KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የገጠር ሰርግ - መልስ Part 2 በሰርጉ ሦስተኛው ቀን በሙሽራዋ ቤተሰቦች ቤት
8:24
ምኝታ ላይ በረታህ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Mignta lay Bertah) New Ethiopian Dirama 2024
31:52
Family Love #funny #sigma
00:16
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
የገጠር ሰርግ - መልስ በሰርጉ ሦስተኛው ቀን በሙሽራዋ ቤተሰቦች ቤት
Рет қаралды 355,091
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
Sami ze Nega የነጋ ልጅ
Күн бұрын
Пікірлер: 382
@ማሂነኝየንግሰቴልጅ
5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ እንደ እናት ነው ባግባት እምፍልገው. እናታለም ጎንደር ግና ውብተሽ ዘላለም እስኪ አማራነት ይለምልም እሚል likeግጩኝ
@GETINETADANE
5 ай бұрын
4:35
@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አይ አገሬ ሰርግ አመትባል እና ጥምቀት ሲሆን የኔ ወንድሞች የለሉበት አይሞቅም ነበር ስጋዬ በሰው ሀገር ልቤ ግን እናት አገር ውድድድ ገጠሪቱ ሀገሬ ዘረኝነት የለለብሽ ፍቅር ብቻ አርማሽ💚💛💜
@FATIMAFATI-dp5wp
5 жыл бұрын
የትአገርነውጨለማነዉአይታይምአላህብርሀንያርግላቸውአሚን
@mariamrmeich6417
5 жыл бұрын
እሰይ ደጉ ያገሬ ገበሬ ከዘረኝነት የፀዳው ሽ አመት ኑሩልን
@fatimaabeba6584
5 жыл бұрын
@@FATIMAFATI-dp5wp ገጠርነዉ የሚሁነዉ
@uaedibba2675
5 жыл бұрын
ባልፈልጉልኝእንዲህየሚያገባኝእንደኔየሆናቸሁአሁንስስደትመረረኝኡኡኡኡኡኡኡወወወወ
@simegnsimegn5445
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሁላችንም እንደዛው ነን
@ገኒነኝስደተኛዋስንቄማርያ
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አይ ትዝታ ማርያምን ለመኖር ነው እጂ እደው ልቤ ያለው ገጠር ነው የገጠህልጂነኝ ለዛውም ወሎየ መቄትእስኪ እደኔ የገጠር ፍቅር ያለው በላይክ ግጩኝ
@የደብረታቦሯ
4 жыл бұрын
እኔ የደብረ ታቦር ልጅ ነኝ ግን አሁን ቤተሰብ ወደ እስቴ ገቡ. አሁን እኔ ስደት ነኝ ስመለስ የስቴ ሰው ልሆን ነው. የስቴ ልጆች እስኪ ልያችሁ
@user-vz6sq4wf8i
8 ай бұрын
ሀይ የደብረታቧሮ
@metwabbelete6267
5 жыл бұрын
ይህ ደቡብ ጎንደር እስቴ ገራገሩ ነው ክፉ አይንካህ ደጉ ያገሬ ስው ውድድድድድድድድድድ መልካም ጋብቻ
@leyounesheenata320
5 жыл бұрын
እረ ሸዋም እንዲህ ነው ውውውውይይይይይ
@samrialemnew5360
5 жыл бұрын
የእስቴ ልጂ ነሽ ማሬ የጋይንት ልጂ ነኝ
@የገጠርልጅነኝ-ረ1ዸ
5 жыл бұрын
ከኛም እንዲህ ነዉ ወረታ
@Tegest-m2l
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tegest-m2l
4 ай бұрын
አለን ማራ የውም የደቢርታብር ልጀ ነኝ😊❤❤❤
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ
5 жыл бұрын
ተውኝ አርፌ ልሸቅልበት በትዝታ ልሞት ነው እፍፍፍ አገር አገር አሉ እነ አገረ ብርቁ እኛም አገር አለን እስቴ ላይ ሲዘልቁ ኢትዮጵያ ሲዘልቁ አገሬ ያደኩብሽ እስቴ መካንእየሱስ በጣም ነው የናፈቀኝ
@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
5 жыл бұрын
አይዞኝ እሙ አብረን እገባለን ፈጣሪ ሲፈቅደው እኔም ንፍቅ ትለኛለች ምክሬ ሀና ማሪያም
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ
5 жыл бұрын
@@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ እሽ እህቴ
@ሃናየድንግልልጅ
5 жыл бұрын
ጎርቤቴ ነሽ ዉዴ እኔም እስቴ ነኝኝ
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ
5 жыл бұрын
@@ሃናየድንግልልጅ ዋው ደስ ሲል ውዴ አሁን የት ነሽ
@ድንግልሆይስደቴንበስደትሽ
5 жыл бұрын
@Dasash Mersha ተሰባስብን እንገባ እህቶቸ ይብቃን የሰው ሀገር የሰው ነው
@tsegad5188
5 жыл бұрын
ደጉ ልበ ንፁህ የሀገሬ ሰው ስታምሩ እኔም ከ5 ወር በኃላ እንደዚህ ነው የማገበው ፈጣሪ ይፍቀድልሽ በሉኝ
@jofhkjs2177
2 жыл бұрын
በጣምሚገርምየሠውጣምያለውእዝጋነውደሥስትሉ
@ksebaaly5516
5 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ኡፍፍፍፍፍ በዝህ መልኩ እሚያገባኝ ፈልጉልኝ የገጠርልጅ ነኝ
@alimohammad4679
5 жыл бұрын
እኔ
@مختاراحمد-و4ب
5 жыл бұрын
Aiy des sile
@rukeyawollo675
5 жыл бұрын
ለእኔም ፈልጉልኝ ክክክክክ
@jfgjfd635
5 жыл бұрын
ክክክክክክ ሀገርሽ ህጂ እድህ ሁኖ መዳር ካመረሽ
@POWE4755
5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ እውነትሽን ነው
@kingcell4474
5 жыл бұрын
ወይ አባቴ መስሎኝ አሌቅሸ ልሞት ነዉደምፁ አባቴ ኑር ልኝ
@monata6297
5 жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ እኔም ከስደት መልስ እንዲህ ነው ማገበው
@anguacharagie1523
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ወይ ስደት ሀይኑ ይጣፋ የኔ ማሮች ታምሪላች በትዝታ ሙትክ እፍፍፍፍፍ
@እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ
5 жыл бұрын
ያርግልሽ። ሁሉም በሀገር። ነው ዬሚያምርው
@ZaZa-xc9jd
5 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው ሰወዳችሁ
@atalamekonen8129
5 жыл бұрын
ደጎች😘🇪🇹💞😍🌟👏🌟👏🌟💟🙏
@ማሪያምእናቴ-ጨ8ሰ
5 жыл бұрын
Ayekerme
@ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭያውም
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እኔም ከስዴት መልስ አገባለሁ ##ይሳካልሽ በሉኝ ኡፍፍፍፍ ደስ ሲሉ ያዝ እግድህ ዋውውው ##ደሴወች መሆን አለባችው ##አንደኛ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤💔❤❤❤💔❤❤❤❤❤❤❤❤
@muhamad640
5 жыл бұрын
ዘረኛናችሁየኔምድሴነውያገራችሁነውተዛውአልወጣምበምትኩተተክቷል
@debriingida4773
5 жыл бұрын
ዋውውውው ያምራል ይመቻችሁ መልካም ጋብቻ.ይሁንላችሁ ሙሽሮቹ የታሉ ለምን አይታዩም
@ማሜነኝቅንዝንዙ
2 жыл бұрын
ይሳካልሽሽሽሽሽሽሽ 👄
@bezaayenew1134
5 жыл бұрын
የኔ አባት ኧረ የአንተን ነገር ለስንቱ ልናገር ውይይይይ ደስስስ ሲሉ ማርያምን በሰላም ልመለስ በዚህ ነው የማገባው ምዜ ጠርቻቸዋለው ኮመንተሮች
@ematube
5 жыл бұрын
አለን
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
5 жыл бұрын
አረ አሁንስ አገሬ ገጠሩ ይግደለኝ ምነዉ በሰዉ ሀገር ስንቱን ልቻለዉ
@ወለተጊዮርጊስ
5 жыл бұрын
ወይኔ ናፍቆት እና ትዝታ ገደለኝ በስደት ምን አለ እኔም እመሀለቸው ሁኝ የናፍቆቴን ብወጠወጥ እስኪ እንደኔ የድሮ ጭፈራ የሚወድ እኔማ እንደዚህ ያለ ነፍሴ ነው እድገቴም ነው ጭፈራም የምችል በዚህ ነው
@zinetamuhammd2463
5 жыл бұрын
አይ ሰዴት አይን ይጥፍ
@ወለተጊዮርጊስ
5 жыл бұрын
በጣም ውይ እንዴ እኔስ አይረስ በተለይ የገጠር ነገር ስሰማ ይሸንጠኛል እድገቴ ስለሆነ ነው መሰል
@asemamewuademasu7401
5 жыл бұрын
አይዛሺ ሁላችንም ትዝታችን ተቀስቅሶል
@rahmetyimam4230
5 жыл бұрын
አልተወልድኩበት አላደኩበት እንደው ደስስስ የለኛል ጎጃሜ ሲሉት😍
@ethiopia7721
5 жыл бұрын
Thank you
@shaimashaima5044
9 ай бұрын
ወለሒየደሴልጂነኚግንጎንደረእነጎጃምሲሉ በጣምነውየምደሰተው ሺአመትኖሩ
@tigest1977
5 жыл бұрын
ያብርአም የሳራ ይሁን ትዳራቹ አገሬ ባይሆን ይቆጨኝ ነበር አገሬ ወግ ማረግሽ ኩራታችን ነው እኛም ከስደት መልስ እዲህ በናት አባቶቻችን ቤት ለወግ ማረግ ያብቃን እስኪ እዴኔ ይህ የናፈቀው
@አሊማበሽር-ቨ3ሸ
5 жыл бұрын
አሎ
@tigest1977
5 жыл бұрын
@@አሊማበሽር-ቨ3ሸ አቤት
@asemamewuademasu7401
5 жыл бұрын
አሜንንን
@ሠምራየተዋህዶልጅ
5 жыл бұрын
የገጠር ልጅ በመሆኔ የገራገሩ እኮራለሁ ባልኖርበትም በትዝታው እኖራለሁ ትዝታ ያላችሁ የት ናችሁ
@lamlamep6111
5 жыл бұрын
እህ !!ደስ ሲሉ ወይኔ እንኳም ደሜና እድግቴ ከእናንተ ነው ውዶቸ በልጅነቴ የሚወደኝን ልጅ የአገሬን ልጅ 17 አመታችን አሁን ተገናኝተን ከ2 ወር በኋላ ከስደት ወደ አገር ልገባና በዚህ መልኩ ከየዋሆችና ገደጎች ጋር ነው የምንጋባው ውዶቸ እስኪ የአብርሀምና የሳራ ያድርግልሽ እግዚአብሔርን፡የሚፈራ ቤቱን የሚመራ ይሁንልሽ በሉኝስኪ ውዶቸ
@bettybetty5087
5 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል እኔ እደዚህ ነዉ አለዉ መላ መላ ብለዉ የዳሩኝ 😍😍 ያላገባችዉ በደዚህ አግቡ የእህትነት ምክሬ ነዉ የመዳም ሸቃሎች 😁
@maritubogale771
5 жыл бұрын
እኔም በዝች ድርውኝ ነበር ግን ምን ዋጋለው ሲማር ተወኝ እንጂ ለነገሩ ቀረሁበት😁😁
@aregittutezera1742
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bettybetty5087
5 жыл бұрын
@@maritubogale771 😁😁😁😁😁😁😂
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ማሂጎንደሬዋ
5 жыл бұрын
አፈፈፈፈፈፈ ገጠር በመወለዴ እኮራለሁ አብሮ በልቶ ተጫውቶ ተስማምቶ የሚኖር ሰላማቹህ ይብዛ ፍልቅልቆች ይመቻቹህ
@michualem5112
5 жыл бұрын
በትዝታ ልባችን ሰቀሉት እኮ እኔስ ልቤ ተሰፈሰፈ ምን ልሁን
@anguacharagie1523
5 жыл бұрын
ዊዉዉዉ ስታምሩ ከሞሽራዋ ጋር እስክታ የመዉን ልጅ አጠብሱተኝ እባኪች
@leyounesheenata320
5 жыл бұрын
እኔም አበቃሁ ይህንን መስማት መሞት ነው አለ ቅን በትዝታ
@ethiojago7171
5 жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ እኔ አፈር ልብላላችሁ ደጉ ያገሬ ሰው ክፉአችሁን አያሰማኝ
@EmanAhmed-og6lm
5 жыл бұрын
አይ 2008 ትዝ አስባላችሁኝ ውይይይ በዚህ በማግባቴ ደስተኛ ነኝ አይ ባህላችንንን
@ematube
5 жыл бұрын
አንችስ ቅርብ ነው ትዝታሽ እኔ አለሁ 204 የወጣሁ እህ ስደት ዛሬ
@tegistlebanon1544
2 жыл бұрын
ታድለሽ
@seni2156
5 жыл бұрын
እኔ እማገባው በዚህ በአማረ ባህሌ ነው ሰሚየ ብል ቆንጆ ባል ፈልግልኝ
@afeworktigabie3071
4 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል የሀገር ባህል እንደወረደ፡፡ ቀጥልበት!
@ሐናንየኋላወርቅ
5 жыл бұрын
ወይኔ ውስጤ ነው የገጠር ሰርግ ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከፈቀደ
@mohammadalmagir1768
5 жыл бұрын
ውይ አገሬ እኔሰ በትዝታ ልሞት ንው ሁላችንም በሰላም አገራችን ገብትን ለዚህ ክብር ያብቃን
@anguacharagie1523
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
5 жыл бұрын
ኧረ ልሸቅልበት በትዝታ ብሞት ምን ትጠቀማላችሁ. 😭😭😭😭 አይይይይይይይይይ በትዝታ ሀገሬ ድረሸ ትመለስኩ 👏👏👏👏
@semira1209
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሁላችንም ነው
@aminaebrahim4394
4 жыл бұрын
ለዘፋኙ🍇🍇🍓🍓🥭🍊🍎🍈🍑🍒🍅🥝🍌🍏🥀🌷💐
@mzawez3abii
5 жыл бұрын
አር ልብሱ ተቃጠለ እናንተን እያየው ተባርኩልኝ ሀገሬ ደብርታቦር ናፍቀኝ
@aaaa-qm6ko
5 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እኔም የዲቲ ነኝ
@fafitube2969
3 жыл бұрын
አይዞሺ እኔ ጋይት ነኝ
@abebanegus5891
3 жыл бұрын
እኔም ናፍቆኛል ሰሜን ጎንደር
@jasim0763
3 жыл бұрын
አይዞን ማር እኔም ደብረታቦር ነኝ
@fatumamohammed8065
5 жыл бұрын
እሲ ታውኝማ ትንሽ ልሽቅል እዳውም ከፍቶኛል በትዝታ አትግደሉኝ
@ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀ አይዞሽ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
5 жыл бұрын
ከናተ በመፈጠሬ በጣም ደስስስስስስስስ ነው የሚለኝ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው 😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘💚💛❤
@fikiryegojjamlijj504
5 жыл бұрын
abiet girma moges ♥️♥️♥️ ye zefagnu Dimst wustie new keep it up, God bless Everyone 🙏😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bayeasmare9022
5 жыл бұрын
አይይ ገጠሯን የተወለድኩባትንና ኢትዮጵያን ትዝ አስባሉኝ፣ሰላማቹህ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች።
@የስደትስንቄነሽእመቤ-ዠ8ዘ
5 жыл бұрын
ዘራችሁ ይባረክ የሃገሬ ልጆች ደስ ማለታችሁ
@sherindekmak4227
4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
5 жыл бұрын
ሳሚ. ጎበዝ ነህ. የትነህ ንስማ በቅሎ ፍለጋን ያንግድም ያንግድም ሰላም በልልኝ ናፍቀኝ እስቴ ደብረታቦር አዳቤት በቅሎ ፍለጋ ጅባስራ ሰላምጌ. ጎኖ. ጎጣ. ናፍቀኝ
@raniaattieh9048
5 жыл бұрын
እፍ አፈር ልብላላችሁ ደስ ስትሉ ንጹሆች ያልተበረዛችሁ የዋህ ያገሬ ሰዎች ዘመናይ የሙዚቃ መሳሪያ አትጠቀሙ ምናምን ፈጣሪ በሰጣችሁ ጸጋ የምትኮሩ ሰላማችሁ ይብዛ ገጸሬዋ ነኝ መላ መላ መሌ እስክስ እስክስ እሰይ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
5 жыл бұрын
ሙሽረይቱ ናት እዴ የምጨፍረው እውነት ሶስተኛ ጌዜ ሳዬው ያመቱ ምርጥ መዝኛዬ ብየዋለሁ በነካ እግራችሁ በዛው ወረድ በሉና በሚቀጥለው የኔንም ሰርግ ቀውጡልኝ ሞሻ ማርያም አካባቢ ነኝ ዋዋዋ እንዳት ቀሩ
@እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
5 жыл бұрын
እስቲ ለኔም አንድ የገጠርልጅ ለትዳርፈልጉልኝ _እኔከሱየምፈልገው መስፈርቶች 1'እውነተኛ ፍቅርየሚሰጥ 2'የማያጨስ 3'የማይነጫነጭ 4'በሀይማኖቱ ክርስትያን የሆነ 5'እርስበርስተቻችለን የምንኖር።
@bangladeshbangladash4630
5 жыл бұрын
ወይኔ ማሮች
@جورجنبأ
5 жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ ስታምሩ የተባረከ የተቀደሰ ትዴር ይሁንላቹ ውድድድድድ
@MimiMimi-wd6qz
5 жыл бұрын
እፋፋፋ ከበሮ ለምምታት ጎበዝ ነበሩኩ ምን ላድረገው ይህን ስደት መቀጠውሀ ትዝ አለ።
@samiraumar6624
5 жыл бұрын
አቤት ቤተ አማራውች ሥታምሩ. ፍቅራችሁ ገዳይ ነው 💘💘💘💘💘😘😘😘😘 እኔም አረጥራጭ ነበርኩኝ የዛሬን አያድረገው እና አሁንማ አርብ አገር ልጅነቲን ጭረሥኩት አንድ ላይፍ ሳላይ ኡፍፍፍፍፍፍ ብቻ አላህምዱሊላ 😢😢
@ማሜነኝቅንዝንዙ
2 жыл бұрын
አብሽሪልኝ እሽ ሰሚራየ
@dashseaychwe6793
2 жыл бұрын
እናታለም ጎንደር ሀገሬ ሙቸ እምወድሽ የአባቶች ምርቃት ጨዋታ እንዴት ይናፍቃል አይ ስደት የስራህን ይስጥህ ኑ እንብላ እንጠጣ እንሳቅ እንጫወት ነው ባህላችን ።ሰላምሽ ይመለሽ እምየ ኢትዬጵያ
@kal-YouTube
Жыл бұрын
አማራነት ውበት ዋውው እንኳን ከናተ ተፈጠርኩ ❤❤
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
5 жыл бұрын
እኔም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት መልስ እንደዚህ ነው የማገባው
@keralemabeje3055
4 жыл бұрын
እንኳንም ከእናንተ ተወለድሁ ንፁህ ልብ ንፁህ ማንነት ንፁህ ፍቅርርርርርርርርርርርርርር! !!!!!!!!!!
@ሀዩወሎየዋ-ጐ2ፀ
5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች የስርጋችሁ ለች ጨፍሩ እደ እኔ እዳይቆጫችሁ ያላገባችሁ አሁን ስታገቡ እኔን ቤቶቸ ቅልጥ አርገው ነበር የዳሩኝ ግን ልጁ ጋር ገና ወሬ እደጀመርኩ እቤት ቶሎ ልኮብኝ ቶሎ ሰጡኝ ምንም ሳንጫወት እና የመጀመሪያዋ ቀን ላይ ጭንቅ ላይ ስለነበርኩ ምንም ደስተኛ አልነበርኩም ልጁ ጋር የመጀመሪያየ ነበር ግን አሁን ካለፈ ይቆጨኛል እና ተጨዋቱ ወለው እንኲን ድንግል ብሆሄኑ ምንም አትጨነቁ ካለፈ ይቆጫል
@ወሎአምባሰልማርእሸት
5 жыл бұрын
አብሽር አይቀርም ውደ
@qa3296
5 жыл бұрын
ዋው ደሥይላል
@ሀዩወሎየዋ-ጐ2ፀ
5 жыл бұрын
@@qa3296 እረ ካለፈ ቆጭቶኛል ምነው ተጫውቸ በሆነ በሰአቱ ድንግል ሲባል ይገድል ይመስል ነበር በሰአቱ
@t.ht.n5727
5 жыл бұрын
ውይ አገሪ እንዴት እንደሚያምር ባእሎ ያለው ለዛ
@betlihembantihun2202
Жыл бұрын
ጭፈራው እና ድምፃቸው ትክክለኛ ባህሉ ነዉ😍😍።የአማራ የባህል ልብስ ሸማ ነዉ አሁን ግን እንደ ፋሽን የመጣዉ ካሽምር አሁን የባህል ልብስ ሆኖ ባህላችን ተበረዘ።ቢያንስ እንኳ አመት ባአል እና ሰርግ ላይ ሸማ ቢለበስ ምናለበት እስኪ እናት አባቶቻችን እንጠይቅ ባህላችንን እናዉጣዉ።አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤
@ኩብራቢንትሠኢድያችውነሽአ
5 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ስለሆኩ ደስተኛ ነኚ
@hawaaalhuah3039
3 жыл бұрын
Gogugu
@ማሜ-ዘ9የ
5 жыл бұрын
የት ነው ግን የቦረና ሰረግ መሰለኝ ባልሳሳት
@hiwotkaleab2813
4 жыл бұрын
Ewunt des yelal degu yagere sew fkr selam lagerachin Ethiopian weyi demtse kulele yale ❤👏👏
@semaytkindu1557
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ክፍት ብሎኝ ነበር እናተን ሳይ ተደሰትኩ ገጠር ውስጤ ነው ጥሪት ያልኩ ገጠሪ ነኝ
@ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ
5 жыл бұрын
፧የዉነት የገጠር ሥርግ እንዴት እንደናፈቀኝ
@ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
5 жыл бұрын
የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር የገጠር ልጅ ሆኘ በደዚህ መልኩ ሳላገባ በመቅሬቴ እናደዳለሁ አገር ሳገባ አድ የከቴልጂነበር ያገባሁትኝ እረ ወዳህ ምንም ሰርገ ሳይደረግልኝ ጠልፎኝ ወሰደኝ ኒካተሰረልኝ አ የሚሆን ተቀመጥኩ ተፋተሁ ከዛን ስደት ስደትላይ 7 አመት አላገባሁም ባል አስጠላኝ ያለርሜካብቻ ጥሩም አይደል
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ
5 жыл бұрын
ውይ ረኡኡኡ ናፈቀኝ የሰርጌቀን ይመችህ ያምራል ደሞ ከዋናው ሰርግ የምላሹ የበለጠ ደስ ይላል
@tegyyoutuber2882
4 жыл бұрын
እንኳንም የገጠር ልጅ ነኝ ንፁ ፍቅር ያለው ገጠር ብቻ ነው ደስ ሲሉ ኡፍፍፍፍ
@samrwitmogesengedaw8834
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ቪሎስ ቀርቶ እንዲ ማግባት ፈለኩ ግን ምን ይደረጋል በእኔ ምርጫ አደለም
@zeynabahmed3596
4 жыл бұрын
እድህ የኛ ትክክክል የሠፈራቺን ዜማ እናት ናቺሁ መልካም ጋብቻ
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
5 жыл бұрын
ገጠር ዉስጤ ነዉ ስብስክራይብ ገጨዉህ በረታ
@raniaattieh9048
5 жыл бұрын
እፍ ገጸሮች ሰላማችሁ ይባዛ በማንነታችው የሚኮሩ በተሰጣቸው ጸጋ የሚጠቀሙ ልጅ እያለሁ እኔም እንዲህ ነበር የሰርጌ የተጨፈረልኝ
@አትድከምጠላቴተዋህዶናትእ
5 жыл бұрын
አጎቴን አስታወሰኝ የሚአቀነቅነዉ መልካም ትዳር ይሁንላች
@asemamewuademasu7401
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አስቀናችሁኝ መልካም ጋብቻ ውዶች ስታምሩ ዋውውውው መወልድስ ገጥር ነው
@mekkayesuf1822
5 жыл бұрын
እኔም ላገባ ነው ጠረ ላይ
@makamuhammed6940
5 жыл бұрын
ውይ. በትዝታ ምትኩ. ወው ዘፍኙ. ድምጽህ. ያምራል. እስክስስስስስ
@zainabmohammed1961
Жыл бұрын
አማራየ አቤት ሁሉም የሚያምረብን ፈጣሪ እድሚያችንን ያረዝምልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Eyob797
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ።
@aminayusef3173
4 жыл бұрын
መቸ ይሆን ከማዳም ቤት አውጥቶ ሙሽራ የሚያደርገኝ 😘😘😘
@ማህሌትደጀኔ
5 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሠው ክፏቹሕን አያሠማኝ መልካም የትዳር ዘመን ውድድድድድድድድ
@melkamutilie19
2 жыл бұрын
Ethiopia have hiden and unseen very atractive cultures👍👍👍
@rahmetyimam4230
5 жыл бұрын
እስኪ አንድ ጎጃሜ ባል ፈልጉልኝ ስወጃችሁ
@mehubajuhar1408
5 жыл бұрын
እፍፍ ሀገሬ ትዝዝ አለኝ የማልወጣበት ሥደት አቆ ሊደፋኝነው
@FATIMAFATI-dp5wp
5 жыл бұрын
እማልወጣበትስደትአትበይእኛእህቶችሽስደትአይደልያለንእኛምደስታችንአድቀንአለንእናተስፍአንቁረጥኢንሻላአላህያቃል
@abitube3078
5 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እኔም በስላም።ላገሬ ያብቃኝ እንጂ እንዲህ ነው እማገባው
@ፀደዋየቦረናልጅ
5 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ሰላማችሁ ይብዛ ሞኙ ያሀገሬ ሰው
@HiwotEseye
10 ай бұрын
ገጠርነቴ ዉበቴ ድምቀቴ ከዚህ አይነት ማህረሰብ በመወለዴ እድለኛ ነኝ
@hi-gq7nw
5 жыл бұрын
ለዛና ውበት ያለወኮ ገጠርነው ያረቢሥደትበቃችሁበለን ለዛችን እሚያምረው እደዚህነው ሀሣባችን እናተጋነው ዛታችንጅነውጅ እሠውሀገር እኛ እትዮጲያኖች እንደዚህ ፍቅር ከሆነ ህዝብ ተፈጥረን ሥደትአቺልአልን
@زينبمحمد-ت1ش8م
5 жыл бұрын
እኔምእድህነውማገባትእምፍልገወ
@ethiopiamusic5285
5 жыл бұрын
እኔ ከተማ ነው የተወለድኩት ግን???ትክክለኛ ፍቅር ያለው ገጠር ነው ለካ ቀነው እኛኮ እንደዚህ አልጨፈርንም
@wubeteneshimaryamwubetenes8379
5 жыл бұрын
ውይይ ደስሱል!!!ምነው ታዲያ ሙሽሮቹን አታሳዩንም?
@የልጅነትyouTube
5 жыл бұрын
እኔም ከወዶች እኩልነበር ሥሽከረከር የማድረው እህህህህህህህህህ አይትዝታ
@weleteselasa2044
5 жыл бұрын
ይህን ሰርግ በተከታታይ ነው ያየሁት ሙሽሪትም ከቤተሰቦቿ ሲሆን ትክሻዋን አሳየች
@emufkr7160
5 жыл бұрын
የገጠሮች ላይክ በሉኝ💔😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👈
@ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ
5 жыл бұрын
እኔም አብሬ ብሆነ አስነካዉ ነበር ክክክክክክ ሀቂቃ ሰርግ ሂጄ ዳርዳሩን ማጨብጨብ ነዉጂ የምወደዉ መጨፈር አላቅበትም ማሚም አይመቻትም ነበር ተደባልቆ መጨፈር ከዛ ጎረቤት ሰርግ ነበረና ሂደን ጓደኞቼ ገብተዉ ሲጨፍሩ አክስቶቼ ግቢ እና ጨፍሪ አሉኝ ማሚ ማስተናገዷን ትታ መታ ገብተሽ እንዳጨፍሪ ብላኝ እሷ ጋ ቁመን ስናጭበጭብ ነበር ጅልባብ ለባሺም ነበርኩ በፊት ክክክክክ ማሚየ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ
@lakehabsh4417
5 жыл бұрын
አ
@ritaabebemesgane2353
5 жыл бұрын
ዋውውውው ወይኔ ያምር አለ ገና አለገና የሪታዬም አለ ገና በልልኝ አንተው
@user-vz6sq4wf8i
8 ай бұрын
እሥቴ እነ ያንዳቤት ልጆቺ ሠላማቹ ብዚት ይበል እኒም በእነቴ እሥቴ አባቴ ደብረታቦረ ነኘ
@የድንግልማርያምልጅነ-ገ5ቈ
5 жыл бұрын
ወይኔ እዴት ዴስ ይላል እኔም በቅርቡ ከስዴት መልስ እገባለሁ ገጠር ውስጤ ነው ግን ትዳር መያዝ እፈራለሁ እስከስ ወይኔ ትካሻየም እርግፍ በጭፈራ የመዳምም እሩዝ አረር እፍፍፍፍፍ
@የድንግልማርያምልጅነ-ገ5ቈ
5 жыл бұрын
ግን ይሄ ባህላችን አሁንም አለ እዴ ወገኖቼ
@ruhamabarkot4802
5 жыл бұрын
የገጠር ልጂ ነኝ ስላችሁ😅😍😍😍😍😍😍😍
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ5ፈ
5 жыл бұрын
ኡኡኡኡ ስደት 😢😢😢ትዝታዬ ዘልዬ ዘልዬ ሸመጨረሻም ከማዳም ቤት ገባሁ😢አይልጅነቴ
@alemalem7864
5 жыл бұрын
እፍ መቸ ይሆን እደዝህ የማገባ እኔሰ ሰተአምሩ
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
5 жыл бұрын
አለዉ መላ መላ እነእ እነእ በለዉ እህህህህ በዚህ ነዉ ሽር ብትን ያልኩት ከ ኤፍ ጋ እወድሀለሁ ባሌ 😘😘😘
@melkammelkam1660
5 жыл бұрын
እፎፎፎፎፎፎፎ ደጉ ያገሬ ሰው አቤት ደስስስስስስ ስትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanottube7106
5 жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ መቸ ነው ምመለስው በማዳም ቤት ተዘግቶብኝ እየኖርኩ...... እኔርርርርር
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
5 жыл бұрын
Waww siyamrbet hagrie balu eko almazie yelshem wuy yelshem wuyyy😍😍😍
@ማህሌትኢትዩቢያዊ
5 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ ማሮች ትዝታየ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
5 жыл бұрын
@@ማህሌትኢትዩቢያዊ ynie wud enamsgnaln 😍😍😍
@rubdnsfvyj9303
5 жыл бұрын
የኔን አጎት ይመሥላል አቀንቃኝ ድምፅ ውይ ይመቻችሁ ውድ የገጠር ቤተሠቦቻችን
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
5 жыл бұрын
እናቴገጠርየገጠርልጅበመሆነበምንምከምንምበላይእኮራለሑ
@ቃልቃል-ዸ4የ
Жыл бұрын
ወይኔ ገጠርነቴን ስወዳት ወበት ከፍቅርጋ ውይይይይ❤❤❤❤❤
@abhmohd7529
5 жыл бұрын
አልቀርም እንድ ይህ ባህል ያድግንበት ነዉ
@fanotube6056
9 ай бұрын
ኡፉ እውነት አማራኮ የምርሰውነው ሰላማችሁይመለስልኝ
@user-vz6sq4wf8i
8 ай бұрын
በድኃሚ ሀይ ልበላቹ እኔ አሁን ያለዉት ሥደት ነዉ ኅን በነተ ፈታ እያልኩኀ ነዉ
@fikiryegojjamlijj504
5 жыл бұрын
ye Amharayitu lijj yaz engdih,,, kurat eko new Amhara lay mefeter 1 egnawa negn yawm ke Gojjam ke ene Belay Zeleke hager ❤️❤️😍😍
8:24
የገጠር ሰርግ - መልስ Part 2 በሰርጉ ሦስተኛው ቀን በሙሽራዋ ቤተሰቦች ቤት
Sami ze Nega የነጋ ልጅ
Рет қаралды 111 М.
31:52
ምኝታ ላይ በረታህ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Mignta lay Bertah) New Ethiopian Dirama 2024
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 225 М.
00:16
Family Love #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 60 МЛН
00:13
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 92 МЛН
00:12
Happy birthday to you by Secret Vlog
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
00:33
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 46 МЛН
10:01
ህዝቡን ያስለቀሰው ቀረርቶ #ethiopian #ድንቅልጆች #ሽለላ
Tona World / ቶና ወርልድ
Рет қаралды 364 М.
5:01
Gojjam - Ethiopia
yigzaw atnafu
Рет қаралды 587 М.
18:21
በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሰርግ ስነ ስርዓት ምን ይመስላል? #ፋና_ቀለማት
Fana Television
Рет қаралды 1,2 МЛН
14:02
የገጠር ሰርግ | ጫጉላ | ሙሽራ | የሰርግ ዘፈን | ባህላዊ ዘፈን | #ወሰባየ #ህምህምአለችምድር #ዘፈን
Life Entertainment
Рет қаралды 27 М.
23:21
✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ |Tossa tube |maritu legesse
Tossa tube
Рет қаралды 383 М.
19:55
ኤፍሬም ታምሩ የ1985 አ.ም አልበም ephrem tamru full album
Time Tube - ጊዜ ቱዩብ
Рет қаралды 677 М.
1:05:26
✅ መዳር፣ መኳል እንዲህ ነው ! ድንቅ የገጠር ሰርግ በወሎ ። Best Ethiopian wedding Documentary. @Tossatube. #የገጠርሰርግ
Tossa tube
Рет қаралды 524 М.
5:50
የገጠር ሰርግ - መልስ Part 4 በሰርጉ ሦስተኛው ቀን በሙሽራዋ ቤተሰቦች ቤት
Sami ze Nega የነጋ ልጅ
Рет қаралды 100 М.
28:35
ቢጥመው ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Bitimew New Ethiopian Dirama) 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 179 М.
10:21
ምስራቅ ጎጃም ሰርግ
omo media
Рет қаралды 21 М.
00:16
Family Love #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 60 МЛН