🌺ሰክረዉ ተጫወቱብኝ🫢😂

  Рет қаралды 33,975

Wina ዊና

Wina ዊና

Күн бұрын

Пікірлер: 361
@WinaTube-el9ct
@WinaTube-el9ct 21 сағат бұрын
youtube.com/@meski_music?si=nIrdWFU1ml8vNGFy
@Tegest-m2l
@Tegest-m2l 21 сағат бұрын
ዋኔ. ፈጣሩ. ያጠብቃቹ. በጣም. ነው. የምታዛዘኑኝ. ❤❤❤❤❤
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 19 сағат бұрын
@@WinaTube-el9ct ቴኪው ዊናታው በጣም ስፈልገው ነበር ይቱብዋን🦋💗
@ZebaHussein-fd8nh
@ZebaHussein-fd8nh 18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@sanyiijallmarro9027
@sanyiijallmarro9027 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤ brother
@Nurah12Nurah
@Nurah12Nurah 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@KhanKhan-xw1hn
@KhanKhan-xw1hn 17 сағат бұрын
ዊና የኔ የዋህ አነጋገሩኮ ስወደዉ ማርያምን😢😢❤❤
@الياسالأمدي
@الياسالأمدي 22 сағат бұрын
ዊና ኤፍሬም ማበዳቸው ነው እኔማ ንደታቸው ደሥ ሢለኝ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 21 сағат бұрын
ዊናዬዬዬ ወንድሜ የኛ ሽማግሌ የኛ አስታራቂ የኛ አስተዋይየኛ ጥበበኛ ወንድም በሀይሚና በብሩኬ መካከል የሆነች ክፍተት ነገር ተፈጥሯል ትናትና በብሩኬ ቤት ያየኸዉ ፊድወ እና ዛሬ በሀሠን ቤት የተለቀቀዉም ብዙም ደስ አይልም ይች ምድር በፈተኛ የተሞላች ነች ችግር እዳለ ሁሉ መፍትሄም ይኖራል እባክህን አ. አ ድረስም ቢሆን ሄደህ እድስማሙ አድርግልን ሁለቱንም ምከርልን ያለባቸዉን ችግር ኦንደ ፈተና ቆጥረዉት በጥጠብ እንዲያልፉት
@ZinetM-k4f
@ZinetM-k4f 37 минут бұрын
😂😂derma ነው
@ፍቅራዲስ
@ፍቅራዲስ 21 сағат бұрын
ላይክ አርጉ እስኪ ወገን ተዉ ግን 😢🎉❤
@drr8432
@drr8432 20 сағат бұрын
ላይኩ ከፈለግሽ እሺ👍👍👍👍😘💕
@ፍቅራዲስ
@ፍቅራዲስ 20 сағат бұрын
@drr8432 ለኔ አይደለም ዉዴ ለዊና ነዉ እንጂ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 21 сағат бұрын
እውይይ😂😂ዊና ሲናደድ ማነው እደኔ ሚያስቀው😂😂👍👍👍 ዮ ና ቡራ😂❤❤
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 20 сағат бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታምራለችሁ ሁሉም ኑልን
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 22 сағат бұрын
ዊናዬ ዘንድሮ መጨለሉ ነው 😂😂🙆 ቡራዬ ብድርክን መለስክ ጎበዝ ዮርዲ ሁለት ሰካራሞች ይመቻቹ አንደኛ 😂😂🎉🎉🎉🎉
@ሰላም-e8i
@ሰላም-e8i 22 сағат бұрын
የኔ ጨርቃወች❤🎉 የዛሬው ይለያል😂😅
@H-ll5ks
@H-ll5ks 22 сағат бұрын
እሪመዶን መጣልን ብስልም እንቀበልው ❤❤❤አለህ ፃመው ከሚጣቀሙት ያዲሪገን ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲
@Alain-o5o
@Alain-o5o 21 сағат бұрын
አሚን🤲🤲🤲
@ZewdeGete
@ZewdeGete 21 сағат бұрын
ዊናየ..የኔአባት..3አቹንም..እዴት..እደምወዳቸዉ.አሳዘነኝ..አይለያቹ..እኳን.አደረሳቹለመቤታችንለቅድስትድገልማርያም..አመታዊ.መታሠብያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HanaEsayas-u5r
@HanaEsayas-u5r 3 сағат бұрын
ወይኔ የኔ ውዶች እንዴት ፈታ እንዳረጉኝ❤️❤️
@DoctrAmina-v5e
@DoctrAmina-v5e 19 сағат бұрын
የመጥረጊያ ምት ደስ ይላል!!ዊና ተገኝተሀል።
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 22 сағат бұрын
አፈር ጠጭ😂😂😂አይ ዊናታዉኮ ሲናደድ 😂
@halimahili1287
@halimahili1287 20 сағат бұрын
አራ ዊንያ ሲናደድ ደስየሚለዉ😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@SemiraQueen-u2c
@SemiraQueen-u2c 22 сағат бұрын
ቡቡ የኔ አባት እየሳቀም ያሳዝነኛል
@gxhx467
@gxhx467 22 сағат бұрын
ዊናየ በጣም ነዉ እምወድህ 💋💗
@seeSodo
@seeSodo 21 сағат бұрын
Wow bexami desi yeilali inanite godayinineti 😊😊❤❤ kipu ayinekachumi 😊❤❤
@Tighndngdh
@Tighndngdh 21 сағат бұрын
እሰይ ስራ ደክሞኝ ስመጣ ዊና ተናዶል ደስ አለኝ ዊና እኮ ሲናደድ የምስቀው ሳቅ😂😂😂😂የኔ ውዶች❤❤ቡቡዬ የኔ አሳዛኝ😢❤❤❤❤❤❤
@AswWew
@AswWew 20 сағат бұрын
እኔም😂😂😂😂
@HayaUmar-d5s
@HayaUmar-d5s 16 сағат бұрын
እኔ😢😢😢
@drr8432
@drr8432 20 сағат бұрын
ዊናዬ ዘድሮ መጨለሉ ነዉ 😂😂😂 ዊናዬ ወንድሜ እዉነት ስካራ ብሆን እኮ የሰከረሰ ዉሀ መታጠብ አያበርደዉም የባሰ ራሳቸዉን ያዘራቸዋንጂ የኔ ዉንድም ቻለዉ እግድህ
@Ekram-b7z
@Ekram-b7z 21 сағат бұрын
ቡርኬ ታረፍክ ትለትነ😂😂😂😂 እኳን ደሕና መጠቹ❤❤❤ ያኔ ውዶች🎉🎉🎉🎉
@Zade-h7p
@Zade-h7p 22 сағат бұрын
ዊናዬን 150 K እናስጋበው 👍😘😂
@AyeshaAlharthi
@AyeshaAlharthi 21 сағат бұрын
😮😮😮😮😮😮😮ስሚየሆነሠውቀረአይመጣም
@Tegest-m2l
@Tegest-m2l 21 сағат бұрын
እዴት. እድምታሳዝኝ. የውዴ. ፈጣሩ. ያጠብቃቹህ❤❤❤❤❤❤❤
@f-io7sj
@f-io7sj 18 сағат бұрын
ውይ ዝንድሮ 😂😂😂😂ፓራክ ብሎዝም
@Fatima-v1x4n
@Fatima-v1x4n 19 сағат бұрын
አየዊዊና 😂😂😂😂 ኤ ውሻ ሲል በሳቅ የኔ ዝምተኛ✅✅✅✅
@MareNguese
@MareNguese 21 сағат бұрын
እንየማ ውና ስናደድ ደስ ይለኛል😂😂
@sojoo-zw2nb
@sojoo-zw2nb 22 сағат бұрын
የኔዉዶች❤❤❤❤
@WuHsu-r2g
@WuHsu-r2g 19 сағат бұрын
የኔወዲችሠወደቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 22 сағат бұрын
ይችን የምታነቡ በስደት ላይ ያላችሁ ተክለ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
@ኢክራም
@ኢክራም 22 сағат бұрын
ውይ ደስስትሉ😅😅🎉🎉🎉
@kalyoutube8786
@kalyoutube8786 2 сағат бұрын
ወይናዬ❤❤አቃትለው ሊደፉትነው እነዚ መጋኛ የሆኑ ልጆች😂😂😂
@SaSa-rb5qw
@SaSa-rb5qw 21 сағат бұрын
የእውነት ፍርቅማሥመሰል ጽየለለበት
@لانتتىت
@لانتتىت 21 сағат бұрын
ዊይና:ዘድሮ:መጨለልህነዉ:በርታ😂😂😂😂
@محتانلاب
@محتانلاب 20 сағат бұрын
ዊናየይ የኔ አስተዋይ ስወድህ
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 22 сағат бұрын
ማነው እደኔ ዊናን የሚወደው በጣም ቅን የሆነ ልጅ ነው ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ
@EthiopiaHamra
@EthiopiaHamra 11 сағат бұрын
ዊናየ ሲናደድ ያምርበታል
@HayatMehamed-dz4rkYouTube
@HayatMehamed-dz4rkYouTube Сағат бұрын
ዊናዬ ለሤት ልጅ ያለዉ ክብር አቤት❤❤❤ዴምሩኝ ፋሚሊ😢
@GalHayelom
@GalHayelom 3 сағат бұрын
ዋና ስናደደ ደስስ የማል ማነዉ እደኔ😂😂😂😂
@AddisGeleta
@AddisGeleta 20 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ዊናን።አታናዱብን🎉🎉🎉🎉🎉
@Berry-g4y
@Berry-g4y 3 сағат бұрын
እግዚኦ ውይና 😅😅😅😅አፈር ጠጭ አላለም 😅😅😅😅😅😅😅😅እግዚኦ 😅😅😅ውይናየ😅😅😅❤❤
@YashiEmar
@YashiEmar 19 сағат бұрын
😂😂😂😂😂،የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 22 сағат бұрын
ቡራዪ ምርጥ ልጀ የኔ ወንድም ዊናዪ ጨጓራህን አሳርሩህ
@Asa121-e1e
@Asa121-e1e 20 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MsUae-g1f
@MsUae-g1f 8 сағат бұрын
😂😂😂😂ዊናዬ ምስኪን የኔወንድም የምናባሽ የስነው አላለም😂😂😂ሞትኩ በሳቅ
@Mehbuba-v6r
@Mehbuba-v6r 6 сағат бұрын
ዊናዬ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ😂😂😂😂❤❤❤❤
@DagmwitAdisu
@DagmwitAdisu 6 сағат бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤
@ሰዉነት
@ሰዉነት 2 сағат бұрын
😂😂😂 እናተ ሰካራሞች😂😂❤
@DdFfgh-f3k
@DdFfgh-f3k 21 сағат бұрын
ወይንየ ዊናየ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 4 сағат бұрын
ዊናየ ይመቻችሁ❤❤❤❤
@HelenM-kd7bv
@HelenM-kd7bv 22 сағат бұрын
ወየው ቡቡዬ 😂😂😂😂❤❤❤
@FoziyaHussen-z6c
@FoziyaHussen-z6c 18 сағат бұрын
Winaye sewodew❤❤❤
@halahala809
@halahala809 19 сағат бұрын
ዊናዬ በከበዱ ተገኚተአል😂
@DhainyDhainy-li2ep
@DhainyDhainy-li2ep 22 сағат бұрын
የኔ መሪጦቼ❤❤ ዊና አትነደድ😢😂😅
@dawttigrawy6582
@dawttigrawy6582 5 сағат бұрын
❤❤አቀጣላቹት ኡኮ ዊናዮ
@SofiaSalman-k4y
@SofiaSalman-k4y 16 сағат бұрын
ዊነዬ ሲነደድ እደኔ ደሲ የምለዉ😂😂😂😂😂😂❤🎉😢😢😢
@HappyAutumnTrees-ve5gb
@HappyAutumnTrees-ve5gb 21 сағат бұрын
የዛሬው ይለያል😅😅😅😅😅 የኔ ውዶች ፈታ በሉ ቻለው ዊናዬዬዬ🎉🎉🎉😅😅😅
@ሰላም-e8i
@ሰላም-e8i 22 сағат бұрын
ቤተስብ በላይክ ጀምሩት ❤🎉
@TaduTadu-i4r
@TaduTadu-i4r 19 сағат бұрын
❤❤🎉🎉👍👍
@Etayየቱብ
@Etayየቱብ 21 сағат бұрын
ዉይይይይይይ ዉይናይ ቻለው😂😂😂😂😂❤❤
@Elsa-x3r
@Elsa-x3r 21 сағат бұрын
ዎዬ ዛሬ ጨለሉ 😂😂😂😂ግን ያበደ ፍራንክ ነው 😂ዊና ብድር አስብ 😂
@MntamrMntamr
@MntamrMntamr 15 сағат бұрын
ዊዊዬ አይ ዞን ጨጓራውን ጨረሱት😂😂
@amaneetwatango5209
@amaneetwatango5209 4 сағат бұрын
ወየው😮😮😮😂😂😂
@هديهمحمد-ض6ز
@هديهمحمد-ض6ز 14 сағат бұрын
🎉🎉🎉ቻለዉዉ
@yimamTareke
@yimamTareke 19 сағат бұрын
ወይኔዊናየየኔሚስኪን🎉🎉አጨረጨሩህ
@tajetaje9957
@tajetaje9957 5 сағат бұрын
ስወዳቹ የኔ ውዶች❤❤❤😅😅😅😅😅
@Saraallu-y9s
@Saraallu-y9s 7 сағат бұрын
ስወዳችሁ የኔ ሚስኪኖች❤❤❤❤
@هديهمحمد-ض6ز
@هديهمحمد-ض6ز 14 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዊይናየ🎉🎉🎉🎉
@EgigeTube
@EgigeTube 4 сағат бұрын
የዊና ንዴት እንዴት እንደሚያዝናናኝ😂😂😂😂😂😂
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ 15 сағат бұрын
ዊናየ ኧረ አሁንስ አለቀ ተውት አታጨልሉት❤❤❤❤
@ZehraZehra-o5q
@ZehraZehra-o5q 16 сағат бұрын
ዊና ሁለየ ፕራክ ስደረግ እዴኔ ደስስስስስ የሚለው ስናደድ ደስ ነው የሚለኝ😂😂😂😂😂😂
@እሙዶክተርEmuDoctor
@እሙዶክተርEmuDoctor 22 сағат бұрын
ይችን የምታነቡ በቅንነት አ5ሺ አስገቡኝ ልጅ ይዤ በመዳም ቤት የምሰራ ነኝ በቅንነት በዩቱብ ልስራ አበረታቱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች
@zadargosha
@zadargosha 21 сағат бұрын
እረ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ😅😅😅😅😅
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 21 сағат бұрын
ዊናዬ ቻለው😂
@ekramekram4625
@ekramekram4625 22 сағат бұрын
ግን ኢላ የት ሂዶ ነዉ ዊይና🙄🙄🙄
@emu4859
@emu4859 18 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እረ ዊና
@نصرهحبشه
@نصرهحبشه 18 сағат бұрын
ዮርድዬ ያኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉
@ሁን
@ሁን 21 сағат бұрын
ወይኔ ዊና ዘድሮ አገሩን ለቆ መሄዱ ነዉ እረ ተይ ዮርዲ አችም ተጨመረሽ ጨጓራዉን አት ጨረሽዉ ይጠቅምሻን ልጁ😂😂😂
@RdEy-lu8vo
@RdEy-lu8vo 10 сағат бұрын
ቡራየ እሰይ እንኳን ብድርክ መለስክ ዊና ስትናደድ እንዴት ደስ እንደምትለኝ የኔ ጭዋ😂😂😂😂
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r 17 сағат бұрын
ውይናየ ምርጥ ሰው ደስስትለኝ እኮ
@TsehayTsehay-w7v
@TsehayTsehay-w7v 14 сағат бұрын
እመቤቴን በሳቅ ደከምኩ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@Fatemah-x6m
@Fatemah-x6m 22 сағат бұрын
ወየው😅😅😅😅😅😂😂😂
@እየሩስቱዩብ-b3
@እየሩስቱዩብ-b3 22 сағат бұрын
ወቸ ጉድ ዊና ናቡቡስናደድው እዴት እደሚያስቁኝ ፍታቸው ባአዴ😂😂🙆
@MareMare-fq4ow
@MareMare-fq4ow 6 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይናየ
@fkadugerezhir
@fkadugerezhir 18 сағат бұрын
የኔ ውዶች🥰🥰🥰🙆😂😂😂
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 2 сағат бұрын
ዊናን ፕራንክ አታድርጉት ተናዶነው የሚሞት ሚስኪን አንተን ሳይ ያጎቴንልጂ አስታውሳለሑ ልክእዳንተነው😢😢😢❤❤❤❤
@መዉደድንጉሴ
@መዉደድንጉሴ 5 сағат бұрын
አይ ዮርዲ ድላ ሲነሳ የኔ ፍቅር እወድሀለሁ😂😂😂😂
@EthiopiaHamra
@EthiopiaHamra 11 сағат бұрын
ቡራየ የኔ መልካም
@HappyAutumnTrees-ve5gb
@HappyAutumnTrees-ve5gb 21 сағат бұрын
የኔ ውዶች 🎉🎉🎉🎉
@lamrishwa9378
@lamrishwa9378 18 сағат бұрын
ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ይባላል 😂😂😂😂
@martaworkneh6310
@martaworkneh6310 21 сағат бұрын
Ohwww sweet ❤❤❤❤❤
@Meseret0008
@Meseret0008 22 сағат бұрын
ወየው😮😮😮😮😮😂😂😂😂
@Eatimahrya-zz4nt
@Eatimahrya-zz4nt 16 сағат бұрын
ዊና ሲቲነደድ አቤት ደስ ሲለኝ😂😂😂❤❤
@samriTube12-hm3kc
@samriTube12-hm3kc 35 минут бұрын
ዊናናየ የኔ መልካም ሠው😢🎉🎉🎉🎉🎉
@sifenshume7726
@sifenshume7726 19 сағат бұрын
ቡራ ትላንትህ እንዴት አለፈ 😂ዛሬ ደግሞ በስካር ይመቻችሁ ፈታ አርጋቹኝ ዊናዬ የኔ አባት ሚስኪን ነህ እኮ በስንቱ ተናደህ ትችላለህ😅😂
@AlmeAlme-c7t
@AlmeAlme-c7t 17 сағат бұрын
Welcome ❤❤❤
@FtvvvFf
@FtvvvFf 21 сағат бұрын
የእኔ ዉዶች 🥰🥰እስኪ የምታዩት በሙሉ ላይክ በማድረግ ጀምሩት ምን አስቦ ነዉ አስር ብሎ ቆሞ ቀረኮ 👍🥰🥰💪💪💪
@Asia-m9d
@Asia-m9d 6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@احلاماحلام-غ1غ
@احلاماحلام-غ1غ 21 сағат бұрын
ወይነዛሬ በሳቅ ፈነዳው😂😂😂
@HhIo-ou7us
@HhIo-ou7us 15 сағат бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@Aishah-bm9jv
@Aishah-bm9jv Сағат бұрын
ዊናንሰየዉ ወደሜ ነዉትዝ የሚለኚ ቶሎነዉ የሚናደደዉ😂😂😂😂😂😂😂
ዮአዳን (ክፍል 63)
29:40
ለዛ
Рет қаралды 28 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ዮኒ  ሰራሁለት ሁለተኛ አይለምደኝም አለ 😂😂
21:29
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 2,9 М.
እዮብ ሳያስበው እናቷን አስተዋወቀችው
18:04
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 28 М.
🌺የ ውጪ የጋብቻ ወረቀቷን ቀደደው ዊና
22:35
ጠንቆዋይ እንዲሪያስ ጋር ጉድ ተፈጠረ  2021
11:37
Bekulu Entertainment
Рет қаралды 533 М.
🌺ስጦታዬ ለኔ
13:42
Wina ዊና
Рет қаралды 41 М.
ዛሬ በኢሳም አፈርኩ😌
27:36
Esam & Ekram
Рет қаралды 137 М.
የመጀመርያ ዙር የቁርአን ማከፋፈል በ ወሎ
30:27
ጀማዉ አባቴን አስቀየሙት😡😞
26:05
Natan Tiruneh
Рет қаралды 79 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН