15 күн бұрын
አላህዬ በዚህ በሽታ በየቦታው የሚሰቃዮትን ፈርጃቸው ያረህማን
@moamna9019
15 күн бұрын
አሚን
@cgf8399
15 күн бұрын
አሚንያረብብብ
@خديجهموسى-س7خ
13 күн бұрын
አሚንን
@ማማhus
15 күн бұрын
ግን ማሻ አላህ ድምጿ አሁንላይ ደህናነው እኔ ግን ውስጤ እንደሚሻላት ነው የሚሰማኝ ኢንሻአላህ ይሻላታለ።
@Haaanaan45
15 күн бұрын
ኢንሻ አላህ ይሻላታል
@anshaebrahim3901
15 күн бұрын
ኢንሻ አላህ❤
@ZeynebaZeyneba-xz7uk
15 күн бұрын
ኢንሻአላህ እኔም ተስፋለኝ
@cgf8399
15 күн бұрын
ኢንሻአሏህ አሏህይፈርጃት. ባየሆትቆጥር አለቅሳለሁ ልጆችስትል ያአሏህ አተዉፈርጃት ኢላሂ
@sadatube6206
15 күн бұрын
እንደፋጡማ ጠንካራ ሴት አላየሁም ወላሂ ሁሌም አልሃምዱሊላህ ነዉ የምትለዉ አንድቀንኳ አማራ አታቅም አላህየ አንተ አይቸግርህም የዚችን ልጅ አፊያዋን መልሰላት ያረብ😢😢
@hadyatadese
15 күн бұрын
አላህየ ይችን ጠካራ ልጂ ፈረጁን አዉርዲላት😢😢😢😢😢😢😢😢
@ClqaniClrashiid
15 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@KuWait-vc4qj
15 күн бұрын
ወይኔ አጀቴ ተወጠወጠ ለከይረነዉ ዉደዋ አብሽሪ
@zinebgashaw1015
15 күн бұрын
አሚን ያረብ ወላሂ ሁላችንም በዱአ አንለያለ በተለይ በሶላታችን ሠአት ዱአ እናድረግላት
@lubabafaisal6270
15 күн бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@AmenhMuhamd
15 күн бұрын
አሚን ያረቢ
@enatager5416
15 күн бұрын
ፋጡማዬ አላህ አንቺንም ሙሉ አፍ ያሺን ይመልስልሽ ሞተች ሳይሆን የምናደርገው ዲንሽ እንድናይሽ ነው ዱአ የምናደርገው ኢንሻ አላ
@seadayimam8488
15 күн бұрын
ላለማልቀስ በጣም እየሞከርኩ ፈገግታዋን የኢማኗን ጥግ ሳይ ልቤ በሀሴት ተሞላች ማሻ አሏህ አሏህ አለሽ አይዞሽ ለኸይር ነው
@AishaShakaru
15 күн бұрын
ወላሂ ገና ከመግብያው ጀምሬ በእባ ጨረስኩት😢😢😢
@seadayimam8488
15 күн бұрын
@AishaShakaru በጣም እኔም አልቻልኩ አሏህ ይድረስላት ታክማ ድና በሰላም ከልጆቿ ጋር ትመለስ በዱ አትርሷት ውስጤን ብልት ነው ያረገችኝ
@cgf8399
15 күн бұрын
እኔምአንጀቴአልቻለልኝም ልጆችስትል ያአሏህ አተምንምአይሽገርህምአተዉፈርጃህንቅርብ አድርግላትያረብ
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
15 күн бұрын
አሏሁ አክበር የኢማኗ ጥንካሬ ያስቀናል የኔ ጀግና አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ
@FatumaYassen
15 күн бұрын
አሚን ያ🎉
@KadjaAhmad
15 күн бұрын
ሞት ሀቅ ነው ፋጡማ ያመመው ሁሉ ግን አይሞትም አብሽሪ ትድኚያለች❤❤❤
@WsjwjsWissj
15 күн бұрын
የባህራንን ታሪክ የቀየረ አምላክ ታሪክሽን ይቀይረው ምህረቱን ይላክልሽ በጣም ጠንካራ ነሽ😢😢
@FhfGnf-tn6sm
15 күн бұрын
የኔ ኤናት ወላሒ ከዳንሽ ለአላህ ሲጁድ እወርዳለሁ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ ጠንካራ ዉስጥሽ ምን እያለ ይሆን ፈገግታሽ በዚ ደረጃ ሆነሽ 😢😢😢😢 ፈገግታሽ የበለጠ ይመለስልን እናቴ አይዞሽ በርች ትድኛለሽ የኔ እናት
@GgFf-vd7dx
15 күн бұрын
አፈር ይብላኝ እህቴ 😢😢😢የልጆሽ አምላክ ደግሞ ይምርሻል አይዞሽ ውዴ❤❤❤
@seadibistimatube7136
15 күн бұрын
ዘንድሮ እንደዚች ልጂ ያሳዘነኝና ያስለቀሰኝ የለም 😢😢 አይዞሽ ፈጡምየ ምንም የማይቸግረው አሏህ አፊያ ያደርግሻል ደግሞ አሏህ የሚወደውን ነው የሚፈትነውና ስለሚወድሽ ነው አይዞሽልኝ ደግሞ አትጨናነቂ ካንሰር ጭንቀት አይወድም
@Nunu-f8w
15 күн бұрын
የአላህ ይችን ምስኪን ሙሉ አፊያዋን ምስላትና ተአምርህን አሳየን ያረብ😢😢😢😢
@MedinaAhmed-q4i
15 күн бұрын
የኔ ውድ አላህየ ድነሽልን የምታመሰግኒ ያድርግሽ ያረብ ውዷየ
@EkramMuhammed-z6z
15 күн бұрын
ያረብ የዚች እህታችንን ህመም ፈረጃውን ቅርብ አድርግላት የኢላሒ አብሽሪ እህቴ
@okok8293
15 күн бұрын
አላህየ አንተዉአይቸግርህም እና ይችንሚስኪን እህታችንን አፊያዋንመልስላት ያረብ☝☝😭😭😭😭
@GfgTfc
14 күн бұрын
አላህ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ፈረጃውን ያቅርብልሽ
@HayatAhmed-iv3ru
14 күн бұрын
በጣም
@IBNUAADAM-nw6rl
15 күн бұрын
የአክሰቴ ወንድም ሚስት የጉሮሮ ካንሰር ከ11 አመት በፊት ሰርጀሪ አድርጋለች አልሃምዱሊላህ አሁን ደህና ነች። እሷም ልክ እንዳንቺ ተጨንቃ አስጨንቃን ነበር ሰርጀሪውን የተባበራት ዶክተር አሁን በቅርብ ሞተ አላህ የጀነት ያደርገው። አብሽሪ ትድኛለሽ በአላህ ተስፋ አትቁረጪ
@FatimaAssefa
15 күн бұрын
የአላህ ለዚችም ያድርስላት
@TinaTina-sj9xc
15 күн бұрын
እግዚአብሄር ይማርሽ እህታችን😘😘😘😘😘😘😘😘😘💞💞💕💕💓💗💚💛💛❤💞💞💞💞💚❤💚💛❤
@asqw6481
15 күн бұрын
የሳባ ቁጥር ካለሽ ደዉለሽ አፅናኛት ንገሪያት
@Topg-pq1xk
15 күн бұрын
ውነሽነው
@FatumaYassen
15 күн бұрын
አላህ ያድርግላት የኔዉድ እህት
@zufanzufan866
15 күн бұрын
አሏህ አፊያ ያድርግሽ ማማየ አሏህ ጋር ሙጭኝ በይ ታሪክ ይሁንልሽ
@AmitiEmam
15 күн бұрын
ያአላህ ረህማን ላንተ ሁሉም ነገር ቀላል ነውና አፊያዋን መልስላት ልጆቿን የቲም አይሁኑባት ገና ልጅ ናት
@ZizuAli-k9k
14 күн бұрын
አላህ ያሽራት እውነት ጠካራ ሴት ናት ከአላህ ተስፋ አንቆርጥም
@SemuGrace45
15 күн бұрын
ፋጡማዬ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ ሴት አላየሁኝም አላህ ፈተናሽንን ያቅልልሽ ለልጆችሽሽ ሲል ያቆይሽ የተወከልሽበት አላህ አይጣልሽ እንዳመጣብሽ እሱ ያንሳልሽ
@kamu9323
15 күн бұрын
የገፉሩራሂም የረማረሂምን አፍያዋን መልስለት የረብ ድኜ አለሁ የምትሊባት ቀን አሰማን😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለታቅናጡ ምንራህማቲላህ ብሎናል አላህ አብሺር እህቴዋ😢ወላሂ አው እኛ ሀጋር የፍቅር ሀጋር ነው ጂማ ወላሂ እኛ ቤት እራሱ ሰው የለባትም ብቻውን ነው የምኖረው ቤታሰቦቼ ሰው ይቃማጥባት በናፃ ይሉኛል ግን ትኒሽ ይሪቃል ካጂማ ሰጃ ነው ማመለላስ ካቻልሽ ክፍት ነው ወላሂ ቁሊፍ ይሰጡሻል ሁለት አማት ብሆን እንኳን አንቺን ይጥቃሚሽ እንጅ
@AssAssh-h3f
15 күн бұрын
እዳው እህቴቁርአን ቢቀራብሽ ጥሩነበር ካንሰር መነሻው በአይንና በድግምትነው አላህየ ድነሽያሳየን የልጆችሽ ፈጣሪይርዳሽ የእኔ ስደተኛ ከርታታዋ እህቴበዱአየአረሳሽም
@asqw6481
15 күн бұрын
አዉ ይላሉ ብዙ ኡስታዞች
@emuyahya9351
15 күн бұрын
የኔ ውድ የኔ ጀግና አላህ ከታጋሾች ጋር ነው ህመምሽ የወጀልሽ ማጥፊያ ያርግልሽ ያረብ ያሽርሽ ውዴ ❤❤❤
@zinebgashaw1015
15 күн бұрын
ለፋጡማ በዱአም በፀሎትም አንለያት እባካችሁ ንፁህ ኢትዮጲያን
@Muna336
15 күн бұрын
ወላሂ እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም ያረህማን አፍያ አድርጋት 😢😢😢😢😢😢
@شذىالزهراني-ش8ض
15 күн бұрын
የኔ እናት አላህ አፍያሸን መልሱልሸ ወዳ ልጁቺሸ ተመሰሸ የምስቂ ቀን በቅርብ ያረግልሸ❤❤❤❤❤ አብሺሪ በአላህ ተስፋ አትቁረጪ
@gedamneshferede9318
12 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ትድኛለሽ ልጆችሽ ታሣድጋለሽ አብሽር❤❤
@MyZeynab
15 күн бұрын
ፋጡማዬ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም በአላህ ፍቃድ ትድኛለሽ 😢😢😢😢
@AhmadMadeena
15 күн бұрын
እሰይ ጎበዝ በእምነትሽ ደርድር የለለሽ አቦ አላህ ይጨምርልሽ
@Rahma-i1f
15 күн бұрын
ገዘቤዋ አይዞሽ ኢሻአላህ ትድኛለሽ ከርታታየዋ አላህ ፈረጃሽን ያቅርብልሽ ሀቢበቲዋ
@عبداللهمحمد-ر4ذ
14 күн бұрын
ፋጡማዬ አይዞሽ እህቴ አልሃምዱሊላ ማለትሽ በራሱ ጠካራ ነሽ አላህ ደግሞ ያሽርሻል ኢሻ አላህ የኔ ውድ አትሞችም አላህ ለልጆችሽ ያኑርሽ እናት እረጂም እድሜ ጤና ይስጥሽ ያረብ በዱአ አንረሳሽም አይዞሽ እህቴ
@MERHAWITHABESHAWIT
15 күн бұрын
የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሕይወት የቀየረ ቅዱስ ሚካኤል ክንፎቹን ዘርግቶ ይጠብቀሽ እህታችን አይዞሽ ትድኛል ሁላችንም በያለንበት ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን "አሜን🙏💖
@yashi9994
15 күн бұрын
Amen
@zed8332
14 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙏🙏🙏
@fesaltube-xm5ye
15 күн бұрын
አዛኙ ጌታ ይዘንልሽ እህቴ አይዞሽ ኢንሻአላህ ድነሽ ይህን.ሁሉ ፈተና አልፈሽ ድነሽ ከዚሁ ሚድያ መዳንሽን የምታወሪይ አላህ ለፈጠረሽ ጌታ ምስጋና የምትቀርቢበት ቀን ቅርብ አላህ ያድርገዉ ኢንሻአላህ ያረብ
@SadaHamdu
15 күн бұрын
አላህ አፊያ ያርግሽ የኔ ማር በኢማንሽ አላህ ያጽናሽ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም ኢንሻ አላህ ትድኛለሽ
@Nsirya
15 күн бұрын
አላህዬ የዚች ምስክን እህቴን ከልጆችዋ አትለያት ያረብ አፊያ አርገህ አሳይኝ ወላሂ ማዳመጥ አልቻልኩም
@MonaMohamed-dc3wh
15 күн бұрын
ፋጡማ ጠንካራ ነሽ ማሻአላህ አላህ የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን
@bintmuhamad1451
15 күн бұрын
አብሽር ያኔ ዉዴ አላህ የደነሸል አላህ ምን ያሰነወል ቀለል ነዉ የታመመ ሁሉ አይሞትም እሽ ያኔ እህት አላህ ሙሉ አፈያሸን ሰቱሽ እንደገን ምነገነኝ ያደረገን አብሽር አብሽር❤❤
@ሂክማ-ለ8ደ
15 күн бұрын
እደ አች አይነት ጨካራ ሰው አላየሁም ማሻአላህ አላህ እዳድንሺ ዱአየነው😢😢😢 አይዞሺ አላህ በጣም አዛኝነው
@ٱممعاذ-ذ2ح
15 күн бұрын
አላህ ምን ይሳነዋል ይህን በሺታ ከላይሽ ላይ ድንገት እልም አላህ ያድርግልሽ 😢😭አንጀቴን በላሺው😭😭ጥንካሬሽ ደግሞ ማሻ አላህ ነው አላህ ሶብሩን ሰጥቶሻል 😢 ያ ሰላም
@ايمانايمان-ع5ه
14 күн бұрын
ወላሂ ጠካራ ናት አላህ ይፈርጃት😢😢😢
@Zufimedia
15 күн бұрын
የኔ ውድ ፊትሽ ላይ ያለው ፈገግታ ኑር ማሻ አላህ የኔ ውድ አብሽሪ አላህ አፊያሽን መልሶ ደስታሽን ያሳየን አብሽሪ አላህ ይፈርጅሽ ያረረረረረብ
@SabrinaAli-d4m
15 күн бұрын
ነገ አላህ ካለ መዲና እሄዳለው ወላሂ ዱሀ አደርግልሻለው አላህ ያሽርሽ ያረብ😢😢🙏
@foziyaomer9254
14 күн бұрын
Jezakillah Yene Ehit bedenb Du’a adrigilat Allah yikebelish
@gfrdgfds2259
15 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ አብሸሪ ጀግና አልሀምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢
@hayu.habesha
15 күн бұрын
አላህ የተጨነቀን ሁሉ እሚፈርጀው አላህ ፈረጃው ያቅርብልሽ ያረብ
@RahmahRahmah-qd5hh
15 күн бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽእህቴ ድነሽ የምናይሽ ያድርገን ያረብ😢
@HabibaYasin-db4xj
14 күн бұрын
ያረበል አለሚን ያአርሀመራሂሚን ይችን እህታችንን አፊያዋን መልስላት መድሀኒቱን ለማዳን ሰበብ አድርግላት ሳትጨነቅ ሳይጎዳት አሽራት አሚን አሚን
@የፍቅርቤት-23
15 күн бұрын
አብሽር ፋጡማየ ትድኒያለሽ😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ የኔ ከርታታ 😢😢😢የስደት መጨረሻ
@HaiatMohammed-x8p
15 күн бұрын
አላህ ታሪክ ቀያሪ ነው በአላህ እምላለሁ ትድኛለሸ አላህ ታሪክን ቀያሪ ነው እህቴ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SeadiGangul
15 күн бұрын
የኔ ጠካራ አብሽሪልኝ የኔ ቆጆ አላህ ያሽርሽ አላህ ካችጋ ይሁን የኔ እናት 😢😢❤❤❤
@KhadijaKhadija-xj3bc
12 күн бұрын
ያአሏህ አንተ በምታውቀው እኛ በማናውቀው ስምህ ልቅናህ እዝነትህ ይሁንብህ አሽራት አሳየን ጌታዬ ጀባሩዬ ሙእጅዛህን አሳየን😢
@ሸምስያያሲን
15 күн бұрын
በእባ ጀምሬ በእባ ጨረሰኩት ቭዲዮን አለህሙሉ አፈያሽን ይመልስለሽ ያረቢ ኢንሸአለህ ትድኛልሽ😭😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝ አብሽር ትድኛልሽ ሳባዬ ያኔ ዉድ እህት ጀዘክ አለህ ከይር🙏🙏
@EKRAM-r9v
15 күн бұрын
ያገልቢ ኢቲ አላህ ጤናሺን ይመልሥልሺ የኔ ቆጆ ኢንሻ ከላህ የመዳም ቅመሞች ከጎንሺ ነን የኔ ቆጂ አብሺርይ
@abebaalemu9289
15 күн бұрын
አትሞችም ለልጆች አምላክ አለ እሄን ሁሉ አመት ለፍተሽ ከልጆች ጋር ገና ትኖሪያለሽ አዲስ እድሜ እሽ 😢😢😢😢
@alai2771
15 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@اناالمسلمالحمدلله
15 күн бұрын
ባሌ ከነ ልጆቸ ቤቱን ይልቀቁልሽ ያልሽው ልጅ የአለማቱ ጌታ ዱንያ አኼራሽን ያሳምርልሽ ክፉ አይንካሽ ዘርሽ ይባረክ ከዚ በላይ ቃል የለኝም 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤ ኧረ ሰው ሞልቷል ጎበዝ ሰው ጠፋ እያልን ተስፋ አንጣ የምር😢😢❤❤❤❤❤❤
@FatumaYassen
15 күн бұрын
በጣም ደጋግችን አላህ ያብዛልን
@abdullahalsoulaei
15 күн бұрын
ያረብ አላህ አይቸግረውም አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ እናት
@NesryaAhamed
15 күн бұрын
አሏህ ያሽርሽ የኔውድ ጠንኳራ ነሽ አሏህ ጥንካሬሽን ለዘላለም ያድርግልሽ አሏህ እድሜሽን አርዝሞ ጤናሽን ሰጥቶሽ የልጅ ልጅ የምታይ ያድርግሽ ታሪክ ይወራ ውዴ🙏
@FatumaYassen
15 күн бұрын
አሚንንን ያአላህ
@ኡሙእልሀምዘይኔ
15 күн бұрын
ዉዶ እንድህ አይነት እጂ አትጠቀም አይፈቀድም
@Marem-q7u
15 күн бұрын
ያርቢ ይችን እህታችን አድነህ አሳየን ያርቢ☝️
@wollokocha
15 күн бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ኢማንሽን ያረብ😢 እኔኮ የኢማን ድሀ ነኝ ፈጣሪየ ሆይ ኢማንን ወፍቀኝ😢 አላህ ያሽርሽ ያረብ
@user-ri9hj9ez
15 күн бұрын
የእኔ እናት አአላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ያረቢ😢😢
@Hanayotube1
15 күн бұрын
የድግል ማርያም ልጂ ይማርሽ ትድኛለሽ አይዞሽ🎉🎉🎉
@ChefAbay
15 күн бұрын
ፈጣሪ ይማረሽ
@AnshaMohammed-p5m
15 күн бұрын
ፍጡምየ የኔ ኢስላምጄግና አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ልቤ በሀሴት ተሞላ ጥንካሬሽ ይለያል አላህ መጨርሻቺንን ያሳምርልን ያርብ
@JamelaJamela-ti5yv
15 күн бұрын
የኔ እናት እመብራሀንየ ጤናሽን መልሳልሽ በሰላም ከልጁችሽ ጋር ታኑርሽ ጤናሽን ትመልስልሽ
@AishaShakaru
15 күн бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉ እውነትም በእባ የታጀበ 😭😭😭😭ወይኔ እንዴት እንዳስለቀስሽኝ አይዞሽ አላህ ሙሉ ጤናሽ ይመልስልሽ ስቀሽ ምናይበት ቀን አላህ ይቅረብልሽ እህቴ😢😢😢
@oumumusab5182
15 күн бұрын
እኔስ ለማየትም ፈራሁ ሳያት ገና እንባየ ይቀድመኛል የኔ ቆንጅ አሏህ በእዝነቱ አፊያሽን ይመልስልሽ
@ZahraAl-j1r
15 күн бұрын
አብሽሪ እነዛ ቀደምቶች ብዙ ፈተናና መከራ ያሳለፉትን ማስታወስ ነዉ ደሞ አላህ አለ ዋናዉ መጨነቅ ያለብን የዛዉ የኼራዉ ነገር ነዉ አብሽሪ እህት አላህ ካንቺ ጋ ይሁን
@kemilawelo
10 күн бұрын
አላህ የሠጠውን ነገር ማሳት የሚችል ጌታ ነውና ለተጨነቀ ሁሉ አላህ ከያዛቸው ጭቀት አላህ ይፈውሣላቸው ያረብ😢😢😢
@myemunamosa
15 күн бұрын
ሁሉም ነገር በአላህ እጅ ነው በአላህ ተስፋ አየ ቆረጠም ኢንሻ አላህ ዪፎውሲሽል ለሁሉም ነገር አላሀምዱሊላህ ኢንሻ አላህ ቲዲነለሽ ኢንሻ አላህ አላህ መአኪ
@hewet8814
14 күн бұрын
ድንግል ማሪያም እናቴ አዛኝቱ ትርዳሽ እህቴ❤❤❤
@TofikHussen-v7f
15 күн бұрын
እቺልጅ አላህ አሽራት ያረብ እኔ ፈጡማን ባየሁ ቁጥር እባየን አልቆጣጠርም
@zinab8199
15 күн бұрын
የኔ እህት አላህ ያሽርሽ ያረብ አጀቴን ነው የበላችኝ ኡፍ ያአላህ እዝነትህ እረቂቅ እሩህሩህ የሆንከው ጌታየ ጤናዋን ስጣት
@WasKan-mn4xg
15 күн бұрын
ፋጡማየአላህአፊያሽንይመልስልሽ በአላህ እዝነት ተስፋአይቆረጥም
@SurprisedEquestrianHelme-bt7wq
15 күн бұрын
ፋጡማዬ በተውሂድሽ ጠከር በይ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ
@user-seadi
15 күн бұрын
የአለማቱ ጌታ ምንም የሚቸግረው የሚሳነው የለም እና አፊያሽን ይመልስልሽ
@FatumaYassen
15 күн бұрын
አሚንንን
@HekmatAhmet
15 күн бұрын
አላሕይ ፈረጃሕን አቅርብላት ለልጆቿ ሥትል እራሕመትሕን አውርድላት ያረብ 😢😢 አንጀቴ ተላወሠ
@hawamohammed4122
15 күн бұрын
ያረብ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህህ አጀቴን በላችው😭😭😭
@Aishaatube9976
15 күн бұрын
የኔ ጣፋጭ አላህ ያሽርሽ የኔ ፍልቅልቅ ❤️❤️❤️❤️🤍🤍🤍
@UaeUae-hd3un
15 күн бұрын
የኔህት አላህ ያድንሸል አብሸሪ ከሡ ውጨ የምሁን የለም አልሀምዱሊላጠንካራ አድርኩሸል
@NegatALi
11 күн бұрын
የኔ ውድ እህት ፋጡማዬ አላህ ይሄን ሁሉ ወስዶ ደስታሺን ሳቅሽን ከልጆችሽ ጋ ሁነሽ ያሳዬኝ
@jamila-t9m
15 күн бұрын
ያረቢ አሥለቀሥሽኝ አላህ ጨርሦ ይማርሽ አላህ የሚሣነው የለም
@AaAa-li6gb
13 күн бұрын
የኔ እናት አላህ አይቸግረውም አፊሽን ይመልሽልሽ ያረብ
@fafi-3rd
15 күн бұрын
ያረብ ለቅሶዋን በሳቅ ቀይርላት አላህ ይሽፊኪ ኢማንሽንም አላህ ይጨምርልሽ በጣም ጠንካራ ነሽ
@susuethio-h3u
15 күн бұрын
የኔ ማር አላህ ያሺርሺ አላህ ያስደስተን ያረብ የኔ ጠንካራ እህት
@Mirtenesh-f4u
15 күн бұрын
ለእግዝአብሄር የሚሰነው ነገር የለም ሞትን አትማኝ፡ እግዝአብሄር የሞት አዋጅ ይለውጥልሽ በደነ እንዴምትመጭ በእግ/ር ተስፍ አለኝ
@SamiraSamira-cr7pf
15 күн бұрын
አላህ ይድረስልሽ እህቴ አብሽር ከአላህ ተስፋ እዳቆርጪ እሺ ከይዞሽ ተወከልኩ አላህ☝️☝️☝️☝️
@rabiatube2357
15 күн бұрын
ወይኔ ሳባየ የእውነት ቃላት አጠረኝ ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቅሽ እህታችን
@Tube-iu1xr-hayat
15 күн бұрын
አሏህ ድነሽ ያያየን የኔ እህት አይዞሽ😢😢 ያረቢ
@Rahmat-xd8xc
14 күн бұрын
ያርብ ያአላህ ይቺን ጠንካራ እህታቺንን ካለችበት ፍትና አውጣት
@Zufimedia
15 күн бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ እህቴ ለአላህ ሁሉም ቀላል ነው ለእሱ የሚሳነው የለም አላህ ከባዱን ቀላል ያድርግልሽ 😢😢😢
@gedamneshferede9318
12 күн бұрын
ፀበል እኮ ብትጠመቂ ችግር የለውም በርሚል ብትሔድ
@mekatube1706
15 күн бұрын
የኔ ውድድድድድድድድ ወላሂ አንጀቴ ተላወሰሰሰሰሰ😢😢😢
@FatumaYassen
15 күн бұрын
እኔም አልቻልኩም
@Mስደተኛዋtube
15 күн бұрын
አላህ ያሽርሽ ከዉስጥሽ በሽታሽን ይንቀልልሽ የኔ እህት ያረብ መጨረሻችንንም ያሳምርልን
@FhFg-sm3rn
15 күн бұрын
እኔ አረብ አገር ነኝ በማህፀን በር ካሠር እናቴ ታማብኝ አሁን ሞተችብኝ ከሞተች አራት ወሯ ነዉ ግን ሁሉንም ህክምና እየሞከርን ነበር ያዉ አላህ አላለዉም ተወፈቀች 😭😭😭😭😭😭😭 3ኛ ደረጃ ላይ ደርሧል በጨረር ይጠፍል አሉ ያዉ አላህ ወደዳት እናቴ 😢😢😢ግን አልቻልኩም እኔ ገና አመት ከሦሥት ወሬ ሣኡዲ ከመጣሁ እሥኪ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወድሞቼ ፋጡማዬዬዬዬ አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ የኔ ጠካራ እህት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@zabibaali5090
15 күн бұрын
የኔእናት አላህሦብር ይሥጥሺ እናትሺንአላህ ጀነትን ይወፍቃት
@اسيامحمد-ج5ت
15 күн бұрын
አላህ ይዘንላት
@HawaHawa-e7j
15 күн бұрын
አላህ ያፀናሸ 😢😢
@jemilaworku9737
15 күн бұрын
አላህ ሶብሩን ይሰጥሸ
@ፋጡማ-12
15 күн бұрын
አላህ ይርሀማት አችም አላህ ይሶብርሽ 😢
@hosenhosen6687
13 күн бұрын
የኔ እህት አላህ ድነሽ ተመለሽ ልጆችሽን እምታሳድጊ ያርግሽ
@hekmahekmmma9538
15 күн бұрын
አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ😢
@Aminat-u6s
14 күн бұрын
ያረቢፈርጃት
@samirakadir5379
15 күн бұрын
አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ አብሽር ትድኛለሽ ኢንሻአለህ😢😢😢😢
@MeazaMeaza-bf1qk
14 күн бұрын
የልጆችሽ አምላክ ቸሩ እግዚያብሄር ይማርሽ ደሞ ትድኛለሽ❤
@እሙቀይስ
15 күн бұрын
የኔ እናት ትደንያለሽ ኣላህ ምንይሳነዋል ኣላህ ሆይ ኣደናት
@Sebr-e1w
15 күн бұрын
ውዷ እህቴ አሏህ እንዳመጣብሽ እሱ ያንሳልሽ ጀግናዋ እህቴ ያረብ አዎ በትክክል እሱ የወሰነው አይቀርም እህቴ አብሽሪ አይዞሽ ልጆችሽም አሏህ ሳሊህ ያድርግልሽ አዩብን ከዛ ትል ያወጣው ጌታ ኢሻአሏህ አሏህ አንቺንም ያውጣሽ
10:57
አስደሳች ዜና ዶ/ር አብይ ዛሬ ፋጡማን መርመራት ህክምና አለው አላት #sabaethiotube
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 37 М.
18:18
ማየት ማመን ነው ከፊት ለፊት ለሸሸ ፀጉር ራስ በራ መላጣ የሆነ ፀጉር እንዴት ማብቀል፡ ማደግ ይችላል minoxidil hair growth
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 128 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:46
SHK TV - We have a new robot - Be nice to people around you #shorts #sadstory #SHK
SHK TV
Рет қаралды 14 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
35:44
ኡኡኡ አባቴ፣ወንድሜ፣ፍቅርኛዬ፣10 አመት በአርብ ሀገር የለፋሁበትን ቤቴን ፣ ብሬን፤ ንብረቴን ካዱኝ
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 6 М.
38:29
"ላገባ ነበረ" ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰው አብዲ ወሎ እውነተኛ ታሪኩን ተናገረ | ቪዲዮውን ሳትመለከቱ ስደት እንዳታስቡ | ሳኡዲ አረቢያ | Ethiopia
Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Рет қаралды 24 М.
8:36
🔴 AlewTube ሴቶችን ፈጃቸዉ አልተቻለም አሊ ትዩብ || Tik Tok Ethiopian Funny Videos Compilation ፊልም ዳሰሳ 2024
Lij Habte
Рет қаралды 326
8:33
🔴ፋኖ አየር መንገዱን ተቆጣ*ጠረ |ፖለትከኛዉ ጀዋር መሃመድ በሌብ*ነት ተከ*ሰሰ|ጠ/ሚንስትሩ አቶ ሺመልስ አብዲሳ ላይ ወሰ*ኑ!
SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
16:01
🛑ሁሌም አግቢ ውለጂ ለምትለኝ እናቴ አርግዣለሁ አልኳት ግን ላስወረደው ነው አልኳት 😱😭
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 10 М.
43:59
ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ ። ተገርዞ የተኛዋ ባል ሚስጥሩን ዘረገፈው ። የገዛ ሚስቱ መደሰቻውን በመቁረጫ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 138 М.
24:54
ድንግሉ አባወራ(ክፍል1)
PIASSA TV
Рет қаралды 205 М.
23:50
ቆንጅት ቲቪዉን አጥባ ጉድ ሰራችን😭 ናሂና ዉብዬ በጥፊ አጮሏት😱
wube & nahi
Рет қаралды 159 М.
1:08:13
ለቁርኣን ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 41 М.
22:39
ዋንቲያ በ ልጇ ደስታ አለቀሰች🥹😱
remu khan
Рет қаралды 367 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН