ሰበር! አቶ ሐለማርያም ደሳለኝ ዝምታቸውን ሰበሩ። በቃን! እንደኔ 5 ዓመት ሞላው ምን ለውጥ አመጣ? ጠይቁት።

  Рет қаралды 7,160

TIBEB_ጥበብ MEDIA

TIBEB_ጥበብ MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@jonasemanual1412
@jonasemanual1412 22 сағат бұрын
ንፁህ ልብ ያስፈልጋል
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 20 сағат бұрын
ሚሊዮኖች ካለቀ በኋላ አሁን ነው የበራልህ? የአንድ ሰው ነፍስ ያሳዝናል። እንዴት አስቻላችሁ? የሰው ሞት እንዴት ቀለለባችሁ? ኢትዮጵያዊ የአሳደገውን በግ አርዶ መብላት አይጨክንም። መፅሐፍ ቅዱስ ግን ታነባላችሁ? እስቲ አስርቱን ቃላት ስድስቱን የወንጌል ትእዛዛትን ደጋግማችሁ መርምሩ።
@ETHIOZENA-qo6vw
@ETHIOZENA-qo6vw 20 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 16 сағат бұрын
ለህወሓት ስልጣን ይሰጣቸው ነው የምትለው??
@shafiawole8685
@shafiawole8685 8 сағат бұрын
ዘመናዊ ጠንቋይ እዞርክ ጨፍር
@Tfas10169
@Tfas10169 18 сағат бұрын
ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ
@abuluke-k1v
@abuluke-k1v 4 сағат бұрын
ክብር ጠ/ሚኒስትር እርሶ እኮ በኢት/ያ የ3000ሺ ዘመን ታሪክ ላይ አዲስ ታሪክ የፃፉ ታላቅ ጀግና ኖት ግን አሁንም ይህን ይሄ ትውልድ ሙሉ ለሙሉ አልተገነዘበም!!! እርሶ ስልጣን ውርስ ለሚመስላቸው የአፍሪካ መሪዎች ጭምር በሞት ወይም በሽረት ካልሆነ ንቅንቅ ለማይሉት የአፈፍሪካ መሪዎች ታላቅ ምሳሌ ኖት !!! አሁን በዚህ ታላቅ የክብር ታሪኮ የሚቃጠሉት የአማራ ፖለቲከኛ ነኝ ባዮች ይህን ታሪክ ለማሳነስ ተገደው ነው የለቀቁት በማለት ውሐ የማያነሳ መከራከሪያ ሲያሰሙ ይደመጣሉ ግን ስልጣን እንዲለቅ ያልተገደደ አፍሪካዊ መሪ በታሪክ የለም በኛም ሀገር ጨምሮ ከእርሶ ውጪ ስልጣኑን በሰላም በቃኝ ያለ በታሪክ አላነበብንም አልሰማንም አላየንም፤ እን ሐይለ ስላሴ እንካን 40-አመት ገዝተው በቃኝ ከማለት ይልቅ እንቢ ብለው በህዝባዊ አመጽ ተገረርስሰው ተዋርደው በጎረምሶች ወታደሮች ተቀጥቅጠው ተገደሉ!!፡፡
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 21 сағат бұрын
ስትሸነፉ ነዉ በቀን ምናምነ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Күн бұрын
ታዲያ የሀገርን ገቢና ብድር የጎሣ ለሥልጣን ማስጠበቂያ ያዋጣናል ወይ???*ስለሆነም ራጅ ግን ለመሆን አይደለም። "አትፍረድ ይፈረድብሃል" የሚለውን 11:37 የእግዚአብሔርን ቃል አውቃለሁና ነው።
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 18 сағат бұрын
አንተማ በደብ ኦርቶዶክስን አድቅቀህ አጥፍተህ አኮላሽተህ ነው ሸርተት ያልከው ግን ታሪክ እደምትወቅስ እወቅ እግዚአብሄርም ይፈርድብሀል።
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Күн бұрын
አዎ ህወሃት ኢህአዴጋዊያን ከሚገባው በላይ ደም አፍስሳችሃል ጥያቄ የለውም ግን አሁን ያለው ችግር የዛ ጊዜ ሙሉ ነፀብራቅ ነው ። መንጌም ያኔ ያሉት ይህንኑ ነበር አልሰማ አላሰላስል አልን እንጂ ለስልጣን መንጠላጠል ብቻ ።
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
ድንቅ መልስ ለአጨቃጫቂው የነፋሲል ግንባታ‼️
9:04
Hasab Meda ሀሳብ ሜዳ
Рет қаралды 18 М.
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 72 М.