ሳሚ ፌንት በላ | ዮናስ ቁጭ ብሎ ያያል😡😡

  Рет қаралды 23,830

Samicho tv

Samicho tv

Жыл бұрын

እኖዳችኋለን❤❤ like | subscribe | comment በናደርግስ❤❤❤

Пікірлер: 225
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
እሙዬን የምወዳት እኔ ዮናስን ስለምትወደውና ስለምታከብረው የኔ ውድ እህት❤❤❤
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
እሙ ግን በጣም መልካም ልጅ ናት ።ምክንቱም ዮናስ እንደዛ ዝም ሲል ተናዳ እንኳን ሀይለ ቃል አልተናገረችዉም። 👍👍👍❤
@emualiy6178
@emualiy6178 Жыл бұрын
ግን እኔ እህትችሁ አይደለሁ የማዳም ቅመሞች አበረተቱኝ😢😢
@thth6766
@thth6766 Жыл бұрын
እር ነሽ ማሬ
@emualiy6178
@emualiy6178 Жыл бұрын
@@thth6766 የኔ ልዬ
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j Жыл бұрын
የሰሞኑ ሙድ እህታችሁ አይደለሁም 😅😅😅
@Bethlehem598
@Bethlehem598 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ፕራንካችሁ አይሰለችም ይጥማል ደስ ብሎኝ ነው የማዬው 😍😍😍
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ግንኮ እሷን ለጉዳት እየዳረጋችዃት ነው እሱን አነሳለው ብላ ድስክ ቢንሸራተትስ ወገቧ ቢቆረጥስ ሌላው ትምህርት አለው በተለይ ፀበኛ ለማይዋደዱ ወንድማማቾች ግን ክፉ አልተናገርሽም ፈጣሪ ይጠብቅሽ🎉🎉🎉
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
ወድምህ ዩኒ ደስ ይላል ሳየው ያሳዝነኛል❤❤
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ የምትፈልጉን ሁሉ ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Жыл бұрын
የምትሰሩት ሁሉ በጣምምምምም ያስቃል ደስም ይላል ግንንን አትምታዉ ዮኒየ በስሜት እየተነሳክ ሳሚየ በጣምም ጭዋነዉ ወንድምክ❤❤❤❤❤🎉
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r Жыл бұрын
ፍትህ በየቦታው ለሚታረዱ ምፅመናን😢😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ ፍትህ ለቤተክርስቲያኖቻችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ አባቶቻችን ፍትህ ለሁሉም ሀይማኖት 😢
@user-kx5nu6hp8x
@user-kx5nu6hp8x Жыл бұрын
😂😂😂😂😂የዚ ቤት ጉድ አያልቅም እስቲ ዘና ልበል በተረፈ ይመቻቹዉ ወላሂ በጣም ነዉ ዘና ምታረጉኝ❤❤❤❤
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ለዋህ እሙየ በሁለታቹ መሃል ተቀረቀረች አንደበትሽ ኩፉ ሳይናገር ምን ዓይነት ወርቅ ጸባይ ያለች ግንን በናታቹ ገና ከስራ እንደገባች ሃርስምምም ደነገጠች ግን የዮኒ ዝም ማላቱ ግራ ገባት ፍቅርር ነሽ የኔ ማርር❤❤❤😂😂❤❤❤🎉
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 6 ай бұрын
መልካም ሚስት ነች ኡሙየ የባሏን ወንድም የምትወድ በዚህ ዘመን እሷን አየሁ አይለያችሁ ምርጦች
@gghy7847
@gghy7847 Жыл бұрын
እኔ እኮ እሙ ግርም የምትለኝ ሳሚን አፉን የምቲዘው ነገር የኔ ውድ እሙየ💓
@semirasemira4968
@semirasemira4968 Жыл бұрын
ምን አለ መሠለሽ የናቶቻችን ሢመክሩ ባልሽ ሲናደድ ጆሮሽን ያዥ አንች ስትናደጅ አፍሽን ይላሉ ስለዚህ መጥፎ እንዳይናገር ብላ ነዉ
@gghy7847
@gghy7847 Жыл бұрын
@@semirasemira4968 ሳህ ማማየ👍👍
@cutepink1706
@cutepink1706 6 ай бұрын
እሙ በጣም ጥሩ ልጂ ነሽ ምክንያቱም ወንድሙን መጥፎ ነገር እዳይናገረው አፉን እፍን ❤ የሰው ሀገር ብዙ አስተምሮሻል
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
እሙዬ ልዩ እኮ ነሸ ፈጣሪ ፍቅራቸውን የጨምርልቹ ስወዳቹዉ🙏🙏🙏🙏🙏👍
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔውዶች😂😂😂እንኳን ደህና መጣችው❤❤❤❤❤እሙ አሳዘነችኝ😢😢😢😢 እሙየ ተበቀያቸው😂😂😂 እሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
እሙይ በጣም ነው የገረምሽኝ ማሪያምን ትግስትሽ በንዴት ዮውናስን መጥፎ ነገር ሳትነገር ማር😍😍😍😍እኔ ብሆን ስንት ነገርን እናገራለሁ😅😅😅
@tasnunasir1
@tasnunasir1 Жыл бұрын
የእውነት ነገር በመጣ ግዜ ጥሩ አይደለም በህመም አትቀልዱ ከእዛ ውጪ በጣም ምርጥ ናቹ👍👍👍
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😢😢😢❤❤ሙዬ የኔ ሚስኪን አሳዘንሽኝ የኔ እናት ❤❤ውይ ሳሚ ምን ይሻልሀል
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
እሙ የኔ የዋህ እንደዚህ ታስደነግጧታላችሁ እዴ በህመም አትቀልዱ አዱ በዜና ሰምቼ ነው ህድ አገር. ልጂ እናቱን ፕራክ ላርግብሎ ከጓደኛውጋር ስልክ ደውሎ ልጂሺ መኪና ገጨው ሲላት በድንጋጤ የናቱ ሂወት አለፈ ሞኝ አትሁኑ ስትሰሩ ተነጋግራችሁ ስሩ
@abdulfattar6975
@abdulfattar6975 Жыл бұрын
አሁንሰ ኑሮውም ፕራክ ሆነብን 😁😁ለማንኛውም ቀጥሉበት ታምራላችሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ትክክክክልልል
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 Жыл бұрын
ሞቻለሁ ወይ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ወይ ሰም ይቅር ይበልህ ሰሩልሽ ወንድማማች አይዞሽ እሙ❤
@nehimiyanaree8795
@nehimiyanaree8795 Жыл бұрын
እሙ የኔ ውድ አይዞሽ ጃግና ኔሽ እኮ ውድድድድድድ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-fy8pv2fz7x
@user-fy8pv2fz7x Жыл бұрын
እሙየ ካች ብዙ ነገር ትማርኩኝ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 Жыл бұрын
አይ እሙ በእጥፍ የመልስ ምት ስራ ቸው😂😂😂😂😂😂
@Edom.media7
@Edom.media7 Жыл бұрын
ሰላም የሚገርም ነው ስራው በርቱ አሳዘነችኝ ግን
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Жыл бұрын
እሙየ አስተዋይ ናት ወንድሙን ክፍ ነገር አልተናገረችም ያንችን ልብ በሰጠኝ
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Жыл бұрын
ሰው ሁሉ ትዕግስት አለው እሙየ ምርጥ ሰው ናት
@deginshhosani9141
@deginshhosani9141 Жыл бұрын
😂😂❤❤ የእዉነት ደስ ትላላችሁ ባርቱ🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢😢
@mairym766
@mairym766 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🌹❤️😊
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 Жыл бұрын
እሙ ቆንጆ ዩናሥ ሢጨክን ፕራክ እደሆነ ትነቃለሽ ብየ ነበር አሥጨነኩሽ ጨዋ ነሽ ወላሂ❤❤❤❤
@hddhgdydydh9607
@hddhgdydydh9607 6 ай бұрын
እሙየዋ የኔ ሚስክን ምንም ስትሆን ዮናስ የምትለው ለወንድሚ ያለውፍቅር😢😢😢😢😢
@laylasayed5809
@laylasayed5809 Жыл бұрын
ወይኔ ሙዬ ስነስራሀትሽ ወላሂ ❤❤❤
@user-iu8uq9ho3l
@user-iu8uq9ho3l 5 ай бұрын
እደት ነው አወዳደቄ አላለም መገን ሳሚ😂😂😂
@EgziabherFikrNewEgziabherFikrN
@EgziabherFikrNewEgziabherFikrN Жыл бұрын
Emuye yene yewah endet edasazensh tameralachhu bertulgn wudoche ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cc3tc7ck8e
@user-cc3tc7ck8e Жыл бұрын
ወይኔ ዩናሥ ተይው አላለም😂😂😂😂😂 እረ አሠቃየሀት ሣሚ
@Amihabsawit
@Amihabsawit Жыл бұрын
እንወዳችኋለን❤❤❤
@tayuba1015
@tayuba1015 Жыл бұрын
ሰላም ወገኖቼ የገጠር ድራማ ስሩልን እሙዬ እደናት ሁና በርቱ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo Жыл бұрын
ወይኔ እሙየ ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ለዮኒ ያለሽ ፍቅር ከምንም ከምንም በላይ ነው ከሳሚ ለይተሽ አለማየትሽ የኔ ውዶች ግን በህመም አትቀልዱ
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Жыл бұрын
እሙየ የኔ የዋህ ጮህ ብሎ ሢያወራ አፉን ያዝ ታደርገዋለች የኔ ውድ
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 6 ай бұрын
አላህ እዳች ያለች ሚስጥልኝ ምኞት ነው እሙየ በምን ልግለፅሽበዚሁ ቀጥይበት እህት አለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhxhffhxhfdg2928
@fhxhffhxhfdg2928 Жыл бұрын
ወይኔ ዩናሥ የሳዝነኛል እሙዩ እንደዛ አታዲጎን❤
@ethunmandefiro95
@ethunmandefiro95 Жыл бұрын
ዉይ ሌላሰዉ ቢሖን የዉኒን ትመታዉ ነበር 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
የኔ ዉድ እሙየ የሰዉ አክብሮት❤❤❤
@jajjjjajjj3066
@jajjjjajjj3066 Жыл бұрын
እኔ እዳች ሸሁኩኝ ውይ አስታዋይ ሴት😗
@user-sd6wx3ut9f
@user-sd6wx3ut9f Жыл бұрын
ክክክክ እዛው ትንሽ ይቆይ አ አንተ መልቲ ቆይ😂😂😢
@emam1087
@emam1087 Жыл бұрын
እመየ የኔቅመም ተባበሩብሽ አይደል ወደም አማችቹ
@user-ob1co4zc8n
@user-ob1co4zc8n Жыл бұрын
ሥወድቅ ሞቻለሁ እንደ አላለም 😂😂😂😂😂
@zdyoutube57
@zdyoutube57 6 ай бұрын
ወይኔ እኔ ብሆን በጣም ነበር የምቀየምህ የውኒ😂😅😂😂😂😂😂
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
እረባካችሁ እሙዬን አታንገላቱብኝ የኔውድአዛኝ😢😢
@user-zh6eq3bn8b
@user-zh6eq3bn8b Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይ እሙየ ፍቀር የሆናችሁ ልጆይ
@laketana7060
@laketana7060 Жыл бұрын
ከስራ ደክማ እንደመጣች: ፕራንክ ማድረግ ከባድ ነው:: እግሯን አጥባችሁ እራት አቀራርባችሁ በደንብ ተንከባከቧት:: 😂
@jomjom2973
@jomjom2973 Жыл бұрын
እባየነው የመጣሁ
@fowzmohammed482
@fowzmohammed482 Жыл бұрын
ወላሂ እሙየን ስወዳት በርቱ
@user-tn8hb6ce4v
@user-tn8hb6ce4v Жыл бұрын
😂😂😂😂ሳሚ ተረፈሀል ግን 😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
እሙዬ ትእግስትሽ እኔ ብሆን ዮኒን በጥፍ አጋጨው ነበር😂😂😂😂😂
@memoyassen8820
@memoyassen8820 Жыл бұрын
እሙየ የኔ ልዩ
@WalidKadi-lj4cf
@WalidKadi-lj4cf 26 күн бұрын
ታሜ አንኳን አገሯ አይረፍም አለላም😂😂❤❤❤❤
@wigialshamiri8992
@wigialshamiri8992 Жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቾው
@gsuu5686
@gsuu5686 Жыл бұрын
እመዬ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sb3gf8xb5g
@user-sb3gf8xb5g Жыл бұрын
ወይኔ እናንተ ልጆች😂😂😂😂😂ዉድድድድ
@AlmsS-gi7ou
@AlmsS-gi7ou 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዛሬአገኛችኋትእሙዬ❤❤
@faizamohamed4682
@faizamohamed4682 Жыл бұрын
ሳሜ ሰካራም ሑነሕ ሰራለን መሰከረ እንደት እንደሜያሜረብሕ
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 5 ай бұрын
እሙ መልካልጅነች❤🎉❤🎉❤🎉
@naafitube462
@naafitube462 Жыл бұрын
Des yemilew yenante prank bcha new yemayselech,achir deyika,kubneger yalebet❤❤❤❤❤ yemiyasik😅😅😅
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
ዛሬ ዴግሞ እሙየን ልታስዴነግጡ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
የእሙዬየወገብዋነገሪአደራ በተረፈእሙዬ እኔ እርብቃብዬሻለዉ ሥለእሪብቃ አብበሽታቃለሽ አቺ ለኔእሪብቃዬነሽዉዴእወድሻለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እኔ ግን ሳሚ ፕራንክ ሴደርግ እናደዳለው😂😂😂😂😂 ፕራንክ ሲደረግ እንጂ😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
እሙዬ የኔእናት ስወድሽ አንች ልዩሴት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ስወዳችሁ በተለይ የሳሚ ንግግሮች ሲመቸኝ😂😂
@allqua4182
@allqua4182 Жыл бұрын
ምን አሳብሽ😂😂😂እሙ እዳሳማሽ😮
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
የኔ እህት የኔ ቆንጆ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
ኑሩልን በርቱ
@user-nx1cc8ic9z
@user-nx1cc8ic9z 7 ай бұрын
የምረል❤
@workenshtesfay1789
@workenshtesfay1789 Жыл бұрын
Maryamn amogal maske alchelme betam kemsaka yetnsa yebsa amemge yesrchun yestvhu😂😂😂
@zamzamhassan6231
@zamzamhassan6231 Жыл бұрын
የኔመልካምስወዲሺ
@workenshtesfay1789
@workenshtesfay1789 Жыл бұрын
Eshi videown.alchrskutem Emya setszge
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
እረ ላይት በርቶ ውነት ካሜራ አልታየሽም ነው
@user-ob9kf5nj1r
@user-ob9kf5nj1r Жыл бұрын
ወይኔ እሙየ😂😂😂😂😂
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ግን ወድምህን አደራ አጀቴን ነውየሚበላኝ❤❤❤❤
@marymery4899
@marymery4899 Жыл бұрын
Emuye yene konjio. Edasazenechgn zares wey.... Sami gin yker ybeilk🤷‍♀️🤷‍♀️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hbeesan7426
@hbeesan7426 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስስትሉ❤
@hawa5330
@hawa5330 6 ай бұрын
እሙየ እና ዮናስ ሳሚ በጣም ከልቤ ካጀቴ እደምወዳችሁ ልታቁልኝ ይገባል ወላሂ ሺ አመት ያኑራችሁ በማያልቀው ውድድ❤❤❤
@kamelabasher2751
@kamelabasher2751 26 күн бұрын
እረ ወየው 😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@azawuntmalefiya2303
@azawuntmalefiya2303 Жыл бұрын
አዝጎችክክክ
@user-vm6un7rs2d
@user-vm6un7rs2d Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይ እሙ
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Жыл бұрын
ስታምሩ❤
@user-gf6lc6vp7h
@user-gf6lc6vp7h Жыл бұрын
ክክክክክ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
ምርጦች ኑሩልን😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bashat5742
@bashat5742 Жыл бұрын
ሰም ብድሪክ መላሰክ😅😅😅
@tetetety3946
@tetetety3946 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kebebushjalda
@kebebushjalda Жыл бұрын
Emuyee Yen Konjo Yen Asetewaye
@tegr1218
@tegr1218 Жыл бұрын
እሙየየኔየዋህስወድሽ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
😂😂😂❤ውይ ዮናስ እዛው ተይው አላለም
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
እሙ ሰው መጥፎ እዳያወራ የምትጥረው ነገርስ ትግስትሽ እኔ ብሆን ሒድ ውጣ ነበር ምለው
@user-fd9dc4ei8w
@user-fd9dc4ei8w Жыл бұрын
😂😂😂😂yane wede emuyeeee
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
ቅድም ስወድቅ ሞቻለሁዴ😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅
@mekiyahaile7452
@mekiyahaile7452 Жыл бұрын
ስታወራ ፍጥን ትላለህ አለች😄😄😄
@hhnnn-qz6kf
@hhnnn-qz6kf Жыл бұрын
ቅድም ሥወርቅ ሙቻለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂አረበሳቅ
@user-qk7yr6oz6s
@user-qk7yr6oz6s Жыл бұрын
ኧረ ዮናስ ዛሬ አምሮብሀል❤
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 109 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
ራሷን ልታጠፋ  ስትል ደረሱባት!!
12:36
ኦብሳ ቲዩብ Obisa tube
Рет қаралды 2,1 М.
ዳኒን አስደነገጥኩት
36:55
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 498 М.
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 127 М.
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 109 МЛН