ሰበር ዜና እስክንድር ነጋ ከሸዋ ሸሽቶ ወሎ ገባ | ጀነራሉ አልዋጋም አለ | ጀነራል ተፈራ ማሞ

  Рет қаралды 40,253

Ethio Daily Forum

Ethio Daily Forum

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@EthioDailyForum
@EthioDailyForum 2 күн бұрын
ስለ ቻናላችን ሀሳብ አስተያየት ፃፉልን።
@AhmednurEbrahim
@AhmednurEbrahim Күн бұрын
ድል ድል ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@ያዘመንቲዩብ
@ያዘመንቲዩብ Күн бұрын
በጣም ደስሚል አዘጋገብ ነው ከድምፅ ጋር በርቱልን
@JfjfjFjjfr
@JfjfjFjjfr 4 сағат бұрын
❤💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤FANO
@SialfWaza
@SialfWaza Күн бұрын
እስክንድር የአማራን ህዝብ ትግል መጎተት ብቻ ሳይሆን ብዙ ፋኖወችን አስገድሏል ! አሁን የነፃነት ትግላችንን ለአብይ አህመድ ሊሸጥ እየሞከረ ነው ስለዚህ የህዝባችን ጠላት ነው !! ከመወገድና ለፍርድ ከመቅረብ ሌላ አማራጭ የለውም ! ሌላው ዕድሉ እንደ በለጠ ሞላ ጥገኝነት ጠይቆ መግባት ነው !!!
@Habtewoldu
@Habtewoldu Күн бұрын
@@SialfWaza ዳርዳሩን አትጓዝ ከጠላቶቻችን ምስጋና አንጠብቅም
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f Күн бұрын
Fano hager iymeram 😂 abiy ethiopian ymra❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
@tadesseshiferaw9113
@tadesseshiferaw9113 Күн бұрын
ፋኖ መከታው፣ የአማራን ህዝብ ህልም እውን ከሚያደርጉት ጋር ተሰለፍ። ከእለት ጥቅም መልካም ስም ይሻላልና። ፋኖ ፋንታሁንም፣ ወደ ህሊናህ ተመለስና ጫካ የገባህበትን አላማ ወደፊት ግፋበት። የተሰጠህን እድሜና እውቀት ለእውነት ተጠቀምበት። በጥቅም ከመወሰድና ከመክበር የህዝብ ፍቅር አስቀድም።
@alemayehu2768
@alemayehu2768 Күн бұрын
የስልጣን አባዜ መጨረሻው አያምርም 4 ኪሎ እጁን ሰጥቶ ዳንኤልን ምንጣፍ ጉተታ ያግዘው
@TigestKassw
@TigestKassw Күн бұрын
ቆይ።እስክድረ።ስትሰውነው።አድዬ።አሜሪካ።ገባትላላችሁ።አደሰዬ።ወሎገባ።አላችሁ።ማን።እንመን።ወገኔ።
@solomonwoldieyebo9754
@solomonwoldieyebo9754 9 сағат бұрын
Divided we fall
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 17 сағат бұрын
መሸነፉን ከውቆ በፓርላማ ንግግር እንዲያደርግና እንዲያደናግር የተመደበው ጀነራል ተብዬ ከስራው ተባረረ ታገደ እያልሽ በሬ ወለደ ወሬ ባታወሪ ጥሩ ነው ።
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f Күн бұрын
Eskindir kuru ye amara meri🎉🎉🎉
@FevenFeven-b1i
@FevenFeven-b1i Күн бұрын
Medre Morete "ADGI" Mutan.
@abebamail3599
@abebamail3599 Күн бұрын
እሰክንድር አማራ ፉኖን ያሰፈጀ ይህን እድል የሰጣችሁት እናንተው ናችሁ ማሰወገድ እየቻላችሁ
@Habtewoldu
@Habtewoldu Күн бұрын
@@abebamail3599 በአማራ መሪዎች ላይ የማትፈፅሙት ወንጀል የለም እንሰዋለን እንታገላችኋለን፣ አማራን ሕዝብ ዘር ሕልውናውን እስከምናረጋግጥ እንሞታለን እናሽንፋችኋለን !!?
@mestawetbirhan
@mestawetbirhan Күн бұрын
ዝም ብላችሁ ነውዴ የምታወሩት ከዚህ በኇላ አላምናችሁም
@MeleseLove-q4n
@MeleseLove-q4n Күн бұрын
በርቺ
@አሚናትመሐመድ
@አሚናትመሐመድ Күн бұрын
🐆🐆🐆🐆🐆🐆
@JosefBelay
@JosefBelay Күн бұрын
Tolo yiweged yihe kehedi ebab !!!
@TsehayneshTilahun
@TsehayneshTilahun 23 сағат бұрын
ላንቃሽ ይዘጋ :ጎጠኛ እስከድር ጎጃም ካልሆነ ለእናንተ መች ይጥማችሁላል::የሚገርመኝ የሶስቱ ክፍለ ሀገራት ፋኖዎች የ ዘመነን ጎጠኛ ደጋፊ ፈርተው መቀበላቸው ትዝብት ነው ::አንድ የአማራ ፋኖ መሪ ጎጃሜ ካልሆነ አይቻልም ተብሎ እስክድርን ለመሪነት የመረጡ ሀቀኛ ፋኖዎችን ማውገዝ ያሳፍራል
@emebetminalu4450
@emebetminalu4450 6 сағат бұрын
ባንዳ ነህ
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Күн бұрын
ፋኖ ማለት ኣማራ ማለት ኣደለም። ፋኖ ማለት በኔ ዕሬሣ ላይ ፈንጠዚያን ኣልፈቅደም ያሉ የሚያነሱት የትግል ችቦ መለያ ነው ወደ ስነሥርዓት ህግ ማስከበርና ነፃነታቸውን ጠብቃ ያኖረችን ኢትዮጵያ ከኣደጋ ለመከላከል። በሑሉ ዜና ሥርጭት ማወናበድና ማዛባት ማደናገር ኣልፎም ሽፋን ሠጥቶ ወገንተኛ ሆኖ መረጃዎች ማቅረብ ጉዳት ዕንጂ ትርፍ ኣያመጣም። በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በኣለም ላይ የመከፋፈያ ዘዴ ኣድርገው የሚጠቀሙበት የዘር ፖለቲካ ውድቅ ሆኗል። በቆዳም ቀለም ይሁን በቋንቋ ወይ በተወለድንበት መልከኣምድር ከባቢ ኣመካኝቶ ሌሎች ማለት ዕንግዳ ስለሆኑ እንጂ በዘር የተለዩ በመሆናቸው ኣደለም። ቋንቋም በተለያዩ ግፊቶች ዕየተራራቅን በመሄዳችንና ለብዙ ዘመን ሳንገናኝ በመኖራችን በየፊናችን በተገኘንበት ለመግባባት የየራሳችንን ስለፈጠርን ይህ ማለት በኛ የተፈጠሩ የመግባቢያ መሳሪያ ነው ማለት ነው ቋንቋ። ይሄ ጎሰኝነት ይፈጥር ይሆናል ዕንጂ በዘር ለየን በፍፁም ለማለት ኣያስችለንም። ምንም ሳይንሳዊ ድጋፍ የለውም። ነጥቡ የኔን ቋንቋ ተናጋሪ ከሆኑ ህብረተሰብ መሃል የወጡ ናቸውና ወንጀለኞችም ቢሆኑ ከነስሕተታቸውም ቢሆን በግድ ተቀብዬ ዕስከ ሞቴ ድረስ ዕደግፋቸዋለሁ በሚሰሯቸው ማናቸውም ድርጊቶች ማለቱና ድጋፍ መስጠቱ ላይ ነው የማያግባባንና ወደፀብ የሚከተን። በፈጠሩት ትርምስና ወከባ ተጠቃሚ ነን በሚል ወይ በድ ድብና ኣለዚያም ምን ታመጣላችሁ በሚል ዕብሪት ከሆነም ድጋፉ ፤ የሚያመራን ወደማያባራው ጦርነት ነው በፖለቲካ ኣለም። ኣይሰራም። ኣይሆንም። በዚህ ጉድፈት በሚሊዮን የሚጠጉ የህዝባችንን ክፍል ይጎዳሉና የትም ሃገራት በማናቸውም ሕብረተሰብ ክፍል ዘላቂ የሆነ ሰላም ኣያመጣም። ይሄ በወገንተኝነት ደባ መፈፀም ለቅራኔ፣ ለፀብና ለጦርነት ብቻ ዝግጁነት ማሳየት ነው። ዕንደነኚህ ኣይነት ቅራኔ ኣንጋሽ ቡድኖችን ደግፎ መቆም ከፖለቲካ ከኣመራር ከሃላፊነት ውጪ የሆነ ለኣደራው ቦታ ብቁ ኣለመሆን ወይ ጤና ማጣት ነው። በኢትዮጵያም ይሁን በኣፍሪካ የዕንቢተኝነት ዕንቅስቃሴ በህዝብ ሑካታ ተገፍተው የተፈጠሩ ቡድኖች ቢኖሩ ፋኖዎች ብቻ ናቸው። ማንም የውጪ የባዕድ ሃይላት ኣደለም የፈጠራቸው ያደራጃቸው ኣሁንም ድረስ ከገዛ ህዝባቸው ኢትዮጵያዊው በስተቀር የሚደግፋቸው ማንም የለም ያም ኣፍሪካዊ ፀባይ በማሳየታቸው ነው። የሁኔታዎች ኣስገዳጅነት ብቻ ዕንጂ ሌላ ዕርጉም ኣላማ ዕንደ ሌሎች የተገንጣይ ቡድኖች የላቸውም። ይህ ማለት በኣፍሪካ የመጀመሪያዎቹ በባንዳዎች በውጪ ድጋፍ ያልተቋቋሙ ቡድኖች ኣድርጓቸዋል። በሃረርጌ ሶማሌ በኣረቦችና ፀረ ኣፍሪካውያን ግፊት ጦርነት ባነሳች ቁጥርና ገፍታ ሰፋ ያሉ ቦታዎች ስትቆጣጠር በተደጋጋሚ ያንን ፀያፍ ወረራ ከለላ በማድረግ ኢትዮጵያዊ፣ ወገን ብለን የቆጠርናቸው ዕገዛ በማድረግ ኣሳደው ያልታጠቁ ፈልገው ይገሉ ያስገድሉ የነበረው ሃበሻ ዕያሉ ነበር። ዓሳደው ይዘው ጠፍረው ኣስረው ዕያንገላቱ በምርኮኝነት ወደ ሦማሌ ወስደው በግፍ በጭካኔ ዕያጎሳቆሉ ዕንደ ባሪያ አሠርተው በመጨረሻ በኣሰቃቂ ይረሽኑ ነበር ዕስከ ቅርብ ግዜ ድረስ። ይህ ወንጀል ለስልሳ ኣመታት ተፈፅሟል በሃረርጌ ኦሮሞ ዕስላሞችና ለሱማሌ በወገኑ ሶማልኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ዕያሉ በሶስት ቢላዋ በሚበሉ። ሦማሌ ኢትዮጵያን ስትወር በተለይም በሃረርጌ ያሉ ዕስላሞች ድጋፍ ዕገዛ በማድረግ በተደጋጋሚ ጥቃት ኣድርሰው የብዙ ወገኖቻችን ስደት ዕልቂት ለሃገር ውድቀት ድህነት ሞት ምክንያት ናቸው። ይሄንን ብልግና የትም ሃገራት ኣታዩትም። ሁላችንም ዕንደ ዕውቀት ኣቀሳሰማችን ፣ ግንዛቤያችን፣ የመረጃና ልምድ ኣስባሰባችን ኣቋማችንም ዕንዲለያይ ሆንዋል። ወራሪው ክፍል ዕስልምናን የተቀበሉ ናቸውና በግድ ድጋፍ ልንሰጣቸው ይገባል የሚሉ ሃይሎች ኣሁን ድረስ ኣሉ ፣ ኣለም የዕስላም ብቻ መሆን ኣለባት በሚል ዕምነትና ዕስላም ከሁሉ ሃይማኖት በላይ ነው በሚል ዕብሪት የተነፉ። ዕስላም በማንም ስር ሆኖ መኖር ኣይችልም የሚሉ ተፈጥረዋል። ይህ ሁሉ ቅዠት በፈለገው ቀለም የቀባባ ግቡ ኣንድ ነው። ኣፍሪካውያኖችን ሰበብ ፈጥሮ ማክሰር። የማያባራውን ጦርነት ጀምሮ በዛ ቤንዚን ማርከፍከፍ። ይህ ሁሉ የሚተገበረው መሃይማን መሃል ነው፣ ሌላ ሃገራት መሃል ሞከር ሲያደርጉ፤ ዋናዎቹን ይሄን ወንጀል ከጀርባ ሆነው በገንዘብና በጦርመሳሪያ ድጋፍ የሚያደርጓቸውን ወደ ድንጋይ ዘመን የወስዷቸዋል። በሊቢያ፣ በኢራቅ፣ በሱዳን፣ በሊባኖን በግብፅ የመሳሰሉት ሃገራት ከምሳሌነት ይወሰዳሉ። ፖለቲካል ዕስላም በኢትዮጵያ በብልግና ዕገዛ ሕቡዕ ተልዕኮ በከፍተኛ ዕንቅስቃሴ ላይ ናቸው። ለምን፧ ሕዝብን ለማገዳደል ብቻ። ዓፍሪካውያን ዕንዳናድግ ማዕቀብ የተጣለብን ሕዝቦች ነን። ሑላችንም ዕስላም ሆንን ክርስቲያን ወይ ዕምነት ኣልባ ኣለዚያም ሙሉለሙሉ የኣሜሪካንና የምዕራባውያን ደጋፊ የትም ኣንደርሥም። የኛን ማደግ የሚፈሩትም በሰሯቸው ግፎች ዕያደረሱት ባለው ጥቃት በቀሉን በመፍራት ጉልበት ዕንድንፈጥር ስለማይፈለግ ብቻ ነው። መዳኛችን ከድንቁርና ወጥተን ነቅተን ተባብረን በህብረት መመከት ብቻ ነው። ይህንን ዕንዳናደርግ ባንዳው መሰናክል ሆነውብናል። ለዚህ ነው የማያዳግም ዕርምጃ መወሰድ ኣለበት፣ ለዚህም ፍፁም ኣፍሪካዊ ጥበብ የተሞላበት ዕቅድና መሪዎች የሚያስፈልጉት። አንዳንዶቻችን ከሃይማኖት የምንርቀውም ይህ ሁሉ በደል ግፍ ውርደት ሲደርስብን የደረሰልን ኣምላክ ሥላላየን ነው።
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r Күн бұрын
Wolo ye koshasha maragefia indet hone! Wollon Liberiz indet tefekedelet!? Iskindrin yetekebelew berasu telat new!!!
@EliasKebede-g9n
@EliasKebede-g9n Күн бұрын
Dil Le Amara hizb ina Le jegnawe fano yihonal
@SartT-v4k
@SartT-v4k Күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Nachehccss
@Nachehccss 22 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f Күн бұрын
Gojame nesh😂😂😂
@assreskidane7053
@assreskidane7053 Күн бұрын
Midre wushetam hulu. Yemayihon wushet atinageru. Minim masreja yeleshim. Zim bilesh propaganda eyenezash new. Weregna nesh. Nege wushet mehonunsitawek min liwutish new?
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Күн бұрын
The poll. No worry, Ethiopia has 125,000,000 citizens. Ethiopia Tomorrow!!! Unity the Sign of EARLY Victory !!!
@ephremasebe7686
@ephremasebe7686 Күн бұрын
ZENAWI, THE FATHER OF MELES, LATER PM FOR EPRDF, WAS A BANDA. TIGRAI REFUSED TO OFFER HER DAUGHTER IN MAIRRAGE. NOW MELE'S DUGHTER BECOMES TO MAKE HER TPLF LEADER! TIGRAI HAS LOST ITS SOUL IF IT CHOSE MELES DAUGHTER! BANDA IS BANDA. SOUTH KOREA HAS LAWS THAT PREVENT COLLABRATERS TO EXPROPRIATE THEIR PROPERTY!
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 Күн бұрын
ብልፅግና እና ጎጠኞች ለእስክንድር ያላቹህ ጥላቻ ምን ያህል ሀቀኛ ሰው መሆኑን በጣም እያስመሰከራችሁለት ነው :: እናመሰግናልን
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f Күн бұрын
Oromo ybdash qintsram gojame😂😂😂
@Habtewoldu
@Habtewoldu Күн бұрын
ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራ ፋኖ መሪ ነው!! እናሽንፋለን
@rahelasanake8461
@rahelasanake8461 Күн бұрын
Eskinder Amhara fano mr lhn aychlm. Mknytm Tigri btsb nw ymtw. Ent Sheri Tigri st nt. Abt tigri twlg nw. Ymgmryw kinkw Tigri nw. ken gr zimdn aln.
@hailumelaku2639
@hailumelaku2639 Күн бұрын
ቀዳዳነሽ😊
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f Күн бұрын
Qintsram
@bmardriver
@bmardriver Күн бұрын
አታቦራጭቂው
@MohammedAdeam
@MohammedAdeam Күн бұрын
🎉
@assefajudah8559
@assefajudah8559 Күн бұрын
The poll. Yeabatoche ababallee, "rassunn yamayaweke , sawee ayawekem " . Unity the sign of early Victory !!! Ethiopia Tomorrow !!!
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Күн бұрын
ሰውን ለመግደል አንጨኩል።
@Hewazseteye
@Hewazseteye Күн бұрын
ይሄ ኮተት ሰውየ ከአማራ ክልል ለቆ መውጣት አለበት። ሌላው አንድ የፋኖ አደረጃጀት ያስፈልጋል
@SiyumSiyum-w8b
@SiyumSiyum-w8b Күн бұрын
ይሄን እሬሳ አስወግዱት ድል አማራ
@Ahmed-u7w1f
@Ahmed-u7w1f Күн бұрын
Eskindir ybdash qintsra😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tesfayeabebe8178
@tesfayeabebe8178 2 күн бұрын
የእነ ዘመነ ካሴ የጎጃም አማራ ፋኖ በቀድሞው ብአዴን እና በበለጠ ሞላ አብኖች ተጠለፈ።
@getanehgashu.
@getanehgashu. Күн бұрын
koshasha awuritehi mutal dukuman yegerd lji
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Күн бұрын
ነውር ነው አይባልም
@yonnasabebe6094
@yonnasabebe6094 Күн бұрын
​@@MaryMary-xp2lbante eskndr yigedel yibarer eyalk adel ende...kinategna gotegna
@Habtewoldu
@Habtewoldu Күн бұрын
ዜናሽ በአማራ ሕዝብ እና በታላቁ እስክንድር ነጋ ጥላቻ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ተቀባይነት የለሽም በሬወለደ መርዛዊ ስርጭትሽን ማረም ይገባሻል ታላቁ እስክንድር ነጋ የአማራ ሕዝብ መሪ ነው
@nardosgehru7220
@nardosgehru7220 Күн бұрын
fake
@SiyumSiyum-w8b
@SiyumSiyum-w8b Күн бұрын
ይሄን እሬሳ አስወግዱት ድል አማራ
@SartT-v4k
@SartT-v4k Күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
ባለስልጣኑ በቁጥጥር ስር ዋሉ
10:10
Nahoo TV
Рет қаралды 4,3 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН