ሳሚ ሆስፒታል ገብቷል 😭| የአይጥ መርዝ ከጠጣ በኋላ ያለው ቀሪው ነገር። ፕራንክ የመሰላችሁ እና የሳቃችሁ ሳሚ አዝኖባችኋል😭😭

  Рет қаралды 53,513

Emu & Sam

Emu & Sam

Күн бұрын

Пікірлер: 398
@samemu
@samemu 10 ай бұрын
ክፍል አንድ kzbin.info/www/bejne/rXWzpoqorKx0bposi=fMoYlKz93Z75DSEl 😢😢😢
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 10 ай бұрын
እሱ ግን ወድ አይደል እዴ ያገኝውን አስቶ ግጥም ያደርጋል ማለቴ ሚስቱ እርጉዝ ናት አምሮአት ይሆናል የገዛችው ሳይል
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe 10 ай бұрын
እባካችሁ ከእንደዚህ አይነት ተጠንቀቁ በአጋጣሚ ልጆች ሊኖሩ ይችላሉ ሳሚ ወንድሚ እንኳን አላህ አተረፈህ ❤❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 10 ай бұрын
በጣም አስደንጋጭ 😢😢😢😢 እኔ ፕራንክ መስሎኝ ነበር ግን እንኮን አርሴማ አተረፈችህ የኔ አባት😢😢😢😢
@tsehaytube
@tsehaytube 10 ай бұрын
ወይኔ ይሄ ፕራክ የእነቱንም መለየት እንዳንችል አደረገን እኮ እኔ ያው የተለመደ ፕራክ መስሎኝ ነበር በእውነት እግዚአብሔር ይማርህ ሳሚ🤔🥺
@ensratube
@ensratube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ሆ ፓራክ ነበር የሚመስለው ጸበል ይጠጣበት 😢እመቤቴ ትዳብስልሽ 😢
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 10 ай бұрын
እና እሱ እቤት አናበራም ሰቶጪ በፊት አተናሽውም ወይም አትናግርውም ናበር
@user-wz9sw8ih4m
@user-wz9sw8ih4m 10 ай бұрын
እኔ አላመኩም ይሸታን እኮ መርዝ እኳን ሊጠጣ ደሞ ምንእደሆ ሳያቅ እደት ይጠጣን
@rahamauae2283
@rahamauae2283 10 ай бұрын
እረ በሰማም እውነት ነዉ ግን እንኳን እመቤቴ አተረፈች ❤❤
@destamelese3244
@destamelese3244 10 ай бұрын
እንኳን አተረፈህ ሳሚየ በጣም ከባዲ ነዉ እንደዚህ አይነት ነገር ላይ ተጠንቀቁ
@beti5918
@beti5918 10 ай бұрын
ክፉ ሳይሆን ለመልካም አይዞህ ሳሚ እሙ አንቺም አይዞሽ ትሁት
@user-bm1qn8xd4q
@user-bm1qn8xd4q 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው አይዞሺ አትጨነቂ
@aminamuhamed-xi2zz
@aminamuhamed-xi2zz 10 ай бұрын
እንኳንም አላህ አተረፈክ ሳሚየ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 10 ай бұрын
ወይኔ ትናት ፕራክ መሥሎኝ አልኮመትኩም ነበር🙄እኳንም ከጠራራ ሞት አተረፈክ! አተረፈልሽ?! አልሐምዱሊላሕ☝️
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu 10 ай бұрын
ከጠራራ ሞት 😢😢😢😂
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 10 ай бұрын
አረ በእየሱስ ስም አንኳን ጌታ አተረፈህ ወንድማችን ሳሚ እሙዬም አይዞሽ እንድህ መደንገጥ ላንቺ ከባድ ነው
@FwetDwd-rl8re
@FwetDwd-rl8re 10 ай бұрын
😭😭😭💗ሳሚዋይ ኣምላክ ኣቦይ ይማርህ🤲
@nfreek5276
@nfreek5276 10 ай бұрын
በስመኣብ ጸበል ኣተቃርጥ. ኣደራ. ስእል የ. ድንግል ማርያም. ሃዝ ኣትግደፍ. ኣደራ. ድንግል ማርያም. ኣደራ. ለዚ. ሊጅ. ኣትርፊ. ኣደራ. ☝️❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
😂😂ውዴ እነሱ እኮ ጴንጤ ናቸው
@Seadaseid-ox5cq
@Seadaseid-ox5cq 5 ай бұрын
ቀጣይ የለውም
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 10 ай бұрын
Egziyabher yimarh yene wudoch maramn eneko prank meslogn neber emebrhan tdreslachihu❤❤❤❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ሳሚ 🙏
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 10 ай бұрын
እንኳን አተረፈህ ሳሚዬ የኔ ሚስኪን አይዞህ ወድሜ እሙዬ የኔ እናት አሳዝነሽኝ ነበር እንኳን አተረፈልሽ ማማዬ😢😢❤❤🎉🎉🎉
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ ሳሚ እውነት ነውግን ሲጀመር እደጠጣ ስታቅ ለምን አልጮህሽም ተረጋጋች ሲቀጥል ወዳውኑ ወተት ይሰጣል አይጥ አይጥ ጠበል እና እምነት ነው የማያጠፋት ቪድወውስ።ምን አስፈለገ ሳሚስ ምን እደምሰሪ አያቅም ግባ ስትይው እራሱ ሰላም አላለም ቁጭ ከማለቱ።ተኳኳ ከዛ ምንም አልገባኝ
@kuwaitstar4449
@kuwaitstar4449 10 ай бұрын
እኮ ግራአጋቡንኮ
@mekomenza9913
@mekomenza9913 10 ай бұрын
ወላህ ዬምትስቁት ሰዎች አትሰቁ ቃልድነ ቁምነገርን እወቁ ሰም አላህ ይማርክ አይዞሽ እሙዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ym1xt6tm8c
@user-ym1xt6tm8c 10 ай бұрын
እሱን እግዚአብሔር ይማረው 😢 ሌላው የአንቺ ጥፋት መናገር ነበረብሸ ለማንኛውም እመቤቴ ትማረው ፕራንክ የምትሉት ነገር መሰሎኝ ነበር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው🙏
@gggg-rx4wc
@gggg-rx4wc 9 ай бұрын
ወይኔ ተጠንቀቁ ሳሚ እንኳን እግዚአብሄር አተረፈህ
@user-zx1tc2ev9b
@user-zx1tc2ev9b 10 ай бұрын
አግዚያብሄር ይማርህ uuuuuuuu my brother
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 10 ай бұрын
እንኳንም ተረፍክ ሳሚዬ በጣም አስደንጋጭ ነው ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢
@zinetmuhamedimam222
@zinetmuhamedimam222 10 ай бұрын
ወይኔ ወላሒ ፕራንክ መሥሎኝ ግን ደሞ በሆድሽ ስትወድቂ ደነገጥኩኝ አችንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ አላህ ያድነዉ 😢😢😢😢
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e Ай бұрын
እባካቹ ካሁን በኋላ እራሳቹሁን ጠብቁ ከፈጣር በታች ፀበል ፀበል እዱ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
ቆይ እሙ የቆየ ቪዲዮ ነው ግን ጁሱ ላይ ለምን መርዝ አደረግሽ አንች ሆይ ኧረ በስማም😢😢😢
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 10 ай бұрын
እግዛብሔር ይማርህ ሳሚየ አይዞሽ እሙየ የእውነት አልመሰለኝም ነበር 😢😢😢 ወይ ጉድ ክፉ አጋጣሚ ነው 😢
@BetewshAbreham
@BetewshAbreham 2 ай бұрын
እባካችሁ ከእንደዚህ አይነት ተጠንቀቁ እንኳን ፈጣሪ አተርፈልሽ
@fatimahassan9575
@fatimahassan9575 10 ай бұрын
ያረብ አላሕ ያሽርህ ሳማየ አስደንጋጭ ነዉፕራክ መስሎን
@hayathayat7349
@hayathayat7349 6 ай бұрын
ያአላህ እንኳንም ተረፈ ያረብ
@mesi5970
@mesi5970 10 ай бұрын
እሙዬ የኔ ውድ ሁለት ነብስ ሁነሽ ተጨነቅሽ የኔ እናት እውነት አልመሰለኝም ማርያምን ደነገጥኩ ፈጣሪ ይማርልሽ የኔ ውድ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 10 ай бұрын
በእውነት ፕራንክ መስሎኝ ነበረ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ 🙏🙏🙏
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 10 ай бұрын
ወይኔ እሙ ይቅርታ ፕራንክ መስሎኝ ነው እግዚአብሔር ይማርክ
@HilinaTube-qv6fk
@HilinaTube-qv6fk 10 ай бұрын
Egziabher enkuan aterefeh wendme betam new yedenegetkut 🥰🥰🥰🥰🥰
@semirakemal3483
@semirakemal3483 10 ай бұрын
ፕራክ ነው ሳሚ እንዴት አይለየውም ሲጠጣው
@dhdgj4648
@dhdgj4648 10 ай бұрын
አራ አዉቃዉነዉ ።
@mekdiesalemayehu1219
@mekdiesalemayehu1219 10 ай бұрын
በጣም ቆየሽ እያመመኝነው ሱለሽ እንካን ሰው አጠሪው 😢😢😢
@saadamuhammad1204
@saadamuhammad1204 6 ай бұрын
እኮ
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
የኔውድም መልካምስው አላህ ያሺርህ😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ተስገን ኡፍፍፍ😢😢😢😢 አይዞቹ ፀልዩ በጣም እናንተ ጥንዶች በጌታ ሴጣን በጣም ይፈልጋቹሃል ጌታ ይገስፀው😢😢😢😢ወንድሜ እግዝአብሄር ጨርሶ ይማርህ አይዞሽ እሙዬ😢😢😢
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 10 ай бұрын
አንቺ ራሱ ነብሰጡር ነሽ ለምን የ አይጥ መርዝ በእጅሽ ትይዣለሽ ሽታው ወደውስጥሽ ይገባልኮ 😢😢 አላህ ይማረው 😢
@user-qz1cn9yq9i
@user-qz1cn9yq9i Ай бұрын
አልገባኚም አያስታውቅም ማለት አይሸትም ነው የፊትነው
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 7 ай бұрын
እንካንም ተሪፈክ ወይኔ አላህ ደረሰልህ ከባዲነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ለማመን ከበዴኚ😢😢😢
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 10 ай бұрын
እውነት ነው እንዴ ያኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ቸርነት ያድርግልህ ግን በጣም ችላ አለቹ መርዝ ጠጥቶ ቁጭ ብለሽ እንዴ መሬት እስክዘረር መጠበቅ ሰው ምን ይለኛል ብሎ ከማላዘን ሮጦ ተክስ መጥረት ከሎነ ጎረቤት መጥረት እያለ በጣም ነው ምጨንቀው አንዳንድ ሰው ተፈጥሮ ብየንስ አትጮህም
@user-ew4pi8po3b
@user-ew4pi8po3b 10 ай бұрын
ፕራንክ መስሎኝ ነበር በጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ እንዲያሽልህ ፀሎቴ ነዉ 😢😢😢😢😢
@user-oc5re5nr5c
@user-oc5re5nr5c 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከሆናችሁ ፀበል ያዙ ፀሎት አድርጉ አይጥ በብዙ ነገር ስለ ምላክ ና የመምህር ተስፋዬ ትምህር አዳምጭ አይጥ ለምንድነው ባልሽ እስከ ምነጥቅሸሰ ድረስ የደረስሽ እንኳንም እግዚአብሔር አተረፈህ😢
@ralanzi4296
@ralanzi4296 7 ай бұрын
ወይኔ ሳሚየ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርህ
@user-or6iw9gs7q
@user-or6iw9gs7q 9 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እንዳው ምናለ prankቢቀርባችሁ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
እስኪ ማርያምን በይ እውነትሽ ከሆነ ጥንቃቂ አርጊ ነገ ልጅሽ ላይ ጥንቃቂ ያስፈልግሻል ለነገሮች ችላ አትበይ
@user-oo5vj7yc9e
@user-oo5vj7yc9e Ай бұрын
እዉጭ ወቶሲመጣነዉ እዴዛየሆነዉ አላላችሁምዴ ምናችሁም አልገባኝም
@user-ry5xz1yv1g
@user-ry5xz1yv1g Ай бұрын
አላህ ያሸረው ያረብ ግን መጀመሪያ ከወጭ መጣ ምን አብልተውት ነው ያለሺው አሁን የዳን ግዜ ሀቁን አወጣሺው 😢😢 አላህ ያሺረው ሳሜ ይዋህ ነው 😢
@user-zo8jc7yb2m
@user-zo8jc7yb2m Ай бұрын
እዚህጋ አልገባኝም ይህ አሁን ከመታመሙ በፊት ነዉ
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 10 ай бұрын
እንደት የአይጥ መርዙ አይሸተውም በጣም እሚገርም ነው አላህ ያሽረው
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 10 ай бұрын
ውይ እሙየ አይዟሺ አንችም ሥትዴነግጭ ለፀንሡ አሥቢ ቀንሺ እየደርሠ ሥለሆነ ተጠቀቁ በቻላችሁት ፐራክ ካልሆነ እንግዲ ሣሚየ አሏህ ያሺርህ
@user-nn7gf9cn1d
@user-nn7gf9cn1d 6 ай бұрын
አረ ግዜመውሰድ ለምንአስፈለገ ጠጥቻለው ካለ በአፋጣኝ መውሰድ ነበረባት
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ Ай бұрын
ሳሚየ የኛ ለዋህ ኣምላክ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ የምር ከባድ ነዉ እፍ😢
@Fatma-rd3hl
@Fatma-rd3hl 10 ай бұрын
አረ ፕራክ መስሎኝ ነበር እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወደማችን
@ELI-gq7vu
@ELI-gq7vu 10 ай бұрын
🥹🥹🥹🥹🥹beyesuusim bagaa waqayyoo siin baasee 😢😢😢😢
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 10 ай бұрын
እወይ አምላኬ ፈጠሪ ይመሐርካ❤😢
@frinamitiku8563
@frinamitiku8563 10 ай бұрын
Wow, be careful. What about when your baby is born ? It's very important to try to label everything in your house plus use original bottles ❤
@user-cn1yc8lt8r
@user-cn1yc8lt8r 7 ай бұрын
Allah yashrek wndme
@Ctgg-p7c
@Ctgg-p7c Ай бұрын
እግዛቡሔር ይማርህ ሳሚዬ አይዞህ ወድማችን
@Meron9880
@Meron9880 10 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ow3hz8zf1o
@user-ow3hz8zf1o Ай бұрын
Egziabher enkuan aterefeh wendme betam new yedenegetkut❤❤❤❤❤❤
@user-uc8hs3kk3d
@user-uc8hs3kk3d 9 ай бұрын
እኮንምተረፍክወድሜ ሰውምንይለኛልትያለሽ
@hijhfgyu-ny1zo
@hijhfgyu-ny1zo 10 ай бұрын
ቶሉ ወተት ለምን አስጪውም ነበር ያርክስዋል ይላሉ እንች ችላ አልሽ በርግጥ ያስደነግጣል ግን እግዚአብሔር ይማርህ?
@legabotube6548
@legabotube6548 10 ай бұрын
ይቱበር አናምንም ምክክር ነው
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 10 ай бұрын
ለምን ቶሎ ሀኪም ቤት አከዱም ያአላህ
@sebletube6489
@sebletube6489 10 ай бұрын
ፕራንክ ማዳራግ ከባዳ ነው በእውነት እኔ አላመኩም ነበር ፕራንክ ነው የሚሆነው ብዬ በእውነት እንኳንም እግዚአብሔር ማረው
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 10 ай бұрын
ቋይ ላይጥ ብለሽ ጁስ እደት ገዛሽ የማይመስል ነገር አይጥም ጁስ መጋበዝ ጀመረች
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@bethelempetros86
@bethelempetros86 7 ай бұрын
Enkan fetari Aterefeki chariso yimeriki ine uko prank n
@user-nr5sl1jb7u
@user-nr5sl1jb7u 6 ай бұрын
ወይኔ ስያስፈራ ያገኘ ነው እንዴ እሚጠጣው መጠየቅ ያስፈልጋል😢😢😢
@kababushnuguse
@kababushnuguse 10 ай бұрын
Uuu yaa rabbi baye nama gadisisa waqayyo isaa haa maru yaa rabbi koo😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔 dhuga dura prank nati fakate sorry 😢😢😢😢😢
@LailaLaila-rj5bk
@LailaLaila-rj5bk Ай бұрын
Besimam ere enkuan Egizabiher aterefeh😢😢
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 10 ай бұрын
ሚስኪን እኳንም ተረፍክ😢😢ወድማችን💔
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 7 ай бұрын
ኧረ በማርያም እደት እደደነገጥኩኚ😢😢😢😢
@user-wj5br2un9q
@user-wj5br2un9q 10 ай бұрын
እኔን የገረመኝ መርዝ መጠጣቱን ካወቀች ለምን በፍጥነት ሀኪም ቤት ይዘው አልወጣሽም ካሜራ ፊት ከማውራት እስኪሞት ነው የምጠብቂው በስመአብ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
@ndn9008
@ndn9008 10 ай бұрын
የኔ እናት ዉይይ እንኳንም ያተረፈህ
@user-wh9cu3hx2o
@user-wh9cu3hx2o 6 ай бұрын
Peraki kalone endet video kertsechu tajajilunanachu adel
@user-iq3xh7hu8v
@user-iq3xh7hu8v Ай бұрын
እኳን አላህ አተረፈህ አልሀምዱሊላህ ነው❤❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 10 ай бұрын
እንኳን እመብርሐን አተረፈችህ ወንድሜ ሳሚ በስመአብ እቅልፍ አጥቸ ነበር የሀገር ሰላም ማጣት በሰው ሀገር አሳብዶኝ እያለ 😢😢 ፀበል በደንብ ጠጣ እምነት ጨምረህ እሙ ከህክምናው ጎን ለጎን ሌላ ጊዜም ለልቡ ጥሩ ስሜት ስለማይሰጠው በደንብ ፀበል ከእምነት ጋር ይጠጣ ነገ እመብርሐን ናት ጨርሳ ትማርህ
@etagenamina
@etagenamina Ай бұрын
ቆይ የሚገርመኝ ነግር ምንም እንዳልተፈጠረ እንሄድ እያልሽ አጠገቡ ቁጭ የምትዪው እስኪሞት ነው የምትጠብቂው
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 ай бұрын
አላህ እንካንአተረፈህ እረጉድድእዳውህፃናትም ቢኖርእደዙህነው እባካችሁ ሀባይቢተጠቀቁ ከባድ ነው የአይጥመርዝ በሀይላድአታርጊ ሁለተኛ እዳይደግምሽ እሙዬ😢😢
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Ай бұрын
እንዴ ይከ ቪዲዮ ደግሞ የመቼ ነው ቆይ 😢😢😢እንዴ ገና አሁን ነው እኮ ያየሁት እንዴ መድሀኒአለም እዚህም መርዝ አሁንም መርዝ ምንድነው ሳሚ በመርዝ የተጠመደው ሆይ እሙዬ ፀሎት አድርጉ ፀበል ተፀበሉ ሴጣን እየተፈታተናችሁ ነው ከኛ ላይ አያርፍም😢😢😢
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶህ ይማርህ በስማም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 10 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜየ አላህ ያሽርህ
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 10 ай бұрын
ኡሙ። ሁለተኛ መርዝነገር ፍለፊት አታስቀምጭ
@makamohamed3279
@makamohamed3279 10 ай бұрын
በእውነት እውነታውን ሣውቅ በጣም አዘንኩኝ ባላሠበው ነገር ሂወቱን ሊያጣ ምሥኪን አላህ ያሽርህ
@MekiaAli-lm9gg
@MekiaAli-lm9gg Ай бұрын
ሰው አውቀሽነው የሰጠሽው ነው የሚለኚ ትላለች እደ እሱ የሚሞተው እያለ በሂወት ትቀልዳላችሁ
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb 10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ ውድሜ ሳሚ አላህ ይማርህ ውላሂ ተድገት አዳጋ አላህ ይጠብቀን ያርብናለሚን
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Ай бұрын
😢ቆይ፡ለምን፡ሳሎን፡ተቀመጠ😢መርዙ😢😮
@zematube8985
@zematube8985 Ай бұрын
Endai Mende new 9 months agp
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 10 ай бұрын
መርዝ መጠጣቱን ስታውቂ ቶሎ ብለሽ ወተት መስጠት ነበረብሽ አንቺ ግን ገና ስው ምን ይለኛል ነበር ያንቺ ችግር ቶሎ እርዳታ እንደ ማድረግ ታሳዝናላችሁ ህይወታችን በሙሉ በፈጣሪ ህምነት ሳይሆን በስው ነው የተመስረተው ሌላ ግዜ ነገ እናት ስትሆኚ ለሚፈጠረው ነገር ቶሎ እርዳታ ለማድረግ እንጂ ስው ምን ይለኛል ስቃይ ሁሉንም ታጫለሽ 😢😢😢የምትገርሙ ናችሁ
@user-zm7wn7xv6r
@user-zm7wn7xv6r Ай бұрын
Alahmdulilahi❤❤❤❤❤yalayi inkwanem terefe
@baqeyegetaliji8545
@baqeyegetaliji8545 10 ай бұрын
Faxari hoyi marawu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢uuuuuufffff samicho eda emuye 💝💝💝💝💝🙇‍♀️🤲🙇‍♀️🤲🙇‍♀️🤲🙇‍♀️😥🤲😥🤲😥🤲😥🤲😥🙏
@user-ue3qn1ep9h
@user-ue3qn1ep9h Ай бұрын
እዳዉአላህነዉየሠተረሽ አድነገረቢሆን ፀፀቱ😢😢😢😢😢😢
@marye9391
@marye9391 10 ай бұрын
ወይኔ እንኳንም እግዛብሄር አተረፍህ ለሊላ ቀኑ ተጠንቀቄ ከባድ ነው እግዛብሄር ይማርህ
@lassddf2180
@lassddf2180 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ እሙዬ የኔ እናት ተጨነቅሽ ኡፍፍ በጣም ከባድ ነው😢😢 እኔ ፕራክ ነው ብዬ ነበር በስመአብ በእውነት በጣም ያስደነግጣል😢😢
ሶፋ ላይ ሸናች|| አሞሽ ነው ??
16:27
Emu & Sam
Рет қаралды 34 М.
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 53 МЛН
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 904 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 48 МЛН
ፍቅሬ ተደፈረችብኝ😭
13:49
Emu & Sam
Рет қаралды 33 М.
ሌባ የሰረከውን አምጣ አዲስ ሲሰርቅ ተያዘ
24:57
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 325 М.
ባልሽ ፍችው እና ወንድሙን አግቢው🥺
12:08
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 53 МЛН